እንግሊዝ አለፈች። የዝውውር ጉዳዮች ተጧጡፈዋል። አርሴ እና ማንቼ የእሁድ ስፖርት ዜና ሰኔ 30/2016 | Mensur Abdulkeni | Bisrat sport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
    አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
    ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
    ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
    ➮የዝውውር ዜናዎች
    ➮የጨዋታ ውጤቶች
    ➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
    ሁሉንም በአንድ ቦታ
    Addis sports is a TH-cam channel where you get the latest football news every minute!
    ➮Ethiopian football news
    ➮ Full information on the major European leagues
    ➮Transfer News
    ➮ Game results
    ➮Football analysis
    All in one place

ความคิดเห็น • 65

  • @yegerfaw
    @yegerfaw 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፉአዴ በርታልን ወንድማችን እወድሀለው እንድሪስ ነኝ ከጀቡቲ ድል ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን

  • @የኛቱብ467
    @የኛቱብ467 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለም ጤና ይስጥልኝ የአድስ እስፖር ቤታሳብ ሁሌም ፖሮግራማቹን ሰለደምጥ አልውልም እና በጠም እንውደቹሀሌን በለጠ ማቴዎስ ነኝ ከ captown bellivelle የ መንቼ ደገፍ

  • @BahiruBalayine-kz2su
    @BahiruBalayine-kz2su 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ ስፖርት ቤተሰብ በጣም ደስ ብሎይናል አንግሊዝ በራው ቡድን ስለ ግማሽ ፊታመ ስለ ደረሰ በዚህ አጋጣሚ ባላዶር በልግሃም ሊያሸ ፍ ዕድል ሰፍነው .... Bahiru ባላይነህ ከ ግብፅ 💞

  • @KibeDani-yv1wx
    @KibeDani-yv1wx 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks berry much Thomas from south Africa soweto❤

  • @denekekassa3654
    @denekekassa3654 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mishamo haile South Africa.darban Man unt dagaf batam mitimachagni katilibat wodalw❤

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 3 หลายเดือนก่อน +1

    አትሌት ፍረወይኒ አይዞሽ ፍትህ ይሰፍናል ፋኖ ፋኖዬ የሚዋጋዉ ለየትኛዉም ተቋም ፍትህ ይዞ አፍንጫቸዉ ደርሰናል አይዞሽ።

  • @WegderesegnKasahun
    @WegderesegnKasahun 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም አዲስ
    የቼልሲ ዜና ያንሳል ይስተካከል
    በተረፈ በርታ

  • @AdaneMeafin-zz9vm
    @AdaneMeafin-zz9vm 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዳነ ነኝ ከሀረር አንተ ማለት የኔ ምርጥ ነህ

  • @Abrahamtamre
    @Abrahamtamre 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት እንዴት ነክ ወንድሜ አብርሃም ነኝ ከሰው ዘፍሪካ ዋው ቸልሲ

  • @PaulosShefarwe-t2d
    @PaulosShefarwe-t2d 3 หลายเดือนก่อน +1

    bum bum bumi bukayo saka my blood my love my everthing saka betasabochi bamulu congira mitiku shifaraw ka south afirca addiss sport hulem yanite adinaq nagni

  • @agezeermeno419
    @agezeermeno419 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ሳለም የአዲስ እስፖር በታሳብ ሁሉም በጣም አሪፍ ነው ባርታ አገዘ ነኝ ከ south Africa የ ማንቸ ድአጋፍ ነኝ

  • @Fetahunadane
    @Fetahunadane 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን ትናንት የምሺቱ ተቋረጠ በሠላም ከሆነ ጥሩ ፉአዴ በርታልኝ F A ከሶማሊያ ነኝ

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 3 หลายเดือนก่อน +1

    Well done Foade❤❤❤ we wil except from u i wish all the best go a head nd forward!! Solomon bunaro from Pretoria

  • @HasnabdelaHa
    @HasnabdelaHa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፉዬ አቀራረብክ ማራኪ ነው በጣም ይመቸኛል
    የኔ ግምት የአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ ታነሳለች
    አብዲ ነኘ ከበረሀዋ ንግስት ከድሬ

  • @Yisaqjimma-kq9fv
    @Yisaqjimma-kq9fv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ፎዓዴ ኢንደት አደርክልኝ። ሁለ ትሜቸኘለ ሜቻሊም 2ኛ ሜጨረሱ አይከፋኚም ቀጣይ ዋንጫ ያነሳል። ዎታደር ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ። ሳካ ደስቢሎኛል ። ሰለ አርሴናል ሚን አድስ ነገር አለ ፎዓድዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DasetaRametu
    @DasetaRametu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፉአዴ እንግልዚ ምንም ፍፅአሜ ብደርስም ወንጨውን ዬመንሰት ቸሎታ ዬለቸውም በታለይ ሀር ኬን እነ ሰውዚጌት እየሉ ወንጨውን መሰብ ከበድ ነው።ስሜ ደስታ ረመቶ❤❤

  • @amadinshinato7716
    @amadinshinato7716 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠለም ሠለም የአስ ኢስፖርት ፈሚሊ እና ፋአዴ እንዴት አደረቹ ትለንት ኢንግለንድ የምስጠለ ጨዋታ ተጨውታ ድል ስለረገች በጠም ደስ ብሎኛል እና ፋአዴ ሀገሬን ልገበ የሰብኩበት ግዜ ስለሆና በሰለም ከገበው ኢስትድዮ ኢንደ ምትገብዘኝ ተስፈ አረገለው የአድስ ኢስፖርት ሱሰም ነኝ ሙበሪክ ነኝ ከኬፕተውን ከተመ always arsenal🔴

  • @AmanuelKabebe
    @AmanuelKabebe 2 หลายเดือนก่อน

    የአርሰናል ዜና ባያቃን ካልሳም ያማኛል 🥹🥹ራሽፎርድ አርሰናል ብጋባ ዳስታኝ ነኝ ❤️🎉አማኑኤል እባላለው ካsouth Africa🥰

  • @Mana-fp1ct
    @Mana-fp1ct 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሳላም ሳላም ፎአድ እንግሊዝ ስላሻናፋቺ ዳስ ብሎኛል ያ Arisenal ዳጋፍ ናኝ የሳካ አድናቂ ላጥቁር አዝሙድ መለሰ shamiso ከ ሳዉዝ africa

  • @GjvjbGhkjjj
    @GjvjbGhkjjj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አዲስ እስፓርት ሳካ ታደጋቸው እንግሊዝን ምርጥ አሳዛኝ ቲሞች ሲውዘርላድ ቱርክ እንግሊዝ በበላችው በርታልን አዙዝ ነኝ ከሳውዲ

  • @BapiMasebo
    @BapiMasebo 3 หลายเดือนก่อน +2

    Salm Salm babi nagn ka South Africa 🇿🇦 Ethiopia nigidi Bank congratulations

  • @Hadcho_tube
    @Hadcho_tube 3 หลายเดือนก่อน +1

    በናትህ ፈጠን ብለህ ወደመረጃው ግባ በጣም ነው እየደበርከኝ ያለሀው ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ የምንሰማው ይሆናል

  • @semucRuit
    @semucRuit 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አዲሰ እሰፖረት መልካም ቀን

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላሚክ ይብዛ አዲስ ስፖርት ፍሬውት ነኝ የሲቲዋ ከሰው ደረቢያ አረፋ ዋንጫ በተረፈ ወንድሜ አዲስ ስፖርት ይመስክ ወድሃለሁ 🇪🇦💎💎💎👍👍👍

  • @كنوزكنوز-ج1ه
    @كنوزكنوز-ج1ه 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም አድስ እስፖርት በየ ግዜው ለምታደርሰን መረጀ እጅግ አርጌ አመሰግነለው ፈቱ ነኝ የአርሰነል ደገፍ ከሰውድአረብየ ከሰድያ ቀጠይ አመት አርሰነል ወንጨ የነሰል

  • @የሀብሩው
    @የሀብሩው 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠለም አድስ ስፖርቶች ዋንጫው የኔዘርላንድ ነው

  • @EthioLand1
    @EthioLand1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ሰላም
    ለአንተ እና ጓደኞቼህ
    እንዲሁም ለሀገራችን ይሁንና
    ገና ከዩኒቨርስቲ እያለሁ ነው
    አንተን የስፖርት ትንታኔዎች የምከታተለው
    አሁንም ለወደፊቱም እከታተላለሁ
    እድሜ ጤና እመኝልሃለሁ
    👉እባክህን ክርስቲያኑ ሮናልዶ
    ቀጣይ የ አውሮፓ ዋንጫ ይጫወታል አይጫወትም
    @መምህር አሌክስ ከ ጎንደር
    ስደተኛው
    መልካም ቀን ለመላው ኢትዮጵያን ህዝቦች

  • @jemalmohammed4655
    @jemalmohammed4655 3 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Selam ka Italia newo batam konjo newo akararabehe

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ለመላው አዲስ እስፖር አዘጋጆች እና ለአዲስ እስፖርት ቤተሠቦች ድለ ለነቡካዮ ሳካ ብሔራዊ ቡድን እንዲሆን እመኛለሁ የዘውትር አድማጫቹ የይርጋጨፌው ሳንቾ ነኝ ከቁጠባ ሰፈር

  • @EastAfrica-wp9eo
    @EastAfrica-wp9eo 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስ ነኝ ከሀለባ ቁሊቶ ስለ ቡሩኖ ፋርናዴዝ ምን አድስ ነገር አለ

  • @semabelete-yu9jd
    @semabelete-yu9jd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም አድናቂህነኝ የሣቾጉዳይእደትሆነ

  • @Endalkachewgjlgile
    @Endalkachewgjlgile 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልካቸው ነኝ ክዲላ ስለ አርሰናል ምን አድስ ነገር አለ

  • @FmhuuJdbjj
    @FmhuuJdbjj 3 หลายเดือนก่อน

    ዋድሜ አቀረረብህ በጠም ያስደስተኛል ምርጥ አቀረረብ በርተ ቢለል ከሰውዲ ጂደ

  • @MashuduHlungwani-qe7wn
    @MashuduHlungwani-qe7wn 3 หลายเดือนก่อน +1

    Salaam salaam Adi's sport endet nachu nani tafe nang ka dabub Africa programachu dasi yemil nawu bartu ye Manchester United dagaf Nang

  • @TigabuAsefa-u4e
    @TigabuAsefa-u4e 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም ሰለም አዲስ እስፖርቶች እንግልዚ ጡሩ ሰቶን ዋንጨ ልታነሳ ትችለሌች ልክ አንዴ ኮድቨር ሲለማንቼ ንጋሬኝ ጥጋቡ ኔኝ ከደቡብ አፊሪከ

  • @TamiruMegersa2323
    @TamiruMegersa2323 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ፉአዴ ስለፖርሱ ኦሎምፒክ ጨረፍ አድርገህ አለፍከዉ መቼ ነው ግን ያለመካሠሥና ያለቅሬታ ወደ ውድድር በመሄድ የምንሳተፈው ምን ጉድ ነው ታሜ የማንቼዉ ነኝ ከዶሃ

  • @EthiopiaLove-y6m
    @EthiopiaLove-y6m 3 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላም ወንድሞቼ እንደምን ዋላቹሁ ሲሳይ ነኘ ከሳሪስ አዲሱ ስፈር የማቼ እና የባርሳ ደጋፊ ዛሬ እንኳን አንድ ነገር ልናገር ከዚ በፊትም ተናግሬዋለው የዋንጫው ባለቤት ስፔን ናት ከኮፓ አሜሪካ ደሞ አርጄቲና ናት አመስግናለው

  • @SleepyBanjo-zg9nx
    @SleepyBanjo-zg9nx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አዲስ ስፖርቶች እወዳቹሃለዉ አ/ሰመድነኝ ከሲልጤ ጦራ

  • @GsdFfnj-oh6ry
    @GsdFfnj-oh6ry 3 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍

  • @yonasbeyene6302
    @yonasbeyene6302 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @JoshuaHope-sm6wn
    @JoshuaHope-sm6wn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የ አርሰናል ድግፍ ኔኝ ሲላ አርሰናል ምን አዲስ ንጋረ አል ኢያሱ ከ south አፍሪክ ኔኝ

  • @BilelSigaga
    @BilelSigaga 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም ሰለም ፉአድ ኢኒንዴትናክይ ቢለልናኝ ከሰውደአራቢየ መካ የሲቲ ደገፍናኝይ የኢንግልዝ ፕልሜርግይ ማችናው ሚከፈታው ኢሰከ ሚከፈት በጣምናው የገጋሁት ቀጠይም አማትይ ሊጉንይ ሲቲ የሸኒፈልይ❤❤😂😂

  • @AdisuGadissa
    @AdisuGadissa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም

  • @DaniWaliso
    @DaniWaliso 2 หลายเดือนก่อน

    ሠለም ሠለም ወንድሜ ዳን ከጅብት ድምጽይ ሁሌ እነፍቃኛል

  • @RiyarichoYusuf
    @RiyarichoYusuf 3 หลายเดือนก่อน +1

    Richo neng ye manche selm fu'ade yanten program hulem adamtalew atar yale des yemil program nw ketel bet

  • @mussarega4054
    @mussarega4054 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ብያለሁ አዲስ ቸልሲዎች ተጫዋች በማስፈረም ያሚያክላቸው የለም ነገር ግን ከአሰልጣ እስከ ተጫዋች የአንድ አመት ብቃትን ብቻ የማከለ የሚመስል ነው በዛ ላይ ጊዜ ያለመስጠቱም ተጨምሮበት እኔ ግን ልቤ እየፈራ ነው

  • @SenaymeridGarza-x4w
    @SenaymeridGarza-x4w 3 หลายเดือนก่อน +1

    I thought sport is for everyone, 😢Turdi france is sport 🤔

  • @mensurnafie8607
    @mensurnafie8607 3 หลายเดือนก่อน +1

    Why u r repeated When ur reading one Report am Manchester Fun is there any Good news about Manchester ?

  • @Ethiopiamusic227
    @Ethiopiamusic227 3 หลายเดือนก่อน

    Voice አና video please አስተካክለው

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ቱርክ ስለተሽነፈችነው የዘገብከው ምን አይነት ፉጡርነህ????

    • @GjvjbGhkjjj
      @GjvjbGhkjjj 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 አረ ላሽ

  • @agaziberhanu9908
    @agaziberhanu9908 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ኣርሴናል ትና ንም ዛሬም ተመሳሳል ትዘግባለ ምነዉ ቢሮ

  • @abinetsolly419
    @abinetsolly419 3 หลายเดือนก่อน +1

    Fadu Brazil betem strees argugnal uwnatun now ronaldinho gaucho ye Braziln cawota alyem yelhu እኔ አሁንም Euro ዋንጫ የEngland ነው እያልክ ነው because I want to see my top young gunners to be happy Bukayo and Rice and Ramsdale
    Abi gunner's negn ከBondy 😊😊😊😊

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 3 หลายเดือนก่อน

    ቡሩኖን አንፈልግም ለአልናሰር ይሄ ምቀኛ የሮናልዶ ምቀኛ ነው

  • @NureManur-de3sp
    @NureManur-de3sp 3 หลายเดือนก่อน +1

    nirea.negh.kechro.programachu.yimechal.bertu

  • @Fetahunadane
    @Fetahunadane 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከገረመኝ ጨዋታ የኢንግሊዝ ጉዳይ ለምን ፎደን የሲቲን አቋሙን አላሳየም ለሃገሩ ምንም ውጤት ያልሰራ ቢኖር እሱነ አሰልጣኙ ናቸው ተጠያቂ ድል ለፈረንሳይ ዊልያም ሳሊባ እውነት እልሃለሁ ተዘጋጀ ለመሸለም ፈንታሁን ነኝ ከሶማሊያ

  • @ShimelisTazea
    @ShimelisTazea 3 หลายเดือนก่อน

    man u እስታዲየም ከምን ደረሰ ፋዴ

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Neymar-f5r
    @Neymar-f5r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ተው ግን አድስ ዜና ከሌላችሁ ዝም በሉ ለምሳሌ የጋላስን አስተያየት ብለህ ትላንት ተላንት ወድያ አቅርበህዋል ውይይይይ

  • @Wedihntsa-k4q
    @Wedihntsa-k4q 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ኣዲስ ስፖርት የዘውትር ኣድማጫቹ ነኝ THT ነኝ ክሳውዲ ፉኣድየ ይቅርታ ኣድርግልኝ እንጂ ትናንት የጠየቅኩህን ኣልመለስክልኝም በኣውሮፓ ዋንጫ የማን ሃገር ደጋፊ ነክ ካስጨነቅኩህ ይቅርታ እለፈኝ ካልሆነ ግን መልስልኝ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @Ahmedawol-jc3rd
    @Ahmedawol-jc3rd 3 หลายเดือนก่อน +1

    አድስ አድጭ ከጅጅጋ አቃረራብህ በጠም መረኪ ነአስነኝ ነው

  • @كنوزكنوز-ج1ه
    @كنوزكنوز-ج1ه 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም አድስ እስፖርት በየ ግዜው ለምታደርሰን መረጀ እጅግ አርጌ አመሰግነለው ፈቱ ነኝ የአርሰነል ደገፍ ከሰውድአረብየ ከሰድያ ቀጠይ አመት አርሰነል ወንጨ የነሰል

  • @abdiman1614
    @abdiman1614 2 หลายเดือนก่อน

  • @eyobgebure
    @eyobgebure 3 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍