“እግዚአብሔር ነው ብርቱና ሀያል”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 150

  • @AbebeDiribsa-w7t
    @AbebeDiribsa-w7t หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅና ታላቅ ነው!በልጆቹ አንደበት ለዘላለም ይመለካል አሜን..

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 4 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል አሜን እግዚአብሔር ሀያል🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤

  • @HabtamuMilitary
    @HabtamuMilitary 8 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛላችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Raheltemesgin
    @Raheltemesgin 18 วันที่ผ่านมา +1

    እምላክ ይባርካቺሁ የአባቴ ብሩካኖች

  • @esayasergetetubee38
    @esayasergetetubee38 2 ปีที่แล้ว +13

    ግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ እናንተ አይነት በእየ የቤተክርስቲያን ቢኖር ምኞቴ ነው በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ እንወዳሽሁሃለን!!! God Bless You all !!!!

  • @AdamuHaki-z9o
    @AdamuHaki-z9o 4 หลายเดือนก่อน +5

    ትክክል ነው እውነትም እግዚአብሔር ሃያል ነው ፡፡

  • @jorjeLove
    @jorjeLove 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተባሩኩ ያባቴ ልጆች

  • @mulugetagabure7724
    @mulugetagabure7724 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የክብር ንጉሥ ነው አሜን

  • @mebappeLizard
    @mebappeLizard ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላኬን ስለ እናንተ አመሰግነዋለሁ ጌታ ኢየሱስ ባርኮ ለበረከት ያድርጋችሁ

  • @meskyabi
    @meskyabi ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባረክ።ፀጋውን አልብሶቸዋል ዉበት የለው አምልኮ ።

  • @kidestgirma-s1z
    @kidestgirma-s1z ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤ ብርቱና ሃያል እግዚአብሔር ነው

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 ปีที่แล้ว +26

    በርግጥ ሰመያዊ ዜማ እንዲ ነው ወንጌልና የእግዚሀቤር ክብር ሳይገባቸው ቅጥ ያጣ ከአለምበወረሱት ስታይል በቃላት ጋጋታ ያመለክን ከሚምስለን ከጭፈራ ዝማሬ ይህ በጣም ደስ የሚል ሰመያዊ ቅባት ያለው መዝሙር ፈጣሪን ደስ ያሰኛል እንዲ አይነት ዝማሬ ይብዛ ተባረኩ

    • @abayinehhatiya6806
      @abayinehhatiya6806 ปีที่แล้ว +2

      ሰማይ ሄደክ ነበረ እንደ

    • @buroukteklemichael5186
      @buroukteklemichael5186 ปีที่แล้ว +1

      ግን ማስተዋል የሚኖርብህ ቀደም ኮሜት የሠጠከው ፈጣሪ እግዚአብሔር ኢትዮጲያዊ ወይንም የሊላ ሃገራትን ብቻ የፈጠረ አምላክ ፈጣሪ አይደለም በእውነትና በመንፈስ ያምልኩት እንጂ የሌሎችንም የቋንቋ የእንቅስቃሴ ይቀበለዋል ክብሩ ለጌታ ይሁን ብቻ

    • @fevensolomon4799
      @fevensolomon4799 ปีที่แล้ว

      እንመራረጣ ቃላቶችህን እየተጠነከክ

    • @teferiberhanu5457
      @teferiberhanu5457 ปีที่แล้ว

      የዝማሬ ዋናው ግብ ለእግዚአብሔር አምላክ የሚቀርብ መስዋዕት ሲሆን በሰዎች መካከል የሚቀርብ መሆኑን ማወቅ
      “እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።”
      - ዕብራውያን 13፥15
      ይኼንን እውነት ለሰዎች አእምሮ በሚመች አገልግሎት ለማገልገል ዝግጅት ይፈልጋል
      “እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።”
      - ሮሜ 12፥1
      በመሆኑም አውድን የጠበቀ ዝማሬ እና አምልኮ ለጌታ ስናቀርብ የምንዘምርለት ጌታ በቅዱሳን ውስጥና መካከል መገኘቱን መዘንጋት ተገቢ አይደለም
      ወንድሞች እና እህቶቻችን ተሰናክለው ዝማሬውን ወይም አምልኮውን እግዚአብሔር ይቀበለዋል ማለት መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም

    • @addisalemzeleke
      @addisalemzeleke ปีที่แล้ว

      abet tebebe tertashlche

  • @tamratbogale
    @tamratbogale 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው !! እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ !! እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል !!
    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረኩ

  • @tegawlefamo5640
    @tegawlefamo5640 2 ปีที่แล้ว +21

    ክብር ለወደደንና ላከበረን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን ለመንግስቱ ካሃን ላደረገን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እላለሁ በጣም ነው የተባረኩት በእውነት እግዚአብሔር በዘመኑ ሰው አለው አልጠራጠርም የተደበላለቀ ሕይወት መኖር እና ጌታን ማታለል ከእንግዲህ ያበቃል ደግሞ የእግዚአብሔር ቅናት ይህን ያደርጋል ።

  • @AbeniAbeni-pv9bn
    @AbeniAbeni-pv9bn 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩኩኩኩ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SamrinaMesfin-x3g
    @SamrinaMesfin-x3g ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @SurprisedBeaver-tc6em
    @SurprisedBeaver-tc6em ปีที่แล้ว +1

    አሜንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasendle
    @yonasendle 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚሀብሄር ጻድቅ ነው አሜን !

  • @getuendale104
    @getuendale104 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow!የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባረካችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @BetiLama-dt2vc
    @BetiLama-dt2vc หลายเดือนก่อน

    Ammeeeeen tabrkuu ba iwunt getaa Sila inat ymsgen

  • @AbebeDiribsa-w7t
    @AbebeDiribsa-w7t หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 8 หลายเดือนก่อน +4

    ALL the praises, glory, power, and honour be to God Almighty! Amen and Amen! Hallelujah!

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ እናንተ አይነት በእየ የቤተክርስቲያን ቢኖር ምኞቴ ነው በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ እንወዳሽሁሃለን!!! God Bless You all !!!!

  • @MartaMartaderbew
    @MartaMartaderbew 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amenmm❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን እልልልል ሀያል እግዚአብሔር ነው ❤❤❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ ኢንደት ደስ የምል ነዉ የእግዚአብሔር ነዉ በሰልፉ ሃያል. ሃሌ ሉያ አሜንንንንንንንንንንን ተዉልዳቹ ይባረክ ኢሳይይይ ኢሳይይይይ

  • @LovelyCoyote-hn7hm
    @LovelyCoyote-hn7hm 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @TadeleTesfaye-n9o
    @TadeleTesfaye-n9o หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እላለሁ።

  • @SalamSalma-xl1dy
    @SalamSalma-xl1dy 2 หลายเดือนก่อน +1

    Eleelelelelelelele🙌

  • @adaneshladbo8773
    @adaneshladbo8773 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ክብር ይውራሰቹ ፀጋን ያብዘለቹ ዘመነቹ ይለምልም መጎናፀፍያውን ያብዘለቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yididyadejenemoges1963
    @yididyadejenemoges1963 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @biruktawitalemayehu2912
    @biruktawitalemayehu2912 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ እናንተ አይነት በእየ የቤተክርስቲያን ቢኖር ምኞቴ ነው በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ እንወዳሽሁሃለን

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 2 ปีที่แล้ว

      ክርስቲያን ናቸው እንዴ ሌላ ክርስቲያን አለ እንዴ አየ ግዜ

  • @bizuneshshumiye2766
    @bizuneshshumiye2766 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ክብር ይውራሰቹ ፀጋን ያብዘለቹ

  • @habitenehendale7497
    @habitenehendale7497 24 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩልኘ

  • @TsionSolomon-y9o
    @TsionSolomon-y9o ปีที่แล้ว +2

    wow it is the beast song

    • @tarikuabebe5992
      @tarikuabebe5992 10 หลายเดือนก่อน

      please edit your comment not beast it is the best

  • @Endaledeneke
    @Endaledeneke ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @ግብች
    @ግብች 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን መዝሙር ወይኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalma-xl1dy
    @SalamSalma-xl1dy 2 หลายเดือนก่อน

    Waaqayyoo aabbaankoo bara keessan haa eebbiisu 💞🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 8 หลายเดือนก่อน +1

    'Hosanna to the Son of David!' (Matthew 21:9). Hallelujah!
    The Scripture says, "Blessed is he who comes in the name of the LORD! We have blessed you from the house of the LORD" (Psalm 118:26). AMEN!

  • @bizuayehuhailegeorgis8808
    @bizuayehuhailegeorgis8808 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ያብዛላችሁ !!!

  • @horsetubedagi
    @horsetubedagi ปีที่แล้ว +1

    Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @danielasefa4778
    @danielasefa4778 2 ปีที่แล้ว +1

    Kesewnetna aymiro beshita ighziabber kedhnet tena mezabat wede selam sira alem asgheban beteseb gorebet wudedut inderasachuh.

  • @SaraSara-ow1vi
    @SaraSara-ow1vi 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ

  • @ashenafidiro6151
    @ashenafidiro6151 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ.

  • @saronsamuel1287
    @saronsamuel1287 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ 😀😀

  • @kirosswolde5540
    @kirosswolde5540 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen EGEZABEHERE na beretuna hayal

  • @Yitbarek-hw9er
    @Yitbarek-hw9er 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ🎉

  • @danielteku4069
    @danielteku4069 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ ታምራላችሁ

    • @kiyalove8098
      @kiyalove8098 3 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይባርካቹ አገልግሎታቹ ዘመናቹ ይባረክ ለበረከት ሁኑ

  • @lemlemtesfaye7351
    @lemlemtesfaye7351 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አመን ጌታ አብዝቶ ይባርከችሁ

  • @shibradesalegn
    @shibradesalegn 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤geta yibarikachu❤❤❤❤❤❤

  • @birhanukinfe1106
    @birhanukinfe1106 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku. Bertu

  • @emebetgebru7088
    @emebetgebru7088 2 ปีที่แล้ว +2

    God Bless You!!!!!!!!!!!!!!

  • @redietfeleke7688
    @redietfeleke7688 9 หลายเดือนก่อน

    እኛ እግዚአብሄርን ነው የምናመሰግነው

  • @dejenetefera8009
    @dejenetefera8009 2 ปีที่แล้ว +2

    GOD'S glory has been manifested !!! God bless you!!!

  • @mulugeorge9014
    @mulugeorge9014 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enante mekuanintoch berochun kifeti Yekiber Negus yegbs

  • @danielasefa4778
    @danielasefa4778 2 ปีที่แล้ว +1

    Beru wede ghenet yasghebal betachin

  • @YakMms
    @YakMms 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen tebarku❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ወገኖቼ ወደ ፀባዖት የሚገባ ዝማሬ ነው ::

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ ปีที่แล้ว

    Amen amen amen tabarakuuuu❤❤❤

  • @adethiopia6857
    @adethiopia6857 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናችው ይባረክ

  • @BambiB-w2o
    @BambiB-w2o 5 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yekibir nigus yibarkachihu

  • @MihitlretMihiru-rq4yk
    @MihitlretMihiru-rq4yk ปีที่แล้ว

    Amen ❤❤❤❤ tebareku

  • @wedawendimu5831
    @wedawendimu5831 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካቹ

  • @natihabesha3203
    @natihabesha3203 ปีที่แล้ว

    Zemenachu yibarek

  • @betiyewolde4783
    @betiyewolde4783 ปีที่แล้ว

    Egzabher yrbarek keber hulu le ersu yehun

  • @Chenamathew
    @Chenamathew ปีที่แล้ว

    geta ybarikachu...adis mezmur eyetebekn new

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa6655 8 หลายเดือนก่อน

    Hallelujah hallelujah 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yesuneshalemu8651
    @yesuneshalemu8651 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnn tebareku

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏

  • @danielasefa4778
    @danielasefa4778 2 ปีที่แล้ว +1

    Zufanu lai teqkemet ferede besemailai nore

  • @sofiamohammed1898
    @sofiamohammed1898 2 ปีที่แล้ว +3

    ከዚሕ ከፍታ ላይ አትውረዱ እንዳትረኩ ማለቴ ነው ይህን ውበት የመጣበትትን የህይወት መርህ አትልቀቁ

  • @mitygech
    @mitygech ปีที่แล้ว

    Setameru tebareku

  • @AlazarShife
    @AlazarShife 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ so much

  • @tamuruteka4783
    @tamuruteka4783 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing worship be blessed

  • @selamawitmeja2300
    @selamawitmeja2300 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይበረከቹ

  • @ruthteferi2606
    @ruthteferi2606 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemibark zmare new

  • @alemayehutsigie4166
    @alemayehutsigie4166 ปีที่แล้ว

    Glory be to Almighty GOD!

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 2 ปีที่แล้ว

    ተባረረረረረኩኡኡኡኡኡ

  • @yonasagiza2021
    @yonasagiza2021 9 หลายเดือนก่อน

    የተወደዳችሁ ❤❤❤

  • @wubettadele7769
    @wubettadele7769 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku yabata brukan

  • @esayasergetetubee38
    @esayasergetetubee38 2 ปีที่แล้ว

    AMENNNNNNNNNNNNNNN

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 ปีที่แล้ว

    Wow tamralachu

  • @Silas-u9v
    @Silas-u9v 9 หลายเดือนก่อน +5

    እሥራኤላዊያን ከግብጽ ብሩንም ወርቁንም ሁሉንም በዝብዘዉ እንደወጡ እናንተም ከነበራችሁበት እንዲሁ ሳይሆን በዝብዛችሁ ወጥታችኋል።ጌታ ከዝህ በበለጠ ያሳድጋችሁ።

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 7 หลายเดือนก่อน

    Egizabher melkam new !!

  • @GenetTsegaye-fd2uq
    @GenetTsegaye-fd2uq ปีที่แล้ว

    Aman

  • @AbdrehmanAndegbay
    @AbdrehmanAndegbay 4 หลายเดือนก่อน +2

    በእግዚአብሔር ቤት መኖር ምን ያሕል እድለኝነት ነው?

  • @danielasefa4778
    @danielasefa4778 2 ปีที่แล้ว +1

    Orchestraw bemezmur melaqkoch indisemut ighziabher temple holy mount eyerusalem muse kqristos tsehaywan kqedisulet.

  • @mekonnengudissa1163
    @mekonnengudissa1163 2 ปีที่แล้ว

    May the grace and blessing of Lord be with you!!

  • @betlhemzewge3525
    @betlhemzewge3525 2 ปีที่แล้ว

    Wyiii hallelujah

  • @danielasefa4778
    @danielasefa4778 2 ปีที่แล้ว +1

    3 tsehay, chereqka, kokqeboch ghenet semayu

  • @tenagnewoldeyohannes1495
    @tenagnewoldeyohannes1495 2 ปีที่แล้ว

    Semayawi wine!

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 ปีที่แล้ว

    በቃትክክለኛአምልኮደሰሲልተባረኩ

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 2 ปีที่แล้ว

    ይህ የተዋህዶ ነው ወዴት ጠጋ ጠጋ

  • @meronmedhin8013
    @meronmedhin8013 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @JjJ-g1igenet
    @JjJ-g1igenet หลายเดือนก่อน

    ግሩፕበዋሳብየለም የአማኝእፈልግነበረ

  • @zewdugebre6802
    @zewdugebre6802 3 ปีที่แล้ว +5

    ወደ ትክክለኛው መንገድ መመለስ እንጂ።ቆርጦ ሰርቆ በማበላሸት ድህነት የለም

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว +4

      ማን ለናንተ ወረብን ርስት አድርጐ የሰጣችሁ? እኛም እኮ ኢትዮጵያዊያን ነን የኛም ነዉ ወረብ ሽብሸባ የኛም ባህል ነው የኛም ማንነት ነው እንደዉም ካተናገርክ አይቀር እናንተ ነው የሰረቃችሁት ማንምከናንተ ዉጪ እንዳይጠቀመዉ ያረጋችሁ እና ፕሮፖጋንዳ የሰራችሁበት

    • @ruthtasew5973
      @ruthtasew5973 2 ปีที่แล้ว +2

      ኢየሱስ ያድናል ብቻውን

  • @burki7633
    @burki7633 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤💯

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ቤተሰብ ያልሆናቹ ማን ሊሆን ነው????