ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፈጣሪ የሰጣቹን ውበት ይዛቹ እየወጣቹ አሁን ይሄን የመሰለ ፀጉር ሙዝ አሳደገው ለትሉን ነው ወይ ጉድ
🤣🤣🤣🤣🤣💃💃💃💃
Ewente new hoooo ere madha allahe beyalew gen ayefogerune
😂😂😂😂
😄😄😄
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምስጋና. ማጣት ነው. አልሀምዱሊላ የሚያስፈልግኝን ሁሉን ሰቶኛል እናቶቻችን አቤት ጽጉራቸው ካሜራ እንየው ሙዝ አላየው እንቁላል አላየው ግን ዞማነው. አይ ግዜ
በጣም ጎበዝ ነሽ በስነስራት ይዘሽዋል አበጀሽ የኔቆጆ በተፈጥሮ የምትሉ ሴቶች አላቹህ እዉነት ነዉ ግን ካላ ከባከብነዉ ተቆራርጦ ያልቃል እና መንከባከብ አለብን እደሷዋ ፀጉር ሰነፍ ሴት አይወድም
ወላ ኮሜንት ሳነብ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂 ውዶቼ ፀጉር ተፈጥሮ ነውእጅ በንክብካቤ አይለደም አታስቡለት ለሰው ዋናው ነገር ጤና ነው በያላችሁበት ጤናችሁን ይስጣችሁ ይስጠን ምርጦቼ አጠረ እረዘመ እያላችሁ አታስቡ😂😂😂😂
ይመችሽ ትክክክል ያላህ ስጣታነው
@@አላህወኪልአላህወኪል-አ3ገ ትክክል
ሣህ
በተፈጥሮ የተሰጠሽ ስጦታ ነው እንጅ በመቀባባት ቢሆን የኔ የት ይደርስ ነበር ለማንኛውም ካይን ያውጣልሽ
It's true
yes
Ewunet new 🥰
ትክክል እኔ ያልተጠቀምኩት የለኝም ቅያሬየለውም
በናታችሁ ሰብስክራይቭ አድርጉኝ
በጣም ያምራል እንድ አይነት ፀጉር አይቸም አላቅም
እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም ያምራል ግን ዋናዉ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ
ስታምሪ
በስመአብ ፀጉርሽ ሲያምር ቱቱቱቱ ብያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውብ ፀጉር ከተፈጥሮ ካልታደለ በእንክብካቤ ብቻ ለውጥ የለውም
ተደመሪኝ
ውዴ ፀጉርሽ ማሻ አላህ ብያለሁ ያንች ፀጉር እኮ ተፈጥሮው ለራሱ አላነሰውም ነበር ፈጣሪን አመስጋኝ ሰው የለምና ነውእጅ
የኔ ቆንጆ እውነት ከልቤ ነው ያንቺን ጸጉር በማየት ብቻ የኔ ጸጉር የበዛ ያደገ ያማረ መስሎ ተሰማኝ በቃ ደስ ትያለሽ👍😍
ሂውማን ሂር እያደረጋች አታጀጅሉን
😍💖💖💖👍
@@alemyaabewa9416 አይደለም የተፈጥሮ ፀጉሯ ነው
ማሻአላህ ማሻአላህ እኔም መጥቀም ተጀመርኩ አንደ አመት መላኝሙዝ እና እንቁላል ወዙ እዳች ያመሪልፀጉሪየ ከጁሮየ አይወሪደም ነብር አሁን በጣም እሪዘሙል አልሀመዱሊላ እናም እህቱች ተጥቀሙት ተሰፊ ሳቁርጡ
አሰላሙ አለይኩም እኔ መጠቀም ጀመርኩ ይጠቅመኛ ማለቴ ጸጉሬን ያሳድገዋል አንቺ ምን ያህል ለውጥ አየሽበት
ፀጉርሽ በጣም ያምራል። የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!!!
ኤልስ ፀጉሪን መንከባከብም አሰፈላግም ብሆንም ተፈጥሮም ወሳኝ ነዉ ስለዚህ ያንች ፀጉሪ ተፈጥሮ ነዉ
ከተፈጥሮ ከለለ ሁሉም ነገር ልፋት ነው
@@lehulumgezaalew1669 ትክክል
4dre22211²1
ሀቅ
Hi,kojio,edetensh
ፀጉር ከፈጥሮ ነው እህቴ በጣም ምርጥ ፀጉር አላት ግን አትከባከበውም እኔ ድግሞ ሽሮ እና በርበሬ ብቻ ነው የቀረኝ ግን ቃል ገብቷል ካለበት ላይረዝም ፀጉሬ
🤣🤣
አይታወቅም ሽሮና በርበሬውን ሞክሪዉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@mekdesderbe8398 😂😂😂🤣
😂😂😂
እናመሰግናለን ኤልስዬ ለ ጸጉሬ ፍቱን መዳኒት ተገኘለት እየተሰባበር አስቸግሮኛል እሞክረዋለው
በቅንነት ደምርኝ
ሰላም ሰላም ዬኔ ቆንጆ ሙዚና እንቁላል በአንድ ላይ ነው? ዘይቱን ደግሞ ከታጠብኩ በኋለ ነው? ሻንፖ ብቻ ብሆንስ?❤❤
ምን አይነት ዘይት ነዉ ዋውውውው ስያምረ እንግዳ ነኝ ትልቅ ትምህርት ነዉ የኔ ቀጆ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ💖💖💖🙏🏽
ኤልሳዬ ስታምሪ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን የምትቀላቅልያቸዉ ዘይት አሳይን
ፈጣሪ ይፈጥር እንጂ ሙዝ አሰደገው ባትይም ችግር የለውም ግን ዋው ብያለው ከ ዓይን ያውጣሽ 👍👌💝
ትክክል
ዋው እናትሽ ወይም አባትሽ ህንድ ናቸው ? ተፈጥሮ አሳምሮ ስቶሻል እህቴ በመቀባት ትንሽ ለውጥ ይሰጥ ይሆናል እንጂ እንዲህ አይድግም። አንችም ፀጉርሽም ታምራላችሁ ።
ፀጉርሽ ሲያምር ማሬ በነገራችን ላይ ፀጉር የተፈጥሮ ነው
ኤልስዬ ጸጉርሽ ማሻአላህ ብያለው ብከታተልሽም ሳምንት ግን የመጀመሪያ ነው እኔ የምጠይቅሽ እኛ ሀበሾች ምንጊዜም ጸጉራችንላይ ቅባት አይጠፋም እና እነኝህን ማስክ ስንጠቀም ጸጉራችን ላይ ያለው ቅባት ከማስኩ ማግኘት ያለበትን ጥቅም በአግባቡ እንዳያገኝ አያደርገው ? ብዙዎቻቹ ይህን አታብራሩልንም እና ታጥበን በንጹ ቆዳ ነው መጠቀም ያለብን ወይስ ?መልሱን እጠብቃለው
እውነት እኔ ፀጉሬ ፍለፊቱ ተሰባብሮ የፍለፊቴ ፀግር በጣም ሳስቶ ሳሲዘው እራሱ ቆዳዬ ይታያል እና ከነገ ጀምሮ ይሄን ለመጀመር አስቤአለሁ ግን ማታ ተቀብቼው ጠዋት መታጠብ አልችልም
Ariif new enen etekemalew ke Olive oil gar ina mar adirgoo betam arif new enamsgnalen
የአበሻ ቆንጆ ስታምሪ ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን ግን የኔ ጸጉር ቃል ኪዳነኛ ነው ከጆሮዬ ጋር ጓደኝነት መስርቷል ክክክክክ
Kkkkkk
ቆንጅዬ እግዚአብሔር ን አመስግኚ ተፈጥሮሽ ጥሩ ነው ይኸው እኔም እናንተን እያየሁ ስለቀለቅ አህያ የበላው ሳር መስሎ ቁጭ ብሎልሻል በርቺ
wow your hair is so beautiful oh gash may god protect you from evel eye thank you elsiye i will try it
💖💖🙏🏽🤲🏽
እቁላል ባልጨምርበትም ካሁን በፊት እህቴ ነግራኝ ሞክሬው ሀሪፍ ነው ።
I am doing it on Saturday and it’s cool
ሀይ ቆንጆ በጣም የሚያምር ፀጉር አለሽ ግን ይሄን ማስክ መጀመሪያ ያሳየችው መስኪ ነች መልሰን ስናሳይ ክሬዲት መስጠቱን ባንረሳ እላለሁ።
Hair growth is hereditary not only by treatment!
ፀጉርሽ ያምራል በጣም እና እርጋታሽ ተባረኪእኔ ፀጉረ እንዳንቺም ባይሆን እረጅም ነው ግን እየተነቀለ ተቸገርኩ እባክሽ መፍቴ ካለሽ
hu enem endanchi አይነት hair alenghi gen demo yene ጫፉ ይያያዛል 😓😓😓gen lemaneghawem yehen whedi teru yemeselenghal🤔🤔 tnx wde berchi😘😘
መሺላአላ ግን እንደየ ሙዙን እንቁላሉን እንደገና ደሞ ሩዙን እያልሺ ቆንጆውን ጰጉርሺን እንዳትቆራርጭ
Such a beautiful hair you have
My hair have split up on the edges 😩 what can i do? Chafu lay hulet hulet hone eina men larg plz.Your hair is just perfect 👌 😍
የኔ ቆንጆ እትፍ እትፍ ብያለሁ በጣም ፀጉርሽ ያምራል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!!
Elsy good job. I will start it and will let you know❤️
ማነው እንደኔ ፀጉሩን ሚወድ
I love your hair !!!Can you tell which shampoo and conditioner is the best one for your b/s I have curly hair but still I didn't find the right shampoo and conditioner as well hair oil Please can you let me know which one is good
ፀጉር በተፈጥሮነውጂ. ጨውናሽሮ በመቀበል አይወጣም. እኔማ. ተሥፋምየለኝ. ከጆሮየአልበርድምአለኝ.
እንቀያየር የኔ አንቺ እሳድጊው😂በጣም ያምራል ቆንጆ በርቺ
እርፍ ከሆነ አይቀር እንድህ ነው
Hhhhhhhhhhh
😂😂😂ሜሪየ ትመቺኛለሽ
ሀሀሀሀ
👍😂😂😂😂😂
Elsi betam new yemameseginew be jamaican black castor oil tilk lewt ayichalehu tsegure wedeneberebet eyetemelese new gena wer erasu almolanyim
የኔም እዳቺ እረጂም ነዉ አልሀምዱሊላህ ግን ብዛት ምንም የለዉም
እንቁለልና ዌራ ዘይት ታጣቃም ዎላህኖ ምልሽ በ3ወር ውጤቱን ጨከኖ ዬምሆንልሽ 100%
After u apply this with what kind of conditioner you use?
የፀጉራችንን አይነት እንዴት ማወቅ እንችላለን !!!
አላህ ያንቺን ያህል ቢያሳድግልኝ ምኞቴነው በጣም ነው ፀጉር የምወደው ግን ካስተር ኦይል ምንድነው?? ውዴ
የጉሎ ዘይት
@@sloomgh4582 የጉሎ ዘይት ምንድነው ውዴ
ሃይ ኤልሲ ፀጉሬ እየተነቃቀለ አላድግም ብሎኛል እባክሽ ቆንጆ የምትይውን ለፀጉሬ የሚስማማ ቅባት ንገሪኝ
ከሰው አይን ይጠብቅልሽ እግዚአብሔር❤️❤️
በጣም ያምራል ስንት ዓምት ፈጀ?
Elsi, Ahun Yalishachewen Wehidoch Tseguren kemetatebe befit nwe aydel yemadergew?
ዋው ማሻአላህ ሲያምር ስታምሪ እናመሰግናለን
ማሻአላህ ፀጉርሽ ሲያምር ፀጉሬ ከፊት ይሰባበራል አያድግም መላ ካለሽ ብጠቁሚኝ።
Yene marr ምን አይነት ሻምቦ ትጥቀሚ ንገሪኒ በናትሽ የ ስስ ፀግር ብዝሃት የለም ፀግር የነ
ኤልሲዬ ቆንጆ ፀጉርሽ በጣም እረዝሟል ከአይን ያዉጣሽ❤❤❤
የኔ ፅጉር ለምንድን ነው ከአንገቴ በታች አልወርድም ያለኝ
ምንው ምሀላ አለውእዴ😁😂😂😂
@@የወሎልጅ-ኸ4በ መሰለኝ 😂😂
የብዞቻችነዉየኔም
የኛ ጸጉር አስማተኛ ይመስላል ንቅንቅ አልልም አለ እኔ ሙዝ ይዣለሁ መጠቀም ግን ንቅንቅ አላለው ምን አለ ብልቸው ብሆን ሙዙን ከምቀባ
በደንብ እንክብከቤ ከረግሽለት ዬሪደል እኔም እንደች ነበር አሪፍ ለውጥ አለው ይህ የሰረችው ደሞ በጠም አሪፍ ነው
እህቴ እኔስ ፀጉሬን ማስክ ነገር ከከተጠቀምኩ ከመታጠቤ በፊት በጣም ብዙ ፀጉር ነው የሚወጣ ለዛም ዝምብየ ነው በሻቦ የምታጠበው
አንደኛዬ እኮ ነሽ ማማዬ በርችልኝ ደግሞ ስራዎችሽ የእውነት ጠቃሚ ናቸው
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@ElsiWorku የኔም ረዥም ነው ግን ብዛት የለውም ይስባበራል ይነቀላል ዶሞበጣም ለስላሳ ነው ምን ላርገው እባክሽ የሆነ ነገር በይን ኤልስየ
My hair is so smooth but I have a problem of loosing my hair yisababaral barasu gize.so what can i do to brings back .
እናመሰግናለን እህታችንፀጉሬ እረጅምነው ግን ስስነውእና ከግባሬ ይነቀላልመፋትሄ ካላቹህሲቀጥል የካስተር ዘይት አጠቃቀሙን ንገሩኝ ማሮች 💚💛❤️
Yasenkurt weha tkabi ybzalsal ky senkurt
@@zainbemam8390 ስንትሣዐትነው የማቆየው አመሠግናለሁ ማሬ
30 dakeka eska 1makoyt tchyalse
Wowo aniche hulemi isuni bichabawi yemiti taksim woyi? Lami batatasi tsgure mafite alesh woyi? Ina batami laki👍💯argelisgalwi💕💕💕🙏
በሂወቴ የሀበሻ ፀጉር እደዝህ ውብ ረዥም ብዙ በቃ ቆንጆ ፀጉር ለመጀመሪያ ሳይ ቱቱ ብያለሁ ቆንጅየ ግን ምንም ባትቀቢ ጥሩ ነው አሟልቶ ሰቶሻል እና በእንክብካቤ ማንም እንድህ ማድረግ አይችልም ሊሆንም አይችል
ኤልሲዬ እንደው በድንግል የአቮካዶ ኦይል ጥሩ ነው ወይ ????
ቤብ ሄር የሚያሳድግ ነገር ነገሪን ማማዬ😍
እኔ የሩዝ ውሀ መጠቀም ከጀመርኩ እድገቱ ጨምሯል ብቀቅለው ነው ወይስ ብዘፈዝፈው ነው ጥሩ ጸጉርሽ ዋው ካይን ያውጣሽ
መቀቀል ፅጉር ይበጣጥሳል. ብለዋል ዘፍዝፊው
@@SaSa-jx9ym እሺ ሆዴ አመሰግናለው
Selam Elsi yene fkr betam arige ameseginalew sila mitasayin nager
yene Wud Tsegure betam yinekakelal Yisebaberal ena eski Emokirewalewu
After how many hours or minutes can someone wash off the mask
Tikmun bedenib silasredashin enameseginalen .. thank you for sharing
ውብ ነሽ ግን ጠንከረ ላለ ና ለሚበጣጠስ ፀጉረ ምከሪኝ ምንም ቅባት አልወድም እህቴ እስኪ ይህን ሞክሪ የምትይኝ ካለ 🙏
የኔ ፀጉር ለስላሣ ነው እና ይነቀላል ምን ይሻለኛል?ማብዛትና ማስረዘም ፈልጋለሁ ቅባት?
እሂን ወይም የአቮካዶውን ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነው
እሷ የተቀባችውን እየሰራሽ ሞክሪው
@@ElsiWorku tanx
እናመሰግናለን ኤልስዬ በጣም ቆንጆ መርጃ ነው።
Segurish ke lijinetishim endezi neber
Tadeleshe egezeyaberene amesegegne
Ena tegur yemiyabza new yemflgew ebakshi negerign kawekshi
Yene gini sinikebakebewu ketachi arifi sihoni kelayi degimo wede wusti yigebali teferarekebingy
Hi Elsi for me your hair mask it's comfortable thanks
Konjeya labatesh ades nagn serash konjo Naw tagura makakalagna Naw kalamem alaw betam tabalashaben barget mnm alnkabakabawm Ena yalawet Ethiopia Naw lajamare este metmakregn Nagar Kala ha beya lejamer gn weda ethio magegnat mechelawn konjeya pls kalaschagarkush
tsgurish betam yamral.
Did u wash it with shampoo and conditionned it after the masc
ሰላሳ መቀባባት መጨረሻው ለቆዳ በሽታ መፍጠር ብቻ ነው ስጀመር በተለይ በስደት ያለን እህቶች ውሀው እራሱ ይንቃቅላል ሰላሳ አትቀቡ ስቀጥል የተፍሮን ነገር መቀይ አይቻልም
አረ እህት ተረጋጊ ፀጉር እማ እንክብካቤ ይፈልጋል አላህ ያሳድግልን ኢንሻ አላህ እማክረዋለው
ሻምፖው እራሱ ፀጉር ይበላል
@@zabibazabibba7612 ክክክክ አይ ወላሂ ምንም ብትሞክሪው አላህ ካልሰጠሽ መንም ለውጥ የለውም ሞክሪው
@@مهاعادي-ت6ص አወ ምክንያቱም የምንጠቀመው ውሀ አብዛሀኛውን ጫዋማ ስለሆን ሻቦ እራሱ አይስፈልግም ከቻልሽ በሳሙና ታጥበሽ መጨረሻላይ ኮንድሽንሪ ተጠቀሚ ከዛ ከጨረሽ ክረም ተጠቀሚ ምንም አይሆንም
@@ይሳካልአንድቀን እሽ የኔ ውድ እህት
እባክሽ ከይቅርታ ጋር ጥያቄ መልሽልኝ ወይሞ የገባችሁ እህቶች አስረዱኝ ለምሳሌ ባለፈው የአቡካዶ የፀጉር ማክስ አሳየሽ ዛሬ የሙዝ በየሳምንቱ መቀያየር አለበት ወይስ ለውጥ ለማየት የሙዙን ለስንት ጊዜ መጠቀም አለብን ወይም ወራት በወር 2ጊዜ የምታጠብ ከሆነ አንደ ጊዜ የሙዝ አንደ ጊዜ የአቡካዶ ነው መጠቀም ያለብኝ ወይ???? አስረጅኝ አንደ የፀጉር ማክስ ለምሳሌ የዛሬወን ለስንት ወር ሳናቋርጥ እንጠቀም እኔ አጠቃቀም ስላልቻልኩኝ መሰለኝ ፀጉሬ አለቀ ማለት ሁሉም እሞክራለሁ ግን ለውጥ አላይም እደዎም ሳሳ እባክሽ አስረጅኝ
ፀጉሬ ስስ ነው የሚያበዛ ካለሽ ንገሪኝ
ቁጥርጥር ስሪው ጭቃ ቅባት ተቀቢው
በጣም ያምራል ፀጉርሽ
እንቁላል እነ ሙዝ እነ የወይራ ዘይት ይቻላል አንድን የለኝም
ትችያለሽ
@@ElsiWorku ቆጅዬ ካየሽው መልሽልኝ በማርያም እሚያበዛ ንገሪኝ ፃፊልኝ ተከታታይሽ ነኝ 🙏🙏
ያችይ ለጉድነው የሁላችንም ነው የሰጠሽ እኔ ፀጉር በጣምነው የምወደው ግን አላድግ አለኝ በጣም ደርቅ መንታ ብቻ ነው ተሰቃየሁ እውነት
ተፈጥሮ ነው እጅ በመከባከብ አደለም እስኪ የገጠር ልጆችን እንይ ለምሳሌ ምንም አይጠቀሙ ከኮኮስና ከቅቤ እሱም ከተገኘ ነው ቅቤው ተወዷል በሳሙና ታጥበው ኮኮሳቸውን ነው የሚቀቡት በዛ ላይ አይከባከቡትም እደኛ ግን ዋው ነው ፀጉራቸው የኒ እህቴ ከሷ አነስ ነው የሚለው ተፈጥሮ ነው ምንም አትጠቀም በሳሙና ብቻ ነው የምትታጠበው
አይ ዞን ማሬ እኔን ፀጉሬ ሳያድግ አረጀሁ
ሠላም ሠላም ለእዚህ ቤት ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ግን ምን ላድርገው
ክርስታን ሆይ እዲህ እድንል የትኛው መፅሀፍላይነው ያገኘነው
Can I USE Other oil
ስውድሽ የኔልዬ በጣም ያምራል ፁጉርሽ
የፀጉራችንን አይነት እዴትፂ ማወቅ እንችላለን
ዋው ማሻአላህ ብያለሁ እህት ግን ከስተር ኦይል ባይገባበትስ ምን ችግር አለው ❤️❤️
እና ምን ችግር አለው እህት
ሽበት ያለበት ሰው olive oil ሲቀባ ሽበት እንደሚያበዛ ብዙ ሰው ሲል እሰማለሁ ምን ያክል እውነት ነው
Wide lemisasa seguri asyinyi
ይህን ውህድ መጠቀም ከጆመርኩ ቆይቶዋል አመት አልፎታል ግን ምን ንቅንቅ አላለም ከጆሬይንም አላለፈም
Kkkkkkk ere ye eneam mnmmmm bsobetal enjy
ሀሀሀ😂😂
😂😂😂😂😂😂
Caster oil yalishiw min ayinet new zet zetuin new weyis??
ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ፀጉርሸ ዋዉ እረ እኔም መላ በይኝ የኔማ ምንም አይቀሳቀሰም
እኔስ ፀጉሬ ወጥ መስራት ነው የቀረኝ
በጣም እኔም ወጥነው የቀረኝ ክክክክክ
ፈጣሪ የሰጣቹን ውበት ይዛቹ እየወጣቹ አሁን ይሄን የመሰለ ፀጉር ሙዝ አሳደገው ለትሉን ነው ወይ ጉድ
🤣🤣🤣🤣🤣💃💃💃💃
Ewente new hoooo ere madha allahe beyalew gen ayefogerune
😂😂😂😂
😄😄😄
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምስጋና. ማጣት ነው. አልሀምዱሊላ የሚያስፈልግኝን ሁሉን ሰቶኛል እናቶቻችን አቤት ጽጉራቸው ካሜራ እንየው ሙዝ አላየው እንቁላል አላየው ግን ዞማነው. አይ ግዜ
በጣም ጎበዝ ነሽ በስነስራት ይዘሽዋል አበጀሽ የኔቆጆ በተፈጥሮ የምትሉ ሴቶች አላቹህ እዉነት ነዉ ግን ካላ ከባከብነዉ ተቆራርጦ ያልቃል እና መንከባከብ አለብን እደሷዋ ፀጉር ሰነፍ ሴት አይወድም
ወላ ኮሜንት ሳነብ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂 ውዶቼ ፀጉር ተፈጥሮ ነውእጅ በንክብካቤ አይለደም አታስቡለት ለሰው ዋናው ነገር ጤና ነው በያላችሁበት ጤናችሁን ይስጣችሁ ይስጠን ምርጦቼ አጠረ እረዘመ እያላችሁ አታስቡ😂😂😂😂
ይመችሽ ትክክክል ያላህ ስጣታነው
@@አላህወኪልአላህወኪል-አ3ገ ትክክል
ሣህ
በተፈጥሮ የተሰጠሽ ስጦታ ነው እንጅ በመቀባባት ቢሆን የኔ የት ይደርስ ነበር ለማንኛውም ካይን ያውጣልሽ
It's true
yes
Ewunet new 🥰
ትክክል እኔ ያልተጠቀምኩት የለኝም ቅያሬየለውም
በናታችሁ ሰብስክራይቭ አድርጉኝ
በጣም ያምራል እንድ አይነት ፀጉር አይቸም አላቅም
እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም ያምራል ግን ዋናዉ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ
ስታምሪ
በስመአብ ፀጉርሽ ሲያምር ቱቱቱቱ ብያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውብ ፀጉር ከተፈጥሮ ካልታደለ በእንክብካቤ ብቻ ለውጥ የለውም
ተደመሪኝ
ውዴ ፀጉርሽ ማሻ አላህ ብያለሁ ያንች ፀጉር እኮ ተፈጥሮው ለራሱ አላነሰውም ነበር ፈጣሪን አመስጋኝ ሰው የለምና ነውእጅ
የኔ ቆንጆ እውነት ከልቤ ነው ያንቺን ጸጉር በማየት ብቻ የኔ ጸጉር የበዛ ያደገ ያማረ መስሎ ተሰማኝ በቃ ደስ ትያለሽ👍😍
ሂውማን ሂር እያደረጋች አታጀጅሉን
😍💖💖💖👍
@@alemyaabewa9416 አይደለም የተፈጥሮ ፀጉሯ ነው
ማሻአላህ ማሻአላህ እኔም መጥቀም ተጀመርኩ አንደ አመት መላኝሙዝ እና እንቁላል ወዙ እዳች ያመሪልፀጉሪየ ከጁሮየ አይወሪደም ነብር አሁን በጣም እሪዘሙል አልሀመዱሊላ እናም እህቱች ተጥቀሙት ተሰፊ ሳቁርጡ
አሰላሙ አለይኩም እኔ መጠቀም ጀመርኩ ይጠቅመኛ ማለቴ ጸጉሬን ያሳድገዋል አንቺ ምን ያህል ለውጥ አየሽበት
ፀጉርሽ በጣም ያምራል። የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!!!
ኤልስ ፀጉሪን መንከባከብም አሰፈላግም ብሆንም ተፈጥሮም ወሳኝ ነዉ ስለዚህ ያንች ፀጉሪ ተፈጥሮ ነዉ
ከተፈጥሮ ከለለ ሁሉም ነገር ልፋት ነው
@@lehulumgezaalew1669 ትክክል
4dre22211²1
ሀቅ
Hi,kojio,edetensh
ፀጉር ከፈጥሮ ነው እህቴ በጣም ምርጥ ፀጉር አላት ግን አትከባከበውም እኔ ድግሞ ሽሮ እና በርበሬ ብቻ ነው የቀረኝ ግን ቃል ገብቷል ካለበት ላይረዝም ፀጉሬ
🤣🤣
አይታወቅም ሽሮና በርበሬውን ሞክሪዉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@mekdesderbe8398 😂😂😂🤣
😂😂😂
እናመሰግናለን ኤልስዬ ለ ጸጉሬ ፍቱን መዳኒት ተገኘለት እየተሰባበር አስቸግሮኛል እሞክረዋለው
በቅንነት ደምርኝ
ሰላም ሰላም ዬኔ ቆንጆ ሙዚና እንቁላል በአንድ ላይ ነው? ዘይቱን ደግሞ ከታጠብኩ በኋለ ነው? ሻንፖ ብቻ ብሆንስ?❤❤
ምን አይነት ዘይት ነዉ ዋውውውው ስያምረ እንግዳ ነኝ ትልቅ ትምህርት ነዉ የኔ ቀጆ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ💖💖💖🙏🏽
ኤልሳዬ ስታምሪ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን የምትቀላቅልያቸዉ ዘይት አሳይን
ፈጣሪ ይፈጥር እንጂ ሙዝ አሰደገው ባትይም ችግር የለውም ግን ዋው ብያለው ከ ዓይን ያውጣሽ 👍👌💝
ትክክል
ዋው እናትሽ ወይም አባትሽ ህንድ ናቸው ?
ተፈጥሮ አሳምሮ ስቶሻል እህቴ በመቀባት ትንሽ ለውጥ ይሰጥ ይሆናል እንጂ እንዲህ አይድግም። አንችም ፀጉርሽም ታምራላችሁ ።
ፀጉርሽ ሲያምር ማሬ በነገራችን ላይ ፀጉር የተፈጥሮ ነው
ኤልስዬ ጸጉርሽ ማሻአላህ ብያለው ብከታተልሽም ሳምንት ግን የመጀመሪያ ነው እኔ የምጠይቅሽ እኛ ሀበሾች ምንጊዜም ጸጉራችንላይ ቅባት አይጠፋም እና እነኝህን ማስክ ስንጠቀም ጸጉራችን ላይ ያለው ቅባት ከማስኩ ማግኘት ያለበትን ጥቅም በአግባቡ እንዳያገኝ አያደርገው ? ብዙዎቻቹ ይህን አታብራሩልንም እና ታጥበን በንጹ ቆዳ ነው መጠቀም ያለብን ወይስ ?መልሱን እጠብቃለው
እውነት እኔ ፀጉሬ ፍለፊቱ ተሰባብሮ የፍለፊቴ ፀግር በጣም ሳስቶ ሳሲዘው እራሱ ቆዳዬ ይታያል እና ከነገ ጀምሮ ይሄን ለመጀመር አስቤአለሁ ግን ማታ ተቀብቼው ጠዋት መታጠብ አልችልም
Ariif new enen etekemalew ke Olive oil gar ina mar adirgoo betam arif new enamsgnalen
የአበሻ ቆንጆ ስታምሪ
ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን ግን የኔ ጸጉር ቃል ኪዳነኛ ነው ከጆሮዬ ጋር ጓደኝነት መስርቷል ክክክክክ
Kkkkkk
ቆንጅዬ እግዚአብሔር ን አመስግኚ ተፈጥሮሽ ጥሩ ነው ይኸው እኔም እናንተን እያየሁ ስለቀለቅ አህያ የበላው ሳር መስሎ ቁጭ ብሎልሻል በርቺ
wow your hair is so beautiful oh gash may god protect you from evel eye thank you elsiye i will try it
💖💖🙏🏽🤲🏽
እቁላል ባልጨምርበትም ካሁን በፊት እህቴ ነግራኝ ሞክሬው ሀሪፍ ነው ።
I am doing it on Saturday and it’s cool
ሀይ ቆንጆ በጣም የሚያምር ፀጉር አለሽ ግን ይሄን ማስክ መጀመሪያ ያሳየችው መስኪ ነች መልሰን ስናሳይ ክሬዲት መስጠቱን ባንረሳ እላለሁ።
Hair growth is hereditary not only by treatment!
ፀጉርሽ ያምራል በጣም እና እርጋታሽ ተባረኪ
እኔ ፀጉረ እንዳንቺም ባይሆን እረጅም ነው ግን እየተነቀለ ተቸገርኩ እባክሽ መፍቴ ካለሽ
hu enem endanchi አይነት hair alenghi gen demo yene ጫፉ ይያያዛል 😓😓😓gen lemaneghawem yehen whedi teru yemeselenghal🤔🤔 tnx wde berchi😘😘
መሺላአላ ግን እንደየ ሙዙን እንቁላሉን እንደገና ደሞ ሩዙን እያልሺ ቆንጆውን ጰጉርሺን እንዳትቆራርጭ
Such a beautiful hair you have
My hair have split up on the edges 😩 what can i do? Chafu lay hulet hulet hone eina men larg plz.
Your hair is just perfect 👌 😍
የኔ ቆንጆ እትፍ እትፍ ብያለሁ በጣም ፀጉርሽ ያምራል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!!
Elsy good job. I will start it and will let you know❤️
ማነው እንደኔ ፀጉሩን ሚወድ
I love your hair !!!
Can you tell which shampoo and conditioner is the best one for your b/s I have curly hair but still I didn't find the right shampoo and conditioner as well hair oil
Please can you let me know which one is good
ፀጉር በተፈጥሮነውጂ. ጨውናሽሮ በመቀበል አይወጣም. እኔማ. ተሥፋምየለኝ. ከጆሮየአልበርድምአለኝ.
እንቀያየር የኔ አንቺ እሳድጊው😂በጣም ያምራል ቆንጆ በርቺ
እርፍ ከሆነ አይቀር እንድህ ነው
Hhhhhhhhhhh
😂😂😂ሜሪየ ትመቺኛለሽ
ሀሀሀሀ
👍😂😂😂😂😂
Elsi betam new yemameseginew be jamaican black castor oil tilk lewt ayichalehu tsegure wedeneberebet eyetemelese new gena wer erasu almolanyim
የኔም እዳቺ እረጂም ነዉ አልሀምዱሊላህ ግን ብዛት ምንም የለዉም
እንቁለልና ዌራ ዘይት ታጣቃም ዎላህኖ ምልሽ በ3ወር ውጤቱን ጨከኖ ዬምሆንልሽ 100%
After u apply this with what kind of conditioner you use?
የፀጉራችንን አይነት እንዴት ማወቅ እንችላለን !!!
አላህ ያንቺን ያህል ቢያሳድግልኝ ምኞቴነው በጣም ነው ፀጉር የምወደው ግን ካስተር ኦይል ምንድነው?? ውዴ
የጉሎ ዘይት
@@sloomgh4582 የጉሎ ዘይት ምንድነው ውዴ
ሃይ ኤልሲ ፀጉሬ እየተነቃቀለ አላድግም ብሎኛል
እባክሽ ቆንጆ የምትይውን ለፀጉሬ የሚስማማ ቅባት ንገሪኝ
ከሰው አይን ይጠብቅልሽ እግዚአብሔር❤️❤️
በጣም ያምራል ስንት ዓምት ፈጀ?
Elsi, Ahun Yalishachewen Wehidoch Tseguren kemetatebe befit nwe aydel yemadergew?
ዋው ማሻአላህ ሲያምር ስታምሪ እናመሰግናለን
ማሻአላህ ፀጉርሽ ሲያምር ፀጉሬ ከፊት ይሰባበራል አያድግም መላ ካለሽ ብጠቁሚኝ።
Yene marr ምን አይነት ሻምቦ ትጥቀሚ ንገሪኒ በናትሽ የ ስስ ፀግር ብዝሃት የለም ፀግር የነ
ኤልሲዬ ቆንጆ ፀጉርሽ በጣም እረዝሟል ከአይን ያዉጣሽ❤❤❤
የኔ ፅጉር ለምንድን ነው ከአንገቴ በታች አልወርድም ያለኝ
ምንው ምሀላ አለውእዴ😁😂😂😂
@@የወሎልጅ-ኸ4በ መሰለኝ 😂😂
የብዞቻችነዉየኔም
የኛ ጸጉር አስማተኛ ይመስላል ንቅንቅ አልልም አለ እኔ ሙዝ ይዣለሁ መጠቀም ግን ንቅንቅ አላለው ምን አለ ብልቸው ብሆን ሙዙን ከምቀባ
በደንብ እንክብከቤ ከረግሽለት ዬሪደል እኔም እንደች ነበር አሪፍ ለውጥ አለው ይህ የሰረችው ደሞ በጠም አሪፍ ነው
እህቴ እኔስ ፀጉሬን ማስክ ነገር ከከተጠቀምኩ ከመታጠቤ በፊት በጣም ብዙ ፀጉር ነው የሚወጣ ለዛም ዝምብየ ነው በሻቦ የምታጠበው
አንደኛዬ እኮ ነሽ ማማዬ በርችልኝ ደግሞ ስራዎችሽ የእውነት ጠቃሚ ናቸው
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@ElsiWorku የኔም ረዥም ነው ግን ብዛት የለውም ይስባበራል ይነቀላል ዶሞበጣም ለስላሳ ነው ምን ላርገው እባክሽ የሆነ ነገር በይን ኤልስየ
My hair is so smooth but I have a problem of loosing my hair yisababaral barasu gize.so what can i do to brings back .
እናመሰግናለን እህታችን
ፀጉሬ እረጅምነው ግን ስስነው
እና ከግባሬ ይነቀላል
መፋትሄ ካላቹህ
ሲቀጥል የካስተር ዘይት አጠቃቀሙን
ንገሩኝ ማሮች 💚💛❤️
Yasenkurt weha tkabi ybzalsal ky senkurt
@@zainbemam8390 ስንትሣዐትነው የማቆየው አመሠግናለሁ ማሬ
30 dakeka eska 1makoyt tchyalse
Wowo aniche hulemi isuni bichabawi yemiti taksim woyi? Lami batatasi tsgure mafite alesh woyi? Ina batami laki👍💯argelisgalwi💕💕💕🙏
በሂወቴ የሀበሻ ፀጉር እደዝህ ውብ ረዥም ብዙ በቃ ቆንጆ ፀጉር ለመጀመሪያ ሳይ ቱቱ ብያለሁ ቆንጅየ ግን ምንም ባትቀቢ ጥሩ ነው አሟልቶ ሰቶሻል እና በእንክብካቤ ማንም እንድህ ማድረግ አይችልም ሊሆንም አይችል
ኤልሲዬ እንደው በድንግል የአቮካዶ ኦይል ጥሩ ነው ወይ ????
ቤብ ሄር የሚያሳድግ ነገር ነገሪን ማማዬ😍
እኔ የሩዝ ውሀ መጠቀም ከጀመርኩ እድገቱ ጨምሯል ብቀቅለው ነው ወይስ ብዘፈዝፈው ነው ጥሩ ጸጉርሽ ዋው ካይን ያውጣሽ
መቀቀል ፅጉር ይበጣጥሳል. ብለዋል ዘፍዝፊው
@@SaSa-jx9ym እሺ ሆዴ አመሰግናለው
Selam Elsi yene fkr betam arige ameseginalew sila mitasayin nager
yene Wud Tsegure betam yinekakelal Yisebaberal ena eski Emokirewalewu
After how many hours or minutes can someone wash off the mask
Tikmun bedenib silasredashin enameseginalen .. thank you for sharing
ውብ ነሽ ግን ጠንከረ ላለ ና ለሚበጣጠስ ፀጉረ ምከሪኝ ምንም ቅባት አልወድም እህቴ እስኪ ይህን ሞክሪ የምትይኝ ካለ 🙏
የኔ ፀጉር ለስላሣ ነው እና ይነቀላል ምን ይሻለኛል?ማብዛትና ማስረዘም ፈልጋለሁ ቅባት?
እሂን ወይም የአቮካዶውን ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነው
እሷ የተቀባችውን እየሰራሽ ሞክሪው
@@ElsiWorku tanx
እናመሰግናለን ኤልስዬ በጣም ቆንጆ መርጃ ነው።
Segurish ke lijinetishim endezi neber
Tadeleshe egezeyaberene amesegegne
Ena tegur yemiyabza new yemflgew ebakshi negerign kawekshi
Yene gini sinikebakebewu ketachi arifi sihoni kelayi degimo wede wusti yigebali teferarekebingy
Hi Elsi for me your hair mask it's comfortable thanks
Konjeya labatesh ades nagn serash konjo Naw tagura makakalagna Naw kalamem alaw betam tabalashaben barget mnm alnkabakabawm Ena yalawet Ethiopia Naw lajamare este metmakregn Nagar Kala ha beya lejamer gn weda ethio magegnat mechelawn konjeya pls kalaschagarkush
tsgurish betam yamral.
Did u wash it with shampoo and conditionned it after the masc
ሰላሳ መቀባባት መጨረሻው ለቆዳ በሽታ መፍጠር ብቻ ነው ስጀመር በተለይ በስደት ያለን እህቶች ውሀው እራሱ ይንቃቅላል ሰላሳ አትቀቡ ስቀጥል የተፍሮን ነገር መቀይ አይቻልም
አረ እህት ተረጋጊ ፀጉር እማ እንክብካቤ ይፈልጋል አላህ ያሳድግልን ኢንሻ አላህ እማክረዋለው
ሻምፖው እራሱ ፀጉር ይበላል
@@zabibazabibba7612 ክክክክ አይ ወላሂ ምንም ብትሞክሪው አላህ ካልሰጠሽ መንም ለውጥ የለውም ሞክሪው
@@مهاعادي-ت6ص አወ ምክንያቱም የምንጠቀመው ውሀ አብዛሀኛውን ጫዋማ ስለሆን ሻቦ እራሱ አይስፈልግም ከቻልሽ በሳሙና ታጥበሽ መጨረሻላይ ኮንድሽንሪ ተጠቀሚ ከዛ ከጨረሽ ክረም ተጠቀሚ ምንም አይሆንም
@@ይሳካልአንድቀን እሽ የኔ ውድ እህት
እባክሽ ከይቅርታ ጋር ጥያቄ መልሽልኝ ወይሞ የገባችሁ እህቶች አስረዱኝ ለምሳሌ ባለፈው የአቡካዶ የፀጉር ማክስ አሳየሽ ዛሬ የሙዝ በየሳምንቱ መቀያየር አለበት ወይስ ለውጥ ለማየት የሙዙን ለስንት ጊዜ መጠቀም አለብን ወይም ወራት በወር 2ጊዜ የምታጠብ ከሆነ አንደ ጊዜ የሙዝ አንደ ጊዜ የአቡካዶ ነው መጠቀም ያለብኝ ወይ???? አስረጅኝ አንደ የፀጉር ማክስ ለምሳሌ የዛሬወን ለስንት ወር ሳናቋርጥ እንጠቀም እኔ አጠቃቀም ስላልቻልኩኝ መሰለኝ ፀጉሬ አለቀ ማለት ሁሉም እሞክራለሁ ግን ለውጥ አላይም እደዎም ሳሳ እባክሽ አስረጅኝ
ፀጉሬ ስስ ነው የሚያበዛ ካለሽ ንገሪኝ
ቁጥርጥር ስሪው ጭቃ ቅባት ተቀቢው
በጣም ያምራል ፀጉርሽ
እንቁላል እነ ሙዝ እነ የወይራ ዘይት ይቻላል አንድን የለኝም
ትችያለሽ
@@ElsiWorku ቆጅዬ ካየሽው መልሽልኝ በማርያም እሚያበዛ ንገሪኝ ፃፊልኝ ተከታታይሽ ነኝ 🙏🙏
ያችይ ለጉድነው የሁላችንም ነው የሰጠሽ እኔ ፀጉር በጣምነው የምወደው ግን አላድግ አለኝ በጣም ደርቅ መንታ ብቻ ነው ተሰቃየሁ እውነት
ተፈጥሮ ነው እጅ በመከባከብ አደለም እስኪ የገጠር ልጆችን እንይ ለምሳሌ ምንም አይጠቀሙ ከኮኮስና ከቅቤ እሱም ከተገኘ ነው ቅቤው ተወዷል በሳሙና ታጥበው ኮኮሳቸውን ነው የሚቀቡት በዛ ላይ አይከባከቡትም እደኛ ግን ዋው ነው ፀጉራቸው የኒ እህቴ ከሷ አነስ ነው የሚለው ተፈጥሮ ነው ምንም አትጠቀም በሳሙና ብቻ ነው የምትታጠበው
አይ ዞን ማሬ እኔን ፀጉሬ ሳያድግ አረጀሁ
ሠላም ሠላም ለእዚህ ቤት ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ግን ምን ላድርገው
ክርስታን ሆይ እዲህ እድንል የትኛው መፅሀፍላይነው ያገኘነው
Can I USE Other oil
ስውድሽ የኔልዬ በጣም ያምራል ፁጉርሽ
የፀጉራችንን አይነት እዴትፂ ማወቅ እንችላለን
ዋው ማሻአላህ ብያለሁ እህት
ግን ከስተር ኦይል ባይገባበትስ ምን ችግር አለው ❤️❤️