" የእግዚአብሔርን ፈቅድ እንዴት ልወቅ? " በፓ/ር ቸሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

ความคิดเห็น • 113

  • @almaalma1042
    @almaalma1042 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek.chere❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 11 หลายเดือนก่อน +1

    በህይወት ዘመኔ ፍቃድህን ብቻ እንድፈፅም እርዳኝ ጌታዬ አዳኜ አግዘኝ።

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 ปีที่แล้ว +1

    Baseterye tebarkyelen

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 2 ปีที่แล้ว +30

    በዚህ ዘመን ምንም ሳይቀላቅሉ ንጹሁን የእግዚአብሔርን ቃል ከሚያስተምሩ ሰዎች አንዱ አንተ ነህ!!
    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ በትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ።

  • @Jer-b4u
    @Jer-b4u ปีที่แล้ว +1

    Amen...

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 ปีที่แล้ว +36

    ቸርዩ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስወድህ

    • @konjitgetahune9843
      @konjitgetahune9843 2 ปีที่แล้ว +2

      Be belongs to Jesus! Jesus didn't come to give us religious. Jesus said! I am coming to give peace and life! Also. John 1:16 l am the way the truth and the life no one come to God without me! Please come out religious beliefs and thoughts come to Jesus! May God with you!

    • @jesusislord5480
      @jesusislord5480 2 ปีที่แล้ว

      የሐዋርያት ሥራ 4
      12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
      ሀይማኖት አያድንም እህቴ:: መዳን ሌላ ሌላ ሳይቀላቅሉ በእግዚአብሄር አንድያ ልጅ በጌታ ኢየሱስ በማመን ብቻ ነው! ጌታ የልቦናሽን አይን ያብራና ካዳኝሽ ጋር ተገናኝ:: አሜን🙏🏾

    • @heavenbakery308
      @heavenbakery308 2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ እየሱስን ውደጂ

    • @yeshiworkk1106
      @yeshiworkk1106 2 ปีที่แล้ว +4

      ቸሬ የእየሱስ ልጅ አይደል የቅናት መንፈሰ መጥፎ ነዉ ያንገበግባል ክክክክ

    • @goldenstar327
      @goldenstar327 2 ปีที่แล้ว +3

      ክርስቶስ የ አንድ ስፍራ ኣይ ደለም ፡ እሱ የኣለም ንጉስ ነው ፡ ስለዚ ክርስቶስ ካአእምሮ በለይ ነው

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 ปีที่แล้ว +19

    ጌታ ሆይ እንደ ፈቃዴ ሳይሆን እንደ ፈቃድህ መኖር እንዲችል እርዳኝ🙏 ተባረክ ፓስተር ቸሬ❤

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉስጥን የሚያረሰርስ ቃል ስሙ ለዘልአለም ይባረክ የአባቴ ልጅ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን ❤ አ ሜን ጌታዬ ኢየሰስ አባቴ ተባረክልን ፖስተር ቸሬ ይብዛልህ ተባረክ

  • @zelalembzuayehu5902
    @zelalembzuayehu5902 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወዳጄ።🙏 በእምነት ባልመስልህም 1ም ቀን ትምህርቶችህ አልፈውኝ አያውቁም አንደበትህ ይጣፍጣል ከልቤ ነው ምሰማህ እሜህን ያርዝምልኝ ተባረክ ወንድሜ🙏 እግዚአብሄር አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ🙏🙏

  • @eyobyohannesmekonnen570
    @eyobyohannesmekonnen570 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ባጣምነው የማከብርህ ተባረክ ኦርቶዶክስነኝ

  • @gashawargaw5959
    @gashawargaw5959 2 ปีที่แล้ว +5

    ቸርዬ እውነት ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርቶችህን ግን ከልቤ ነው የምሰማው ተባረክልኝ

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለየሱስ ይሁን
    የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንድናውቅ እርሱ ይርዳን. ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንን ፖስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።ተባረክ።🙏🙏🙏

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว +2

    የትውልድ ቀራጭ ፓስተር ቸሬ ተባረክልን

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ድንቅ ቃል ነው ፓስተርየ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የቃሉ መግለጥ ይጭምርለህ ዘሜንክ ይለምለምለ

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፓሥተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +8

    ልብን የሚያረስርስ ትምህርት ነው እዚም እዛም ያለነው በደንብ በትምህርትህ መጽናናትን እያገኘንበት ነው የሁሉም ሀይማኖት ስው የሚስማህ መምህራችን ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቸሬ ምህረት የበዛለት እንወድሃለን ፀጋ ከአንተ ጋር ነው

  • @muluwoldea9566
    @muluwoldea9566 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በህይወቴ ዘመን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 ปีที่แล้ว +3

    የትውልድ ስጦታ!!!!!ቸሬ እንወድአለን!!!!

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
    @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 2 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ቸሬ ተባረክልን🙌🙏😍

  • @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ
    @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ፓስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ🙏🏽🙏🏽

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን !!!

  • @amitoys844
    @amitoys844 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Jesus.

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen 🙏
    paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 2 ปีที่แล้ว

    Wowwww Jesus thank let understand you more AND live in it HALLELUJA 🤗😇😇😇😇💯👋

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜሜን ዬሠመዩ አምክ ይበረክ ፀገየበዘሊ ቼሩ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ አትርፎ አትረፍርፎ ይባርክህ ቸርዬ።ጌታ ይመስገን ትምህርትህ አምልጦኝ አያዉቅም የሰማሁት ቃል በልቤ እንዲኖርና ፈቃዱን መፈፀም እንድችል ጌታ ይርዳኝ

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 2 ปีที่แล้ว

    Halleluja Halleluja Halleluja Jesus Christ thank you god again no one day dont leave me alone

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን
    እሜን
    እሜን❤❤❤

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 2 ปีที่แล้ว

    የምወድህ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር ይባርክህ ብዙ ጠቅመህኛል።

  • @By_grace100
    @By_grace100 2 ปีที่แล้ว +5

    Amazing pastor I was actually reading this chapter this morning

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን ፓስተር ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 2 ปีที่แล้ว

    ቸሪዬll""ፈጣሪ ዕድሜ ያርዝመልን በትምህርትህ ገና እንጠቀማለን !!!

  • @emnet844
    @emnet844 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ በበለጠ በረከት ይባርክህ ፓስተር ቸሬ!🙏🙏👏👏👏

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Geta Yibark Tsagawun yabzalik Idmenna xena yadililn Paster Chere ❤🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Thereislifeafterdeath
    @Thereislifeafterdeath ปีที่แล้ว

    I really find answers with his classes….ችሬ one of the true preachers ✊🏾PRAISE GOD

  • @aster4531
    @aster4531 2 ปีที่แล้ว

    እዉነትን በአግባቡ የምትገልፅ የእየሱስ ጀግና

  • @raphaeltawil8867
    @raphaeltawil8867 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameeen ameeen ameeen geta babizu yebareki saga yechamrelki zamnhe yelmlime♥♥

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንላት 🙏 ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ትምህርትህን ስወዴ ፀጋሁን ይብዛልህ ቃርህ ዘመን ሁሉ ይተበርከ ይሁኒ 🙇🙏 ጌታ ሆይ እንደ ቃል እንዲህ ኑኖሪ እራድንንንንን🤲🤲🤲

  • @yobi9322
    @yobi9322 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማህ !!!

  • @zerituasrattube4974
    @zerituasrattube4974 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ መልካም ሥራ መሥራት እንድችል እርዳኝ ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ 😇👏

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 ปีที่แล้ว

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 2 ปีที่แล้ว +1

    Yes it is true 👍🙏🙏🙏🙏

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ በጣም ነው የምወድህ ድንቅ የወንጌል መምህር ነህ ተባረክ

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 2 ปีที่แล้ว

    ብሰማክ ብሰማክ የማትሰለቸኝ
    ምርጥ Man of God

  • @firehiwotzenawi2718
    @firehiwotzenawi2718 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 2 ปีที่แล้ว

    ቸርዬ ጌታ ይባርክህ በእጥፍ ፀጋ: በእጥፍ በረከት ተባረክ

  • @Absalat700
    @Absalat700 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ በፍቃድህ እንድኖር ፀጋ ይርዳኝ ፍፃሜዬም በፈት ያማረ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @steventeshome9265
    @steventeshome9265 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ትመርቶቺክን ሲሰማ ዳገም አበረታለው ደካመን ሁሉ አረሳለው ጌታ በ አንተ አልፎ በዙ ነገሬን አየሰራ ነው
    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 2 ปีที่แล้ว +1

    Pasture cheree God bless you I always. Want to lesson when you teach God words it's true if we truly love God we can do what God wants us to do

  • @melatwubshet4484
    @melatwubshet4484 2 ปีที่แล้ว

    Yeserawit amlak leul egzihabher zemenehn yebarek

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 2 ปีที่แล้ว

    Egzbiher amilak yibarek paster chere

  • @rahelburtukan422
    @rahelburtukan422 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ ዘመንህ የተባረከ ይሁን።

  • @netsanetbelay2080
    @netsanetbelay2080 ปีที่แล้ว

    Ye geta fekad endehone endet awekalehu eyalku teyake laye nebereku kirstos bante adero melesolegal semu yekebere pastor edeme zemeneh yebarek

  • @hiweygetaa7142
    @hiweygetaa7142 2 ปีที่แล้ว

    Amsgenalwu pasterye geta yebarkh
    Amen enanm geta eyesus yerdane endi fekadu endinore

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 2 ปีที่แล้ว

    ፓሰተር ቸሬ በጣም ነዉ የምሰማህበሀይማኖት
    ባንገናኘም በጣምእከታተላለሁ ተባርክ ዘመንህ የባረክ አንድ ጥያቄ አለኝ ሰልክህን ባገኝእማወራህ ነበረኝ እንዴት አገኘዋለሁ አባክህ ላግኝህ የጌታም
    ፈቃድ ይሁን

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ በፈቃድህ ውስጥ መኖር ይሁንልን አሜን

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 2 ปีที่แล้ว

    Beysusim tebark firam huni🍇🍇🍇

  • @samemu
    @samemu 2 ปีที่แล้ว

    Teleyalikkk amelakkk yebarikikkk

  • @زينهاثيوبيا-ع2ط
    @زينهاثيوبيا-ع2ط 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen🙏🙏🙏

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ቸርዬ💖🙏

  • @ketty14325
    @ketty14325 5 หลายเดือนก่อน

    Ameeeen amennnnnnnn amennnnnb

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 2 ปีที่แล้ว

    Amen ameeeen ameeen tebaraki zamanki yebark

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 2 ปีที่แล้ว

    Waaaaaaaaaaw praise God amennnnnnnn haleluyaaaaaa Powerful message,,,, bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว

    ማይጠገብ ትምህርት

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @amanimakeupnails2041
    @amanimakeupnails2041 2 ปีที่แล้ว

    Zemenek yebarik aneti asetimer

  • @almaztwsfa6903
    @almaztwsfa6903 2 ปีที่แล้ว

    Ameen geta amaleke megede hulum anete husedi,tabark ye geta sawu,tsege yebezelki👂👂👂👂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว

    ቸርዬ አንወድሀለን አሜን🙏🙏

  • @ayantubekana9780
    @ayantubekana9780 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Pastor Thank you so much!!!!

  • @lensashawotobe5911
    @lensashawotobe5911 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 nuf Haa kennu hubanna

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ፈቃድ ማለት ቃሉን መታዘዝና በእርሱ መኖር ነዉ።እርሱም (ጌታ)ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በኣለት ላይ የሠራ ልባም ሰዉን የመስላል ተብሎ ተጽፏል ።ታዝዘን በዚሁ እንኑር ;እንፀልይ !!

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታይማስጌን ጌታይበረክፐቼሩ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤😭

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun AMEEEEEEEN 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @bilisejesus8722
    @bilisejesus8722 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen ebbifama

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 ปีที่แล้ว +5

    Once again, Pastor Chere, we thank you for bringing us what you have learned from God's Holy Spirit.
    "The will of God means that which God has spoken in His Word and has given a covenant."
    For me, God's will mean what I understand, "it begins with being born of the will of God”. What does it mean to be born of the will of God?
    For example, let me say that before Abram and Soar changed their names to Abraham and Sarah, Abram made an agreement with Soar. And had a son "Ishmael" who was born to Agar without the will of God, who is now the father of “Islam".
    God had a Covenant with Abraham to give him a son. But Abram left God's covenant and kept his wife's promise.
    Because of this, "Ishmael" was born without the will of God but with the will of man.
    As we all know, Abram listened to the words of his wife Sora and his son Ishmael
    It became a "sword".
    But for Abraham and Sarah
    When Soar became pregnant with Isaac, Sora droved Hagar and Ishmael out of their house and took them out into the wilderness.
    But by God's will, the son of hope, "Isaac", was born. From then on, God changed Abram' name to Abraham, or father of the nations. And He changed Soar’s name to Sarah and made her the founder of the 12 tribes of Israel. But after Isaac
    was born, he could not live peacefully with his brother Ishmael
    and from the tribe of "Ishmael".
    A man named "Prophet Muhammad "was born and came to earth that Abraham's consent and his wife’s caused Abraham to commit adultery with Hagar.
    If it wasn't for Sarah's idea and Abram's will, Ishmael would not born, plus there wouldn't be a religion called Islam on earth today. Therefore, Ishmael was born or found because of Abraham's mistake of prioritizing the will of man over the will of God.
    Today, Abraham is in the Kingdom of Heaven, but many millions of his descendants died because of Ishmael and Isaac in the war of the ages. Not only we were not alive before, but also in our time.
    Israel and the Palestinians are killing each other with the sword, which means that Abraham's "reason" was to commit adultery with Hagar at the suggestion and consent of his wife.
    Therefore, Islam is a religion based on race or human intention or will. In other words, Ishmael, the father of Muslims, is the seed of error. The name Christian is derived from the word "Christ". The same Islam is derived from the name
    "Ishmael".
    Today, we may not see people pushing people to become Muslims by force, but many people are far away from the path of salvation through the teachings of Islam and the sword.
    Before I finish my thought, I want to say something:
    Do we have an opponent who has responded to God's will in his or her suffering?
    Yes, there are many God people who were faithful to God among them was, prophet's job,
    let's look at the opposite life of Abraham. The life of the prophet Job
    When we look at the life of Job, the prophet Job was different from Abraham.
    A person who lost his family and his Wealth due to Inspired by the idea of Satan
    Job, however, accepted all the pain that Satan had caused,
    Prophet Job regains his lost wealth and former children as well as his new wife and new children. It is because he resisted the temptation and overcame it.
    If Job listens to his wife's words He blasphemes God, he would be dead, and his former children would not return to life because he cannot live again, nor will all his lost wealth and property return to him. Not only this, a new wife, very beautiful children and the new wealth would not add to his new life.
    So, the will of God brings a blessing more than what we human beings can do in life.
    1) All the things we had before and lost will be returned to us, from health to wealth.
    2) Successfully living in the will of God that leads to new blessings.
    The Lord Jesus tempted and passed through the wilderness in the will of God, therefore,
    As a result,
    1.) He was transferred to another new life and then he was resurrected
    2) he gave us that life to human beings.
    As we saw above job
    1) All the things that he lost before were returned to him
    2) A new wife, more beautiful children than and wealth he had before, added to him.
    What can we learn from all this?
    Every thought that has the will of God is blessed to give birth to many generations, but a thought that does not have the will of God destroys many generations. The Bible says that we have eternal life for those who are born in the Lord's will.
    Children born of God, not of natural seed or human decision or husband's will. John 1:13
    what does this mean? It means that if people do not accept the will of God or are born with the power of the Holy Spirit, they will not have eternal life.
    As we have seen above, "Ishmael" is the father of Muslims who was scanned by Sarah's idea and Abram's will.
    We see the result today how the Muslim religion takes billions of souls are deceiving by their false teaching.
    All without God's will has no life. It means there is only sword and death.
    We must understand the thoughts of God, and the will of God the thoughts of man, and the will of man and the thoughts of the enemy and the will of enemies that come to our minds in different ways.
    For example, Joseph's was sold into slavery to death, by his brother's name was "Juda idea and will" and he was sold to Ismail's children for 20 birrs.
    Our Lord Jesus Christ was sold for 30 birrs because Satan thought entered “in the mind.
    Of Judah will ''
    Ishmael, the father of Islam, is a descendant of the Prophet Muhammad through Sarah's initiative and Abraham's consent will.
    In the Lord we have eternal life. Because it is the will of God.
    Therefore, it is useful to distinguish the will of man from the will of God, and the will of God from the voice or thoughts of the enemy.
    Because the will of God, the will of man, and the will of the enemy come into our minds and thoughts by voice. We have to be careful because it depends on the sound we hear and
    we take the action it brings good or bad " cause: and effect" .

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 2 ปีที่แล้ว

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 2 ปีที่แล้ว

    Amen tebareke

  • @vcggvcggftyy9620
    @vcggvcggftyy9620 2 ปีที่แล้ว

    Fastery Tebarkil🍇💒💒🍒👐👐🙏🙏😍😍😍😘

  • @tesfayegetabecha9764
    @tesfayegetabecha9764 2 ปีที่แล้ว

    amen 🙏🏾 god bless ❤😇😇😇

  • @ክርስቲያንቻናልልጁያለውህ
    @ክርስቲያንቻናልልጁያለውህ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቸርዬ

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 2 ปีที่แล้ว

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene ❤️📖❤️🙏🤲

  • @baredudima7130
    @baredudima7130 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @amitoys844
    @amitoys844 2 ปีที่แล้ว

    Wow.

  • @wechiqotabi353
    @wechiqotabi353 2 ปีที่แล้ว

    Teleyaleh fetari yechemrelh

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 2 ปีที่แล้ว

    ብሩክ ነህ

  • @Kiya-s3p
    @Kiya-s3p 8 วันที่ผ่านมา

    🙌😍

  • @mimichinasho3158
    @mimichinasho3158 2 ปีที่แล้ว

    Ameni

  • @meseretmelak8870
    @meseretmelak8870 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምለናንተይሁን

  • @ketty14325
    @ketty14325 5 หลายเดือนก่อน

    Yohnsi 4:34

  • @tigestamenamenamenyouareth382
    @tigestamenamenamenyouareth382 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰

  • @laylalayla2183
    @laylalayla2183 2 ปีที่แล้ว

    Cheryle edete edenafekegn begugutenew yemi tebiki