ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Waaqayyo barakee hundumaatti sihaa"eebbisu, Hambaa Manasaas sihaataasifatu..!! BARA QUUFII JIRAADHU..!!!
መሰፍንየ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ! እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ግን እንደ አንተ መዝሙር መንፈሴን የሚያረሰርስ መዝሙር ፈልጌ አላገኜሁም ❤🥹 የመዝሙር ቃልን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው። አምላካችን ስሙ ይክበር ይመስገን!❤ 🙏
አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ውድ እህት ተባረኪልኝ የእግዚአብሔር ቃልና መንፈሱ ህልውናው ባለበት እርካታና ደስታ መረስረስ ነው ጌታ ይባርክ
ሰላም ላአንች ይሁን እህቴ ሁላችንም ኦርቶዶክስ ነበርን ግን መጸሐፍ ቁዱስ ላይ ኦርቶዶክስ የሚል የለም ጌታ እየሱስ ወይም መጸሐፍ ቁዱስ ላይ የሚለዉ በእኔ የመነ እና የተጠመቀ ይድናል ይላል እና መጸሐፍ ቁዱስን አንቢቢዉ እና ሮዚ ከዛ ሁሉንም ትተሽ እኔ የእየሱስ ነኝ ትያለሽ ተባረኪ ።
@@martamekonen7455 አሜን ዉዴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አንችም !
መንፈስን የምያረሰርስ ኢያሱስ ነው ፡መንፈስ ቅዱስ ነው ።መንፈስ ቅዱስ ከጠጣሽ የኔ እናት ያረሰሪስሻል።
አሜን
I am Orthodox loved your song❤️🙏Thank you for blessing us with your beautiful song. We need it more than ever right now. God bless you 🙏
😅Hh😮😮😂😂l😂❤❤l❤❤lll🎉😂😂🎉😢😢😮😮😮😮😮😅😅😅😊😮😢🎉😂😂❤p❤❤❤❤❤❤❤❤
Come to Jesus
66 t 6
@@tgtk5151 s
ውሸታም መናፍቅ 😂😂😂😂
Waqayyo sa,eebbisu Ebbifami
Masfee Ati Kennaa Keenyadha...Waaqayyo si haa eebbisu.
የዘማኔ ምርጡ ዘማሪ ሁሌም እወድሃለሁ ጌታ ይባርክ
ከቀደምት ዘማሪዎች አንዱ የሆኑት ፓስተር ዘማሪ ጋሼ ተስፋዬ ጋቢሶ እንዲ አሉ በአንድ ወቅት እንተርቪ እየተደረጉ ጋሼ ከዘማሪዎች ማንን ያደንቃሉ ስባሉ እንዲ ብለው መለሱ እስከመጨረሻ የዘመረውን ዘማሪ አሉ፡፡ ዘንድሮ አነሳሳቸው ጥሩ ናቸው ያልናቸው በዝማሬያቸው የተባረክንባቸው ስንቶቹ መጨረስ እያቃታቸው ነው፡፡ መስፊኔ እንዲህ ብዬ ሊባርክህ እንዲሁ አንደዘመርክ የዚህች ምድር ቆይታ ይለቅ በጣም ተባርከብሃለሁ መዝሙሙች ከተለቀቁ ጀምሮ በቀን አንዴ አልበምህን አዳምጣለሁ ሁሌም በእንባ ነው ማዳምጣቸው ዘመንህ ይለምልም፡፡
ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ
መስፍንዬ በኒቆዲሞስ ሾው ላይ ምስክርነትህን ከሰማሁ በኋላ ይበልጥ ወደድኩህ ይበልጥ አከበርኩህ ተባረክልኝ ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተ በረከታችን ነህ
Enem
ዘመንህ ይባረክ ያንተና የተከስተ መዝሙር ወደ ጌታ እንድመጣ መንፈስ ቅዱስ እንዲያገኘኝ እረድቶኛል ለምልምልኝ በጣም አመሰግንሀለሁ ፀጋውን ያብዛልህ የአባቴ ብሩክ
የእግዚአብሔር ሠላም አይለይህ
you are solid bro...
Tebarek mesfne
🎉መስፍኔ ተባረክልን በመዝሙሩ እንዴት እንደረሰርስኩኝ አትጠይቀኝ በተለይ ልጄን ልድር ሽምግልና ተልኮ ጠላት ሊያጠፋኝ ሞክሮ ነበር በወነድሞች ምክንያት ግን ተረፍኩኝ ማበልማ ነበር የሚለው ዝማሬ የኔ ሂወት ነው ተባረክ
መስፍኔ ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ባንተ ውስጥ ይህን ፀጋ አስቀምጦ የባረከን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ክብሩ ለእርሱ ይሁን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ተባረክልን!!!!
WOW Zimarewoch hulum menfes kidus alebet geta ybarkh
Betam eyetebarekubetnew brother messiness tebarekilin.
መስፍኔ የልጅነቴ በረከታችን መዝሙሮችህ ሁሉ ከሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ናቸው ከሰማሁ የዛሬ አስራ ሰባት አመት ነው (1998 ዓ.ም. / 2006 ኢትዮጵያ እያለን) ፤ እጅግ በብዙም ተባርከንበታል ። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። ተባረክ
❤❤
ለ እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል እንደገና እድሜህ ሲጨምር ፀጋውን የጨመረልህ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ እውነት በዘመኑ መጨረሻ ምድር ሰላም ስታጣ ሁሉ ምድረበዳ ሲሆንን ዞር ተብሎ የሚታይ ሲጠፋ መዓዛው የሚያውደው ጌታ በናንተ እየተገለጠ ከማይነጥፈው ምንጭ እየቀዳ ስለሚያጠጣን ምንድረበዳውን ሰንጥቀን እያለፍን ጌታችንን ተስፋችንን እንድንጠብቅ አቅም ስለሆነን ጌታ ይባረክ መስፍኔ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እድሜህ በዘይት ይለምልም
Girum album...yezimarew minch geta degmo yeredah ersu yibarek...tsegawun yabzalih mesfine!
እኔ የመዝሙሮችህ ዜማዋች በጣም ነው ግርም የሚሉኝ ክምር ብዙ እንደምትጨነቅና ከመንፈስ ባሻገር በእውቀትም ትሰራዋለህ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይባርክህ ትልቅ ወንድሜ ስለመዝሙሮችህ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ብርክ በልልኝ መስፍኔ
መስፍኔ የቸርቼ ልጅ፦ በጣም ናፍቀኸኛል። በጣም እንወድሃለን። ሰላምታዬ ከአሜሪካ ይድረህ። ሄኖክ
መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ እድሜ ከጤና ይሥጥሀከቲጂ ጋር ኢንተርቪህን አይቼዋለው ሰብሥክራይብ አድርጊያለው በርታ ተባረክ።
uuuuuuuufa mesfine ante yewent yemidarachin telequ bereketachin neh bante zemarewoch yaltestinan yaletebark legeta lebu yaletemark yelme ante setotachin neh geta ahunm bechemer kiber yitekembek engia bezemarek endebarkn geta semayawi behone berket hulu yibarkeh tebareklngi yante zemarewoch liyu tizita alachew gena wede geta semeta degagem yanten zemarewoch bemesmat lebe temarok endiker adergehngialna tebark bahunm album nebsen aresereshatalena tebark zemenk befituna bebetu yilekelh ante begeta yetweddek wedeme wedikalhu tebark
ተባረክ
ከልቤ የምለው ነገር ቢኖር እጅግ የተሳካ እና መደመጥ ያለበት አልበም መሆኑን ነው፡፡ ስለሰጠህን ስለዚህ ሙሉ አልበም ተባረክልን፡፡
Eniwodalo zamari Masfin.!!
ማአፍዪ አንተ ድንቅ የቤተክርስትያን ስጦታ ነክ
መስፍንዬ በዉስጥህ ስላስቀመጠው ሰለከበረው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገንYou are true man of God
አቤት ተረብእንዲህ ያወፈረው በውስጡ ያስቀበጠው ገደብ የለሽ ምግብ ነው ላለማለት ዳር ዳር ምን አመጣው😁
@@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ አንተ! ፀጋ ምን ማለት እንደሆነ ሰለማይገባህ ነው ስለ ሰው physical appearance የምታወራው ።ጌታ ኢየሱስን ወደ ሕይወትህ ካላስገባህና መንፈስ ቅዱስ ካልገለጠልህ ተፈጥሯዊ ሰው ሆነህ ትኖራለህ።
ጸጋ ኢየሱስ ነው አከተመ። ቃሉን መዘፈን እያዋዛህ አዘፈንክ እንጂ አዘመርክ ብለህ እንደማትሸውደኝ እርግጠኛ ሁን
ወዳለ በጣም ከዚ የበለጠ ፀጋ የጨመረ የኔ ።
መስፍኔ ለ30 አመት በአንተ ዝማሬ ተገልግያለሁ፡፡ ወንድሜ እጅግ አመሰግናለሁ፤ ተባረክ ብሩክ ሁን፡፡ ያለፍከበትን አልፌበታለሁ፡፡ ግን ጌታን እንደ አንተ አላመሰገንኩትም …ይልቁንስ አማርሬዋለሁ፡፡ ያሁኑ ዝማሬ ምስጋናም ስምከትም ሆኖ አግኝቼዋለሁ….ብዙም ተማርኩበት !ግን 10ኛው አልበም በጣም ናፍቆኛል ! (….ይሔኛውን በቅጡ ሳልጠግበው )
አንተ ድንቅ በረከታችን ነህ መስፍኔ ፀጋው ይብዛልህ ለምልምልን ❤❤❤❤❤
❤amnAmeTebhrkiln
Geta yibarkih
ወንድሜመ መሰፍን አሁንም ጨምሮ ይባርክህህ እኔ ባንተመዝሙር ሁሌም እየተባረኩ ነው አሜን ሐሌሉያ እልልልልልልልያ
ene yedingl marim lij medanlem yen abet esun new yen amlki ❤
እግዚአብሄር የረዳዉ አቅም የሆነዉ ሁልግዜ ማሸነፍ ብርታት የሱ ነዉ፡ አሜን አሜን
መስፍኔ ጌታዘመንህን ይባርከው ዝማሬህ ሁሉ እንኳን ለኛ ለአለም ምስክር ነው መጽናኛ ነው ተባረክ
ያንተን መዝሙር ከልጅነቴ ጀምሮ እየስማሁ ነው ያደኩት ከዝህ በላይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨመርልህ ዘመንም ህይወትን ትዳርክ ልጃችህ ይባረኩ
መስፍን በሰደት ዘመኔ ጣለቃ እየገባህ የሚለው ካሴት መሉውን ቋንቋ የማይቹሉ የሌላ አገር ዜጎች ከእኔ ጋር አብረን ተባርክበታል ተባረክልኝ ሁሉንም መዙሙሮች አወዳቸወለሁ
የኢየሱስ ወታደር መስፍን ጉቱ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!!!!!!!!!!!....ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!......እግዚሐብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ!!!!!!!!!!!!!......ተባረክ!!!!!!!!!!!....
መስፍኔ ሰማይ ይከፈትልህ ኣሁንም ክብሩ ይለቀቅልህ ነፍስህ የምያረሰርስ አምልኮ ክብሩ ለመድሃኒት ጌታዬ ኢየሱስ ይሁን you are blessed ❤❤❤🙏🙏🙏
ውንድሜ መስፍን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ቤትህ ትዳርህ ልጇችህ ይባረኩ እ/ግ እሁን ክተጠቀመብህ በላይ ይጠቀምብህ ተባርከህ ለብርከት ሁን
❤❤❤❤❤❤ መስፍን በአንቴ መዝሙር ብዙ ተባርከናል እግዚአብሔር ጠና ና እድሜ ይጨምርልክ ለምለምልህኝ
የተወደድክ በረከታችን የሆንክ ከአምላካችን የተሰጠህ መስፍኔ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። መዝሙርህን ስሰማ ሰማይ ብቻ ኢየሱስ ብቻ ይታየኛል።ጌታ ይባርክህ
አንተ እንዲያው በመስቀሉ ስር ቁጭ ብለህ ነፍስን የማያረሰርሱ መዝሙሮችን በየዓመቱ አልበም ብትለቅ ደስታዬ ወደር አልቦ ነው። ዘመንህን ፀጋው ይጨሰው ያጠቅቀው ብሩኩ ዘማሪያችን።
ዘማሪ መስፍኔ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
መውደዴ ከሞት በረታ!!! ሃሌሉያ!! ከሞት የበረታ ፍቅር!!!😘😍
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ መስፍን
መስፍኔ በብዙ ዝማሬዎችህ ተባርክያለሁ ጌታ ዘመንህን ትዳርህነ ልጆችህን አገልግሎትህን ይባርክ
መስፍኔ ጌታ ይባርክህ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው በሳል መዝሙር ነው ወድጄዋለሁ ተባረክ ወንድሜ
ጌታን ሳልቀበል ጀምሮ መዝሙሮችህን እሰማ ነበር መስፍኔ ተባረክ ከነቤተሰብህ።ያቺ ቅመም ሚስትህ ደሞ (ሆድዬ) ነፍስ ነገር ናት
ለኛ ኢትዮጵያውያን አንተን በረከት አድርጎ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ከቀደሙት ይልቅ የተረጋጋና በልዩ ልዩ መንፈሳዊ መልእክቶች (ምስጋናና አምልኮ፣ ማጽናናት፣ ምክር፣ ተግሳጽ ወዘተ) የታጨቀ መዝሙሮችህ በእውነት በእጅጉ ባርከውኛል፡፡ መስፍኔ ያንተና ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ፡፡
አሜን አሜን🙏
መስፍኔ እግዚአብሔር ን ስለእንተ ዘወትር እመስግንዋለው ባርኮ ለበረከት ስለእደረግህ ረዥም እድሜ ከሞገስ ጋር ለመላው ቤቴስብህ መንፍስ ቅዱስ ያፊስባችው ❤️❤️❤️
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ የምናመልከዉእንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ የምንሰግድለትየሃይል ሁሉ ጉልበት የፍጥረት መሠረት!!!ከአምላክ የተሰጠን ጥዑመ ዜማ!!!
ወንድሜ መስፍኔ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ምን እንደምል አላውቅም ሁሌም በህልውና በመንፈስ ቅዱስ እየተቀጣጠሉ መኖር በጣም ያስደንቃል የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤
Geta hoy ebakah agerachin ena hizbachen barkaw. Temesgan geta. Tabarak mesfin. Egzhbr naw hewot. Amen.
GETA AMALAK BE BIZU YIBAREKEH YE GETTA BARREYEA MESFINIYEE , BATEW WUSTE SELALEWU TSEGGA KIBIR LE EGZIABHER YIHUNILET
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ረጅም እድሜና ጤና ጸጋ ያብዛልህ ከነመላ ቤተሰብህ ባንተ መዝሙር ብዙ ከተጠቀሙና ከተጽናኑ ሰዎች አንዷ ነኝ ለምልም
አንተ የተባረክህ መፍዬ ረጅም እድሜ ብዙ ጸጋ አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ያብዛልህ እወድዳለሁ
❤❤❤❤❤ewnet mesfine geta eyesus birk yargih mezmurochihn semiche maltegibachew nachew behiwote zemen hulu ahun degmo chemerkiln egziabher chemiro chemamro yibarkih kenebetesbh
ሞቅ ያለው ሙዚቃ ተመችቶኛል፣ የኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ስልት ላይ የጌታን መልእክት ማግኘት ደስ ይላል፤
Eyechemere Eyadege yimehed menfes...God bless you mesfin
mesifineye babizu tebareki tsegana selami kanetegari yehuni
Mesfin gutu God bless you
መስፍኔ እንዴት እንደምወድህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ኣሜን ኣሜን ጎይታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክ ብሩክ የእ/ሄ ር ሰው እንዴት መታደል ነው።
ተባረክልኝ የኔ ወንድም ውዱ የአባቴ ልጅ መስፍኔ የማይጠገብ መዝሙር አንተንም ቤትህን ጌታ ያስውብልህ🙏❤️🙏
Amen amenn amen amen amen amen amen amen
Tebarikebetalew hulem salisemma alife alawikim.
mesfin kininetih legeta yaleh fikir des yilal mesfin yetalaku abatachinina amlakachin ye kirstos abat yehonew JEHOVA yefidken armagedon bedej kerbual wedesu na ketalaku tifat kemiterfut gon yargih
Amen Mesfin wendmachin GETA EYESUS yibarkh!! I'm so Happy!!!
😭😭😭😭😭 uuuuuuuu እኔ አልችልም ያለአንተ ኑር ይህ ለኔ ነው 😭😭😭😭ምን ልሁን ጌታዬ እንባ ቆኝቅውዬ ነው 😭😭😭
መስፍኔ ገና ዛሬ ነዉ ያዳመጥኩት ዝማሬህን ግን ባንዴ ተባረኩበት፡፡ ኦ ጌታ እየሱስ ይባርክህ፡፡ እነዚህን ዉብ መዝሙሮች የሰጠህ አያልቅበት መንፈስ ቅዱስ የተባረከ የተመሰገነ ይሁን፡፡ አሜን
መስፍኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ!
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ መስፍኔ🙏🙏
መስፍንዬ መዝሙሮችን ስሰማ ወደኃላ በምናብ የድሮውን ዘመን አምልኮ እንዳስብ ያደርገኛል! ዘመንህ ይባረክ !! ጌታ አም ላክ አንተን ሰለሰጠን ስሙ ይባረክ!!
የዘላለም አምላክ አብዝቶ ይባርክህ መሰፍንዬ ወንድማችን 🙌🏽🙌🏽🙌🏽💝💝💝 መዝሙርህን ማቆም አልቻልኩም ጠዋትም ማታም ነው የምሰማው ልቤን በጣም ሰላም ሰጠኝ 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
ድንቅ ነው መዝሙሮች ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርከው።❤❤❤❤
Ebbiifaamii waqqayyoo sii haa Ebbiissuu❤❤❤
Mesfine, ebbifamii guddasa.
tabarakilign Masiye
May GOD blessed you and your beloved family!!!! ለዘመናችን የተሰጠህ የዝማሬ በረከታችን ነህ.........ገና በብዙ ትገለጣለህ!!!!
እግዚአብሔር ይባርክ መስፍንዬ ከን ባልቤት❤ ያተ የሆነው ሁሉ ይባርክ
ተባረክ መስፍኔ ስለ መዝሙሮችህ ብቻ ሳይሆን ስለ ፍቅርህ ስለ ትህትናህም!
የእየሱስ ባሪያ መስፍኔ ተባረክልን!! በረከታችን ነህ ከላይ የተሰጠኽን እገዚአብሔር ስሙ ይባረክ!!
መስፍኔ ተባረክ ድንቅ መዝሙር ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ❤❤❤
መስፍኔ ስለተሰጠህ ድንቅ የዝማሬ ፀጋ ክብር ለባለቤቱ ይሁንለት፡፡ ተባረክ… በዝማሬዎችህ ግሩም ዜማና ድንቅ መልዕክቶች ተባርካለሁ፡፡
እንዴ መታደል ነው ከእየሱስ ጋር መኖር ዘላለሜን አሣመርክልኝ ❤❤❤❤❤❤ God bless you
መስፍኔ እግዚአብሔር ዘላለምህን ይባረክው💖💖💖ያንተን መዝሙር ስሰማ ሰማይ ብቻ ይታዬኛል እዛም እንደዝህ እንዘምራለን ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
መስፍኔ ከ ልጅነት እድሜዬ አንስቶ እስከ ወጣትነት ጊዜዬ ያንተን መዝሙር እሰማለው ሁል ግዜ አዲስ እና አስተማሪ ሆኖ አገኘዋለው ። May God bless you and your beloved family!!
መስፍን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ረጅም ዕድሜና በብዙ ጸጋ ተባረክልን ጌታም ይባርክህ ወንድሜ።
ወንድሜ መስፍን ጉቱ አንተ የማይለወጥ አቋም ያለህ ለኛ ምሳሌ መሆን የምትችል ነህ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤
የእግዚያብሄር ልጅ ኢየሱስ ስሙ ከፍ ይበል።
Amen amen tebarek zemenh hulu yetebareku yunu❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ አይወሰድብህ ይጨመርልህ ደግሞም ይብዛልህ
መስፍኔ ተባረክ ይኸ ፀጋ ፍጠር የማፍቋረጥ ምንጭ ይህን በእትፍ ለምልምልን አንተ ብሩክ ሰው ባንተ የሚሰራው ጌታ ይባረክ ክብርን ሁሉ ጠቅሉ ይውሰድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏👂👈☝️
እወድሃለሁ መስፍን ጉቱ🙏🙏 እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ሁልጊዜም እባርከዋለሁ🙏🙏 ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏
Almotim! KELALAYE atimotim yalegn kene/day/ yesemewut mezimur. Geta zemenun yibarikewu! Letiwuld bereket yehonu!
የሚገርም ነው መዝሙሮችህ ድንቅ ናችው ለፀጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን መስፍኔ እንወድሃለን ከነቤተስብህ❤
Waaqayyo barakee hundumaatti sihaa"eebbisu, Hambaa Manasaas sihaataasifatu..!!
BARA QUUFII JIRAADHU..!!!
መሰፍንየ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ! እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ግን እንደ አንተ መዝሙር መንፈሴን የሚያረሰርስ መዝሙር ፈልጌ አላገኜሁም ❤🥹 የመዝሙር ቃልን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው። አምላካችን ስሙ ይክበር ይመስገን!❤ 🙏
አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ውድ እህት ተባረኪልኝ የእግዚአብሔር ቃልና መንፈሱ ህልውናው ባለበት እርካታና ደስታ መረስረስ ነው ጌታ ይባርክ
ሰላም ላአንች ይሁን እህቴ ሁላችንም ኦርቶዶክስ ነበርን ግን መጸሐፍ ቁዱስ ላይ ኦርቶዶክስ የሚል የለም ጌታ እየሱስ ወይም መጸሐፍ ቁዱስ ላይ የሚለዉ በእኔ የመነ እና የተጠመቀ ይድናል ይላል እና መጸሐፍ ቁዱስን አንቢቢዉ እና ሮዚ ከዛ ሁሉንም ትተሽ እኔ የእየሱስ ነኝ ትያለሽ ተባረኪ ።
@@martamekonen7455 አሜን ዉዴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አንችም !
መንፈስን የምያረሰርስ ኢያሱስ ነው ፡መንፈስ ቅዱስ ነው ።መንፈስ ቅዱስ ከጠጣሽ የኔ እናት ያረሰሪስሻል።
አሜን
I am Orthodox loved your song❤️🙏Thank you for blessing us with your beautiful song. We need it more than ever right now. God bless you 🙏
😅Hh😮😮😂😂l😂❤❤l❤❤lll🎉😂😂🎉😢😢😮😮😮😮😮😅😅😅😊😮😢🎉😂😂❤p❤❤❤❤❤❤❤❤
Come to Jesus
66 t 6
@@tgtk5151 s
ውሸታም መናፍቅ 😂😂😂😂
Waqayyo sa,eebbisu Ebbifami
Masfee Ati Kennaa Keenyadha...Waaqayyo si haa eebbisu.
የዘማኔ ምርጡ ዘማሪ ሁሌም እወድሃለሁ ጌታ ይባርክ
ከቀደምት ዘማሪዎች አንዱ የሆኑት ፓስተር ዘማሪ ጋሼ ተስፋዬ ጋቢሶ እንዲ አሉ በአንድ ወቅት እንተርቪ እየተደረጉ ጋሼ ከዘማሪዎች ማንን ያደንቃሉ ስባሉ እንዲ ብለው መለሱ እስከመጨረሻ የዘመረውን ዘማሪ አሉ፡፡ ዘንድሮ አነሳሳቸው ጥሩ ናቸው ያልናቸው በዝማሬያቸው የተባረክንባቸው ስንቶቹ መጨረስ እያቃታቸው ነው፡፡ መስፊኔ እንዲህ ብዬ ሊባርክህ እንዲሁ አንደዘመርክ የዚህች ምድር ቆይታ ይለቅ በጣም ተባርከብሃለሁ መዝሙሙች ከተለቀቁ ጀምሮ በቀን አንዴ አልበምህን አዳምጣለሁ ሁሌም በእንባ ነው ማዳምጣቸው ዘመንህ ይለምልም፡፡
ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ
መስፍንዬ በኒቆዲሞስ ሾው ላይ ምስክርነትህን ከሰማሁ በኋላ ይበልጥ ወደድኩህ ይበልጥ አከበርኩህ ተባረክልኝ ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተ በረከታችን ነህ
Enem
ዘመንህ ይባረክ ያንተና የተከስተ መዝሙር ወደ ጌታ እንድመጣ መንፈስ ቅዱስ እንዲያገኘኝ እረድቶኛል ለምልምልኝ በጣም አመሰግንሀለሁ ፀጋውን ያብዛልህ የአባቴ ብሩክ
የእግዚአብሔር ሠላም አይለይህ
you are solid bro...
Tebarek mesfne
🎉መስፍኔ ተባረክልን በመዝሙሩ እንዴት እንደረሰርስኩኝ አትጠይቀኝ በተለይ ልጄን ልድር ሽምግልና ተልኮ ጠላት ሊያጠፋኝ ሞክሮ ነበር በወነድሞች ምክንያት ግን ተረፍኩኝ ማበልማ ነበር የሚለው ዝማሬ የኔ ሂወት ነው ተባረክ
መስፍኔ ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ባንተ ውስጥ ይህን ፀጋ አስቀምጦ የባረከን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ክብሩ ለእርሱ ይሁን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ተባረክልን!!!!
WOW Zimarewoch hulum menfes kidus alebet geta ybarkh
Betam eyetebarekubetnew brother messiness tebarekilin.
መስፍኔ የልጅነቴ በረከታችን መዝሙሮችህ ሁሉ ከሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ናቸው ከሰማሁ የዛሬ አስራ ሰባት አመት ነው (1998 ዓ.ም. / 2006 ኢትዮጵያ እያለን) ፤ እጅግ በብዙም ተባርከንበታል ። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። ተባረክ
❤❤
ለ እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል እንደገና እድሜህ ሲጨምር ፀጋውን የጨመረልህ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ
እውነት በዘመኑ መጨረሻ ምድር ሰላም ስታጣ ሁሉ ምድረበዳ ሲሆንን ዞር ተብሎ የሚታይ ሲጠፋ መዓዛው የሚያውደው ጌታ በናንተ እየተገለጠ ከማይነጥፈው ምንጭ እየቀዳ ስለሚያጠጣን ምንድረበዳውን ሰንጥቀን እያለፍን ጌታችንን ተስፋችንን እንድንጠብቅ አቅም ስለሆነን ጌታ ይባረክ
መስፍኔ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እድሜህ በዘይት ይለምልም
Girum album...yezimarew minch geta degmo yeredah ersu yibarek...tsegawun yabzalih mesfine!
እኔ የመዝሙሮችህ ዜማዋች በጣም ነው ግርም የሚሉኝ ክምር ብዙ እንደምትጨነቅና ከመንፈስ ባሻገር በእውቀትም ትሰራዋለህ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይባርክህ ትልቅ ወንድሜ ስለመዝሙሮችህ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ብርክ በልልኝ መስፍኔ
መስፍኔ የቸርቼ ልጅ፦ በጣም ናፍቀኸኛል። በጣም እንወድሃለን። ሰላምታዬ ከአሜሪካ ይድረህ። ሄኖክ
መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ እድሜ ከጤና ይሥጥሀ
ከቲጂ ጋር ኢንተርቪህን አይቼዋለው ሰብሥክራይብ አድርጊያለው በርታ ተባረክ።
uuuuuuuufa mesfine ante yewent yemidarachin telequ bereketachin neh bante zemarewoch yaltestinan yaletebark legeta lebu yaletemark yelme ante setotachin neh geta ahunm bechemer kiber yitekembek engia bezemarek endebarkn geta semayawi behone berket hulu yibarkeh tebareklngi yante zemarewoch liyu tizita alachew gena wede geta semeta degagem yanten zemarewoch bemesmat lebe temarok endiker adergehngialna tebark bahunm album nebsen aresereshatalena tebark zemenk befituna bebetu yilekelh ante begeta yetweddek wedeme wedikalhu tebark
ተባረክ
ከልቤ የምለው ነገር ቢኖር እጅግ የተሳካ እና መደመጥ ያለበት አልበም መሆኑን ነው፡፡ ስለሰጠህን ስለዚህ ሙሉ አልበም ተባረክልን፡፡
Eniwodalo zamari Masfin.!!
ማአፍዪ አንተ ድንቅ የቤተክርስትያን ስጦታ ነክ
መስፍንዬ በዉስጥህ ስላስቀመጠው ሰለከበረው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን
You are true man of God
አቤት ተረብ
እንዲህ ያወፈረው በውስጡ ያስቀበጠው ገደብ የለሽ ምግብ ነው ላለማለት ዳር ዳር ምን አመጣው😁
@@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ አንተ! ፀጋ ምን ማለት እንደሆነ ሰለማይገባህ ነው ስለ ሰው physical appearance የምታወራው ።ጌታ ኢየሱስን ወደ ሕይወትህ ካላስገባህና መንፈስ ቅዱስ ካልገለጠልህ ተፈጥሯዊ ሰው ሆነህ ትኖራለህ።
ጸጋ ኢየሱስ ነው አከተመ። ቃሉን መዘፈን እያዋዛህ አዘፈንክ እንጂ አዘመርክ ብለህ እንደማትሸውደኝ እርግጠኛ ሁን
ወዳለ በጣም ከዚ የበለጠ ፀጋ የጨመረ የኔ ።
መስፍኔ ለ30 አመት በአንተ ዝማሬ ተገልግያለሁ፡፡ ወንድሜ እጅግ አመሰግናለሁ፤ ተባረክ ብሩክ ሁን፡፡ ያለፍከበትን አልፌበታለሁ፡፡ ግን ጌታን እንደ አንተ አላመሰገንኩትም …ይልቁንስ አማርሬዋለሁ፡፡ ያሁኑ ዝማሬ ምስጋናም ስምከትም ሆኖ አግኝቼዋለሁ….ብዙም ተማርኩበት !
ግን 10ኛው አልበም በጣም ናፍቆኛል ! (….ይሔኛውን በቅጡ ሳልጠግበው )
አንተ ድንቅ በረከታችን ነህ መስፍኔ ፀጋው ይብዛልህ ለምልምልን ❤❤❤❤❤
❤amn
Ame
Tebhrkiln
Geta yibarkih
ወንድሜመ መሰፍን አሁንም ጨምሮ ይባርክህህ እኔ ባንተመዝሙር ሁሌም እየተባረኩ ነው አሜን ሐሌሉያ እልልልልልልልያ
ene yedingl marim lij medanlem yen abet esun new yen amlki ❤
እግዚአብሄር የረዳዉ አቅም የሆነዉ ሁልግዜ ማሸነፍ ብርታት የሱ ነዉ፡ አሜን አሜን
መስፍኔ ጌታዘመንህን ይባርከው ዝማሬህ ሁሉ እንኳን ለኛ ለአለም ምስክር ነው መጽናኛ ነው ተባረክ
ያንተን መዝሙር ከልጅነቴ ጀምሮ እየስማሁ ነው ያደኩት ከዝህ በላይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨመርልህ ዘመንም ህይወትን ትዳርክ ልጃችህ ይባረኩ
መስፍን በሰደት ዘመኔ ጣለቃ እየገባህ የሚለው ካሴት መሉውን ቋንቋ የማይቹሉ የሌላ አገር ዜጎች ከእኔ ጋር አብረን ተባርክበታል ተባረክልኝ ሁሉንም መዙሙሮች አወዳቸወለሁ
የኢየሱስ ወታደር መስፍን ጉቱ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!!!!!!!!!!!....
ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!......እግዚሐብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ!!!!!!!!!!!!!......ተባረክ!!!!!!!!!!!....
መስፍኔ ሰማይ ይከፈትልህ ኣሁንም ክብሩ ይለቀቅልህ ነፍስህ የምያረሰርስ አምልኮ ክብሩ ለመድሃኒት ጌታዬ ኢየሱስ ይሁን you are blessed ❤❤❤🙏🙏🙏
ውንድሜ መስፍን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ቤትህ ትዳርህ ልጇችህ ይባረኩ እ/ግ እሁን ክተጠቀመብህ በላይ ይጠቀምብህ ተባርከህ ለብርከት ሁን
❤❤❤❤❤❤ መስፍን በአንቴ መዝሙር ብዙ ተባርከናል እግዚአብሔር ጠና ና እድሜ ይጨምርልክ ለምለምልህኝ
የተወደድክ በረከታችን የሆንክ ከአምላካችን የተሰጠህ መስፍኔ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። መዝሙርህን ስሰማ ሰማይ ብቻ ኢየሱስ ብቻ ይታየኛል።ጌታ ይባርክህ
አንተ እንዲያው በመስቀሉ ስር ቁጭ ብለህ ነፍስን የማያረሰርሱ መዝሙሮችን በየዓመቱ አልበም ብትለቅ ደስታዬ ወደር አልቦ ነው። ዘመንህን ፀጋው ይጨሰው ያጠቅቀው ብሩኩ ዘማሪያችን።
ዘማሪ መስፍኔ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
አሜን
መውደዴ ከሞት በረታ!!! ሃሌሉያ!! ከሞት የበረታ ፍቅር!!!😘😍
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ መስፍን
መስፍኔ በብዙ ዝማሬዎችህ ተባርክያለሁ ጌታ ዘመንህን ትዳርህነ ልጆችህን አገልግሎትህን ይባርክ
መስፍኔ ጌታ ይባርክህ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው በሳል መዝሙር ነው ወድጄዋለሁ ተባረክ ወንድሜ
ጌታን ሳልቀበል ጀምሮ መዝሙሮችህን እሰማ ነበር መስፍኔ ተባረክ ከነቤተሰብህ።ያቺ ቅመም ሚስትህ ደሞ (ሆድዬ) ነፍስ ነገር ናት
ለኛ ኢትዮጵያውያን አንተን በረከት አድርጎ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ከቀደሙት ይልቅ የተረጋጋና በልዩ ልዩ መንፈሳዊ መልእክቶች (ምስጋናና አምልኮ፣ ማጽናናት፣ ምክር፣ ተግሳጽ ወዘተ) የታጨቀ መዝሙሮችህ በእውነት በእጅጉ ባርከውኛል፡፡ መስፍኔ ያንተና ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ፡፡
አሜን አሜን🙏
መስፍኔ እግዚአብሔር ን ስለእንተ ዘወትር እመስግንዋለው ባርኮ ለበረከት ስለእደረግህ ረዥም እድሜ ከሞገስ ጋር ለመላው ቤቴስብህ መንፍስ ቅዱስ ያፊስባችው ❤️❤️❤️
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ የምናመልከዉ
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ የምንሰግድለት
የሃይል ሁሉ ጉልበት የፍጥረት መሠረት!!!
ከአምላክ የተሰጠን ጥዑመ ዜማ!!!
ወንድሜ መስፍኔ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ምን እንደምል አላውቅም ሁሌም በህልውና በመንፈስ ቅዱስ እየተቀጣጠሉ መኖር በጣም ያስደንቃል የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤
Geta hoy ebakah agerachin ena hizbachen barkaw. Temesgan geta. Tabarak mesfin.
Egzhbr naw hewot. Amen.