Ethiopian Comedy Series Betoch Part 122

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • The Latest Episode of Betoch Ethiopian Comedy Series Part 122 - Wede Tegbar Hidu - የቤቶች ተከታታይ አስቂኝ የEBC ድራማ ክፍል 122 እነሆ በዛሬው አስቂኝ ክፍል "አደራ" ይሰኛል። ዘና ይበሉ!!

ความคิดเห็น • 357

  • @dagmawityealayelij683
    @dagmawityealayelij683 8 ปีที่แล้ว +6

    ኸረ አሹ ብልሹ እጥልህ እንዳይወርድ በወሬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የድራማው ሮል ሞዴል መሆን ያለበት እከ ነው 😍ሳስጠላ ኸረ እከዬ በሣቅ ነው ወደ ሽንት ቤት ነው ያሯሯጥከኝ ባጠቃላይ ቤቶች በጣም አሪፍ ነው

  • @user-bo8zk3hs1j
    @user-bo8zk3hs1j 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሪፍ ነው ይቤ ያራዳ ልጅ በጣም ነው የምወድክ አሺቲ ወሬክን ትንሽ ቀነስ እኔ ላንተ ደከመኝ ግን ትመቸኛለክ ለማንኛውም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @medikonejo3784
    @medikonejo3784 8 ปีที่แล้ว +1

    በኔ በክል እርስቴ አብየ እርገጤ በዛብህ ተመችታችሁኛል ማፍም ይቤ አዛለች እንድሁም ጋሽ ዘሩ እከ ሻሸ የለችም ለምን ግን አሹ አንዳንድ ግዜ ታበዘዋለህ እኔ በጣም የማወራ ሰው አልወድም ትንሽ ቀንስ እንጅ አርፍ ነው ፀግርሽ እደዝህ ያብርብሻል በተረፈ ብዙ የተለመጠ ነገር አለ እንደ በፍቱ አደለም ግን ለማንኛውም ከዝህ የተሻለ ነገር ለመስራት ሞክር ስማችሁን የጠቀስክት ስለመወዳችሁ ነው በርቱ ለቀጣዮ ጋሽ ዘሩ እና ሻሽ ይምጥ

  • @user-pk3tp5oq6t
    @user-pk3tp5oq6t 8 ปีที่แล้ว +3

    በስተ መጨረሻው አሹና ዪቤም ተጣጣሙ ሥትተቃቀፉ አቤት ስታሞሩ ለሜንኛውም የሁላቹዉም አድናቂያችው ነኝ በርቱ ያምራል

  • @user-hm9to4yb7y
    @user-hm9to4yb7y 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አሹ ብልሹ kkkkkk አይከ ሲያስጠላ የሚለው አማረኛ ያስቀኛል ይመቻችሁ ጠክሩ

  • @user-uf4xr7op1o
    @user-uf4xr7op1o 8 ปีที่แล้ว +1

    በታም ከሚያስደስት ዲራማ ቁጥር 1ቤቶች ነው ጊዜ ሰጥቸ የማየው ዋውውውው ብያለሁ ።

  • @rahmaseyd8548
    @rahmaseyd8548 8 ปีที่แล้ว +2

    አሹብልሹ የሚባለውግንቤተሠብን ከመርዳት ውጭ አይሠራም ቤተሠብበሙሉ ሢያጠጥሉትና ሢያመነቻችኩት ነውየምናየው ሻሸና ዘሩን አምጧቸው በተረፈ ያምራል ተበራቱ

    • @zainebali2639
      @zainebali2639 8 ปีที่แล้ว +1

      እህቶች የሰውን የስራ ሞራል ለመግደል ባንጥር ጥሩ ነው ሰውን ማበረታታት እንጅ ትርፍ ነገር ለማንም አይጠቅምም አሹ ቀልጣፋው ቀጥልበት በጣም ጥሩ ነው ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 2 ปีที่แล้ว

      sitelut nefereke

  • @jerydemise3931
    @jerydemise3931 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስይ የሜል የሜያዝናና ደራማ ቤቶች

  • @calehyweteyasemlne9504
    @calehyweteyasemlne9504 8 ปีที่แล้ว +1

    አሹ አሽቴ በጣም ነዉ የምታዝናናኝ ግን ስታወራ ብዙም ድርቅ ድርቅ አትበል ልብህ ሸተት እንዳትል ወንድሜ ለማንኛውም ዘሩ ባይመጣ ደሥተኛ ነኝ ምክንያቱም የቅዱሣን ጥላት ሥለሆነ እግዚአብሔር ያከበራቸዉን እሡ የሚሣደብ ሠዉ ሥለሆነ በአይኔ ማየት አልችልም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ

  • @medikonejo3784
    @medikonejo3784 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ስል ይቤ እና አሹ አሳቃችሁኝ እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ

  • @yeshishumi4915
    @yeshishumi4915 8 ปีที่แล้ว +2

    arif new ene kezih drama acter betam yemadekew Yiben. Eken. kememin. Ashu.........leluchum arif nachuh good bless

  • @maritubewket125
    @maritubewket125 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አሹ ሰውየውን እኮ በባዶ አፎን አስክፍትህው ቀርህ ክክክክክክ

  • @sahadasahadasahada7818
    @sahadasahadasahada7818 8 ปีที่แล้ว +1

    wooow የቤቶች ድራማ ሠደሠትም ሢከፍኝም ባየዉ የማይሸለችኝ አዝናኝዬ ሀሪፍ ድራማ ነዉ ሁላችሁም ሀሪፎች ናችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሥብ wddddddddde new yemaregachieh

  • @tigtig5021
    @tigtig5021 8 ปีที่แล้ว +1

    አረፍ ነው በርቱልን ሁሊም ቤቶች ዝና ያደርጋል ይመቻችሁ

  • @farukdubalaf1farukdubalaf125
    @farukdubalaf1farukdubalaf125 8 ปีที่แล้ว +1

    አሹ እኛ ያሳው ልጆች በጠም አስቻገሪነን ስለዝህ ምንም ነገር እንደይሳማህ በጠም ጥሩ ስረ ነው እካም በጠም ተመችቶነል ይቤም በጠም ተማችቶናል በቃ በጠቃለይ ሁለቹም አሪፍ ነቹ ማፊ አንደንዴ አለበበስሽን አስተካክይው በተረፈው ይማቻቹ ሃሹ ቀጥልበት!!

  • @alexhabesha7674
    @alexhabesha7674 8 ปีที่แล้ว +2

    hahahah ere Ashu beleshu kelale mood ateyzime geleska temcteshenale nebsie chesu

  • @awelmohammed4408
    @awelmohammed4408 8 ปีที่แล้ว +1

    አሹ ከወጣ መቼም ቤቶች የሚባል ነገር አላይም ሲመቸኝ እኮ ያአራዳ ልጅ

  • @user-rw3up8qd2n
    @user-rw3up8qd2n 8 ปีที่แล้ว +1

    ቤቾች በጣም ነው። የምወዳቹ ቀጥሉበት

  • @semiramohammed7386
    @semiramohammed7386 8 ปีที่แล้ว +2

    😁😍😂መለያየት ላንችል ላረሳክ ላትረሳኝ

  • @dargietumayabebe2603
    @dargietumayabebe2603 8 ปีที่แล้ว +21

    እኔ እንደቤቶች ድራማ ደስታዬ ሙሉ የሚያረግ ድራማ አይቸ አላውቅም ፍቅር ናቹህ ሁላችሁም የየራሳችሁ ገፀባህሪ በሚገባ ነው የምትዋጡት ያቄያቹህ ብያለሁ በርቱ

  • @yohannesmehari9642
    @yohannesmehari9642 8 ปีที่แล้ว +1

    ዘሩ ስለሌለ ደስ ብሎኝ ነው ያየውት ።። ባይመጣ አሪፍ ነው

  • @sefeniasefeni8541
    @sefeniasefeni8541 8 ปีที่แล้ว +1

    Woww betochi sewodachu erste endet dessss yemt yegni yene mar begegnshe dessss yelegnal mare ♥♥ቤቴች ♥ቤርቱ

  • @foziagemali9914
    @foziagemali9914 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው አሹ ብልሹ ትንሽ እረጋ ብትል ማፊ እውነትም ትወጅዋለሽ በርቱ

  • @welelafentawe7975
    @welelafentawe7975 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቤቶች ያምራል ቀጥሉበት

  • @losy4160
    @losy4160 8 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ውይ አሹ እንተ ሰው ነህ መንፈስ ግን የውነት ፀባይህ እንዲህ እንዳይሆን ግን አድናቂህም ነኝ

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 8 ปีที่แล้ว +1

    😃😃አይ አሹ ጥብሷ ባሻን በአምሮት ወዘወዝካቸው ! ከዚ ድራማ እሚናፍቀኝ ያንተን መጨረሻ ማየት ነው መጨረሻህ ምን ይሆን?

  • @user-oh9vq2vc6h
    @user-oh9vq2vc6h 8 ปีที่แล้ว +3

    አሹ ጥብሱ አሹ ብልሹ ዛሬ ደሞ ፓፒ ብለክ ከተፍ አልክ ደይ ሲለኝ እኮ ቅመም የሆነ ምላስክ ቤቶች እወድሀችዋለው

    • @ufch5649
      @ufch5649 4 ปีที่แล้ว

      ቤቶችሥወዳቹሁ

  • @sweet.b-k6697
    @sweet.b-k6697 8 ปีที่แล้ว +1

    እውይ እርስቴ እና በዜ
    እንዴት እንደምወዳችሁ
    በጣም ያምራል
    ባሻ ሳቆትን አያከራዩትም
    ወይ ተመችቶኝል

  • @samiraahmad7280
    @samiraahmad7280 8 ปีที่แล้ว +2

    wow betam desiylali enamaseginalen!!!!

  • @davidmekonen1790
    @davidmekonen1790 7 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂 I love this guy ashu tebsu 😂😂😂😂

  • @user-nm9ov6rg6t
    @user-nm9ov6rg6t 8 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርቱልን

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 7 ปีที่แล้ว +4

    wayiAshu kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk arifinawi

  • @eyarusabebe8345
    @eyarusabebe8345 8 ปีที่แล้ว +1

    waye ashi aykochehem sartahal

  • @lulu2969
    @lulu2969 8 ปีที่แล้ว +3

    ውይ አሹ ምንድነው እንዲህ ወሬ ማራዘም አንተ ላወራህ እኔን ደከመኝ

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 7 ปีที่แล้ว +1

    ከከከከከ አሹ ተመቸህኝ በጣም ክሌብልብ ይልክ

  • @egziabhareybarkhigoodbless7793
    @egziabhareybarkhigoodbless7793 8 ปีที่แล้ว

    tachawt melese
    betam enamesegnalen ye beatoch derama betam azenag ena asetemary new

  • @user-fm1og8fl5r
    @user-fm1og8fl5r 8 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመቻችሁ እናተ ባኖሩ ማር ያዝናናን ነበር

  • @xsenizyemareyamliji2398
    @xsenizyemareyamliji2398 8 ปีที่แล้ว +2

    Ewnt Ashu gne tasazenegnalhi.Bezesh yech chohetehi besak fendaw.

  • @fmkm6782
    @fmkm6782 8 ปีที่แล้ว +1

    mafe leka tewejiwaleshi ashun. beqa edateleqew beyanesi feta yadergishale egnanem edezaw ayi ashu yemechegnali

  • @saharsososo5541
    @saharsososo5541 7 ปีที่แล้ว +2

    errrrrrrrrr basha besaki gedelugiy

  • @lemiabomarwustenew4190
    @lemiabomarwustenew4190 8 ปีที่แล้ว +1

    hahaha I love u all ♥♥ ashti tireswa

  • @harryjack7547
    @harryjack7547 8 ปีที่แล้ว +1

    damn this show is funny! y'all should keep it up.

  • @user-yc8lg9xq8r
    @user-yc8lg9xq8r 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እርስቴ፡ፍቅረኛ፡አለሺ፡ከለለሺ፡አፈቅርሻለሁ

  • @emebetmergiya6112
    @emebetmergiya6112 8 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ባሻ በሳቅ ገደሉኝ እኮ

  • @neimaahmedin1915
    @neimaahmedin1915 8 ปีที่แล้ว

    Wow Yamral maki Sweet love you more and more. Azinagn Derama new bartu. Kkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @eslamnewheywete7969
    @eslamnewheywete7969 8 ปีที่แล้ว +4

    አሹ ብልሹ አይደክምህም እዴ Uuuuuffffff

  • @zebebamohamed683
    @zebebamohamed683 8 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክ
    አይ አሹ ወይኔ በሳቅ

  • @aydrusabass6142
    @aydrusabass6142 8 ปีที่แล้ว +1

    i liked a lot a lot at 23 minute part jajajajajaja

  • @user-yk7zi8vo7n
    @user-yk7zi8vo7n 8 ปีที่แล้ว +1

    betam aref new. ek. betam new metasekigni eha enan new eyak enam sewu hulu and anet eyakilu asechigirekugni hahaha

  • @watsapp8574
    @watsapp8574 8 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃 yamerallll i misss you bitochi 😘😘😘 erseti.ewudeshelhe

  • @user-kh1oy9vh5f
    @user-kh1oy9vh5f 8 ปีที่แล้ว +1

    arif new iwunet
    bizuwechachihu ashu were kenisi minamn ine betm temechitognal Ashu Xibusuuu

  • @lailalaila7652
    @lailalaila7652 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላቹህ እወዳቹህ አለው በርቱ ተበራቱ

  • @zenabali3363
    @zenabali3363 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደሥ ይላል

  • @jahbless4280
    @jahbless4280 8 ปีที่แล้ว

    ashu belshu wey gude. ....nice drama

  • @biruktesfaye9612
    @biruktesfaye9612 8 ปีที่แล้ว

    Ashu bleshu 😂😂😂😂😂😂😂 betoch hulem aznagn astemari nice TV movi

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 8 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል አይ አሹና ይቤ አሳቃችሁኝ

  • @selwaawelselwaawel5111
    @selwaawelselwaawel5111 8 ปีที่แล้ว +1

    አሹ ብልሹ አቦ ይመችህ

  • @user-xe5ct6vw6q
    @user-xe5ct6vw6q 8 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ቀጥሉበት

  • @user-bc1zs7wl5m
    @user-bc1zs7wl5m 8 ปีที่แล้ว

    አየ እናንተ አብሽር በርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም

  • @samerh9970
    @samerh9970 5 ปีที่แล้ว

    Aye Ato Basha

  • @xsenizyemareyamliji2398
    @xsenizyemareyamliji2398 8 ปีที่แล้ว +1

    Enantew teshalalachu abo hulam yematakaretu.

  • @miriamrosa203
    @miriamrosa203 8 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkk Betam yameral yeba magna sew sewdeh

  • @buzuneshdanye637
    @buzuneshdanye637 6 ปีที่แล้ว

    በርቱ በጣም ደሥ ትላለቹ ዬቤ ሥወድክ

  • @user-bt8fq8nh8e
    @user-bt8fq8nh8e 8 ปีที่แล้ว

    wow betam harif teketatayi drama newu thanks so much

  • @zensaeed1419
    @zensaeed1419 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል

    • @tiemaymeko8901
      @tiemaymeko8901 7 ปีที่แล้ว

      ይቤ በጣም ዉድድድድድድድድድ ነዉ ማረግህ ይመችህ ያራዳ ልጅ ማሬ ነገር ነህ

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 8 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @princeabdurahman1084
    @princeabdurahman1084 8 ปีที่แล้ว +5

    አሹ ብልሹ ይብዬ ዳኜ ማፌ ewdachuhalew

  • @addishiywotlema9440
    @addishiywotlema9440 8 ปีที่แล้ว

    kikikikikikikikikiikikkki ውይ አሹ አይደክምህም አንተ ለምታወራው እኔ ጆሮዬን ደከመኝ ጡጡጡጡጡጡጡ....... kikikikikikikikikikiki

  • @rehanarehans7706
    @rehanarehans7706 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkk waye ashu weregna neki lelochi demo betam tiru new bertu teberatu

  • @astergeteye9975
    @astergeteye9975 8 ปีที่แล้ว +1

    wow batam tameralechik bereto ketelebet ።

  • @biniayano2263
    @biniayano2263 8 ปีที่แล้ว

    Please kumneger azel kemehonu bayiweta des yilal Ke last week yihegnaw betam yewered new asibubet

  • @user-bo3zy4rx6c
    @user-bo3zy4rx6c 8 ปีที่แล้ว +2

    ashu bewere akenefkew bashan

  • @user-it3tq8no4t
    @user-it3tq8no4t 8 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ምርጦች ናቹ ለኔ በርቱ

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z 5 ปีที่แล้ว

    ኧረ አሹ. ደብሮኝ ነበር ዘና ፈታ አደረከኝ

  • @kadizakadiza1634
    @kadizakadiza1634 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ ይቤነ አሹ ብልሹ ወይኔ በሰቅቅቅ

  • @tigsttsegaye2116
    @tigsttsegaye2116 8 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ እወዳችኋለው

  • @mesifamily217
    @mesifamily217 8 ปีที่แล้ว +1

    ታአምራላችው እወዳችዋለአው::

  • @waaqayyoogaariidha9599
    @waaqayyoogaariidha9599 8 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkkk ayi ashu bilishu!!!

  • @rahmetadem1920
    @rahmetadem1920 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው ቤቶች

  • @jesesmylifeethopiaperotest5579
    @jesesmylifeethopiaperotest5579 8 ปีที่แล้ว +1

    wooow betam yamrale

  • @nevergiveup6017
    @nevergiveup6017 8 ปีที่แล้ว

    Er basha kkkkkk

  • @Murad-cb1pu
    @Murad-cb1pu 8 ปีที่แล้ว +1

    አሹ ጥብስዋ ይቤ አሪፍ ነው

  • @marrymarry3939
    @marrymarry3939 8 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አሹ ብልሹ ቂቂቃቂቀ

  • @sadabnethuseen2205
    @sadabnethuseen2205 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋይ አሹ እውነትም መሰለኝ እኮ

  • @bettybety1633
    @bettybety1633 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ የት የሄዱት ኮረኔል?አሹ ብልሹ

  • @msfifi8669
    @msfifi8669 7 ปีที่แล้ว +1

    Ohhh ☺️great technique Ashu !!

  • @user-pg1wb5jv3k
    @user-pg1wb5jv3k 8 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ ውይ እናተ

  • @user-wq1th1fr2s
    @user-wq1th1fr2s 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው

  • @user-qi9ew3zg1g
    @user-qi9ew3zg1g 8 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንባየን ነው የጨረስኩት አቦ ይመቻችሁ

  • @user-wm3yw8xi6t
    @user-wm3yw8xi6t 7 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ የደሥታየ የሣቄ ምንጪ ናችሁ በተለይ በሥደት ላለነዉ

  • @kidanamehert3785
    @kidanamehert3785 8 ปีที่แล้ว

    kkkk yebe ena ashu besakkkkk

  • @johnnyjohn739
    @johnnyjohn739 8 ปีที่แล้ว

    it is perfect how loos family plans!

  • @hanamariam5811
    @hanamariam5811 8 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ አሹ ብልሹ ትንሽ ቀንሰው

  • @HayatHayat-ht7xq
    @HayatHayat-ht7xq 8 ปีที่แล้ว

    ትርፍየ እለለችበት አያምርም ርዕሱን ቀይሩት ቤቶች ላይ ብቀልዱም አልሥቅም ትርፌ ትዝ ሥትለኝ ሣቄ ለቅሥ ይሆናል

  • @lubabamohammedbb8006
    @lubabamohammedbb8006 8 ปีที่แล้ว +2

    ጨክነሽላትጨክኝ ላትሰጭኝለሌላ የኔምያንችምፍቅር ምነው ባይጉላላ፣

  • @yellowmurk2290
    @yellowmurk2290 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምርል woooow

  • @enaneasefa3837
    @enaneasefa3837 8 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @memoaboody5474
    @memoaboody5474 8 ปีที่แล้ว +3

    ወይ አሺቲ ጥብሷ ቤተሰቦችክን ማየት ነው የናፈቀኝ

    • @user-xe7iv3qv1w
      @user-xe7iv3qv1w 8 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @memoaboody5474
      @memoaboody5474 8 ปีที่แล้ว

      +Makia Ali
      Hy

    • @Riyo12396
      @Riyo12396 8 ปีที่แล้ว

      +Memo Aboody enem memo yesu we're selchegn kemir kkkkkkkkkkkk

    • @gxsjshjzjz2118
      @gxsjshjzjz2118 8 ปีที่แล้ว

      +mame mame
      💋💋💋💋❤

    • @Riyo12396
      @Riyo12396 8 ปีที่แล้ว

      Tanxs Gxsjs. 💔💔💔💔💔💔

  • @eslamnewheywete7969
    @eslamnewheywete7969 8 ปีที่แล้ว +1

    oumer Muhamed sew lisew aysigidim lallh inje

  • @user-pc4hc2no1v
    @user-pc4hc2no1v 8 ปีที่แล้ว +1

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ተመቻችሁኝ Thanks በርቱ