ሞሎክ ፊልም Molok Ethiopioan film 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 209

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 ปีที่แล้ว +14

    የተሰጠንን ብናዉቅ የጎደለን የለም በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነት ኩራቴ 💚💛💗 አስተማሪ የሆነ ፊልም ነዉ ::እዉነት የህሊና ህግ ናት ::ማንም ከእዉነት ያመለጠ ቢመስልም የገዛ ህሊናዉ ሲያሳድደዉ ይኖራል :::::

  • @ሣምሪየናቷናፋቂ
    @ሣምሪየናቷናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ ተጀምሮ እሥኪያልቅ በጣም ነው የሚያምረው በተለይ መጨረሻው ዋው ኢትዮጵያውይነታችን ኩራታችን 100% ትክክል

  • @tonyhayek2787
    @tonyhayek2787 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥነው ያምራል ከሁሉም መጨረሻውላይ የገለፀው መግቢያ ተመችቶኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 6 ปีที่แล้ว +2

    የምር ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ጃምቦ ከነ ቤተሰብህ ታሳዝናለህ ግን አድናቂህ ነኝ የእውነት አድርገህ ነው የሰራኸው
    ረጅም ሀያት ለእናቶቻችን

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ብዙ ትምህርት አለው በገዘብ የምትመኩ ወዱች እስኪ ልብ ግዙ ገዘብ ብቻውን ፍቅር አይሆንምና

  • @embateteshla1585
    @embateteshla1585 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉ አርፍ ነዉ ያልንን ብናቅ ያጎዳለን ዬለም ተመስግን አምለክ ሠለም ፍቅር አንድናት ፍቅር ለእናት አገር እትዮጵየ ይሁን አሜንንንንንንን

  • @herutdemisherutdemis7019
    @herutdemisherutdemis7019 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሥ ይላል እናመሠግናለን

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 6 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀ አህመድ ቢፍታህ ካራክተር እኔ whtsp group ተቻውቸው አለሁ ሀሀ የእውነት ግን አስተማሪ ፊልም ነው :

  • @bisratdemissie831
    @bisratdemissie831 2 ปีที่แล้ว

    I just find out the name molok is the devel setan name. I didn't see the film. I was watching memhir tesfaye abera vedio part 38 getemegn. Now I know.

  • @girema5658
    @girema5658 6 ปีที่แล้ว +1

    wow wow wow በጣም ደስ ይላል !

  • @off9175
    @off9175 6 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ያምራል

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 6 ปีที่แล้ว +1

    fiker eko yalew deha bate new deha hunew miserute wendemamachoch temchuigne ♦♦♦

  • @gentgatahew7583
    @gentgatahew7583 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስስስስስየሚል ፍልም ነው እናመሰግናለን

  • @hiwotdange4242
    @hiwotdange4242 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 6 ปีที่แล้ว +4

    ያላየነው እንይበት አስገድዶ እዩ ታላችሁ ያለ ይመስል ምን ያሳድባችሗል
    መልካም ስነ ምግባር ይኑረን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 5 ปีที่แล้ว

    ድህነት የህሊና ነፃነት ነው እንዴት ደስ ይላል ፍቅር በድህነት ቤት ሲያስደስት ድሀ ሆናችሁ የምትሰሩ ወንድማማቾች ስታስደስቱ

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻው የመጽሀፍ ቃላቶቻቹ አስደሰቱኝ እናመሰግናለን

  • @atsedebraro7823
    @atsedebraro7823 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቴንክው

  • @rozarozinaaddiyar9562
    @rozarozinaaddiyar9562 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow bexam des yemile yemiyastemr film new tnx

  • @yoggfj3038
    @yoggfj3038 6 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለሀገሬ ልጆች እወዳችኾለሁ ።

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 ปีที่แล้ว

    ተሙን ይመስላል ማለቴ ማነው ስሙ ልጁ

  • @የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ
    @የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን

  • @umsamiqueengrl6755
    @umsamiqueengrl6755 6 ปีที่แล้ว

    Wowow.indale yalebeti film hulem dessi yilali

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 4 ปีที่แล้ว

    ዋውው ያምራል

  • @sinbooshawaa9054
    @sinbooshawaa9054 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭sorry 😭😭😭😭😭

  • @عبداللهحمد-ح8ث
    @عبداللهحمد-ح8ث 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @henokhenok8780
    @henokhenok8780 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ ይነካል ድስ የምል ፍልም

  • @lyutube2117
    @lyutube2117 6 ปีที่แล้ว +6

    ለለቀስተኛዋ ምነው ማጀቢያ ሙዚቃ ጠፋ 40% አሪፍ ነው

  • @amantube2265
    @amantube2265 6 ปีที่แล้ว +6

    መልካሙን ሁሉ ለናተ

  • @kiyalove1672
    @kiyalove1672 5 ปีที่แล้ว

    Wow arif film nw

  • @የውሎዋቀበጥኤትብያኑሬ3602
    @የውሎዋቀበጥኤትብያኑሬ3602 4 ปีที่แล้ว

    ዋውነውቃልየለኚም

  • @ያልተፈታውህልሜታሪኩ-ኘ4ዠ
    @ያልተፈታውህልሜታሪኩ-ኘ4ዠ 6 ปีที่แล้ว +10

    ~ፍቅር ኣለቀሰ~
    ፍቅርን ስፈልገው ቀናቶች ኣለፉ
    ፈለኩት ፈለኩት ድካም ሆነ ትርፉ
    ኣጋጣሚ ሆኖ ተደብቆ ኣየሁት
    ኣላምን ስላልኩኝ ምክንያቱን ጠየኩት
    "ፍቅር ኣንተ ነህ ወይ "?? ብጠይቀው
    ምንም መልስ ሳይመልስ እንምባ ተናነቀው
    ግራ ገባኝና ባግራሞት ኣየሁት
    ቆይ ፍቅር ደስታ ነው ሲባል ሰምቻለሁ
    ታድያ ያንተ ለቅሶ ከየት የመጣ ነው ?
    ፍቅርም መለሰልኝ ኣይኑን መሬት ተክሎ
    መናገር ጀመረ ቃላትን ቀጣጥሎ
    "ደስታማ ደስታ ነኝ ላወቀው ሚስጥሬን
    ከደስታም በላይ ነኝ ከተረዱኝ እኔን
    ያስለቀሰኝ ነገር ሆድ ሆዴን ያባሰው
    በኔ ስም መነገድ መች ኣቆመ ሰው
    ማሬ ውዴ ብሎ ከድቷት ሲሄድ እሱም
    በኔ ሲጫወቱ የሀሰት ጨዋታ
    በኔ ሲባልጉ የኔ ስም ሲምታታ
    በውሸት ዓለም ሆነው የኔ ስም ሲጠሩ
    እንዴት ኣላነባ ካልረባ ነገሩ "
    ብሎ መለሰልኝ ፍቅር በቀስታ
    ኣንገቱን ቢያስደፋው የሀሰት ጨዋታ
    :¨·.·¨:
    ·..

  • @dubaimerkatollc3506
    @dubaimerkatollc3506 6 ปีที่แล้ว

    Minew Yeshito Abrha Adnakiwa negn
    Betam tiru new
    Teferi mekonnen ena Ke Kelemework timihirt bet.

  • @ኣሚስደተኛዋ
    @ኣሚስደተኛዋ 6 ปีที่แล้ว +33

    ፍቅር ያለውኮ ድሃ ቤት ነው ድሃ ሁነው የሚሰሩት ወንድማሞች ተመቹኝ

    • @yetmgetache8619
      @yetmgetache8619 6 ปีที่แล้ว

      ኣሚ ስደተኛዋ mn wagalew dabo keleke fker bchawn...

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 6 ปีที่แล้ว +2

      የተረተው ድኅ መሆን አለበት ! በባዶ ሆድ እንኩአን ፍቅር እንቅልፍም የለም ሲሉ አልሰማሽም?

    • @douddoud2226
      @douddoud2226 4 ปีที่แล้ว

      እሺ

    • @noordeenno5489
      @noordeenno5489 4 ปีที่แล้ว

      አንች እንደነሱ ታደርጊያለሽ

  • @banchiyedesalew4503
    @banchiyedesalew4503 6 ปีที่แล้ว +8

    ያምራል ደሀ መሆን ያሰደሰታል ሀብት አብሮን አይሞትም ሶ ያምራል

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 6 ปีที่แล้ว +2

      አይምሰልሽ.... ሃብትን የመሰለ ነገር የለም :)

  • @ሀበሽድንግልሆይእርጅ
    @ሀበሽድንግልሆይእርጅ 6 ปีที่แล้ว

    በጣምአለቀሥኩ

  • @nibrettube8948
    @nibrettube8948 5 ปีที่แล้ว

    wow betam yameral

  • @zeedzeed2574
    @zeedzeed2574 6 ปีที่แล้ว +1

    Ahhhhh enem enaten yatewut bemakina new yawm sidet lay hunge ehen zena semaw sebir lamenuleng ehit wondimoche

  • @grdrgfdr2903
    @grdrgfdr2903 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @seadaasmare592
    @seadaasmare592 6 หลายเดือนก่อน

    በመለበበየለዘሐዘሀ❤😮😊😢😂

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam 4 หลายเดือนก่อน

      ምን ድነው የፃፍሽው😅😅😅

  • @gebyaneshitesfa2135
    @gebyaneshitesfa2135 6 ปีที่แล้ว

    Betam yamrale 💕

  • @alemneshdadi4545
    @alemneshdadi4545 6 ปีที่แล้ว +1

    wow nice betam yestemiral debil azazagnim new bert 💚💛❤Lezelalem tinur👏

  • @mohammedzuber960
    @mohammedzuber960 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @joseytamirte103
    @joseytamirte103 6 ปีที่แล้ว

    ለመለው እትዮጵያን እንኮኒ አደረሰቹ

  • @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
    @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ 6 ปีที่แล้ว

    የቆዬ ቢሆንም በጣም አሪይፍ ነው

  • @helanayoutube6287
    @helanayoutube6287 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ዴስ ይላል

  • @cell8945
    @cell8945 4 ปีที่แล้ว

    ሀያት

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 6 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ወንዶች መች ይሁን እውነት የምታወሩት

  • @eizmobile616
    @eizmobile616 6 ปีที่แล้ว

    መጨርሻው.ያምራል

  • @dubaimerkatollc3506
    @dubaimerkatollc3506 6 ปีที่แล้ว

    Minew ye Shiton Abrhan timinina achir Aderegachihut

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 5 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ያሸንፍል ከገንዘብ ልትደበድቡት የመጣችሁ አኮራችሁኝ

  • @Martha_Takela
    @Martha_Takela 6 ปีที่แล้ว +1

    45% አሪፍ ነው

  • @ቤቲነኝስደተኛዋ-ቸ3ዸ
    @ቤቲነኝስደተኛዋ-ቸ3ዸ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @hanaawubesht5923
    @hanaawubesht5923 6 ปีที่แล้ว

    Neberikun 😂betam asitemare xiruu film new enamesegnalen ❤❤😍😍

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 ปีที่แล้ว +6

    የቆየ.ነው.አሂቼዋለው.ያላያችው.እዮት.አሪፍ.ነው

    • @hewanzerihun9241
      @hewanzerihun9241 6 ปีที่แล้ว

      🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕

    • @qqqld2533
      @qqqld2533 6 ปีที่แล้ว

      Hewoit Hewoit

    • @reemsinjer7809
      @reemsinjer7809 6 ปีที่แล้ว

      The ß1

    • @reemsinjer7809
      @reemsinjer7809 6 ปีที่แล้ว

      @@hewanzerihun9241
      áss

  • @hjte5683
    @hjte5683 3 ปีที่แล้ว

    እፉፉፉፉፉ😭😭😭💔

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 6 ปีที่แล้ว

    Tezera is number 1.

  • @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
    @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሣዝናል ምርጥ ፊልምነዉ👌👌👌👌👌💖💗

  • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
    @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 6 ปีที่แล้ว +9

    ጋይስ እንዴት ነው እንሹፈው አዲስ ነው ?

  • @iliftuhigher
    @iliftuhigher 6 ปีที่แล้ว

    Megmeria laye when I saw the title I was really? Now at the end well said God the Creator is love and ethiopia sew wadasue yetemeka naw yanene love full understand marage yemetchelwe😊

  • @ኪያነኝ-ኘ7ኀ
    @ኪያነኝ-ኘ7ኀ 6 ปีที่แล้ว +10

    ተዘራ ደሀ ሆኖ የሚስራበት ፊልም ማየት አማረኝ

  • @kuwaitphone6786
    @kuwaitphone6786 5 ปีที่แล้ว

    Yezhi ligi fekri kenfi adegegi

  • @ስደተኛዋነኝ-ነ9ኸ
    @ስደተኛዋነኝ-ነ9ኸ 6 ปีที่แล้ว

    Arefe filam new

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ1ሰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ1ሰ 6 ปีที่แล้ว

    አዲስ ነው እንዴ? ልሹፈዋ

    • @betihaile5778
      @betihaile5778 6 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ያሽንፍል aroge naw gen kalayeshw eyew mert film naw

    • @brktitumeizgi6479
      @brktitumeizgi6479 6 ปีที่แล้ว

      R

  • @mekilove6047
    @mekilove6047 5 ปีที่แล้ว

    አዲስነውእንድእንሹፈውእና

  • @munamezgebu153
    @munamezgebu153 6 ปีที่แล้ว

    Uffffff des yilal gin inate inate silu bxm aslekesugn Ine inate inate bilew siyalksu alchilim

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 6 ปีที่แล้ว +1

    Hule sew megedel masegedel ye Ethiopia film

  • @ommm5413
    @ommm5413 6 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 6 ปีที่แล้ว

    Wow yamral

  • @tsehaye1974
    @tsehaye1974 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የሀበሻ ፊልም ይልቅስ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ለኢንጂነር ስመኘው በቀለ
    🎋✔🎋🎋🎋
    *የግጥሙ ዕርስ GO*😁
    She said "let me Go'"
    I say "you can Go"
    በፉክክር ንፋስ ፍቅራችን ጠውልጎ
    መንገድ ላይ እየጠጣን የቀዘቀዘ እርጎ
    እሷም ወደዛ Went እኔም ወደዚ Go!
    አምላክ ገላገለኝ እንደዚህ አድርጎ 😜
    😂😂😂😂😂😂😂😂
    አንዷ ልብስ ሰፊ ቤት ሄዳ ምን አይነት ቀሚስ ይሁንልሽ ይሏታል
    "አጭርና ግልፅ" አለች አሉ
    😂😂😂😂😂😂

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 ปีที่แล้ว

      crazy black day for Ethiopia 11/19/2010 ለስመኘው እውነትነው

  • @መቅዲወለየዋየመርሳልጂ
    @መቅዲወለየዋየመርሳልጂ 6 ปีที่แล้ว

    😟😟😟😟😢😢😢😢ሢያሳዝን ዉይይይ

  • @masifiker8730
    @masifiker8730 6 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuffff betam yazazenale

  • @lebibaseid9765
    @lebibaseid9765 6 ปีที่แล้ว +3

    yamral👌 ethiopia le zelalem tnur

  • @bznakhma4914
    @bznakhma4914 6 ปีที่แล้ว

    የምረል

  • @enaneymisganaw3181
    @enaneymisganaw3181 6 ปีที่แล้ว

    አዲስ ፊልም እንሹፈው

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል
    @ህይወትአረምየበዛባትተክል 6 ปีที่แล้ว

    konjo nw mnm ayelm

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 6 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ይመስላል ልሽፈው እና ይኮመታላአ

  • @eizmobile616
    @eizmobile616 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው.ደስይላል

  • @ነቢያትyouTube
    @ነቢያትyouTube 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Jameboya ayzok ufffffffffffffffffffffff mamaya ulme odsalwe

  • @hayatalkhalabiya3553
    @hayatalkhalabiya3553 6 ปีที่แล้ว +3

    የቆየፊልም ነው እኔ ደሞ አድስ መስሎኝ ሰፍማለቴ 😏😏😏😏

  • @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ
    @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ቡጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍ

  • @አላህይቅርበለኝባሪያህነኝ
    @አላህይቅርበለኝባሪያህነኝ 6 ปีที่แล้ว

    እንደት ነው ንገሩኝ

    • @yaryoura4205
      @yaryoura4205 6 ปีที่แล้ว

      የሳያት ደምሴ አድናቄ ነኝ mh

    • @hahahayou4635
      @hahahayou4635 6 ปีที่แล้ว

      Aref new

  • @سيدهاا
    @سيدهاا 6 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ያስተምራል

  • @selamyirga7271
    @selamyirga7271 6 ปีที่แล้ว

    Wuy tezera abatinet new miamiribet

  • @aldaam3993
    @aldaam3993 6 ปีที่แล้ว

    Enat hulem tenur

  • @gj1093
    @gj1093 6 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል በጣም

  • @luss5580
    @luss5580 6 ปีที่แล้ว

    ውይይህሰውየብዙቦታደሞንታፈላዋለህ

  • @ነቢያትyouTube
    @ነቢያትyouTube 6 ปีที่แล้ว

    Jambo Ara anta lderam Ena alcalkumi ya Allah😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 ปีที่แล้ว

    Yaltezemerelet movie wowwww

  • @حميدطالب-م2س
    @حميدطالب-م2س 6 ปีที่แล้ว

    wow adiss new meselegni

  • @seadaaman8994
    @seadaaman8994 6 ปีที่แล้ว

    bitame arfe nwe

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 6 ปีที่แล้ว +23

    አንድኝነኝ ግጩኝ

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 ปีที่แล้ว

      Mohd. Aalam ይመችሽ ገጨውሽ

    • @gggghggg2848
      @gggghggg2848 6 ปีที่แล้ว

      Mohd. Aalam በግድጊዳ መግጨት ነበር

    • @hirut8194
      @hirut8194 6 ปีที่แล้ว

      ዋው በጣም ሀሪፍ

  • @hawawawa8359
    @hawawawa8359 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭ጃቦሠራሀዉ

  • @zdoman3718
    @zdoman3718 6 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia winte kurat new

  • @hadiaw8759
    @hadiaw8759 6 ปีที่แล้ว

    Adism hone yekoye alayehutm konjo endehone asbalehu

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
    @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ 6 ปีที่แล้ว

    ቅበሩኝ አለች ካንገት በላይ ወጣ ገባ ስትል ልጇን እንድታይ እህህህህህህህ እናት

  • @ነቢያትyouTube
    @ነቢያትyouTube 6 ปีที่แล้ว +2

    Anta mozaza karmlawen setag😂😂😂😂😂😂😂😂🍙🍭🍭🍭🍭🍭

  • @zufaanjifaronamakaku5157
    @zufaanjifaronamakaku5157 6 ปีที่แล้ว

    yedahu a
    njaten balanyi 😔

  • @tigyamryameljet8783
    @tigyamryameljet8783 6 ปีที่แล้ว

    መፃፍ የሚፋልገው ተመቸኝ ሲምር😜