ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Instagram- www.instagram.com
I want to part of the Challenge
እኔ እፈልጋለሁ
In
Chalenge enfelgalen plz elseyea
አሪፍ ነዉ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ፀጉር አስራር ነው ተከታታይ ትሪት ያልሽውን አሳይን እጆችሽ ይባረኩ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you 💚💛❤️😘
ተፈጥሮ ፀጉርሽ ቆንጆ ነው ለዚህ ነው ያደገልሽ
Exactly!!!
ሣህ
@selina 111 ምድነው ስሙ ነወገሪኝ እህት
@selina 111 ehite erguzochi bicha yemitekemut neweyi materna
@selina 111 eshii wude erguzi bicha neweyi yemitekemew ?
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልስዬ ፀገርሽ በጣም ነው የምያምረው እንደምትንከባከብው ያስታውቃል የኔ መልካም ሰው እኔ እፈልጋለሁ ሼር
ምን አይነት ትሪትመንትና ምን አይነት ቅባት ነው እምትጠቀሚው??
Techemari tyaqe Leave in conditioner tteqemalesh wey ?
@@sinaa6939 በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@@helenethiopia anchim Sofia beauty tube subscribe argi enem dmreshalehu
Challengi flagelw
Batem lesilas new xigure indebazlign falegilw mine madiragi alebign
ቻሌጅ እፈልጋለሁ ሥሥ እና ለስላሳ ነው ጸጉሬ ግን ሁል ጊዜ ከስሩ ይወልቃል እህ ያቡካዶውንም ሞከርኩ ሽንኩርትም ሞከርኩ ምንም ለውጥ የለ ይወልቃል ጸጉሬ ሀሪፍ ነበር
እኔም እዳች ነው ስስ ነው በዛላይ ለስላሳ ነው በጣም።ከስሩ እየተነቀለ አለቀብኝ😭
እሬት እና አብሽ ተጠቀሚ ውድ ይቀንሳል አልሀምዱሊላህ የኔ ከበፊቱ አሁን ደህና ነው ዩቱፕ ላይ አንድ እህታችን ነግራኝ ትርጠቀምኩት አሪፍ ነው በረካ ትሁን
@@ዘሀራአሊቲዩብ አጠቃቀሙን እደት አደርጌ ልጠቀመው ውዴ እባክሽን ንገሪኝ የኔማ በመዳፌ ነው የሚሞላው የሚነቀለው ጠጉር ገና ሣላበጥረው ውልቅ ይላል ሁልግዜም ያብሹንም የሬቱንም አጠቃቀም ንገሪኝ እንደት አደረገሽ ተጠቀምሽው ማማየ
@@rabitube1597 እኔ አራት ማንኪያ አብሽ እጥብ አድርጌ ከዛም አዳሬን ዘፍዝፌው አደርኩ ውሀውን መጦት እድር ብሎል ጦት ሳየው ከዛ በሀላጣ ፈጠሁት ከዛ እሬት ቆራርጨ እውስጥ ያለውን ጅል ጨመርኩት እተፈጨው አብሽ ላይ እንድደባለት ሀላጣውን መልሸሽ ትንሽ ፍጭው ከዛ ክሪም ይመስላል ያው የአብሹ ገለባ ሊኖር ይችላል ግን በማበጠሪያ ይሄዳል ሽታው ግን አይጣል ነው እንድህ አድርገሽ ሞክሪው ውድ በሳምት አንድየ ምርጥ ነው ሁለት ሰአት አቆይው ባይሆን
@@ዘሀራአሊቲዩብ እሽ እሞክረዋለሁ ማማየ ክበሪልኝ ሽኩረን ውዴ
ማሻ አላህ ብያለው ሌላውያች በተፈጥሮ እረጂም ነው ያስታውቃል አበቃቀሉ ለስላሳነው ካሳየሽን ለሚደርቅ ፀጉር እና ለከርዳዳ ፀጉር አሳይን
ፀጉር በተፈጥሮ የኔ በጣም እረጅም ነው ግን ምንም አልቀበውም የፈጣሪ ስጦታ ነው
👍👍
ዘመናይ ደምሪኝ
ትክክልየትንሽእህቴፀጉሮልክእደነጮችነውየኔግንእዳበሻነው
I need challange too
እህት ፀጉሬ ይረግፋል ይነቀላል ምንም ላድረገዉ
Of course i I really need the challenge for me and specially for my daughter's hair im ready
I need challenge pls
እናመሰግናለን የኔቆንጆ ይጠቅማቸዋል ብለሽ ልምድሽን ስላከፈልሽን በድጋሚ አመሰግንሃለሁ በጣም ነው የሚያምረው ፀጉርሽ እንደምትንከባከቢው ሲታይ ይታወቃል ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
የምወድሽ የኔ ፀባይ ሰናይ ጠፉሽ እኮ በጣም እወድሻለሁ በሄድሽበት ሁሉ መድሐኒት አለም ይከተልሽ
Edat nw be acher giza masadeg mechelew my hair eyetenekakele nw eheta erdatash yasfelegegnal😢
ኤልሲ የኔ ፀጉር እየደረቀ አስቸገረኝ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም
የኔም ቅባት አይቀበልም ወድያው ድርቅ ይላል
ዋው ፀጉርሽ ያምራል ደግሞ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ግን በተከታታይ ምንድን ነው የምትጠቀሚ መሰራትስ ሁሌም እሰራዋለሁ እቆጣጠረዋለሁ ግን ዛላው ቀጫጭን ነው ጫፋ ደግሞ መንታ ነው አሎቬራ ከግቢው አለ እንዴት ብጠቀመው ነው ፀጉሬ የሚያምረው
ለከርዳዳ ፀጉርና ከፊት ለፊታችን ለተበጣጠሰ ፀጉር ስሪልን
ኤልሲ የምታቀርቢው ትሪትመንት ሁሉ አይዎጥልኝም ፀጥጉርሽ እጅግ በጣም ልዪ ነው እንዳንች ፀጉር አይቸ አላቅም ምንም ትሪትመንት አላሰደገልሽም ዝም ብለሽ መድሀኒት ቪታሚን የዎጥሽ ካለ ንገሪን
💖💖💖
@@ElsiWorku እንደው ኤልሲ ፀጉርሽ በጣም አስቀንቶኛል እባክሽ ሌላ የተጠቀምሽው ነገር ካለ በውስጥ ንገሪኝ ውድ ዎጋም ይሁን ፀጉር ውስጤ ነው ንገሪኝ ልግዛው
አሳቅሽኝ ተፈጥሮ እና የውስጥ ጤንነት ይወስነዋል አትድከሙ እህቶቼ እኛ ያረብ ቤት ስራ ያታከተን
እስኪ የምትጠቀሚያቸውን ንገሪኝ እናት ካላስቸገርኩሽ እኔ ፀጉሬ ሳስቶ እየተነቀለ አስቸገረኝ
ሰላም ላቺ ይሁን በጣም ያምራል ፀጉርሽ ምን አይነት ትሪትመንትና ቅባት ትጠቀሚለሽ? የኔ ፀጉር ቁመቱ ረጅም ነዉ ችግሩ ፎሮፎር አስቸገረኝ ሌላዉ ደሞ በጣም ይነቃቀላል ወዝ የለዉም አመዳም ነዉ ፀጉሬ
Muze ye megeb mayons mayons ye lomi chemaki enkulal coconut oil olive oil ye mutagegn kehone be andelay fechetse ke metatebesh befit tekebiw Loomis le forever lelaw le Webet edeget ena endayenekakek yeredashal
እህት ፀጉሬ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነበር. ግን. የምትይውን ቅባቶች ቀላቅዬ በምቃባ ሰአት. ጭራሽ. እያስጠላ መጣ. ቁመቱም ቀነሰብን. አንድ ክሬም ብቻ ነው. ታጥቤ ስቃባው ፀጉሮ እየፍፋ የሚሄደ ው ጭቃም. ፈሳሽም ቅባት. በፍፁም ሊስማማው አልቻለም. ክሬም ብቻ ነው የሚስማማው እንዴት ላስለምደው. ቅባትን
እንኳን በሰላም መጣሽ ኤልሲየ ፀጉርሽ መቸም እንዴት እደሚያምር እናመሰግናለን ውዴ🙏
💖💖💖እንኳን በደና ቆየሽኝ
ሴቶች ፀጉር እንደ ተፈጥሮ ነው የኔ ፀጉር በጣም ከርዳዳ ነው ስታጠብ አጥሮ ስብስብ ይላል በጣም ነበር የሚያስቸግረኝ በዛ ላይ ደረቅ ነው ጫፍጫፉ ይሰባበራል መከራዬን ነው የሚያሳየኝ በዛ ላይ በፐርም በቀለም ተጎዳ ለውጥ ያገኝሁት ግን ብዙ ውሃ በመጠጣት እና በወር አንዴ ታጥቤ (ያው ማዳም ቤት ስላለው)በዛ ላይ ሁሌ መታጠብ ስለጎዳው ነው በኤሌክትሪክ ማበጠሪያ አበጥሬ ዛላውን ጭቃ ቅባት ስሩን ፈሳሽ ተቀብቼ ቁጥርጥር በመሰራት ነው ዋናው በደንብ አበጥሮ ቁጥርጥር መስራት ፀጉር ያሳድጋል የኔ ፀጉር ሰው ሁሉ እስኪገረም ትከሻዬ ላይ ወረደ
ቆዳሽን ምንድነው የምትቀቢው እኔ ቅባቶች ከ3ሠአት በላይ አላቆይም ያሣክከኛል
Yes of course Definitely I need challenge please.
Ballah Ehte ፀጉሬን ከታጠብኩ በኋላ VatikaHot Oil Treat ment የሚለውን ብቀባው ችግር አለው ወይስ የለውም
I’m in love with your hair.
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ
አሪፍ ነው በርቺ የኔ ችግር ቅባቱም ሻምፖ ብቅይ የባሰ ፀጉሬ አለቀ የሳክከኛል ቅባት ሲጠቀም ያቃጥለኛል መላ ካለ
ስላከፈልሽን ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ
በየግዜው ለምታካፊን ጠቃሚ ነገሮች እናመሰግናለን ኤልሲ👍👍👍👍👍👍👍
አወ ቻሌጅ እፈልጋለሁ ግን ጥያቄ አለኝ የኔ ፀጉር ይረዝምና ወገበላይ ይቋጠርና ጫፉ መታ ይሆናል እቆርጠዋለሁ ግን ምንም መፍትሄ አላገኘሁለትም እባክሽ አንድነገር በይኝ የምር ተላጭው ተላጭው እያለኝ ነው
Sashapure oil latagur aref naw eda malshelge edatlfege
ሰላገኝሁሽ ደስ ብሎኝል ልክ ነሽ ፀጉርና አትክልት እንክብካቤ ይፈልጋል በርቺ እኔ ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ሰራዬን እይና በቻልሽው አበረታችኝ
እህቴ የኔ ፀጉር ምንም አይነት ቅባት ሊስማማኝ አልቻለም የተለያዩ ቅባቶችን ሞከርኩ ስባት ስቀባው ይለሰልሳል ግን በጣም ነው የሚነቃቀለው አሁን ምንም አልቀባውም ታጥቤ ብቻ ነው የምተወው ምን ላድርግ እህት መላ ካለሽ !??
እረ እኔ ጸጉሬ እየተበጣጠሰ አስቸግሮኛል ምን ላድርገው እረ ንገሪኝ
ኤልሲዬ እንካን በሰላም መጣሽ ማሬ .ፀጉርሽ ዋዉ ብያለው እንደዚ ማሳጅ ማድረግ በጣም ይረዳል እውነት ነው ኤልሲ ሻንፓና ኮንድሽነርሽን ብታሳይን ውዴ?.ኤልሲዬ ማር ከቻልሽ ፒዶዬን እይውና ከቻልሽ አስተዋዉቂልኝ 🥰🥰🥰👌👌👌
Eshi 💖💖💖
Elsi selam beyalhu yene eth ebakesh tsagure betam eyasasabgn tachagralhu men ladreg caster mekralhu gin chirash charasabgn
ቅባቱን ምን እዳቀላቀልሽና እዴተጠቀምሽ አልነገርሽንም? እህት ተጠቀሙ ታልሽ ግልጥ አርገሽ ብነግሪን ደስ ይለናል ምንም ችግር የለውም ያወቁትን ማሣወቅ መልካምነት ነው በተረፈ በርች ግን ምን ምን አቀላቀልሽ እዴተቀባሽ ቅባቱን በኮመትም ቢሆን አስቀምጭልኝ እህት እሽ እናመሠግናለን።
ቆንጅዬ ፅጉሬረጅምና ብዙ ነበር አሁን ግን ብጥስጥስ ይላል ምን እንደማደርገው ግራ ገብቶኛል እባክሽ ምን ማድረግ ንገሪኝ
ፀጉሬ እንደ አንቺ ቆንጆ ነበር ግን ሹሩባ መስራት አልችልበትም ምን ላድርግ ተሰባበረ😌😌መፍትሄ ካለ ንገሪኝ እህቴ
Welcome back dear ur hair is shining as always love the style natural & beautiful! Sure i need the challenge lets do it🥰
Awo efelgalew
ቤተሠብእንሁ ዉዴ
እኔ እፈልጋለሁ በእናትሽ ምክንያቱም ከታች ፀጉሬ ለስላሳ ነው ጫፍ ግን መላጊያ በግድ ነው የሚያሳልፈው
እህቴ እኔ ፀጉሬ በጣም ቆንጆ ነበር ከወለድኩ ቡሀላ በጣም ሳሳ ብኝ እደት አርጌ ልመልሰው
Please tell us how to participate in the challenge and the criteria
Wede endatlfegn shampo men ayenet nw metetkemiw
I love your hair! Thank you!!
ሳላም ላንች የኔ ዉድ የኔ ፀጉር በቃላም በጣም ተጎርቱዋል ምንም ብቀባ ልመለስ አልቻለም ምን ልቀባ??
Tsagure betam new caf layi sibibir honal ina iski min ladarg nigariny
በጣም አሪፍ ነው እህቴ የምትጠቀሚያቸውን ቅባት ንገሪኝ
Love your hair. 😍😍 I need the challenge
Hendochem enkwan endezi ayenet tegure yelachewm
ፀጉርሽ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ግን ስንት አመት ፈጀብሽ ለማሳደግ ለማስረዘም
tsegure betam ysebaberal ena yderkal eski mn larg ehte
ሠላም እህቴ እደትነሺ የዝጅ ብል እና የቁርፍድ ዘይት አሠራር ንገሪኝ የኔ ውድ
Enameseginalen elsiye
የኔ ቡኒ ነው እንዲ ጥቁር እንዲል እና እንዲለሰልስ ምን ላርግ
Elisye konjo fetari ytebksh thank you mamaye
እፈልጋለው እባክሽ?
ኤሉሰየ ቆንጆ ኢኔ ፆጉሬን ኣጨር እንኳን ቢሆን ቆንጆ ነበር ዓረብ ሃገር ሲሄድ ግን ጫፍ ላይ ማንታ ማንታ እየሆነ እምቢ ኣለኝ ከዛ ጫፍ ላይ እቆርጦዎለወ ግን መሰተካከል ኣልቻለም እና ሁሉም ፀጉሬን መላጣ ኣደረኩት ኣሁን 25 ቀን ሆነብኘ እና ያንቺ ምክሪ እፈልጋለው እና መልሰልን ማሬ።
እባክሽን እህቴ ለሳሳ ፀጉር መፍትሄ ካለሽ?
ምን አይነት ቅባት ነው የተቀባሽው አልገለፅሽም
ሰላም ሰላም እንዴት ነሸ ይቅርታ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ይቻላል ፀጉሬ በጣም ማንታ አለህ እና ምን ማድረግ አለብኝ ፀጉሬ አሁንም ቢሆን ጥሩ ነው ግን መንታ በጣም አለ
እህቴ ጥሩ ነው ግን መሃሉ ላይ አጭር ነው ምን ላድረግ
I need this challenge.
Mare edeneshe yene tsagare aledege alenge menladerege
Wow betam arifi new Ena challenge efelgalhu
ዋው በጣም ያምራል እረ ንገራን እንፈልጋለን
Yene betam yetesebabere new endet new memelesew peels
Yene yewetal bexam Men lergow bentish degmo bexam Bezu aydelem mesbezat efeligalow bentish
አረ በፈጠርሽ የኔ ፁጉር ምንም አያድግም በዛላይ ጫፍ ጫፉ መንታ ነዉ ምን ላርግ
Which oil hair are you using???
Wow baxam yamiral
ምን ኣይነት ቅባት ነው እየተጠቀምሽው ያለሽው
ማሳጂ የምታደርጊበት የት ነዉ የሚገኘዉ ዉድ
እኔ ፈልግለሁ ማማየ
Meski yamtelkiw negar dais yelal ena enem cellenge efalgalew tebabarig
Aloe vera le low prosit stagur ye honal??
በማርያም ምን ዘይት ነዉ የምትቀቢዉ
Mn aynet kbat new mttekemiwu Ya gere lje demo yamrbshal betam Ketybet eshi❤❤❤🙏
እንኳን ድና መጣሽ ኤልሲ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ቲጂየ💖💖💖
ማበጠሪያሽ የት ነው የሚገኝ የኔ ውድ
እኔ አላምንም ምንድነው የምታደርጊው የምትጠቀሚው
Ena metekemew teritemet abokado muze mayoneze kaseter hoil ketatebekugn bohala gen Dax Chekaw kebat new metekemew
I need challenge elsiye
Challenge efelgalew😍❤
እናመሰግናል የኔ ውድ እኔም ቆንጆ ፁጉር አለኝ እያሳደኩት ነው 💞💞💞💞💞👍👍💜💜💜💜💜💜💜💜💜💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እባክሽ ፀጉሬ እንዲያድግ እፈልጋለው
ለማሚሰባበር እና ለመንታፀጉር መፍትሄንገሪኘትሪትመንትሽ ምድነው ????
ምንድነው ብሩሹ አሳይን እባክሽ
ፀጉሬ ስስነዉ በዛላይ ይረግፋል መላበይኝ እንድበዛልኝ እፈልጋለሁ
እንደመር ዉዴ
@@fafitube5279 እንደመር እንደት
Yane wudi bxame new xagury tgodtewali pls madanetuni negarege ebakeshi
ቻሌንች እፍልጋላሁ እህቴ ለብዛትም ምን ላድርግው
Yena tegur betam yetegoda new mn larg demo challengeun efelgalew
Addis betseb. You have beautiful hair . ❤
Pls do the challenge elsi❤
What kind of oils can you tell as
ቅበት ምን አይነት ነው እራ ንገርን ስሙን
Chalenj efelgalew yene ehte
I need to challenge please tell me thank you so much
I don’t like long hair... Just I want medium and healthy
Enqwan dehna metash ehite
Esti chalje challenge adrgign Ena Efalghu
Instagram- www.instagram.com
I want to part of the Challenge
እኔ እፈልጋለሁ
In
Chalenge enfelgalen plz elseyea
አሪፍ ነዉ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ፀጉር አስራር ነው ተከታታይ ትሪት ያልሽውን አሳይን እጆችሽ ይባረኩ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you 💚💛❤️😘
ተፈጥሮ ፀጉርሽ ቆንጆ ነው ለዚህ ነው ያደገልሽ
Exactly!!!
ሣህ
@selina 111 ምድነው ስሙ ነወገሪኝ እህት
@selina 111 ehite erguzochi bicha yemitekemut neweyi materna
@selina 111 eshii wude erguzi bicha neweyi yemitekemew ?
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልስዬ ፀገርሽ በጣም ነው የምያምረው እንደምትንከባከብው ያስታውቃል
የኔ መልካም ሰው እኔ እፈልጋለሁ
ሼር
ምን አይነት ትሪትመንትና ምን አይነት ቅባት ነው እምትጠቀሚው??
Techemari tyaqe
Leave in conditioner tteqemalesh wey ?
@@sinaa6939 በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@@helenethiopia anchim Sofia beauty tube subscribe argi enem dmreshalehu
Challengi flagelw
Batem lesilas new xigure indebazlign falegilw mine madiragi alebign
ቻሌጅ እፈልጋለሁ ሥሥ እና ለስላሳ ነው ጸጉሬ ግን ሁል ጊዜ ከስሩ ይወልቃል እህ ያቡካዶውንም ሞከርኩ ሽንኩርትም ሞከርኩ ምንም ለውጥ የለ ይወልቃል ጸጉሬ ሀሪፍ ነበር
እኔም እዳች ነው ስስ ነው በዛላይ ለስላሳ ነው በጣም።ከስሩ እየተነቀለ አለቀብኝ😭
እሬት እና አብሽ ተጠቀሚ ውድ ይቀንሳል አልሀምዱሊላህ የኔ ከበፊቱ አሁን ደህና ነው ዩቱፕ ላይ አንድ እህታችን ነግራኝ ትርጠቀምኩት አሪፍ ነው በረካ ትሁን
@@ዘሀራአሊቲዩብ አጠቃቀሙን እደት አደርጌ ልጠቀመው ውዴ እባክሽን ንገሪኝ የኔማ በመዳፌ ነው የሚሞላው የሚነቀለው ጠጉር ገና ሣላበጥረው ውልቅ ይላል ሁልግዜም
ያብሹንም የሬቱንም አጠቃቀም ንገሪኝ እንደት አደረገሽ ተጠቀምሽው ማማየ
@@rabitube1597 እኔ አራት ማንኪያ አብሽ እጥብ አድርጌ ከዛም አዳሬን ዘፍዝፌው አደርኩ ውሀውን መጦት እድር ብሎል ጦት ሳየው ከዛ በሀላጣ ፈጠሁት ከዛ እሬት ቆራርጨ እውስጥ ያለውን ጅል ጨመርኩት እተፈጨው አብሽ ላይ እንድደባለት ሀላጣውን መልሸሽ ትንሽ ፍጭው ከዛ ክሪም ይመስላል ያው የአብሹ ገለባ ሊኖር ይችላል ግን በማበጠሪያ ይሄዳል ሽታው ግን አይጣል ነው እንድህ አድርገሽ ሞክሪው ውድ በሳምት አንድየ ምርጥ ነው ሁለት ሰአት አቆይው ባይሆን
@@ዘሀራአሊቲዩብ እሽ እሞክረዋለሁ ማማየ ክበሪልኝ ሽኩረን ውዴ
ማሻ አላህ ብያለው ሌላውያች በተፈጥሮ እረጂም ነው ያስታውቃል አበቃቀሉ ለስላሳነው
ካሳየሽን ለሚደርቅ ፀጉር እና ለከርዳዳ ፀጉር አሳይን
ፀጉር በተፈጥሮ የኔ በጣም እረጅም ነው ግን ምንም አልቀበውም የፈጣሪ ስጦታ ነው
👍👍
ዘመናይ ደምሪኝ
ትክክልየትንሽእህቴፀጉሮልክእደነጮችነውየኔግንእዳበሻነው
I need challange too
እህት ፀጉሬ ይረግፋል ይነቀላል ምንም ላድረገዉ
Of course i I really need the challenge for me and specially for my daughter's hair im ready
I need challenge pls
እናመሰግናለን የኔቆንጆ ይጠቅማቸዋል ብለሽ ልምድሽን ስላከፈልሽን በድጋሚ አመሰግንሃለሁ በጣም ነው የሚያምረው ፀጉርሽ እንደምትንከባከቢው ሲታይ ይታወቃል ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
የምወድሽ የኔ ፀባይ ሰናይ ጠፉሽ እኮ በጣም እወድሻለሁ በሄድሽበት ሁሉ መድሐኒት አለም ይከተልሽ
Edat nw be acher giza masadeg mechelew my hair eyetenekakele nw eheta erdatash yasfelegegnal😢
ኤልሲ የኔ ፀጉር እየደረቀ አስቸገረኝ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም
የኔም ቅባት አይቀበልም ወድያው ድርቅ ይላል
ዋው ፀጉርሽ ያምራል ደግሞ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ግን በተከታታይ ምንድን ነው የምትጠቀሚ መሰራትስ ሁሌም እሰራዋለሁ እቆጣጠረዋለሁ ግን ዛላው ቀጫጭን ነው ጫፋ ደግሞ መንታ ነው አሎቬራ ከግቢው አለ እንዴት ብጠቀመው ነው ፀጉሬ የሚያምረው
ለከርዳዳ ፀጉርና ከፊት ለፊታችን ለተበጣጠሰ ፀጉር ስሪልን
ኤልሲ የምታቀርቢው ትሪትመንት ሁሉ አይዎጥልኝም ፀጥ
ጉርሽ እጅግ በጣም ልዪ ነው እንዳንች ፀጉር አይቸ አላቅም ምንም ትሪትመንት አላሰደገልሽም ዝም ብለሽ መድሀኒት ቪታሚን የዎጥሽ ካለ ንገሪን
💖💖💖
@@ElsiWorku እንደው ኤልሲ ፀጉርሽ በጣም አስቀንቶኛል እባክሽ ሌላ የተጠቀምሽው ነገር ካለ በውስጥ ንገሪኝ ውድ ዎጋም ይሁን ፀጉር ውስጤ ነው ንገሪኝ ልግዛው
አሳቅሽኝ ተፈጥሮ እና የውስጥ ጤንነት ይወስነዋል አትድከሙ እህቶቼ እኛ ያረብ ቤት ስራ ያታከተን
እስኪ የምትጠቀሚያቸውን ንገሪኝ እናት ካላስቸገርኩሽ እኔ ፀጉሬ ሳስቶ እየተነቀለ አስቸገረኝ
ሰላም ላቺ ይሁን በጣም ያምራል ፀጉርሽ ምን አይነት ትሪትመንትና ቅባት ትጠቀሚለሽ? የኔ ፀጉር ቁመቱ ረጅም ነዉ ችግሩ ፎሮፎር አስቸገረኝ ሌላዉ ደሞ በጣም ይነቃቀላል ወዝ የለዉም አመዳም ነዉ ፀጉሬ
Muze ye megeb mayons mayons ye lomi chemaki enkulal coconut oil olive oil ye mutagegn kehone be andelay fechetse ke metatebesh befit tekebiw Loomis le forever lelaw le Webet edeget ena endayenekakek yeredashal
እህት ፀጉሬ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነበር. ግን. የምትይውን ቅባቶች ቀላቅዬ በምቃባ ሰአት. ጭራሽ. እያስጠላ መጣ. ቁመቱም ቀነሰብን. አንድ ክሬም ብቻ ነው. ታጥቤ ስቃባው ፀጉሮ እየፍፋ የሚሄደ ው ጭቃም. ፈሳሽም ቅባት. በፍፁም ሊስማማው አልቻለም. ክሬም ብቻ ነው የሚስማማው እንዴት ላስለምደው. ቅባትን
እንኳን በሰላም መጣሽ ኤልሲየ ፀጉርሽ መቸም እንዴት እደሚያምር እናመሰግናለን ውዴ🙏
💖💖💖እንኳን በደና ቆየሽኝ
ሴቶች ፀጉር እንደ ተፈጥሮ ነው የኔ ፀጉር በጣም ከርዳዳ ነው ስታጠብ አጥሮ ስብስብ ይላል በጣም ነበር የሚያስቸግረኝ በዛ ላይ ደረቅ ነው ጫፍጫፉ ይሰባበራል መከራዬን ነው የሚያሳየኝ በዛ ላይ በፐርም በቀለም ተጎዳ ለውጥ ያገኝሁት ግን ብዙ ውሃ በመጠጣት እና በወር አንዴ ታጥቤ (ያው ማዳም ቤት ስላለው)በዛ ላይ ሁሌ መታጠብ ስለጎዳው ነው በኤሌክትሪክ ማበጠሪያ አበጥሬ ዛላውን ጭቃ ቅባት ስሩን ፈሳሽ ተቀብቼ ቁጥርጥር በመሰራት ነው ዋናው በደንብ አበጥሮ ቁጥርጥር መስራት ፀጉር ያሳድጋል የኔ ፀጉር ሰው ሁሉ እስኪገረም ትከሻዬ ላይ ወረደ
ቆዳሽን ምንድነው የምትቀቢው እኔ ቅባቶች ከ3ሠአት በላይ አላቆይም ያሣክከኛል
Yes of course Definitely I need challenge please.
Ballah Ehte ፀጉሬን ከታጠብኩ በኋላ Vatika
Hot Oil Treat ment የሚለውን ብቀባው ችግር አለው ወይስ የለውም
I’m in love with your hair.
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ
አሪፍ ነው በርቺ
የኔ ችግር ቅባቱም ሻምፖ ብቅይ የባሰ ፀጉሬ አለቀ
የሳክከኛል ቅባት ሲጠቀም ያቃጥለኛል መላ ካለ
ስላከፈልሽን ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ
በየግዜው ለምታካፊን ጠቃሚ ነገሮች እናመሰግናለን ኤልሲ👍👍👍👍👍👍👍
አወ ቻሌጅ እፈልጋለሁ
ግን ጥያቄ አለኝ የኔ ፀጉር ይረዝምና ወገበላይ ይቋጠርና ጫፉ መታ ይሆናል እቆርጠዋለሁ ግን ምንም መፍትሄ አላገኘሁለትም እባክሽ አንድነገር በይኝ የምር ተላጭው ተላጭው እያለኝ ነው
Sashapure oil latagur aref naw eda malshelge edatlfege
ሰላገኝሁሽ ደስ ብሎኝል ልክ ነሽ ፀጉርና አትክልት እንክብካቤ ይፈልጋል በርቺ እኔ ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ሰራዬን እይና በቻልሽው አበረታችኝ
እህቴ የኔ ፀጉር ምንም አይነት ቅባት ሊስማማኝ አልቻለም የተለያዩ ቅባቶችን ሞከርኩ ስባት ስቀባው ይለሰልሳል ግን በጣም ነው የሚነቃቀለው አሁን ምንም አልቀባውም ታጥቤ ብቻ ነው የምተወው ምን ላድርግ እህት መላ ካለሽ !??
እረ እኔ ጸጉሬ እየተበጣጠሰ አስቸግሮኛል ምን ላድርገው እረ ንገሪኝ
ኤልሲዬ እንካን በሰላም መጣሽ ማሬ .ፀጉርሽ ዋዉ ብያለው እንደዚ ማሳጅ ማድረግ በጣም ይረዳል እውነት ነው ኤልሲ ሻንፓና ኮንድሽነርሽን ብታሳይን ውዴ?.ኤልሲዬ ማር ከቻልሽ ፒዶዬን እይውና ከቻልሽ አስተዋዉቂልኝ 🥰🥰🥰👌👌👌
Eshi 💖💖💖
Elsi selam beyalhu yene eth ebakesh tsagure betam eyasasabgn tachagralhu men ladreg caster mekralhu gin chirash charasabgn
ቅባቱን ምን እዳቀላቀልሽና እዴተጠቀምሽ አልነገርሽንም? እህት ተጠቀሙ ታልሽ ግልጥ አርገሽ ብነግሪን ደስ ይለናል ምንም ችግር የለውም ያወቁትን ማሣወቅ መልካምነት ነው በተረፈ በርች ግን ምን ምን አቀላቀልሽ እዴተቀባሽ ቅባቱን በኮመትም ቢሆን አስቀምጭልኝ እህት እሽ እናመሠግናለን።
ቆንጅዬ ፅጉሬረጅምና ብዙ ነበር አሁን ግን ብጥስጥስ ይላል ምን እንደማደርገው ግራ ገብቶኛል እባክሽ ምን ማድረግ ንገሪኝ
ፀጉሬ እንደ አንቺ ቆንጆ ነበር ግን ሹሩባ መስራት አልችልበትም ምን ላድርግ ተሰባበረ😌😌መፍትሄ ካለ ንገሪኝ እህቴ
Welcome back dear ur hair is shining as always love the style natural & beautiful! Sure i need the challenge lets do it🥰
Awo efelgalew
ቤተሠብእንሁ ዉዴ
እኔ እፈልጋለሁ በእናትሽ ምክንያቱም ከታች ፀጉሬ ለስላሳ ነው ጫፍ ግን መላጊያ በግድ ነው የሚያሳልፈው
እህቴ እኔ ፀጉሬ በጣም ቆንጆ ነበር ከወለድኩ ቡሀላ በጣም ሳሳ ብኝ እደት አርጌ ልመልሰው
Please tell us how to participate in the challenge and the criteria
Wede endatlfegn shampo men ayenet nw metetkemiw
I love your hair! Thank you!!
ሳላም ላንች የኔ ዉድ የኔ ፀጉር በቃላም በጣም ተጎርቱዋል ምንም ብቀባ ልመለስ አልቻለም ምን ልቀባ??
Tsagure betam new caf layi sibibir honal ina iski min ladarg nigariny
በጣም አሪፍ ነው እህቴ የምትጠቀሚያቸውን ቅባት ንገሪኝ
Love your hair. 😍😍 I need the challenge
Hendochem enkwan endezi ayenet tegure yelachewm
ፀጉርሽ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ግን ስንት አመት ፈጀብሽ ለማሳደግ ለማስረዘም
tsegure betam ysebaberal ena yderkal eski mn larg ehte
ሠላም እህቴ እደትነሺ የዝጅ ብል እና የቁርፍድ ዘይት አሠራር ንገሪኝ የኔ ውድ
Enameseginalen elsiye
የኔ ቡኒ ነው እንዲ ጥቁር እንዲል እና እንዲለሰልስ ምን ላርግ
Elisye konjo fetari ytebksh thank you mamaye
እፈልጋለው እባክሽ?
ኤሉሰየ ቆንጆ ኢኔ ፆጉሬን ኣጨር እንኳን ቢሆን ቆንጆ ነበር ዓረብ ሃገር ሲሄድ ግን ጫፍ ላይ ማንታ ማንታ እየሆነ እምቢ ኣለኝ ከዛ ጫፍ ላይ እቆርጦዎለወ ግን መሰተካከል ኣልቻለም እና ሁሉም ፀጉሬን መላጣ ኣደረኩት ኣሁን 25 ቀን ሆነብኘ እና ያንቺ ምክሪ እፈልጋለው እና መልሰልን ማሬ።
እባክሽን እህቴ ለሳሳ ፀጉር መፍትሄ ካለሽ?
ምን አይነት ቅባት ነው የተቀባሽው አልገለፅሽም
ሰላም ሰላም እንዴት ነሸ ይቅርታ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ይቻላል ፀጉሬ በጣም ማንታ አለህ እና ምን ማድረግ አለብኝ ፀጉሬ አሁንም ቢሆን ጥሩ ነው ግን መንታ በጣም አለ
እህቴ ጥሩ ነው ግን መሃሉ ላይ አጭር ነው ምን ላድረግ
I need this challenge.
Mare edeneshe yene tsagare aledege alenge menladerege
Wow betam arifi new Ena challenge efelgalhu
ዋው በጣም ያምራል እረ ንገራን እንፈልጋለን
Yene betam yetesebabere new endet new memelesew peels
Yene yewetal bexam Men lergow bentish degmo bexam Bezu aydelem mesbezat efeligalow bentish
አረ በፈጠርሽ የኔ ፁጉር ምንም አያድግም በዛላይ ጫፍ ጫፉ መንታ ነዉ ምን ላርግ
Which oil hair are you using???
Wow baxam yamiral
ምን ኣይነት ቅባት ነው እየተጠቀምሽው ያለሽው
ማሳጂ የምታደርጊበት የት ነዉ የሚገኘዉ ዉድ
እኔ ፈልግለሁ ማማየ
Meski yamtelkiw negar dais yelal ena enem cellenge efalgalew tebabarig
Aloe vera le low prosit stagur ye honal??
በማርያም ምን ዘይት ነዉ የምትቀቢዉ
Mn aynet kbat new mttekemiwu
Ya gere lje demo yamrbshal betam
Ketybet eshi❤❤❤🙏
እንኳን ድና መጣሽ ኤልሲ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ቲጂየ💖💖💖
ማበጠሪያሽ የት ነው የሚገኝ የኔ ውድ
እኔ አላምንም ምንድነው የምታደርጊው የምትጠቀሚው
Ena metekemew teritemet abokado muze mayoneze kaseter hoil ketatebekugn bohala gen Dax Chekaw kebat new metekemew
I need challenge elsiye
Challenge efelgalew😍❤
እናመሰግናል የኔ ውድ እኔም ቆንጆ ፁጉር አለኝ እያሳደኩት ነው 💞💞💞💞💞👍👍💜💜💜💜💜💜💜💜💜💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እባክሽ ፀጉሬ እንዲያድግ እፈልጋለው
ለማሚሰባበር እና ለመንታፀጉር መፍትሄንገሪኘ
ትሪትመንትሽ ምድነው ????