Betoch Comedy Drama ጨበጣ Part 155

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • The Latest Funny Episode of Betoch Comedy Drama Part 155 | የቤቶች ተከታታይ አስቂኝ ድራማ ክፍል 155 እነሆ ዘና ይበሉ።
    Ethiopian Comedy

ความคิดเห็น • 400

  • @gezuaschaale2482
    @gezuaschaale2482 ปีที่แล้ว

    ይቤ መጥፋቱ ነው እንጂ አሪፍ ነበር ይበቃል የሌለበት ቤቶች ጨው የሌለው ወጥማለት ነው

  • @Ad-zy2sb
    @Ad-zy2sb 8 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ቤቶች ስወዳቹዘና ነው የምታደርጉኝ በጉጉት ነው የምጠብቃቹው

  • @hnetsigkonjo9546
    @hnetsigkonjo9546 8 ปีที่แล้ว +3

    ክክክ ቤቶች ስወዳቹ በተለይ ይቤ

  • @user-xs7gm4bu1w
    @user-xs7gm4bu1w 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ይቤ አሳከኝ ብቻ አስተማሪ ነው በጣም ሁላቹንም እወዳቸው አለው እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @user-yw8rs8oz1w
    @user-yw8rs8oz1w 4 ปีที่แล้ว

    Qoyi ine milih baze antan indi macowu mana naw yastamareh inda set naw mit cowaw gin yamirbinal iwadachuwalaw hullachunim❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😍😍😍😍

  • @user-ho2bs2jv4v
    @user-ho2bs2jv4v 8 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ በሳቅ ይመቻችሁ እናመሠግናለን እኔ እደቤቶች ኮሜድ ፊልም እስካሁን የተመቸኝ የለም♥

  • @user-cj1eo8jj1l
    @user-cj1eo8jj1l 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያስቃል እናመሰግናለን ይቤ ማኛው ይመችህ እሷን ታልሆነ ይቅርብኝን መልሳችሁ ደግሞ አመጣችኃት ደና ጠፍታ ሰንብታ ነበር አሁን ደሜን ልታፈላው ነው

  • @hiranmebrahtu5652
    @hiranmebrahtu5652 8 ปีที่แล้ว +3

    1000 ላይክ ይገበዋል ያስተምራል በጣም

  • @user-ec9sj2xx2q
    @user-ec9sj2xx2q 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ድራማ ይቤ የደላሎች ስራ አረብ ሀገርም ሆነ ሌላ ቦታ እንልካችሀለን ብለው በጣም ብዙ ብር ይበሉናል ትኬት እኳን አይከፍሉልን

  • @nigatabare2026
    @nigatabare2026 7 ปีที่แล้ว +6

    ሪሥትዬ የኔ ማረ ሥዋድሺ
    እህቴን ነው ምትመሥይኛለሸ ማረ

  • @naomkiyaa9362
    @naomkiyaa9362 8 ปีที่แล้ว +2

    ihe dirama le Tiens member le honut betam arif malikt new Business iyaluw ye deha birr lemibelut

  • @user-pk9tm7bv9s
    @user-pk9tm7bv9s 8 ปีที่แล้ว

    እንደ ቤቶች ምወደው ድራማ የለም
    ኣይ ይቤ ክክክክክክ ቲያንስ በዚህ ብቅ ኣለች
    ኑርልን ቤቶች😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 4 ปีที่แล้ว +1

    እከ ና ሻሸን እወዳቸዋለው ግን ውበታችሁ ሁላችሁም ነው በስብጥር ስትኖሩ ደስ የምትሉት

  • @bxxbnnxn781
    @bxxbnnxn781 8 ปีที่แล้ว

    ይቤ ይህ ቢዝነስ ሳይሆን ብዝበዛ ነው kkkkkk እከ እና በዛብህ ያልጠረጠረ ተመነጠረ ዋው አሪፍ ነው።

  • @gamamennila4861
    @gamamennila4861 8 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ይቤ ክክክክክክክክክክክክክክክክ ይመቺህ አባ ቤቶች ድብርቴን አስለቀቃችሁኝ

    • @user-lj1ew3fj1o
      @user-lj1ew3fj1o 8 ปีที่แล้ว +1

      ይቤ አጭቤ ይመችክ ካካካካ

  • @user-xn3uz7uz5i
    @user-xn3uz7uz5i 8 ปีที่แล้ว +5

    አዬ ይቤ ታስቃለህ ቤቶችየ ኑሩልን

    • @user-lc5qe1ts2r
      @user-lc5qe1ts2r 8 ปีที่แล้ว +2

      Anch Amdam Aleshi

    • @kalabdu4272
      @kalabdu4272 8 ปีที่แล้ว

      አቤት

    • @user-xn3uz7uz5i
      @user-xn3uz7uz5i 8 ปีที่แล้ว

      manew Amedamu Konjo

    • @zenazena1184
      @zenazena1184 7 ปีที่แล้ว +1

      betochi.wudiddddďdddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddd💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙👍

    • @tegegneagumas173
      @tegegneagumas173 7 ปีที่แล้ว

      فاط محمد good

  • @user-uv1ky2sk9x
    @user-uv1ky2sk9x 8 ปีที่แล้ว

    እርስቴ ቅመሟ ጎሽ 😍😍😍 ሃሃሃሃ ይቤ የዛ የመላጣን ምክር አትስማ አላልኩም 😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @mekiyabintislam797
    @mekiyabintislam797 8 ปีที่แล้ว +4

    woowww betoch indet indemitimechuge betam aref new.... kkkkkkk

  • @user-vk6yq9du9v
    @user-vk6yq9du9v 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክ ዋውው የኔ ምርጦች በሳቅ ሞትኩ በጣም ነው ደስ ይላል በርቱልን

  • @mulualame9449
    @mulualame9449 8 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክ አይ ይቤ በሳቅ አፍርፍራችሁኝ ፓስተር በዜ ክክክክክክክ

    • @WedabdullahsgmailCom
      @WedabdullahsgmailCom 8 ปีที่แล้ว

      ፓስተር ነው

    • @user-xj2it8ql3n
      @user-xj2it8ql3n 8 ปีที่แล้ว +1

      wowwwwwww bezu timit allwo betam dess elal hulechum❤💗💗💗wedddd.

    • @haleluyaasella3417
      @haleluyaasella3417 7 ปีที่แล้ว +1

      Wedabdullahs@gmail. Com 123456789

  • @user-vi6zz9qm2n
    @user-vi6zz9qm2n 8 ปีที่แล้ว

    ይቤ ዛሬ ጥሩ ትምርት ነው ለቀጣፊና ላጭበርባሪ መልክት ነው ይመቻችሁ

  • @ethio5614
    @ethio5614 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቤቶች ሥወዳችሁ በርቱልን😍😘😘

  • @dasash-942
    @dasash-942 8 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ምችት ድልት ይበላቹ ዉይ ይቤ ስራህ ያስቃል ሻሽየ ስወድሽ እከ ይቤን አምነህ መቶ ብር ትሰጣለህ

  • @nabhalove9776
    @nabhalove9776 8 ปีที่แล้ว

    ውይ ይቤ ዘገያአችሁ ስቱ ከተበላአ በሀላ ሆነ የሰራአችሁን እጂ ሀሪፍ ነው

  • @user-gu9ni3uw2e
    @user-gu9ni3uw2e 7 ปีที่แล้ว +2

    haha yezare kifelash altesakam😃😃😃😃😃😃

  • @ilove4292
    @ilove4292 8 ปีที่แล้ว +30

    ቤቶች ለምረደው ትልቅ ትምህርት ነው የምተስተለልፉት ፕሮግረመችሁን ተመስችጬ ነው የምከተተለው በርቱልን።

  • @tegistsraw2640
    @tegistsraw2640 8 ปีที่แล้ว +3

    ማረማረ ናችው

  • @user-ft3xi7tf6r
    @user-ft3xi7tf6r 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ስወዳችሁ ኑሮልን ይመቻችሁ♥♥♥♥ውድድድድ ነው ማርጋችሁ

  • @chuchalemuyegetalij8642
    @chuchalemuyegetalij8642 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow bexam yamiral gin min yarigal hulu ke tiripe gara alipuwal yiqirita arigu

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉❤❤ወይይየቤቤ🎉🎉😢አረወየትነህ

  • @hanaterefe8138
    @hanaterefe8138 8 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ቤቶች ውስጤ ናችሁ በርቱ ምርጦች

  • @kilo8833
    @kilo8833 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ያምራል የሳምት ሰው ይበለን

  • @user-vr9pv9ke8e
    @user-vr9pv9ke8e 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስትላላችሁ እርስትየ ቅመም እወድሻለሁ

    • @maratbagom3805
      @maratbagom3805 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂

  • @almaztadese6251
    @almaztadese6251 8 ปีที่แล้ว +1

    mn yhe bcha ybe achbe yenenm yemegnta seat achbereberkegn.kikikikikikkkkkkk betoch ymechachhu love you.

  • @sewbelki2039
    @sewbelki2039 8 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪ ይብዬ ውስጤ ነክ
    በጣም ታንኪው ሌሎችን

  • @user-ke9uw9xr4v
    @user-ke9uw9xr4v 8 ปีที่แล้ว +3

    ይቤ የበዝየን ሀይል በተከው ብትን ያረግህ

  • @zeynibabilgu1859
    @zeynibabilgu1859 8 ปีที่แล้ว

    Mash Allaha betam New yemwodachu betoch beretu💚💛❤

  • @user-qh8jm2cg4o
    @user-qh8jm2cg4o 8 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ትምህርት ነው መልቲ ቢዝነስ ማለት ይሄ ነው

    • @user-su7yc4sk6m
      @user-su7yc4sk6m 8 ปีที่แล้ว

      ቤቶች ሥወዳችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @FhhFhg-wf4eo
    @FhhFhg-wf4eo 8 ปีที่แล้ว +1

    አረ ይቤቤቤ😍😘😄

  • @osman.yasin.mussayasinmuss1646
    @osman.yasin.mussayasinmuss1646 7 ปีที่แล้ว

    yibe የአራደው ልጅ ዛሬ ሰሩልህ 😃😄😄😄😄😄😃😃😃

  • @user-yw8rs8oz1w
    @user-yw8rs8oz1w 4 ปีที่แล้ว

    Wuyi yeb ye bado iji qarak atinadada baqa kkkkkkkkkkkk

  • @user-jy2jw6dw6k
    @user-jy2jw6dw6k 8 ปีที่แล้ว +7

    ግን ቤቶች ድራማ
    ይበቃል እና ሻሼ ከሌሉ በጣም ይደብራል እኔ ሁለታቹው አቤት ሲመቹኝ

  • @user-ot9vk3yc7e
    @user-ot9vk3yc7e 8 ปีที่แล้ว +2

    kkkkkkk ere enantey bsak gdelugn eko😃😃😃😃😃

  • @mahabubahmed369
    @mahabubahmed369 4 ปีที่แล้ว

    አራ ዪቤ ሚነዉ ክክክክክ

  • @user-vu8jc1ex4s
    @user-vu8jc1ex4s 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkk Ere. basak yemchaheuo batochey baretoln።

  • @gamamennila4861
    @gamamennila4861 8 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሻ ሺየ ውስጤ ነሺ ማር

  • @yasinali8827
    @yasinali8827 8 ปีที่แล้ว +1

    Best ever

  • @ilove.mamiibabii3505
    @ilove.mamiibabii3505 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ዪቺ ብር እንዴት አጣመቻቺሁ ክክክክክክክ

  • @hayatjustinbiberloveyou3667
    @hayatjustinbiberloveyou3667 8 ปีที่แล้ว

    ere besak mothugni kkkkkkkk ere yibe yarada

  • @arabphpschool
    @arabphpschool 8 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ምርጦች አየ ዩብየ

  • @hiwimohammed7756
    @hiwimohammed7756 8 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkk wuy betoch besake gedelechuegn eko

  • @nardosayalew557
    @nardosayalew557 2 ปีที่แล้ว

    Handsome

  • @hvuhch36
    @hvuhch36 2 ปีที่แล้ว

    ኦረ በሣቅ

  • @jamilashareef542
    @jamilashareef542 8 ปีที่แล้ว

    abo yimechachhu bitoch swedachhu nurulgi Kkkkkkkkkkk askachhu lgelugi new

  • @chxhbjvj2728
    @chxhbjvj2728 6 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍነው

  • @elsaderbe7361
    @elsaderbe7361 8 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ በታም ሀሪፍ ነው

  • @user-cs5lc6ds9n
    @user-cs5lc6ds9n 8 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ኣየ ቲያንስ ብራችን ጭልጥ ነው ያረገው

  • @user-jl5wx3rv9m
    @user-jl5wx3rv9m 7 ปีที่แล้ว

    አይ ይቤ በሰቅ ፈራስኩኝ ክክክክክክ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 ปีที่แล้ว

    ይብዬ ዛሬ ተበላሽ ክክክክክክክክ ሌቦ ሊበላ ሀሀሀሀሀ

  • @konjityerooney4469
    @konjityerooney4469 8 ปีที่แล้ว

    Wow betam Asetemar New Le yebe yelem dube😂😂😂

  • @lvhvbhh9947
    @lvhvbhh9947 8 ปีที่แล้ว

    አይ ኢቤ ክፉ እታናግረኝ kkkkkkkk

  • @bayushbisha7522
    @bayushbisha7522 8 ปีที่แล้ว +1

    wow wow betam tilk timrt

  • @hulubantehontemesgenamen8576
    @hulubantehontemesgenamen8576 8 ปีที่แล้ว

    endet endemiwedachu yeiwunet betam astemari naw bertu arf naw

  • @hawamohammed972
    @hawamohammed972 7 ปีที่แล้ว

    በኔ ወጭ ባጣም ነው የምትመችኝ ያራዳ ልጅ ይመችሽ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እከ አሳገኝ እዲያው

  • @limuyegirma7567
    @limuyegirma7567 8 ปีที่แล้ว +6

    wowowow

  • @user-nj4gl9do8d
    @user-nj4gl9do8d 8 ปีที่แล้ว

    nice

  • @ismailumar1438
    @ismailumar1438 8 ปีที่แล้ว

    betoch deram betam yemechegnal negr gin echin barchi ezih west endat geba varies nat esua

  • @dirshayeyegetaliji3476
    @dirshayeyegetaliji3476 8 ปีที่แล้ว +2

    kkkkkkkkkkkk ayi yibe

  • @tizetasamuel8340
    @tizetasamuel8340 8 ปีที่แล้ว

    kkkkk ar yeuwantachun new betoch batem timachugnlachu tens bitulu yishal naber yiba tens new eda yemisara

  • @mpiitmpiit6633
    @mpiitmpiit6633 8 ปีที่แล้ว

    wowowowowow betouce love you💚💛❤👍

  • @user-cy1eh2eg9b
    @user-cy1eh2eg9b 8 ปีที่แล้ว +1

    ሥወዳችሁ እፍፍፍፍፍ

  • @hayathayat8193
    @hayathayat8193 8 ปีที่แล้ว

    ይቤ ቴያንሽ ድርጅትን አሥታወሥከኝ ክክክክ

  • @hanagetachewhana9373
    @hanagetachewhana9373 8 ปีที่แล้ว

    kkk betoch betam new mwodachu tnx 😃😃

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j 8 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ እናመሰግናቸዋለን

  • @kelemderbekelem9534
    @kelemderbekelem9534 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkk weyi ybe gn betam tmhrt new

  • @yeshimabetgurfo1425
    @yeshimabetgurfo1425 8 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @dengelmareyamselamachennat3442
    @dengelmareyamselamachennat3442 8 ปีที่แล้ว

    benatachu time betam acher nw lemaserezem mokeru betam arif ena azenagn nw

  • @muhammedshukuri9550
    @muhammedshukuri9550 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሠላም

  • @user-sv2oy5hy4s
    @user-sv2oy5hy4s 8 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክ እር በሳቅ ቲያንሥ ብቅ አለ በቤቶች ተመቻችሁኝ

  • @mahareyan1057
    @mahareyan1057 8 ปีที่แล้ว

    እከ ደስ ይላል ክክክክክ

  • @amanawitstion2295
    @amanawitstion2295 8 ปีที่แล้ว +1

    ❤siwodachihu eko

  • @user-gv8bj9iz7d
    @user-gv8bj9iz7d 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውው ቤቶች

  • @mohammedfatima4079
    @mohammedfatima4079 6 ปีที่แล้ว

    አይ ይቤ እደው በሳቅ ገደልከኝ

  • @kedistaranu6600
    @kedistaranu6600 8 ปีที่แล้ว +1

    እርስቴ ቅመማ ወይ እከዬ አይዞህ

  • @hanamesganaw2066
    @hanamesganaw2066 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርቱልን

  • @asni1311
    @asni1311 8 ปีที่แล้ว

    Hahahaha ayi yiba mechereshashi badogishen mekiret hone

  • @mhmdjammal2411
    @mhmdjammal2411 5 ปีที่แล้ว

    Wowwww.des.sitiluu.maarochhhhhh

  • @saramohamd7448
    @saramohamd7448 7 ปีที่แล้ว

    አየ ዪቤ በስቅ ገደልከኝ ክክክክክክክ

  • @ethadriyadh2341
    @ethadriyadh2341 8 ปีที่แล้ว

    arif tmrit alewu... ymechachu

  • @user-fu7np6zr9m
    @user-fu7np6zr9m 8 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ ምርጦች ናችሁ

  • @user-ry8mc2mf6p
    @user-ry8mc2mf6p 8 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እያዝናናችሁ አስተማሪ ነው ፕሮ ግራማችሁ

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u 8 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ

  • @user-hl7tu8mf9h
    @user-hl7tu8mf9h 7 ปีที่แล้ว +2

    ይቤ ጥንቅሹ

  • @rahmetjemal8296
    @rahmetjemal8296 8 ปีที่แล้ว

    wowwww konjo temhret alew

  • @konjitleemengo6472
    @konjitleemengo6472 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkk abet yibiyee batami eko newo mitasikuti

  • @sabagetachew9
    @sabagetachew9 8 ปีที่แล้ว

    sewdachehu yimchachehu😂

  • @fatemafatema676
    @fatemafatema676 8 ปีที่แล้ว

    አቤት ደሥ ሥትሉ

  • @yimamwerke3191
    @yimamwerke3191 7 ปีที่แล้ว +1

    የይበቃል አይን ያጠራጥራል አደል

  • @user-ec7oz1nw8s
    @user-ec7oz1nw8s 8 ปีที่แล้ว

    ይቤ ያራዳ ልጅ ይመችህ