ለእግዚአብሔር የሚሳን አለ ወይ? ልደታ መካነ የሱስ መዘምራን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 28

  • @tarikuagegnehumasresha
    @tarikuagegnehumasresha ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ዋው ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 5 ปีที่แล้ว +3

    እወነት ነው በያዳደችን ለጌታችን እንድንገዛ ችልልቅ ልቦና ይስጠን ዘነድ በመዳአኒያአለም ሥም ይበርከን።ዛለአለም ለምታቀርባቹው ሁለመናው መንፈስዊ ልብ የሚያረካ ትምህርታይዋች እጅግ አመሰግንሃለሁኝ።

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 5 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል ለእጌታ የሚሳነው አንዳች ነገር የለም፡፡፡፡፡ በህይወታችን አይተነዋል፡፡፡፡፡

  • @psychocenter2
    @psychocenter2 11 หลายเดือนก่อน +1

    am 21 ግን የናንተ ዘመን ኑሮ ናፈቀኝ ደስ ሲል ክርስትና በናንተ ጊዜ ሲያምር😢

    • @bethelfantu
      @bethelfantu 2 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ያምራል am 19 ግንይሄ ዘመን❤

  • @misganabizuneh
    @misganabizuneh 5 ปีที่แล้ว +2

    wow ለእግዚአብሔር የሚሳን አለ ወይ?

  • @Jesus-cy8sj
    @Jesus-cy8sj 5 ปีที่แล้ว

    Ante gn berta,xna,astemr,mker,gesx,tmrtoch èn nafkalegn. Tebarek.

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጌታ የሚሳንህ የለም

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 ปีที่แล้ว +2

    I remember this Mezmur long time ago with my brothers and sisters my parents house I listen every morning and evening changed my life God bless you my brother in Christ💌

  • @azeb2809
    @azeb2809 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሌ ሉያ አሜን አምላኬ የሚሳነው የለም እልእልእልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልአሜን አሜን ቀድሞም ቢሆን የለም አይኖርም ዘላለም

  • @yaredmecha2878
    @yaredmecha2878 3 ปีที่แล้ว

    ይህ መዝሙር ለመጀመሪያ ሰማሁት ከ25 አመት በፈት ነው፤፤
    ያኔ ቁሳአካለዊ (ዲያሌክቲካል ማተርያሊዝም ) /ከተፈጠሮ በላይ የሌለ ይምሰለኝ ነበር፤፤
    የማይየው አምላክ መኖሩን እዳስብ ያደገኝ ዝማሬ ነው፤፤
    አው እግዚአብሄር ሁሌም ለዘለአለም በዙፋኑ አለ ፤ዘላለም ይኖራል፤፤
    የሚታየው ቁሳዊው አለም የፈጠረው የማናየው እግዚአብሄር ነው፤፤

  • @girmawadajo2566
    @girmawadajo2566 5 ปีที่แล้ว +2

    አመን፡አሜን፡አሜን፡የለም ።

  • @MeskeremGetachew-o6w
    @MeskeremGetachew-o6w 24 วันที่ผ่านมา

    አሜን የለም

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu5730 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you, from your wardrobe to worship, all done for his glory.

  • @sara.jesusalajmi2111
    @sara.jesusalajmi2111 5 ปีที่แล้ว +2

    እሰይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንን እግዚአብሔር ይገባዋል

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 4 ปีที่แล้ว

    Amen Hallelujah hallelujah hallelujah amilaken yimisan neger yelem, Elililllllllllliiiilll.

  • @meazaw7198
    @meazaw7198 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen elelelelelel elelelelllll

  • @Jesus-cy8sj
    @Jesus-cy8sj 5 ปีที่แล้ว

    Be ewnet le Egziabiher yemisanew yelem. Smu ybarek.

  • @Jesus-cy8sj
    @Jesus-cy8sj 5 ปีที่แล้ว

    Wendmie zelalem le Egziabiher yemisanew yelem,be krb gzie abren be Asmera adèbabay enageleglalegn.

  • @shimelesabebe9852
    @shimelesabebe9852 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Zele for sharing the recording of this song. Be blessed

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 11 หลายเดือนก่อน

    Amen lezelalem

  • @yemserachwongellehulum1527
    @yemserachwongellehulum1527 ปีที่แล้ว

    Amen!

  • @Jesus-cy8sj
    @Jesus-cy8sj 5 ปีที่แล้ว

    Hulie mnew Getaye bezan zemen bawekuh elalehugn,kbru ysfa,ahunm yekerew zemenie hulu lersu kbr setchalehugn.

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @dereje5
    @dereje5 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ የወንድም ተኮላ መዝሙር ነው እንጂ የኔ አይደለም::: ስለ ሁሉም ግን መዝሙር ን በሌሊት የሚሰጥ እግዚአብሔር ስለዚህ ድንቅ መዝሙር ክብሩን ይውሰድ!