ቲክቶክ ላይ ገንዘብ የምትሰሩባቸው አስገራሚ 9 መንገዶች how to make money online

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 168

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 7 หลายเดือนก่อน +22

    አንተ በጣም ቅን ሰዉ ነህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @ananiyatube3942
    @ananiyatube3942 7 หลายเดือนก่อน +102

    ወገኖቼ ንስሀ እንግባ
    መንግስተ ሰማያት ቀርባለች 🙏🥺🥺

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 7 หลายเดือนก่อน +2

      ከፖስቱ ጋር በጣም የሚገናኝ ኮሜንት😁😁😁 anyways አድንቄአለዉ, ለንሰሀ ያብቃን

    • @Danielyoutube7522
      @Danielyoutube7522 7 หลายเดือนก่อน +1

      Wow tnx

    • @yayahala615
      @yayahala615 7 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @JoyJoyFT208
      @JoyJoyFT208 6 หลายเดือนก่อน +1

      ስንት ቀራች?

    • @ccvcf7964
      @ccvcf7964 5 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን የንስሃን እድሜ ይጨምርልን😢

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ 7 หลายเดือนก่อน +109

    አቤል የኔ አስተማሪ ነው 😮😮 ዩቲዩብ የጀመርኩት አቤል እያየው ነው ዛሬ 6 ሺ ሰብስክራይብና 4 ሺ ሰአት ሞልቼ ሞኒታይዝ አደረኩኝ ክብር ምስጋና ለአቤል ብርሃኑ የወይኖ ልጅ (love you bro❤)

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  7 หลายเดือนก่อน +17

      🙏🙏

    • @samuelseifu9842
      @samuelseifu9842 7 หลายเดือนก่อน +4

      4 ሺ ሰዓት ምን ያህል ግዜ ይፈጃል ወንድሜ ንገረኝ እስኪ

    • @meronsileshi6333
      @meronsileshi6333 7 หลายเดือนก่อน +1

      👍

    • @deretube23com
      @deretube23com 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@abelbirhanu1💞♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @user-mn9mp7sr5d
      @user-mn9mp7sr5d 7 หลายเดือนก่อน

      Gin eko detail ayasayum mikneyatum mebelet ayefeligum

  • @medabcinema
    @medabcinema 7 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ YOU DESERVE BIG RESPECT 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 7 หลายเดือนก่อน +16

    እርሜን ትላንት ገብቼ አንድም ሰው አላየኝም እንኳን ጊፍት ሊሰጡኝ 😂😂😂ብቻዬን ስቄ ሳቄ ሲያልቅ ወጣሁ

    • @FasekaAbrha-zp1ie
      @FasekaAbrha-zp1ie 6 หลายเดือนก่อน

      ብትነግረኝ ኣልገባም ነበር 😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @user-bp8sd5bg2j
      @user-bp8sd5bg2j 5 หลายเดือนก่อน

      Kkkk

  • @generalpsychology1
    @generalpsychology1 7 หลายเดือนก่อน +8

    You are such a motivator and humble. Thank you for your information.

  • @yayahala615
    @yayahala615 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤልዪ ተባረክ ያወቁትን ማሳወቅ በጎ ነገር ነው ጌታ ይብርክ ።።።

  • @DigitalMelaa
    @DigitalMelaa 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አሪፍ video ነው የሰራኸው

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 7 หลายเดือนก่อน +4

    Egeziabher yebarkeh I really enjoy this information and thank you very much Abelo

  • @user-mh5bn5ed7i
    @user-mh5bn5ed7i 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤል እናመሰግናለን

  • @Yemimilej-21
    @Yemimilej-21 7 หลายเดือนก่อน +3

    Tnx a lot 😊

  • @tikuret123
    @tikuret123 7 หลายเดือนก่อน +8

    ስለፔይፓል አንድ ቪድዮ ስራልን😅

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 7 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ አግኝቻለሁ

  • @user-np1bz3re8r
    @user-np1bz3re8r 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቆንጆ ምክርነው እናመሰግናለን

  • @life-of-eagle9731
    @life-of-eagle9731 7 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks bro , i appreciet you

  • @guratube
    @guratube 7 หลายเดือนก่อน +6

    Abelo Unique Boy👌

  • @user-lr6tw2mq8v
    @user-lr6tw2mq8v 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ደስ እሚለው ትምህርት ነው የሰጠሀን ተባረክ የበለጠ ደም ኮሜንት ታየለህ የደንበኛ ፍላጎት ታማላለህ

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 7 หลายเดือนก่อน +4

    አቤላ ትለያለህ❤❤

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks for sharing bro 😎

  • @edenengda2398
    @edenengda2398 7 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 7 หลายเดือนก่อน +19

    ፎሎ አድርጉ ላይክ አድርጉኝ ብሎ መለመኑ ለራሱ መከራ ነው 😂😂😂

    • @fsy1999
      @fsy1999 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም😂

  • @user-wo7sh2dx9e
    @user-wo7sh2dx9e 7 หลายเดือนก่อน +11

    Qatarዶንኪ ቲዬብ ለሚረገው ገንዘብ መዋጩ ማስታወቂ ስራልን በረከት ነው ላንተም

  • @kabetube
    @kabetube 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ደስእሚልማብራሪያ❤❤

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Abelo

  • @AdoniFX
    @AdoniFX 5 หลายเดือนก่อน +2

    thank you

  • @beki-designer
    @beki-designer 7 หลายเดือนก่อน

    wow Abela Yemecheh Bro

  • @Tsegagebeyehu-mi1oq
    @Tsegagebeyehu-mi1oq 7 หลายเดือนก่อน +1

    Great job

  • @aburuffa4207
    @aburuffa4207 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቺህ

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 7 หลายเดือนก่อน +2

    በበለጠ ተባረክ

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @Kibromsew
    @Kibromsew 7 หลายเดือนก่อน +2

    Abelo respect ❤

  • @AsossaTimes
    @AsossaTimes 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሠው ነህ!! በርታ

  • @yishakab19
    @yishakab19 7 หลายเดือนก่อน +4

    best video of this year 🎉

  • @venusyohannes7278
    @venusyohannes7278 5 หลายเดือนก่อน

    Hulem beka yhone mereja sfelg ante Chanel new yemgebam mknyatu ante new ewnetaw beye new myasbew buenet ,tkklena mrcha new betam new mwedh Bertha ❤❤❤

  • @Mandelademe
    @Mandelademe 7 หลายเดือนก่อน +2

    The way you are lecturing is interesting.

  • @Abc21dc
    @Abc21dc 7 หลายเดือนก่อน +2

    First❤

  • @Myvideo588
    @Myvideo588 7 หลายเดือนก่อน +2

    Nice

  • @wawbicha
    @wawbicha 6 หลายเดือนก่อน

    Amesginalew abela

  • @berhantaddesse8623
    @berhantaddesse8623 7 หลายเดือนก่อน +4

    አቤለሰ በጣም ገበዝ ነህ! ብዙ ፕሮግራምህን እከታተላለሀሰ። አንድ እርማት ፣ የሚቀጥሉተ ቃላት ሲነበቡ፣ series ሲሪስ ነው።
    serious ሲሪየስ ተብሎ የሚነበበው ይህ ነው።

    • @user-bq3qi9jh4h
      @user-bq3qi9jh4h 7 หลายเดือนก่อน

      ያንተ አማርኛም እኮ አልታረመም

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-bq3qi9jh4h እኮ😂😂😂😂 ስንቱን እናርመዉ የሱን😁

  • @Fnaentertainment1
    @Fnaentertainment1 7 หลายเดือนก่อน +8

    The dude who has perfection at all✊✊ keep doing what you're doing Abelo❤️❤️🔥🔥🔥

  • @bestmobileaccessories957
    @bestmobileaccessories957 3 หลายเดือนก่อน

    Eree abela ❤❤❤❤endeti new🎉🎉🎉🎉🎉yemenageghew.

  • @semirkassim3213
    @semirkassim3213 7 หลายเดือนก่อน +4

    አቤሎ የተግባር ሰው

  • @Shudier
    @Shudier 7 หลายเดือนก่อน +1

    It's grt

  • @Hitaniyanegn0417Hitaniya-my5xh
    @Hitaniyanegn0417Hitaniya-my5xh 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ አቤላ በፈጠረህ ዩቲዩብ አሰራር ትንሽ አግዘኝ ብዙ ቪዲዎች አይቻለሁ ግን ልረዳ አልቻልኩም

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 5 หลายเดือนก่อน +1

    nice

  • @desu.egelawi
    @desu.egelawi 7 หลายเดือนก่อน +2

    abela🎉

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 7 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን አቤል ጀግና ነህ !!
    የኔ tiktok 220k ፈሎር አለኝ 1 video vital ሲወጣ በቀን 200ሽ view አለኝ
    በሚሊየን እይታ አለኝ monetize በየቀኑ ነው ሚመጣልኝ ማስታወቂያ አስተዋውቂ message ይመጣል እዴት ነው እንዲከፉለኝ
    ንገሩኝ ምታውቁ አቤላ video ስራልን😊

  • @mohbekri7932
    @mohbekri7932 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abeli yesfere lij Long life....

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris8350 7 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልን አቤለ

  • @Sabasaba-dw5sp
    @Sabasaba-dw5sp 7 หลายเดือนก่อน +2

    Abel tewedaj sew

  • @abdisloth
    @abdisloth 7 หลายเดือนก่อน +5

    youtube monetize ሆኜ 5 ሳንቲም ሳላገኝበት ተመልሶ demonetized ሆነ😂😂😂 አርፌ ወደ tiktok ልሂድ😑

  • @amanhafteikiros8926
    @amanhafteikiros8926 6 หลายเดือนก่อน

    ስለ video Gift

  • @Beri_Tube
    @Beri_Tube 7 หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @user-iv2np4sy1w
    @user-iv2np4sy1w 7 หลายเดือนก่อน +2

    please another way of bussineses

  • @user-ds5sh3xk3j
    @user-ds5sh3xk3j 7 หลายเดือนก่อน +1

    Second😅

  • @Aleman17246
    @Aleman17246 5 หลายเดือนก่อน

    Bro yahona xiyaqe nabaragn

  • @betishow7256
    @betishow7256 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አቤላ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wedi-motheru-betii-lovers
    @Wedi-motheru-betii-lovers 7 หลายเดือนก่อน +1

    Andet open anargew and andet county change mareg anchlalen

  • @user-fy4zf4dj8v
    @user-fy4zf4dj8v 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቢላ ስለ ጋንታናሞ ስራልን❤❤❤❤

  • @user-we6ys8yi5i
    @user-we6ys8yi5i 6 หลายเดือนก่อน

    አቤል እብሬክ የሆነ ቪዲዮ መስራት ፈልጋለው ❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 7 หลายเดือนก่อน +1

    አበላ ቅን ሰው

  • @LijHenook
    @LijHenook 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abel are video post arg bexam iye qoyek iko nw😮😮😮😮

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 7 หลายเดือนก่อน +10

    ዩቱብ ከከፈትኩ አመት አለፈዉ ግን ጠብ የሚል ነገር የለም ሰብስክራይብ ማግኘት ከባድ ነው 😢

    • @yosefsisay4878
      @yosefsisay4878 7 หลายเดือนก่อน +4

      ayzosh berchi.

    • @short_cut716
      @short_cut716 7 หลายเดือนก่อน +1

      من لم يتعب لن يعرف طعم النجاح ❤

    • @Yishakplus
      @Yishakplus 7 หลายเดือนก่อน

      Alen eyzon..

    • @EthiopiaTube-fk4yb
      @EthiopiaTube-fk4yb 7 หลายเดือนก่อน

      ደምርን ልዳምረሾ

    • @yaredras4898
      @yaredras4898 7 หลายเดือนก่อน

      @@LoCoCreative ymc Ethiopia temar be 3wer genzeb teseralh

  • @AlphaSpeech12280
    @AlphaSpeech12280 7 หลายเดือนก่อน +3

    broooooooooooooooooooooooo

  • @user-pi1us1nt8g
    @user-pi1us1nt8g 7 หลายเดือนก่อน +2

    abo yemeche brother ene 10k followers alege gn yehen alakem neber

  • @YosefMulugeta-zc7tn
    @YosefMulugeta-zc7tn 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abela ene yekrgn ገዳም gebeto follow metiyek becha nw er lefaw eko edt edemleweti becha .....wey...bela lemn aketirgnm....lezurelk lemed alegn 😢😢😢

  • @user-hf8is2tr3p
    @user-hf8is2tr3p 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ paypal ethiopia please sraln

  • @DagmSamuel-pg5cb
    @DagmSamuel-pg5cb 7 หลายเดือนก่อน

    Mrt menged nw ymechih

  • @Veronjd
    @Veronjd 7 หลายเดือนก่อน +1

    😮

  • @user-dd6kk6bs8h
    @user-dd6kk6bs8h 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቤሎ ስላ INTRANATIONAL KARD video ስራልን
    አና ስላ CRADET CARD

  • @Realsigma76
    @Realsigma76 6 หลายเดือนก่อน

    Abel how to add on tiktok profile like tip,series and others😊

  • @user-os4pl7ju7l
    @user-os4pl7ju7l 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤል እበክህን እርደኝ😢😢😢😢

  • @ebnmediaethiopianbroadcast7073
    @ebnmediaethiopianbroadcast7073 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @asterhailu1149
    @asterhailu1149 7 หลายเดือนก่อน +1

    💚❤️💚❤️💚

  • @betiabera9326
    @betiabera9326 7 หลายเดือนก่อน +1

    Lela online sera asyen kalale yala

  • @Thecr7goatalnasr
    @Thecr7goatalnasr 5 หลายเดือนก่อน +1

    6 አማራጭ ላይ ለመስራት ስንት ፎሎር ያስፈልጋል

  • @user-yk3xq8be6z
    @user-yk3xq8be6z 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሪፍ 9መንገዶች ናቸው😊

  • @henok_haile
    @henok_haile 3 หลายเดือนก่อน

    አቤል እና እሼ እኮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለ ላምበርጊኒ እንድንሆን ነው ምኞታቸው👌👌❤

  • @elsabetbirhu5053
    @elsabetbirhu5053 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ግን እኔጃ በቲክ ቶክ አያልፍልኝም

  • @user-st3fe1ep3i
    @user-st3fe1ep3i หลายเดือนก่อน

    Abe batam new yemitmechegn gin besilk endet tiktoker mehon yichalal?

  • @ashenafijarso907
    @ashenafijarso907 4 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @Natnael_derese
    @Natnael_derese 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላ የማይኩን ቻሌኔንጅ ተሳትፌ ነበር please እርዳኝ ታዳጊ ገጣሚ ነኝ sound quality አስቸግሮኝ ነው

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HarmelaLomaye
    @HarmelaLomaye 4 หลายเดือนก่อน

    Abel ebakek you tube akawent bekeftem aesera alegne ebakek men laderg

  • @Abdiiofficial1448
    @Abdiiofficial1448 7 หลายเดือนก่อน +1

    Coin magzat imbi alegn lamindnaw, gift masxat alchalkum, account 'u public naw, couldn't connect to the Google yilagnal why need feedback 🙏🙏.

  • @የሚችል
    @የሚችል 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስለባይናስ ስራ ተው ግን

  • @mikiyaswoldeslaise
    @mikiyaswoldeslaise 4 หลายเดือนก่อน

    Able you made it personal don't throw ultra...throw other phone like a54 or 24

  • @babaoroapp9734
    @babaoroapp9734 7 หลายเดือนก่อน +1

    starlink Ethiopia esral

  • @iammill1297
    @iammill1297 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤Good information supplier go on

  • @Ayanabossman
    @Ayanabossman 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤል እኔ 1400 follow ብቻነው የለኝ ከነዚህ የሚወነኝ የለም😢😢😢

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሢጀመር እደሚያወራው ቀላል አደለም ቲክቶክ አገር ይመርጣል አውሮፓ ኢታሊ ዬናይትድሰትቴ ምናምንነው ሞኒታይዝ ሚሆን እኔ ሳኡዲ ሁኘ አምሰትም አልከፍለኝ ሞኒታይዝ አልሆነም አገሩ ጉዳይ ሾፒንግ ላለውም ከብዙ ወርበኋላ አንድ ወይሁለት ሚሸጥ😂 ከቲክቶክ ዩቱብ ይሻላል

  • @user-zi6bx4bd2e
    @user-zi6bx4bd2e 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mnm follower kelelen mesrat anechelm malt nw😢

  • @NahuLal12
    @NahuLal12 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላ የይቱቭ አሳየን ፎለሬ ትንሽ ነዉ

  • @hassuunisaabit3477
    @hassuunisaabit3477 7 หลายเดือนก่อน +1

    Sila forex sira lin isti bro ?

  • @seadllahabdulkader2838
    @seadllahabdulkader2838 4 หลายเดือนก่อน

    Koy sew gift coine sisete ke rasu birr new mikoretebet weys ke tiktoke new misetew?
    melsulegni pls

  • @YohannesBogale-vw1ew
    @YohannesBogale-vw1ew 7 หลายเดือนก่อน

    Can i trust you

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለህ አቤላ

  • @charbule
    @charbule 7 หลายเดือนก่อน

    Yutub kefatelegn

  • @Ethioartmedia
    @Ethioartmedia 7 หลายเดือนก่อน +1

    How to make money

  • @ሠኑ
    @ሠኑ 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abela game yeminchawotew ke 1000 betachi folower yalew yichilal????

  • @user-vi6ru1or8m
    @user-vi6ru1or8m 4 หลายเดือนก่อน

    international tiktok acc endet nw yemikefet abela

  • @wilientertainment
    @wilientertainment 7 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን tiktok video viral ይወጣል