I am listening again and again The melody, the harmony, the message... Amazing!! King of glory..JESUS!!!!!! ስለ አንት ሁልጊዜ ጌታ አመሰግናለሁ እንደ አይነቱን ሺ ያርግል ጸሎቴ ነው ስለ እርሱ የሚዘምሩት
Listening to this song is the first thing I do in the morning at my work place since last week. Actually I was not a big fan of your work before But this is different and Honestly .... I restarted listing to your songs and I find out I missed a lot. This is the real worship Please keep it up!! Grace and peace be multiplied unto you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Omg! This is so blessing! What a beautiful worship, band and nice to see each and every one of you. May God bless you all more and more!💕 Glory be to the almighty Jesus Christ!!! Thank you all for this amazing worship 💕💕💕
Can't stop listening to this heavenly Mezmur, truly what an Amazing Name is JESUS'S Name! NAME ABOVE ALL Name's. Remain blessed beloved brother Yishak🙏🙏🙏
Woooooooow!!! I don't even know much Amharic but I am socking in this worship. God bless you bro .......................beautiful and spirit filled work.
I thought they are going to rapture, thank God they did not, we are still here together, what a worship! Awesome is just a word, the leader must be himself is a worshiper of God not only a singer! Good on you man!
I dont hv any words. Just be blessed more and more. This songs make me thinking about worshipping all of ma days. Koy getan kemamlek belay mn kbr mns hiwot ale. EYESUS kemalet wuchi mns nuro ale. Stay blessed deep in the power of HOLY SPIRIT
ይህን ኮመንት የምታነብ/የምታነቢ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ አንተን/አንቺን እና ቤተሰቦችን/ቤተሰቦችሽን ይጠብቅ
ይህን ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን
Amen God bless you
Thanks
Amen
ግርማ ሞገስህ❤️❤️❤️
የአንተን ክብር የሚሸፍን ክብር የት አለ
በኃይልህ ላይ ምን ያይላል
አንተ ሰርተህ ማን ሊመጻደቅ
(ማን ነው በአንተ የማይደነቅ
እንሰግዳለን በፊትህ በመውደቅ)፪
እንሰግዳለን በፊትህ በመውደቅ(፬)
ግርማ ሞገሥህ ድምፅህ የሚያስፈራ
በሰማይ በምድር ፊትህ የሚያበራ
ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል
ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበረከካል
ኃያል ነህ ኢየሱስ ኃያል ነህ
ኃያል ነህ ጌታችን ኃያል ነህ
ክቡር ነህ ኢየሱስ ክቡር ነህ
ክቡር ነህ ጌታችን ክቡር ነህ
ኃያል ነህ ኃያል ነህ ኃያል ነህ
ኃያል ነህ ኢየሱስ ነህ ኃያል ነህ
ብርቱ ነህ ኢየሱስ ብርቱ ነህ
ብርቱ ነህ ጌታችን ብርቱ ነህ
በቃልህ ላይ ማን አንዳች ያክላል
ድምፅ ያደረከው አንተን የሚያሰማ
የበቃ የለም ጌታ ያለ አንተ ሊታይ
አንተን ለብሰን ነው በምድር በሰማይ
ልዑል ሆይ ማን ነው ከአንተ በላይ
መታያችን ነህ በምድር በሰማይ
ልዑል ሆይ ማን ነው ከአንተ በላይ
እንሰግዳለን በፊትህ በመውደቅ(፬)
ግርማ ሞገስህ••••••
የኢየሱስ ስም ከፍ ያለ ነው የከበረ ነው(፪)
(ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው
ኃይላትን ሁሉ የሚያሰግደው
የኢየሱስ ስም ነው)(፪)
ኢየሱስ (፳)
ግርማ ሞገሥህ ድምፅህ የሚያስፈራ
በሰማይ በምድር ፊትህ የሚያበራ
ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል
ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበረከካል
ኃያል ነህ••••••••
Gets ybarkeh
God Bless You
I OP p0][oloo
Blessings
I like your video
አንተ ሰረተህ ማን ይመፃድቅ 😭🙌
ጌታ ኢየሱስን ያከበረ ዝማሬ ነው። እንዲህ ያሉ ዝማሬዎች ይብዙልን።
Amen thank u
አሜን
አንተ ሰርተህ ማን ሊመፃደቅ😍😍😍
ስታስጠይ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
እግዚአብሔር ሆይ በሁሉም ትውልድ ለማንነትህ የሚያዘሙ ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርገህ ስለምትሰጥ እናመሰግንሃለን
ወንድሜ ይስሃቅ አሁንም አምላኬ ከእርሱ በሆነ ቅኔ ይባርክህ
The best is yet to come !
Tesfaye big bro tebarekilign thank u
አሜንን አሜንን ይሳቅዬ በኢየሰሱ ስም
ዝመንሁ ይባረክ ጌታ ኢየሰሱ ፀጋውን ያብዛለሁ
Amennn
ሀሌ ሉያ እየሱስዬ ስም ከስሞች በላይ ነው እየሱስ🙌🙌 ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ዘማሪ ይስሃቅ ብሩክ ነህ 👏👏
Amennnn
ያንተን ክብር የሚሸፍን ክብር የታል
በኃይልህ ላይ ምን ያይላል
አንተ ሰርተህ ማን ሊመፃደቅ
ማነው ባንተ የማይደነቅ
እንሰግዳለን ፊትህ በመዉደቅ....
ግርማ ሞገስህ ድምፅህ ሚያስፈራ
በሰማይ በምድር ፊትህ ሚያበራ
ፍተረታት ሁሉ አንተን ያውቅሃል
ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል
ሃያል ነህ ኢየሱስ...
በቃልህ ላይ ማን አንዳች ያክላል
ድምፅ ያደረከው ያንተን ያሰማል
የበቃ የለም ጌታ ያላንተ ሊታይ
አንተን ለብሰን ነው/መታያችን ነህ በምድር በሰማይ
ልዑል ሆይ ማነው ከአንተ በላይ
ግርማ ሞገስህ...
የኢየሱስ ስም ከፍ ያለ ነው የከበረ ነው/2x
ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው
ኃይላትን ሁሉ የሚያሰግደው
የኢየሱስ ስም ነው
ኢየሱስ/...
waw
ይስሀቅ ወንድሜ አንተ መድረክ ላይ ስትዘምር ነፍስም አይቀርልኝ የእግዚሃብሔር መንፈስ አብሮነት እንደዚህ ነው! አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ! እንዲህ እንደዘመርክ ዘምንህ በቤቱ ይለቅ
Amennnn
አቦ ምን አይነት ድንቅ የዝማሬ መንፈስ ነው ይሴ
ኢየሱስ ሲጠራ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ።ፀጋ ይብዛልህ
የኢየሱስ ስም ከፍ ያለ ነው የከበረ ነዉ❤❤
ከስሞች ሁሉ ስም የተሠጠው
ሀይላትን ሁሉ የሚያሠግደው
የኢየሱስ ስም ነው😍❤
Daniye beloved bro thank u so much
th-cam.com/video/ljzdFrgezv8/w-d-xo.html
the real name of the messaiah is YAHUSHA!
ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው ሀላት ሁሉ የሚያንበረክከው የየሱስ ስም ነው አሜንንንንነ
የአንተን ክብር የሚሸፍን ክብር የት አለ
በኃይልህ ላይ ምን ያይላል
አንተ ሰርተህ ማን ሊመፃደቅ
ማነው ባንተ የማይደነቅ ❤🙏
ተባረክ ይሴ አሁንም ሰማያዊ ዜማ ይፍሰስልህ!
Amennn
Wow I can’t stop playing this song! እግዚያብሄር ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድማችን. Your band the choir so organized......አምላካችን ከዚህም በላይ ይገባዋል🙌🏽
Amennn tnx so much
ሱሴንኔንንቤኔኑኔኑብሽሽሽሸሽ
@@yishaksedik ሸ
@@yishaksedik ሽቱ ሸሸ ሽህ ታች ችችችችችች ሉሉለሽ
ሸሽ
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መዝሙር ስምህ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ በእጥፍ ተባረክ ይሴ
መዝሙረኛው ይስሀቅ ምንም የምልህ የለኝም ብቻ ምን አለፋህ ተባረክልኝ ወንድሜ😍💙💙💙💙💖💗💖💙💚💚💚
Amennn
በቅንነት subscribe አርጉኝ ያባቴ ልጆች
@@tgfoodandhealth3779.. Kim
ወሎ ምድር ያበቀለችህ ምርጥ ዘማሪ ተባረክ ፈጣሪ አገራችንን ወሎን ይባርክ ይጠብቅልን።
Amennnnn
ይስሀቅ ተባረክ።
የኢየሱስ ስም ከፍያለ ነው የከበረ ነው
ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው
ሀይላትን ሁሉ የሚያሰግደው
የኢየሱስ ስም ነው!
Amennn bro tnx
ይሄን መዝሙር በቃ ዝም ብሎ መስማት ነው። 😍😍😍😍
በየሰአትና ደቂቃ ቢደመጥ ቢደመጥ ሀይልና ጉልበት የሚሰጥ ዝማሬ የሚፈውስ በተለይ በዚህ ክፉ ዘመን ነገሮች ሁሉ በጨላለመበት ሰአት ወንድሜ ደሜ እላለው ይባርክ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ያለመከልከል ተባረህ ከነመለው ቤተሰብህ👏👏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏 anchim tebareki
ተባረኩልን የሱ ሀያልነት በልጦ ነው ብዙ በህይወታችን፣ በምድር ላይ ቆመው ሀያል ነን ብለው የነበሩት መታሰቢያቸው ጠፍቶ ኢየሱስ ብቻ ገኖ በዙፋኑ ላይ ያለ ብቸኛ ስሙ ይክበር ይመስገን ለዘላለም የ ኢ የ ሱ ስ እሜን።
Amennn
Yessss ameeennn
እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ.....ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል🙌🙏
I just can't get enough of this beautiful song!!! We created to worship Him, what a privilege to worship Him!!! Jesus Jesus Jesus ስሙን ሲጠሩት የሚጣፍጥ
🙌🏾
Not jesus. the real name of the messaiah is YAHUSHA
ኃይል ነህ ኢየሱስ፤ ኃያል ነህ ጌታችን። ክቡር ነህ ኢየሱስ፤ ክቡር ነህ ጌታችን። ብርቱ ነህ ኢየሱስ፣ ብርቱ ነህ ጌታችን።
የኢየሱስ ስም ከፍ ያለ ነው የከበረ ነው፤
ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው፣ ኃይላትን ሁሉ የሚያሰግደው፤
የኢየሱስ ስም ነው።
oh, hallelujah we praise you forever! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። መስማት ማቋረጥ አልፈለኩም።
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት የሚያንፅ የሚያበረታ ዝማሬ ነው ብርክ ነህ ወንድሜ ይሳዕቅ ተባረክልን
Amennn
ዋው ግሩም ዝማሬ ተባረክ ወንድማችን ይሳቅ ይጨምርልህ
Amennnn
አሜን ኃይልነ እየሱስ ነህ ብርቱ ነህ አምላክ wow በጣም ደስ ይላል 🍇🍇🍇ፍራማ ሁን ወንድሜ እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ
ማነው ባንተ የማይደነቅ
እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ !
ዘመንህ ብሩክ ይሁንልን ለምልምልን ወንድማችን
ዘምር ግሩም መዝሙር
Amennnn thank you 🙏
ይሱ ተባረክልን የዚኛው ትውልድ በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ አንተን እና ሌሎችንም ባርኮ ተባረኩባቸው ብሎ በረከቱን በእናተ ስለሰጠን ደስተኛ ነኝ ተባረክ ሞገሱን ይጨምርልህ ክብሩ ባንተ ይገለጥ🙏🙏🙏
Amen wendme tebarekilign antem
ሁሉ ነገሩ በጣም ያምራል ።እንደተጨነክበት ያስታውቃል ።
professional 👌👏👏be blessed
Thank u
lemanim ansegidim!!!!
sigdet lemigebaw kibir lemigeba le amlakachin le egziabher ensegalen !!!!!!!!!!!!!!!😍😍
ይሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! በዚህ አገልግሎት ላይ የተሳተፉትን ሁሉ አብዝቶ ይባርካቸው! ድንቅ ነው!
Amennnn
ይሳቆ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከአመት እስከ አመት ብስማው የማልጠግበው ዝማሬዎችን ወደ እኛ ስላደረስ ተባረክልኝ ከዚህ በላይ ተገለጥ ❤❤❤❤❤
Amen thank you 🙏
ይሄን መዝሙር ወድጄዋለሁ ጌታ ይባርክህ ኢየሱስ ስሙ ሲጣፍጥ
Amen 🙏
አሜን። በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባርኩ
Amennn
The real name of the messaiah is YAHUSHA!
Not jesus or eyesus
#የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ# ላንተ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ እንወድሀለን በመዝሙሮችህ ሁሉ ተባርከናል👏
Amen 🙏
ይሱ ወንድሜ የሰማይ መዝሙር እየሱስን የሚያሳይ መዝሙር ነው አይወሰድብህ ይጨምርብህ እግዚአብሔር ሰማያዊ ቅኔን ይስጥህ ተባረክክክክ
Amennn
ዋውውውውውው ሃሌሉያያ ሃያል ነው ኢየሱስ ብርቱ ነህ ጌታችን ፀጋው ይብዛልክ
Amen 🙏
yessssss, Jesus your name is above all names your name is powerful ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው ሀይላትን ሁሉ የሚያሰግደው የየሱስ ስም ነው! ስሙ ይባረክ!!!😂👏👏🙏
Amennn
ወንድሜ በመዝሙሮች ሁሉ ተባርኬሃለው ጌታ ዘመንክን ይባርክ ይጨምርብ🙏
Amennn
ዋው ይሴ አንተኮ ትለያለህ!! የሰሜን ኢትዮጵያ ፈርጥ!!❤
Bekiye tebarekilign aba
ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል amen
ከስሞች ሁሉ በላይ ለሆነው ስሙ ክብር ምስጋና ይሁን 🙏 ወንድማች ይሳቅ ተባረክ
Amennnn
ይሱ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ በእውነት ባንተ መዝሙሮች በህይወት ውጣ ውረድ የደከመውን አይምሮየን ነፃ እንዲሆን ያደርጉልኛል እናም ካንተ አንደበት በሚወጡት የጌታ ቃሎች ተባርካለሁ
Tebarekilign thank u
እግዚአብሔር አምላክ በቀናቶች በወራቶችህ በአመታቶች በምትኖሩበት ዘመናቶችህ በእጥፍ እጥፍ ክብሩን ይግለጥብ።እዎድካለሁ!!
Amen thank you bro 🙏
ይሴ ሰለ አንተ እግዚአብሐርን አመሰግናለሁ ቃላት የለንም ተባረክ እላለሁ
Amen seniye tebarekilign anchim
ግርማ ሞገስህ
❤❤❤❤
ልብ ውስጥ የሚቀር ዝማሬ ነው
ይሴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Amennnn
Yene webwoch tebareku🙏🏻👏🏻
Amen
ቀን ሙሉ ስባረክብት ነው የዋልኩት....ተባረክ
Amennn
This man is amazing. What a blessing to hear this heavenly song. God bless you dear!
Amennn thank u bro
ቅባት ያለህ ዘማሪ ነህ በውነት በዝማሬዋችህ በጣም ተባረክሁባቸው ። ጌት ከዚህም የበለጠ አብዝቶ ይባርክህ !! በርታ ይህንን ጌታ የሰጠህን ቅባት ተጠንቅቀህ ያዘው ጌታ በደሙ ይሽፍንህ ተባረክ !!!
Amennnnn
ቃላት ሁላ አጠረኝ.. u did great
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Amennn
Ameeen Ameeen Ameeen Amennn Eg/r Abizito Yibarkih Tsegawun Yabizalik S/yise Hiwot Yemilowit Mezmur Newu Ye Eyesus Jegina Tebarek!!
Amennnn thank you dear sis
ይሳቅዬ ድንቅ ዝማሪ ነው በሁሉ ዝማሪሁ በጣም ተበርኪለሁ ትጽናናችሁ
Thank u
ወንድሜ ይስቅ ብርክ በል🙏🙏🙏
Amen 🙏
ተባረክ ወንድሜ ተባርኬበታለሁኝ ይህን መዝሙር እየሱስ ጌታ ነው አሜን
Amen
ይስዬ ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ ።፣😇
ጌታ ብቻ የሚገንበት አምልኮ ተባርኪያለው፡፡፡ተባረክ ወንድሜ🙋
Amen
Kiber Getachin Iyesus Kiristos. God bless you brother Yishak
ጉልበት💪 ሑሉ ለአንተ ይንበረካል🙇 አሜን 🙋😌
እግዚኣብሄር የዝማሬ ምንጭ ያፍልቅልህ ተባረክ እወድሃለው
Amennnn
who is keep listening this anointed song in 2023 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 what a powerful God WE serve
2024
ensegdalen...fith bemewdek ...ግርማ ሞገስህ
Betami Miwodewu mezimuri newu yise zemenhyin dirashyi fetariyi yibarekewu Burki Beliliyini ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen. We glorified, magnified, honoured, adored, and praised You Master Jesus forevermore. Your LOVE is so contagious. Praise the Living Jesus!
Amennn
Amen Hallelujah
I am listening again and again
The melody, the harmony, the message... Amazing!! King of glory..JESUS!!!!!! ስለ አንት ሁልጊዜ ጌታ አመሰግናለሁ እንደ አይነቱን ሺ ያርግል ጸሎቴ ነው ስለ እርሱ የሚዘምሩት
Amennnnn thank u tebareki
Amen we bow down to you and worship you LORD! You are the most high!! Bebizu tebarek Issac! 🙏🙏🙏🙏
Amennnnn
Can't stop singing this song! Truly written by the holy Spirit. YESUS!!!! 🔥🔥🔥❤❤❤❤
LeGeta mesetetihin lezelalem yargew. Tebarek!
ወንድም ይሰሀቅ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ህይወትህ ይለምልም አሜን ።👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️
Amennn
Betam new yemiwedih bzu mezmurochihn esemalehu be hulum tebarkealehu zemen yibarek beteley enate hule new yemtisteliylh
ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Amen 🙏
የተባረክ ነህ ይሳቅዬ ብሩካን ናችሁ
አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏ብርቱ ነህ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
Let our lives be of worship and praise exaulting our Lord king Jesus and Abba Father forevermore!! Amen!
Ante jegena ye geta bareya geta zemenhin yebarek. Hule ye geta megegnet ke hiwoteh, ke beteh, ke agelegeloteh ayetata. Tebarek.
Amennnnn
ameeeeen !! ኃያል ነዉ ጌታችን ፡፡
ተባረክ ወንድሜ ይሳቅ !!
ተባረክ የኢየሱስን ስም ስለዘመርክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጨምር
Amenn
አሜንንንንን ሃያል ነው እየሱስስስ ተባረክ በብዙዙዙዙዙዙ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amenn
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው በእውነት ጌታ እየሱስ በማያልቀው በረከቱ እንተንም የዝማሬ ቡድኖችህን አብዝቶ ይባርካችሁ። l am really blessed by this song. ክብር ሀሉ ለፀጋው ባለቤት ለእግዝአብሔር ይሁን!!!
Amen 🙏
Listening to this song is the first thing I do in the morning at my work place since last week. Actually I was not a big fan of your work before But this is different and Honestly .... I restarted listing to your songs and I find out I missed a lot. This is the real worship Please keep it up!!
Grace and peace be multiplied unto you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so bro n I appreciate ur honestly saying 🙏more blessings
ስለ ሁሉ ነገር ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንንንን💞🙋
አሜንንንንን ሃያል የእኔ ኢየሱስ እሳይ ያለ እሱ ሃያል ማን አለ በሰማይ በምድር ሁሉ የኃያላን ሃያል እግዚአብሔር በቻ ነው💞🙋
ወዳጄ የዘላለም አባት ቅዱስ ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ፈጽሞ አብዚቶ በብዙ ጸጋጋጋጋ ይባረክልኝ ዘመንክ ይባረክ ሕይወትክ ይባረክ ዓይኖች ይብረ ለአለም ሁሉ ብርሃን ሁን ኑርልኝ ለዘላለም🎸🎸🎸💞💞🙋
Amennnnnn
Omg! This is so blessing! What a beautiful worship, band and nice to see each and every one of you. May God bless you all more and more!💕 Glory be to the almighty Jesus Christ!!! Thank you all for this amazing worship 💕💕💕
ከሁሉ በላይ እየሱስ ገኖ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል I really love this song bless you
Thank you 🙏
Can't stop listening to this heavenly Mezmur, truly what an Amazing Name is JESUS'S Name! NAME ABOVE ALL Name's. Remain blessed beloved brother Yishak🙏🙏🙏
Amennnn
A song talk about Jesus and Only Jesus....Bless you brother keep singing Jesus.
Woooooooow!!! I don't even know much Amharic but I am socking in this worship. God bless you bro .......................beautiful and spirit filled work.
Amennn thank u
Ufufufufuf
Girama Mogase
Simih Kasimochi Hulu Belayi Nawu
ምን አሌ እንዳዝ አይናት ጉባኤ ዉስጥ ሆኜ ቢጋላጋል
kesimoch hulu blay Sm yetesetew, hailatn hulu yemiasegdew Ersu Yesuuuuuuuuuuuus Nw
What an anointed song ❤ still it's new... Stay blessed yesue
ማን ነው ግን Dislike ሚያደርገው እስቲ ራሳቹን ግለጡ?
ወንድሜ ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ነፍስን ሚያረሰርስ
የአጅሬው ተወካዮች!
Amen tnx tebarekilign
"Eyesuse" lante becha ensegdalen ! Hallelujah.....
Amilake tsegawuni yabizalik yene wonidim
I listen to this song with tearful eyes!! Ohh how I love you Jesus!!!
Bless u more
Me too
📍ዓለማትን የፈጠረበት የእግዚአብሔር ቃል ሥጋ ሆነ
📖ዘዳ. 4፥12 "እግዚአብሔር በእሳት ውስጥ ሆኖ ተናገራችሁ #የቃልን_ድምጽ_ሰማችሁ_መልክ_ግን_አላያችሁም ድምጽን ብቻ ሰማችሁ" ይላል። (መዝ. 68፥11፣ 45፥6-7፣ ዮሐ. 1፥18)።
📖ያዕ. 1፥18 "ለፍጥረቱ የበኩራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።" ተብሎ የተጻፈውን ስናስተውል "ቃል ሥጋ" ሲሆን #በዳግም_ልደት_ክርስቶስን_እንደምንመስል_ያረጋግጥልናል።(በኢየሱስ ስም ስንጠመቅ)
📖2ቆሮ. 4፥3-4 " #ወንጌላችን_የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው። ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ" #በማለት ክርስቶስ ቃል እንደነበረና ያም ቃል የአብ ባሕርይ እንደነበረ አሁንም ያው እንደሆነ ያረጋግጣል። /ዕብ. 1፥3/
📖1ዮሐ. 1፥1-2 " #ስለ_ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ #ሕይወትም_ተገለጠ_አይተንማል_እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም #የተገለጠውን_የዘላለምን_ሕይወት_እናወራላችኋለን" እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን" ልንል ይገባናል።
📖ራእ. 19፥13 "በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።" የሚል #መለኮታዊ አዋጅ ስላለ #በእውነትም_እግዚአብሔር_ቃሉን_ሥጋ_አድርጎ_ተገልጦአል።
📖ዕብ. 11፥3 "ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ #ስለዚህም_የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ #በእምነት_እናስተውላለን።"
📖መዝ. 107፥20 "ቃሉን ላከ ፈወሳቸውም፥ ከጥፋታቸውም አዳናቸው።" ሲል ዳዊት እንደመሰከረ እኛም በዳግም ልደት ሥራአት #ክርስቶስን_ለብሰን_የዳንን_የተፈወስንም_ለቃሉ_ክብርና_አምልኮ_ልንሰጥ_ይገባናል።
📖2ጴጥ. 3፥5"፤ ሰማያት ከጥንት ጀምረው ምድርም #በእግዚአብሔር_ቃል ከውኃ ተጋጥማ በውኃ መካከል እንደ ነበሩ ወደው አያስተውሉምና፤"
📖ኢሳ. 55፥11 " ከአፌ የሚወጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤ የምሻውን ያደርጋል የላክሁትንም ይፈጽማል እንጂ ወደ እኔ በከንቱ አይመለስም።" #የተባለለት_የሱስ_ሞትን ለዘላለም ውጦ የዲያብሎስን መንግስት #አፍርሶ_ድል_አቀዳጅቶን_ተመለሰ_እንጂ_በከንቱ_አልተመለሰም (ዮሐ. 16፥28)።
betam betam des yelal yise geta yebarekek
Amennn
wow i❤❤❤❤it እየሱስ!!! ተባረክ... ተስፋ አለን👏👏👏
I thought they are going to rapture, thank God they did not, we are still here together, what a worship! Awesome is just a word, the leader must be himself is a worshiper of God not only a singer! Good on you man!
Thank u
I can't stop listening to this heavenly song. May God bless U & all of U richly!
Amennn
እግዚሀብሔር ይባርክህ
yis tebareklgn yemre yegeta menfes yalebet mezmur new
tebarek
Amennn
ሀያል ነህ ጌታችን ሀያል ነህ እየሱስ
ግርማ ሞገስ አሜን ጌታ ይባርክ ድንቅ ዝማሬ ነዉ
Yakobe tebarekilign
Ameen ameen ameen
I dont hv any words. Just be blessed more and more.
This songs make me thinking about worshipping all of ma days. Koy getan kemamlek belay mn kbr mns hiwot ale. EYESUS kemalet wuchi mns nuro ale. Stay blessed deep in the power of HOLY SPIRIT
Amennnnn thank u dear sis