ፈተሽ አግቢኝ Fetesh Agbign Ethiopian film 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @RehimaRehima-r6r
    @RehimaRehima-r6r 4 หลายเดือนก่อน +7

    ማነው እንደኔ 2017እያየ ያለው

  • @Aነኝየስልጤው
    @Aነኝየስልጤው 4 ปีที่แล้ว +12

    እንግዳ ሰው🌹 ቴዲ🌹 አድነቅህ ነኝ አንታ የለሀባት ፊልም ሁሉም ይመችኛል🌹🌹

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 3 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ፊደል አጣርተሽ እወቂ ከዛ ወደ አድናቆት ትገቢያለሽ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 ปีที่แล้ว +138

    የኣሁኑ ሰበር ዜና ከመስማት የድሮ ፊልም ደግሞ ደጋግሞ ማየት የሻላል።

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 6 ปีที่แล้ว +12

    ሄሉየ ስወድሽ ችለሽበታል ደግሜ ደጋግሜ ነው የማየው በተለይ የሞባይሉን ጥሪ ክክክክክ ክክክክክክክ በሳቅ ፍርፍር ብሎ ፍርፍር መብላት ነው።

  • @tonycell8946
    @tonycell8946 6 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ያምራል ትምህት አዘልነው እናመሠግናለን

  • @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
    @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም 4 ปีที่แล้ว +83

    ይሂን ፊልም አሁንም በፍቅር የሚያይ አለ ወይ እስኪ ልያቺሁ ?

  • @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
    @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 6 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሶደሬ

  • @asatrr7737
    @asatrr7737 5 ปีที่แล้ว +30

    ቴድየ ያለበትን ፊልም በጣም ያስደስተኛል

  • @zedbelaye7229
    @zedbelaye7229 6 ปีที่แล้ว +13

    ውይ ደስ ሲል በጣም ደብሮኝ ነበር :: ውዶች እስኪ ገባገባ በሉና እንየው

  • @ሀናማሪያም-መ2ለ
    @ሀናማሪያም-መ2ለ 6 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ምርጥ ነዉ ሄለን እወድሻለሁ

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 ปีที่แล้ว +12

    ያምራን ያሥቃን እና ቴዲ እና ሄለን ቁጭ የምትሉበት መናፈሻው በጣም ያምራን መሥጦኛን

  • @lizztamir1405
    @lizztamir1405 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ደስ ይላል

  • @ፌቨንየድንግልማርያም-ኈ3ሸ
    @ፌቨንየድንግልማርያም-ኈ3ሸ 5 ปีที่แล้ว +17

    የባህር ዳር ምኑ ጎመኑ ኧረ በሳቅ ሄሉየ 😁😁😁😁😁

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀሪፍ ድራማ ነው ያስቃል ያስተምራል

  • @zahramohammed4737
    @zahramohammed4737 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ያምራል በተለይ የባህር ጎመኑ

  • @Voice-h5d
    @Voice-h5d 5 วันที่ผ่านมา

    ቴዲን የሚወድ እህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 5 ปีที่แล้ว +2

    የቆየነው ግን ቢደገምም ያምራል ዋው ብያለሁ

  • @lishanalemu6153
    @lishanalemu6153 4 ปีที่แล้ว +3

    ደገምኩት 👏👏👏

  • @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
    @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ስንቴ አየሁ ፊልምስ የድሮ ሄለንየ ቴዲየ በጣም ነው እምወዳችሁ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 6 ปีที่แล้ว +5

    ሄሉዬ ሹሩባው ሲያምርብሽ😘
    በርቱ👌

  • @genetgenet2592
    @genetgenet2592 6 ปีที่แล้ว +4

    ሄሉ የኔማር ስወድሽ ሀሪፍ ፊልም ነዉ ያዝናናል ክክክክክ

  • @alambenny413
    @alambenny413 6 ปีที่แล้ว +3

    ሄሉዬ ስወድሸ እኮ 👍👍😂😂😂😂😂💕💕💕

  • @hawayimer2397
    @hawayimer2397 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውው ሄል አምሮብሻል

  • @GgGg-un6dh
    @GgGg-un6dh 4 ปีที่แล้ว +2

    ቴድየ ሁሉሁሉ ያስደስተኛልም ፊልምህ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ ፊልም ሄለን እና ቴዲ የኔ ልዩ

  • @masemlkela8461
    @masemlkela8461 5 ปีที่แล้ว +4

    ፊልም እንደዚ መጨርሻው ሲያምርነው ደስ ይሚለው እናመሰግናለን

  • @eskedargzaw9691
    @eskedargzaw9691 4 ปีที่แล้ว +6

    ቴድየን:ማየት:እደሚያስደስተኝ፣

  • @basirbasir143
    @basirbasir143 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው❤❤❤❤❤ እስኪ ወዳጆቹ

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 4 ปีที่แล้ว +2

    The positive outlook perspective always made our places free from enemy. Actors and actresses thanks!!

  • @hdhdhdhdh3858
    @hdhdhdhdh3858 3 ปีที่แล้ว

    መጨረሻው ያምራልልል

  • @lamrotawoke2279
    @lamrotawoke2279 6 ปีที่แล้ว +2

    Heluyee yane konjo filim ena dirama banchi eba be hana yohanis yikir yemir so wow new 😘😘😘😘

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ማስመሰል እስመስሎ ኑሮ ይህ ነው

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 6 ปีที่แล้ว +8

    ትንሽ ወራት ሆነው ከተለቀቀ ግን ደግመው ቢዬዮትም በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @tigisttadesse6179
    @tigisttadesse6179 6 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ ሄሉ ቴዲ ዋው ምርጥ ነው

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene azigochi siwadchu 3chum ❤❤❤

  • @hayatahmad8879
    @hayatahmad8879 5 ปีที่แล้ว +2

    Helen yene adegna teda edet edemtewunewu eco ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @maryamtube584
    @maryamtube584 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ያላያቹ እዩት

  • @misrakanbese6528
    @misrakanbese6528 6 ปีที่แล้ว +9

    ቴዶ(እንግዳሰው ሀብቴ) ዋዉ ፍቅር ስትሰራ ህይወት ትዘራበታለህ እውነት አድናቂህ ነኝ

  • @meazitakele293
    @meazitakele293 4 ปีที่แล้ว

    Wow arif film new

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ወየው

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክ ጎመን የባህር ዳር ረይ ሄለን በሳቅ አቆሰልሽኝ

  • @ተመስገንአምላኬ-ዀ4ዀ
    @ተመስገንአምላኬ-ዀ4ዀ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ። በጣም ቆንጆ። ነው

  • @romellabugnutin8350
    @romellabugnutin8350 4 ปีที่แล้ว +1

    ቴዶ ሁሌም ምችቶ

  • @AshaAsha-dg7rj
    @AshaAsha-dg7rj 5 ปีที่แล้ว +3

    ሄሉዬ ሰታሚሪ

  • @عبيدالخليفي-س8غ
    @عبيدالخليفي-س8غ 7 หลายเดือนก่อน

    kkkkkk ይመችሽ ችለሻል

  • @sarauaq1844
    @sarauaq1844 5 ปีที่แล้ว

    እረ በሣቅ ሞትኩኝ ዋውው በጣምያምራል ሣምረየ

  • @ሸጋራያ
    @ሸጋራያ 7 หลายเดือนก่อน

    ሄሉየስወድሺቴድየውድድኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinteabdullah7625
    @zinteabdullah7625 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያስቃል ሄለንዬ የኔ ቅመም

  • @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ
    @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ 5 ปีที่แล้ว +12

    ማዳሚ አናዳ ልገለኝነው እህቶቸ ዱአድርጉልኝ አለህ ሶብሩን ይስጠኝ

  • @mm-qk4mn
    @mm-qk4mn 4 ปีที่แล้ว

    ሂሉየ ዉስጤነሺእኮ

  • @ummurad7889
    @ummurad7889 4 ปีที่แล้ว +2

    የባህርዳር ነው ሀሀሀሀሀሀሀ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @charmanesilvestre6963
    @charmanesilvestre6963 6 ปีที่แล้ว

    Wow arife film masalgne a

  • @ابوالشيخعبدالرزاقعبدالفتاح

    Betam des yemil new

  • @manwo5061
    @manwo5061 6 ปีที่แล้ว

    ዋውምርጥፊልምነውሄሉየሥወድሽ

  • @awokeawoke1870
    @awokeawoke1870 6 ปีที่แล้ว +14

    ሄሌንዬን ምርቃና የሰራቃ ሰዉ አሜሪካ ነዉ ክክክክክክክክክ

  • @MehamedSiraj-ud3ib
    @MehamedSiraj-ud3ib 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
    @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +13

    ጀምሬዋለሁ እጃዛ ስወጣ እጨርሰዉ አለሁ ማለቴ ኢትዮ ስገባ ወይ ለካ ዳታነዉ እክክክክክ ይችን ዋይፋይ ከእናቴቤት ባገኛት ከካጎዛ ምጣፌ እግሬን ዘርግቸ……

  • @daughterofthemosthighking916
    @daughterofthemosthighking916 4 ปีที่แล้ว

    We need a part two, this film was really good.

    • @sulthansulthan9588
      @sulthansulthan9588 4 ปีที่แล้ว

      ሄልዬያኔቆንጆስወድሽ ቴዲዬምአድነቅክነኝ አቦይመቸቹ።

  • @abeebaabeba1700
    @abeebaabeba1700 6 ปีที่แล้ว +1

    ያምራልልልል

  • @selame.kassas.k7659
    @selame.kassas.k7659 6 ปีที่แล้ว +2

    Wawwwwww enkane dehuna metachihu

    • @lknekuus2804
      @lknekuus2804 4 ปีที่แล้ว

      የኛውንፈታነው'ያገባችው'እኔአልገባኝም'በሥተመጨረሻ'ቴዲንአገባች

  • @taebabintbabataibh3519
    @taebabintbabataibh3519 4 ปีที่แล้ว

    Helu i love you so much

  • @zizutupe7522
    @zizutupe7522 6 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲሻ የጃከት ምርጫዎቺክ በጣም ያምራሉ በተረፈ ፊልሙም ምንም አይልም በሄሉ ካራክተር በታም ነው የተዝናናሁት

  • @betelhomteshome2929
    @betelhomteshome2929 4 ปีที่แล้ว +1

    That is so funny movie

  • @weniethiopia3216
    @weniethiopia3216 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምረጥ ነው እናመሰግናለን በርቱ

  • @ማኪነኝየአብይአፍቃሪ
    @ማኪነኝየአብይአፍቃሪ 6 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኸረ ሆዴን በጥሽው የበዴ ልጅ ኡኡኡኡ አሀሀሀሀሀሀ

  • @harbcell7918
    @harbcell7918 6 ปีที่แล้ว +6

    የውነት ደስ ይላል ግን አፍቅሮ መከዳት ግን በጣም ከባድ ነው

  • @MehamedSiraj-ud3ib
    @MehamedSiraj-ud3ib 7 หลายเดือนก่อน

    ርግህ

  • @zenebeaboset2776
    @zenebeaboset2776 6 ปีที่แล้ว +3

    Helukaaaaaaaaaaaaaa i like ur character keep it up

    • @sydyzgsy3363
      @sydyzgsy3363 4 ปีที่แล้ว

      Heluk jalalaan Lubbu ani ani

  • @kiyakiya1593
    @kiyakiya1593 6 ปีที่แล้ว +1

    Waawww betaaaaaammm timihirt yemisetina konjoo newu!

  • @zenab8853
    @zenab8853 6 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚምር ነው

    • @haiatsaid930
      @haiatsaid930 5 ปีที่แล้ว

      ሄለንየ ውድድድድድድድድ

  • @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
    @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም 4 ปีที่แล้ว +4

    በሳቅ የሞትኩባት የገጠሯ ግፀባህሬ በጣም አስቃኛለች ክክክክክክክክዋዉ ነዉ ሁኑ መተወን እንዲህ ነዉ

  • @tube-fl8zu
    @tube-fl8zu 6 ปีที่แล้ว +10

    ሄሉ ያለበት ማ መቼም አይሰለችም ቢደጋገም እንካን እዩት ኮሜንቶች ምርጥ ነው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +5

    31 ደቂቃ በሳቅ ገደለኝ ከምር ፊልሙን ካየሁት አመት አልፎኛል ደግሜ አየሁት

  • @abdullaghafi7025
    @abdullaghafi7025 6 ปีที่แล้ว

    Wawuuuu helene bexami arifi noo wunuchi saratachali

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው 6 ปีที่แล้ว +11

    አይ ሄለን ጎመኑ
    እራስን እዴመሆን የሚያስደስት ነገር የለም

  • @wgcbgcwryfgv8921
    @wgcbgcwryfgv8921 5 ปีที่แล้ว +11

    ይቅር በለን ሰው አጎቱ ሲሞት አመትባል ደረሰ የተባለ ይመስል ደስ ይለዋል አረ አሳቃቹኝ ክክክ

  • @abdubegalgaloliben
    @abdubegalgaloliben 7 หลายเดือนก่อน

    የጥንት ፊልም

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 4 ปีที่แล้ว

    አይሔልየ ስወድሽኮ

  • @tsenatiderese3965
    @tsenatiderese3965 5 ปีที่แล้ว +1

    uufff heliye hullem yanchin filim badamet destaye neber

  • @pikapikaa9700
    @pikapikaa9700 6 ปีที่แล้ว

    Wow betam arif

  • @habebasaeed4351
    @habebasaeed4351 5 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ያጎቱ ሞት እዴት አስደሰተው አቤት ይህ ንብረት

  • @seniya6478
    @seniya6478 4 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂የባህርዳር ጓመን እረ ደስ ስትሉ

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x 6 ปีที่แล้ว +2

    ሄሉየ እንዴት ታምሪያለሽ እዚህ ጋ ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ ሄሉ

    • @haiatsaid930
      @haiatsaid930 5 ปีที่แล้ว

      ሄለንየ ስወድሽ እኮ

  • @engidateferamojo2143
    @engidateferamojo2143 5 ปีที่แล้ว

    betam timihirt yemisetina konjoo newu. ymral

  • @d.f9929
    @d.f9929 4 ปีที่แล้ว

    Hey

  • @myfirstloveismybeautifulma8744
    @myfirstloveismybeautifulma8744 6 ปีที่แล้ว +3

    ቴድሽ ስወድህ bro

  • @alialmeqbali9252
    @alialmeqbali9252 6 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃😃heliyeeeee achi eko nebsi nesh sewedish😘😘😘

  • @አልሃምዱሊላህ4
    @አልሃምዱሊላህ4 16 วันที่ผ่านมา

    ቢልልኝ የሚለውን ቢላደን አልሽው በእንግሊዘኛ እንዴት ትቀይሪያለሽ ባክሽ የእንግሊዘኛ ቃል ያልሆነውን አንቺ ነሽ ያረግሺው, ጃንጆ የሆነሽ

  • @heiryakedir4123
    @heiryakedir4123 6 ปีที่แล้ว

    ቴዲየ የኔ ቆንጆ ፍቅር አሳዝከኝ መሠል ቀጥ ብየ ያንተን ሥራወች ብቻ ነዉ ማይ አረ መላ በሉኝ

  • @aa6750
    @aa6750 4 ปีที่แล้ว

    ደጋግሜ አየሁት ደስ ይለኝል

  • @meklitgosheme9771
    @meklitgosheme9771 6 ปีที่แล้ว

    So kind!!

  • @ሉባባ-ቨ3ጰ
    @ሉባባ-ቨ3ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ሄሉየ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 6 ปีที่แล้ว +2

    Thanks!

  • @ድንግልአማላጂ-አ4ዘ
    @ድንግልአማላጂ-አ4ዘ 6 ปีที่แล้ว +6

    ሄሉ ስወድሽ

    • @dnjdyshd42
      @dnjdyshd42 6 ปีที่แล้ว

      ድንግል አማላጂ

  • @Zemenayaddisu
    @Zemenayaddisu 2 ปีที่แล้ว +1

    2014🙋🏿‍♀️

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @MehamedSiraj-ud3ib
    @MehamedSiraj-ud3ib 7 หลายเดือนก่อน

    ርግህልክች

  • @ጓልራያራዩማራያበለኝ
    @ጓልራያራዩማራያበለኝ 4 ปีที่แล้ว +5

    💋💋💋💋ሄሉ ምን አባትየ ላርግሽ ዉድድድድ በ ፍቅር💘💘💘💋💋💋💋💋💘💘♥❤💔💕💖

  • @merrynajat5425
    @merrynajat5425 6 ปีที่แล้ว +5

    የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ ገባ ገባ በሉ