ተነስ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Tenes - Yishak Sedik (Live Worship)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ተነስ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Tenes - Yishak Sedik (Live Worship)
    ተነስ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Tenes - Yishak Sedik (Live Worship)
    እንትጋና እንጨርስ ሩጫውን በድል
    በመንፈሱ እንጋደል መልካሙን ገድል
    ኖረን ልናልፍ ለክርስቶስ ሆነን የጌታ
    መዝገባችን ከምድር ይለፍ ከአለም ደስታ
    ሰነፍ ስለ ሰው ሲያወራ በከንቱ ያልፋል
    ፃድቅ ግን ቢወድቅ ተነስቶ በድል ይደርሳል
    ወገን ተነስ ቀን ሳለ እንስራ ከኢየሱስ ጋራ
    ለጌታው ክብር የተጠራ ሞትን አይፍራ!!!
    ልበ ቅን ቅዱሳን ይህን ዝማሬ ስትሰሙ በመንፈስ ከእኔ ጋር ይህን እያወጃችሁ የቀረውን ዘመናችንን እንድናድን በፍፁም ትህትና እጠቃችኃለሁ🙏
    እነቃለሁ እነሳለሁ እነቃቃለሁ እሰራለሁ እተጋለሁ እሮጣለሁ እፈጥናለሁ...የአምላኬ መንፈስ በውስጤ ህያው ነው ፀጋን ሰጥቶኛል ተራ ሰው ለመሆንና ለማኗኗር አልፈዝዝም አልደነዝዝም የተፈጠርኩበትንና በህይወት በዚህች ምድር የተሰየምኩበትን ጥሪዬን ዓላማዬን በእኔ ያለውን የሰማይ ፈቃድ ዘንግቼ በማይመለከተኝ ጉዳይ ዘመኔን አላስበላም እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እየሰራ ነበር አለ ይኖራልም እኔም ደግሞ በአምላኬ መንግስት አብሬ ልሰራ እንደራሴው ነኝ የገሃንም ደጅ ሊቋቋመኝ ሩጫዬን ሊገታ አይችልም ከዚህ በኃላ በፀጋውና በሃይሉ ችሎት በመበርታት በተሰጠኝ ዘመንና እድል የእግዚአብሔርን ፈቃድ ፈፅሜ እንደፃድቅ እጨርሳለሁ ሰማይ እኔን ታማኝ አድርጎ ቆጥሮ ከሾመበት ከፍታዬ አልወርድም አልበርድም ስደክም እየበረታሁ ስወድቅ እየተነሳሁ ስስትም እየተመለስኩ ክርስቶስ ራስ ከሆነባክ ክብርት ቤተክርስቲያን ስር ከቅዱሳን ጋር በፍቅር በአንድነት እሰራለሁ አገለግላለሁ እጠቅማለሁ አንፃለሁ አዋጣለሁ እግዚአብሔር በሰጠኝም ትውልድ ላይ በበጎ ተፅዕኖ እገለጣለሁ እኔ የክርስቶስና በደሙ ቤዛነት የተዋጀ ህዝቡ ነኝ ምንም እንኳን ወደዚህች ምድር ለመምጣት ምክኒያት የሆኑ ቤተሰብ ወገን ዘር እና ለምኖርበትም የተወሰነልኝ ሃገር ቢኖር ጌታዬ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ስራው በከፈለልኝ ዋጋ የተገዛሁበት ዘላለማዊው ህይወቴ ይበልጥብኛል ይህች ምድር ማለፊያ እንጅ ማረፊያ ስላሆነች ለሚያዛልቀኝ ቤቴ ለሰማዩ አክሊል ብልና ዝገት ለማይበላው መዝገብ እሰራለሁ እሰራለሁ እሰራለሁ ራሴን ባዶ አድርጌ ቀርቤ የምሞላው ከቃሉና ከመንፈሱ እንደ ፈቃዱም ከሆን ምክር በቀር ማንም ያሻውን ግሳንግስ የሚሞላኝ ባዶ ጣሳ አይደለሁም አገልጋይነቴ ሰራተኛነቴ ባርነቴ መሰጠቴ መገዛቴ መታያ መገለጫነቴ ለሰማዩ ብርሃን ለአምላኬ ቃል ለጌታዬ ኢየሱስ ለቅዱሱ መንፈስ ለአምላኬ ብቻ ነው አዎን አሜን አዎን አሜን አዎን አሜን ...በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አፅንቼ አውጃለሁ ይህንኑ የአፋችንን ቃል እንበላለን እንደሆንብንም አምናለሁ ምስክርነቶቻችንን በውስጥ መስመርና በአስተያየት መስጫው ስር እንከፋፈል ይህን የቀጥታ ቅጅ አምልኮ ከአዋጃችን ጋር ለሌሎችም በረከት ይሆን ዘንድ እናጋራ እላለሁ ተባረኩልኝ እወዳችኃለሁ::

ความคิดเห็น • 79

  • @mezmurfikaduofficial776
    @mezmurfikaduofficial776 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁለቱንም ሰጥቶሀል እንደዘመርከው ፍጠን ወደ አሰብክበት ድረስ አትቁም የእግዚአብሔር ህልውና አሁንም አይለይህ

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official8856 3 ปีที่แล้ว +18

    ይሴ ማለዳዬ በቃ ይኸው አሳመርክልኝ የኔ አባት ተባረክልኝ በትንቢት መንፈስ ተነስቻለው አሜን ብያለው🥰🥰👏

  • @aserayele6590
    @aserayele6590 2 ปีที่แล้ว +1

    Yise wud yegeta lij tebareklgn tsegawun yabzalih zemenh yibarek 😍😍😍🙏🙏

  • @mintetube391
    @mintetube391 3 ปีที่แล้ว +3

    yiseh betam iko new miwedhhhhhhhhhhhhh tebarek brik beliligh

  • @revivalistbre1112
    @revivalistbre1112 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡዑዑዑዑ እረ አንተ ላይ ያለው anointing ይለያል
    RESPECT🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @almazinamehretab8126
    @almazinamehretab8126 3 ปีที่แล้ว +3

    ትንቢታዊ መዝሙር አሜን አሜን አሜን ብያለሁ
    ያብርታችሑ ያባቴ ብሩካን 🙏🏼♥️♥️♥️

  • @aselfachnana1108
    @aselfachnana1108 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tiweledgebeyehu7349
    @tiweledgebeyehu7349 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebark

  • @cheruabi7894
    @cheruabi7894 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow amazing worship 😍i 'm really blessing thank you sharing this fantastic worship 😍God bless ethiopia God bless our beautiful people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሴ ሁሌም ጌታን ስለአንተ አመሰግናለሁ!በጣም ድንቅ መልዕክት እና ድንቅ መንፈስ እንዲሁም የሚገርም መረዋ ድምፅ ተባረክ❤!

  • @annaanna2931
    @annaanna2931 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ተነሽ ተነሽ አለኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይስዬ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +5

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED, SWEET,UNIQUE, EXAMPLER AND PROPHETIC SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

    • @zgetahun
      @zgetahun 3 ปีที่แล้ว +1

      I agree
      Its a blessing song

    • @yigeremueyoel379
      @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zgetahun THANK YOU BROTHER::

  • @singerbereketayele4601
    @singerbereketayele4601 2 ปีที่แล้ว +1

    ተነስ ተነስ አቦ ብርክ በል 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @mimimamo4635
    @mimimamo4635 ปีที่แล้ว

    አንተ በረከታችን ነህ የተባረክክክክ

  • @መዲስደተኛዋ
    @መዲስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mezmurlegeta8024
    @mezmurlegeta8024 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek yesu betam des emilu zimarewoch nachew lemejemeriya gize nw yayewh tik tok lay lene birkye dinkye nw wey wey wey.....yemilewn lemesmat neber yegebawt you tube lagegnew alchalkum bihonum lelochun lemesmat chalku enamesegnalen

  • @AshuBubu
    @AshuBubu 3 ปีที่แล้ว +10

    Our blessing!!!As usual it amazing yise!!bless you more❤❤❤

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሳቅ ተባረክ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 ปีที่แล้ว +3

    Amazing and beautiful. God bless you more and more.

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnn kibr legeta yihun yisye tebarek

  • @tinsaefelekess4001
    @tinsaefelekess4001 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow, what a powerful hymn. i've blessed man. you're smart.your stage performance is so good. God gave you for us.

  • @HotaLyricsmesafint
    @HotaLyricsmesafint 3 ปีที่แล้ว +1

    ይስዬ ተባረክልኝ

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን!!! እንዴት እንደምታምሩ ተባረኩ

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 2 ปีที่แล้ว

    amen wow🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀

  • @truzerbeyene4660
    @truzerbeyene4660 3 ปีที่แล้ว +1

    Loveable as always🥰😍
    ካንተ ዝማሬ አያሳጣን ፤ ተባረክልኝ!!

  • @footballtagethiopia5071
    @footballtagethiopia5071 3 ปีที่แล้ว

    Egziyabeher bewnt barkokal kezi belay zemenk yebarek

  • @amanuel1789
    @amanuel1789 3 ปีที่แล้ว +2

    Everything is perfect🔥🔥🔥👌👌

  • @betelhemtsegay1460
    @betelhemtsegay1460 3 ปีที่แล้ว

    Hule be ante mezmur ebarekalew betam new emwedk wendme Yisu geta zemenkn yibarkew tebarek Amen

  • @adanuahmed5279
    @adanuahmed5279 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you more and more ❤️

  • @yeabaddis2644
    @yeabaddis2644 3 ปีที่แล้ว

    Yisak wondime Batam nw miwodik geta zamagnhin yibarik.......

  • @felicitytesfahun
    @felicitytesfahun 3 ปีที่แล้ว

    Yise yegna #1 tebarek bezalen

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክበብዙአሜንን መነሳት ይሁንልኝ ከተኛውበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kaltube4817
    @kaltube4817 3 ปีที่แล้ว +1

    what a blessing song! bless up! #yisako ❤🙌

  • @bethelhemkedir9717
    @bethelhemkedir9717 3 ปีที่แล้ว +1

    Yisye bereketachin lemlmln

  • @marakiabel980
    @marakiabel980 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ur my fav.

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 3 ปีที่แล้ว

    Wow amazing tebareku 🙌🙌🙌🙌

  • @singerbirhanwmedhinofficia7946
    @singerbirhanwmedhinofficia7946 3 ปีที่แล้ว +1

    Yese ....kimem eko neh.

  • @teketelabimilkiyas7277
    @teketelabimilkiyas7277 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw ur Blessed 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Dagishu65
    @Dagishu65 3 ปีที่แล้ว +2

    Ohhh my goshhh I love this song🥰🥰 .....u r truly blessed brother 🙏🏿🙏🏿

  • @abigiyamohamed9042
    @abigiyamohamed9042 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek konjo mezmur kene konjo demtsoch

  • @alemazbalcha1887
    @alemazbalcha1887 3 ปีที่แล้ว

    Hallalujha Amennnn Amennnn Amennnn Ellelleleellellelle Kebher Lersu Stay Blessd More

  • @baredanagesa9836
    @baredanagesa9836 3 ปีที่แล้ว

    Amen yise Igiziyaber yirdan

  • @zgetahun
    @zgetahun 3 ปีที่แล้ว

    AMEN ተነስ
    It ministers to my soul. GBU Yisae.

  • @dawityonas6765
    @dawityonas6765 3 ปีที่แล้ว

    Ysye maledayen bezih dink ena grum zmare slebarekew geta ybarkh tesfan yemichemr ena lemengstu yemianekaka ybelx yetsegawn hail yemiasha zmare new tebareklgn wedhalew

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen so Amazing song God bless you more our blessing

  • @rihanetomas9532
    @rihanetomas9532 3 ปีที่แล้ว

    Wo amazing song
    Geta yibark wondime

  • @amehdu1526
    @amehdu1526 3 ปีที่แล้ว +1

    amazing song

  • @abditafese8143
    @abditafese8143 3 ปีที่แล้ว

    what amazing song! Yise geta kezih belay tsegaun yabzalih

  • @nathanseife7570
    @nathanseife7570 3 ปีที่แล้ว

    Yishakyee bereke belilign!!!!

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 ปีที่แล้ว

    Amen tenseten enfeten

  • @asegedshemelis8152
    @asegedshemelis8152 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን ተባረክ ❤❤

  • @lidiyatemesgen232
    @lidiyatemesgen232 3 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤🔥🔥

  • @KingKong69777
    @KingKong69777 3 ปีที่แล้ว

    U are amazing yisu selante getan amesgnalhu

  • @Mintesnot_Demelash
    @Mintesnot_Demelash 3 ปีที่แล้ว

    Wooooow yisuye bless u more ewedhalehu❤❤

  • @efratasolomon564
    @efratasolomon564 3 ปีที่แล้ว

    Ysuye geta yesus ybarkh

  • @ashagrieayalew3137
    @ashagrieayalew3137 3 ปีที่แล้ว

    What a blessed you are, Yisu

  • @esraelsamuelsadamo6469
    @esraelsamuelsadamo6469 2 ปีที่แล้ว

    Bro❤❤

  • @hanaaskidom6109
    @hanaaskidom6109 3 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing song blessed you

  • @fuazmohammed8210
    @fuazmohammed8210 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen ur our blessing

  • @solosport-q1b
    @solosport-q1b 3 ปีที่แล้ว

    ተነስ ተነስ ተነስ!!!

  • @heavendadi2436
    @heavendadi2436 3 ปีที่แล้ว

    ezih ken lay yetademu endet yetadelu nachew BeGeta?...Geta yibarkachu Yisuye with all your team

  • @bekidemeke5212
    @bekidemeke5212 3 ปีที่แล้ว

    🙌🙌

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem329 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @dagi7153
    @dagi7153 3 ปีที่แล้ว +1

    Bro i love it your so amazing bless u

  • @geta576
    @geta576 2 ปีที่แล้ว

    God blesse you yiso😍😍😍
    new song
    th-cam.com/video/vwc7eDWdNgo/w-d-xo.html

  • @prophetabenezerberhanu
    @prophetabenezerberhanu 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን