How can he ask her to marry him when they are so young? He doesn't have a job. Does anyone want his daughter to marry a man like him? This is not how we should teach our children. I am happy for them to be a boy and girlfriend but they can't talk about marriage now. We should be careful about what we teach in our children.
ውይ እንዴት ደስ ይላል ለካ ዝምታም ከቃል በላይ ነው ከባዶ ንግግር በልብ ውስጥ ያለ ዝምታ ድምፅ አለው ልኡል እግዚአብሔር እውነተኛ ፍቅርን ይስጠን አሜን እባካችሁ ወንዶች ለፍቅር ትልቅ ቦታ ስጡ መጨረሻው ውድቀት ነው
ቴዲ ብዙ ያልተወራልህ ምርጥ አክተር
ቃላት ያጥረኛል በጣማ ምርጥ ነው፡፡ እንዴት ያለህ ደራሲ ነህ! ተባረክ!!!!!!!!!!!!!
ልየው ውዴ
እግዳሰው ሐብቴ ፊሊም በናተ ቀረ ማርያምን ያየሁትን ነው ደግሜ እማየው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በሂወት ስትኖር ንፁህ ልብ
ይኑርህ ሁሌም አሸናፊ ነህ
ቴዳ አደኛ ነህ
እህህህህህ በጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል መንዶችዬ ቺኮቻቹን ጠበቅ ጠበቅበቅ ያለበለዘ ባዶ ሜዳ ላይ እንዳቀሩ ሰምታችዋል
ውይይ ፍቅር በቃ ፊልም ና ድራማ ላይ እንቁልልጭ እያልከን ትኖራለህ አይደል
ክክክክክ እውነትሽን ነው ማሬ
ሣራ የ ሙሴ ክክክ እናአይገርም
ባክሽ መጀመርያ እንዲ ከማለትሽ በፊ ለመፈቀርና ለማፍቀር ዝግጁ ሁኚ ፍቅር አለ ሞልቶዋል ፍቅር መጀመርያ እራስሽን መርምሪ
ክክክክክክ
ክክክክክክክክክክክክክ ኧረ ጀማምሮኛል አታስፈራራኝ
የመጀመሪያው አሰመሳዬ ወንድ በውነቱ አለም ያሉ ወዶች እንደዚህ ናቸው ደስ የሚለው በግዜ ተፋታሽ
የእውነት ደስ ይላል እባካችሁ ወንዶችየ ሴት ልጂ እንቁ ነች ላወቀበት ማለቴ ነው እናቴ እኛ ከወደድን እራሳችነን አሳልፈን እንሰጣለን ለማንኛውም ንቁ ወንጆችየ ያው እኛ ካለናንተ እናንተም ካለ እኛ ስለማይሆን ነው ከሰው ውጭ መቸም ሌላ ፍጡር የለም ኤኒ ወይስ እናመሰግናለን፡፡
ዋዉዉዉዉዉዉ ምችት ይበላላችሁ ሶደሬዎች አፈጻጸሙ ሲመች
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀጢባራም ጉርኛ ወድ እድህ ማድርግ ደሥ ይላል ይመቻችሁ።❤️💛💚
የቴዲን ፊልሞች ስወዳቸው ሰቷና አባቷም በደንብ ሰርተውታል ዋው 👌👌👌🥰🥰🥰🥰
ወይ ጉድ በፊልም ዉስጥ ፊልም መስራት ተመችቶኛል wow
የእውነት ሚያፈቅር ልብ ስላለኝ ደስ አለኝ!አፍ ላይ ካለ ፍቅር ልብ ላይ ያለ ፍቅር ይበልጣል።
ሰምተካል የኔው ፎቃ
ወላሂ፡ልክአ፡ደን፡እነምየማያ
Ewubetgna feker kfilm wuchem Alle
Ene alhamdulilah edelgna ngn yemigerem melakam bal algn btam ewodewalhu afekerewalhu edlgna ngn yalkutem selmafekerewu new alhamdulilah
እኔ በጣም ወድጀዋለሁ በተለይ መጨረሻው ተመችቶኛል እደሮቤልን ያሉ ወንዶች ያንሳችሁ እሺ እናተ ሌቦች
አዳም ብቻው እንዳይሆን አይደለም እንዴ ህዋንንን የፈለገ...... አዳምን ለህዋን የቀኝ ጎኑ ክፋል ነው ያረጋት እንጂ በፈለገው መጫወቻው አላረጋትም ምርጥ መልእክ ናት ከነምርጥ ድራማ ተመቸኝ።።።።
PPo
Opo
L
OOoOooOoooooppoppopppopppooopppoo
እስይ የኔ ቅመም ስራሽለት ጎሽ የኔ ቆንጆ ወንዶች ስትፍቀሩ አታውቅም
ዉይ ይሄንን ፊልም ኢቲዮ ከአስረየ በላይ አይቸዋለሁ ስወደዉ
ወይ መጨርሻው እንዳት ያምራል
hewam leadam gera gonu enji achawachu alneberechem likeeeeeeeee
ሀይ ሠላም ለናተ ይሁን ለኮሜንት አዲሥ ነኝ በናታቹህ ሞቅ ያለ አቀባበል አድርጉልኝ🌷🌷🌷🌷 ፊልሙ ዋው ያምራል አጨራረሱ ተመችቶኛል።
adanhl Ebabu ቀይ ምንጣፍ ይነጠፍልሽ
adanhl Ebabu ጨ
adanhl Ebabu እንኳን በስላም መጣሽ
Hon the
Wedi tkabo derfi semia des eluni thanks Ethiopia film people
እስኪ ልየው እኔ ኮማቾች የለለበት ፊልም እንኳን ማየት አልወድም ሰሞኑን ደግሞ ፍቅር ይዞኛል ከሱ ነው ከማነው እንዳትሉ በላይክ አበረታቱኝ እስኪ ጓድኞቸ
ምርጥ ነው እዩት ስለ አስመሳይ ወንዶች
ዋውውውው እናመስግናለን በጣም ይልመዳባችሁ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
ዋዉ መጨረሸዉ በጠም የሚረል እንደዚ ነዉ ለስመሰይ ወንዶች በጠገበቸዉ መግበት ነዉ እሰይ የመጀመራ ፍቅረኛዉ ታቀጠልልልል
yameral fikir afekarewen seyagegew yasedesetal best father best movie techelalacheu ....
ወንዶች ግን ምንድን ይሻላቹሀል ስትወደዱ ጠጋባቹ መከራ ስንራቃቹ ተጠጋላቹ እናንት ማለት ጥላ ናቹ ወይይይይይይይ
😂😂😂👌
🙆🙄🙄🙄 👊👊👊👈
ጥሩ ኮመንት አይቸ ኖዉ የተከታተልኩት አስተማሪ ፊልም ኖዉ
በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው 2 ግዜ ኣይቸዋለው እዩት ያላያችሁ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ያላያቸሁ እዩት
desss yemil flm new thanks ye hagere jagnoch bertuln😍😍😍😍 the all
አሱ ደጋ አደረጋሻ እንድ አንዴ ወንዶችና እውነትኛ ፍቅር አያውቅም እሺ በጣም አሳታምራ ነው ሮቤ ስለ ሄዋን ከመናገር በፈታ የአዳም ተገባር ማሳየት ነበሩበት ለማንኛው ፊልም አራፊ ነው
አስተማሪ ነው በጣም ደስ ይላል
ኣክተሯ ምርጥ ተዋናት ነች።ለወደፊትም ታዋቂ እንደምትሆን ኣልጠራጠርም።ግንስሟ ማነው?የምታውቋት ንገሩኝ!
ፀደንያ ኤፍሬም
ኮሜንቶች የት ገባቹ እንዴት ነው ይመቻል ልሹፈው
ግንግን ባለምላይ እድህ የሚሆን አባት የለህም ማስመሰል ሳይሆን የወነት
አረ አለ ምርጥ አባትአለ
ሀሪፍ ነው ግን ሳልነግርህ የማላልፈው አንተ ማን ነህሳ ስምህ ሮቤል:- ሁሉም ባዶነትህን ሲያውቁ ጥለውህ ይሄዳሉ ሰምተሀል
ዋውውው ማፍቀር መፈቀር ደሥይላል ግን የምር ወይንም እወነተኛ ካል ሆነ ብዙ ችግር ይፈጥራል ለማነኛውም አሏህ የተጎዳውን አይቶ ይክሳል ለሁም ነገር ሶብርን ይስጠን።
Teddy siwode eko❤❤♥️💋
Gurum hulem xuru abat hono yiseral abatoch inde diramaw lay bihonu Arif neber
ውይይይይ ወንዶች ለድራማም ቢሆን ከዝች ጋር እሯ ምነው
Tesfa Sewunete kkkkk
Helen የተስፋ እህት wowo
ዋው ዋው ዘንድሮ በስላም ነው ፊልም ንፍ ነው እናመሰግናለን ምርጦች👌👌👌👍👍
ያው ስልማን እዋ ውጡ እያለ ስለሆነ ለስንብት ነው ይህ ሁሉ የፊልም ጋጋታ ያለኛ ማንም ስለማያያቸው ነው ክክክክክክክክክክክክክክ
seada Gebey እኮ ማር 😂😂😂😂
Titi sweet ሀይ
Titi sweet ጥሩ
ኣመጨረሻ ግዜ ደስ በሃሎ ፊያሜታ!!
Betam Yemigarm film naw betaly demo lesetoch betam arif timert naw
aerf Now era felem eadet Now keter Mer betem ser eaygeltgn Now eaNent mena aelbehehu wey earmeden 🙋
እሄ.ፊልም.የኔ.ታሪክ.ነዉ
የኔም እህቴ
የኔም ነዉ እፍፍፍ
😭😭😭😭
ዋው በጣም ነው የሚያምር ይሄን ፊልም ሳይ ተስፋ አረኩ ምነው እንደዚህ አይነት ቆሻሻ ወንዶች ቢያነሳቸው እኔም በጣም ነው በውሸታም ወንድ ልቤ የቆሰለ በጣም የማምነው የማፈቅረው ነበር ግን እሱ በውሸት ፍቅር ነሯል ልቤን የሞልቶት አሁን ግን ይሄን ፊልሙን ሳይ የኔም ቀን አለኝ ብየ ተስፋ አረኩ
የኔውድ እኔም እዳችውነኝ ለሱብየ በህልሜም በውኔም የማልመኘው ስደት አጥቶኝ አሰቃይቶ በፍቅር ልቤን ሰብሮ ጥሎኝ ሄደ አሁግን ይሄፊልምሳይ ትስፋ እዳለኝ አወኩ ግን እደትነው የምረሳው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ይፍረድ ብቻ
@@سبحناللهالحمدالله-ح8م አይዞሽ ማማየ ግን የኛም ቀን አለን ኢንሻ አላህ እኔ በመለየቴ ሳይሆን አረሳው በማለቴ ነው
@@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ ኢሻአላህ የኔውድ እነሱም ያገኑታል ወላሂ እኔም በመለየቴ ሳይሆን ባለመርሳቴነው
እኔምለው ሲታጣ እዳ ሲገኚዳ ውይ ውይ እናሰወቺ ለማንኛውም ኮሜቶቺ ተመስገን በሉ ምድረ በጥራቃ 😃😃😃😃
እስኬ ንቀሀት ከህድከውሴት ስትለምናት ተገኝህ እሮቢ ይህ ይገባሀል ፍቅርን የማያቅ ወንድ ይህ ይገባዋል እስይይይይይ
ዋው ዋው አባትና ልጅ ፍቅራቸው በጣም ያስቀናል
አዳሜ ጥግረራ ላይ ናት መሰለኝ ኮመንት ጭር ብሏል በሉ በኋላ ገባ ገባ ስትሉ like እንዳትረሱኝ
wow
Wow baxem dasi yeleli
😂😂😂😂አለን
❤❤❤wow bitame astmare movies
በእውነት በጣም ምርጥ ፊልም ነው
ዋው ምርጥ ፊልም ነው
edan kademo commeneti layi yrota man new😂😂😂
በጣም ቆንጆና አስተማሪ ነው ዋው በተለይ ለወንዶች
ቀመርያ ዳውድ እዉንት አሰተምረ ነዉ
ይፀዳል ሹፉት
እናመሰግነለን የሀገሬ ምርጦች
Yehe film eresu dedebi mehoni neberebeti besimiabi senite new yehenini sedib yemesadebuti filimun sasib tize yemeleghe yehe sidib new 🙁😑
ኸረ ዘንድሮ የሰላም ያርግላቹ ፊልም ለቀቃቹልን ሳይሆን ለቀቃቹብን ነው ሚባለዉ
ewenetm
ወይ ሮቢና እገልዬ ቁርጥ አንድ አይነት ሆ
ዋው እንደት ደስ ይላል ይች አለም የውሸት አይደለችም የእውነት እንጅ
ማነው የውነት ያደረጋት የውሸት ናት
ወኔ ደግ አረግሺው ጀግና ሴት ውነትሺን ውሻም፡ውሻ
እሰይ ደግአርግሺውየኔጀግነ
እጅግ በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
wooooow arif now eyn wedueci bmlketuet ytkmahual
መጨረሻ ደስስስስ ሲል
በጣም ሚገርም ፊልም ነው የኔ ቢጤ
አይ ወዶች ሴት መጫወቻ መስለ ቻችሁ ዛሬ አንዷን ነገ አንዷን እያልክ እምትቀያየር እቃ አደለችም እሽ ጥሩ አድርጋለች
ልክብለሻልእህቴ
Kkķkkk ye erobi gwadega gin temechetogal filimum konjo new 😘
waw betam des yemil tmhrt sechi film new des ylal
ምርጥፊልምምርጥአባት
መጨረሻው ዋው ወዶች ችካችሁን አሳምራችሁ ያዙ አለበለዛ ጥላህ ትሆዳለች የወድ አስመሳየወ መጨረሻው ይከነው ጂብ ከሆደ ውሻ ሆነ አሉ
ክክክክክወይኔ አንድ ነገረ አየሁ በሀሳቤ ነው መሰል
የቴድ ፍቅር ሳይዘኝ አልቀርም
Wow ነው
ጥሎብኝ አፍቃሪ ነኝ
Woooo So nice movies?
Good Job Tanks for ollll ?
አህሰን ደግ አከሰርሽው በሴት ልብ የሚጫወት ደደብ ወንድ አይመቸኝ ፉቅር ለሚሰጥሽ ሰተሽ መኖር ነው
Alayehutem Gena Layew New Gen Commint Zari Eko Meri Lehun Bey New Esetemeche Tekedemi
Mame YerayaLij h
ዎውውውው አሥደሠተችኝ የቴዲየ ሚሥት
ደስ ሲል ዋው
በጣም ምርጥ ፊልምነዉ
ዋው በጣም ቆንጆ❤❤
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነው ዋው
እፍፍፍ ፍቅርን ከልብ የጠበቃት ህይወትሁናትገኛለችይ
Yabade film naw beratu 🔥🔥🔥🔥👈
ለምድረ ቦዘኔ ትምህርት ነው
የፍቅር ፍልም ስወድ
በጣም አሪፉ ነው ይመቻችው
How can he ask her to marry him when they are so young? He doesn't have a job. Does anyone want his daughter to marry a man like him? This is not how we should teach our children. I am happy for them to be a boy and girlfriend but they can't talk about marriage now. We should be careful about what we teach in our children.
Mirt film endet alayehutim eske zare
waw waw 😍 betam desylali tarkuu bertuu 👍👍👍👌
Ohhhhhh ymechal arif new
ዋዉ በጣም ደሥ ይላል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቴዲ ሥታኮርፍ አታምርም
wawaw zares 1 negni *አዳሜ እርር በይ!!
ኮሜንቶች ገባገባ በሉ
ኮሜንቶች ገባገባ በሉ
waww yamral eri besati lay gf yemsra weden edzki filme bechawen yaskrew amen kk
ዋው ዋው የልጅትዋ አባት ተመቸኝ
ምን ማለት ነው ስለ ኣስመራ ማውራት
ዋው ነው
ሴቶቹ ሁሉም እስማርት ናችሁ