በፌስቡክ ይህ ሁሉ መንገድ አለ ያስገርማል how to make money on social media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 160

  • @wswag7256
    @wswag7256 10 หลายเดือนก่อน +17

    The best TH-cam channel from Ethiopia I have ever seen. You are inspiration for those generation . Thank you for sharing your knowledge without hiding anything. You the man 👉🫡

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 10 หลายเดือนก่อน +28

    አቤል መልካም ሰው በጣም እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው አከፍፈቱን እና ሴቲጎችን ቪዲዩ ስራልን

    • @wondew9
      @wondew9 8 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 10 หลายเดือนก่อน +7

    ስለቅን አስተሳሰብህ ተባረክ አቤላ

  • @Ppghgd
    @Ppghgd 10 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ስፈልገው የነበር ትምህርት ነው🙏

  • @Binistar
    @Binistar 10 หลายเดือนก่อน +14

    አዊ እኔ እራሱ ከ ዛሬ 4ቀን በፌት የለቀኩት 680ሺ View ደርሱዋል

  • @AbiSntayhu
    @AbiSntayhu 3 หลายเดือนก่อน +3

    Ante La zalalmi nurilghi brother

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቤሎ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Buayworld
    @Buayworld 10 หลายเดือนก่อน +7

    Much appreciated 🙏🏿

  • @Habtsh-q5t
    @Habtsh-q5t 10 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ከምከታተላቸው እውነተኛ you tube rochኣንዱ ኣቤል ነው በእውነት በርታ

    • @selniስልኔ
      @selniስልኔ 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ታማኝ ነው ❤

    • @selniስልኔ
      @selniስልኔ 10 หลายเดือนก่อน

      አይዋሽም

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤሎ ምርጥ ኢቶቢያዊ ኑርልን👍🥰🥰

  • @bettygebre7882
    @bettygebre7882 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤሎ እናመሰግናለን 🙏👍

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 10 หลายเดือนก่อน +6

    ጥሩ ነገር በመለጠፍ ገንዘብ እንሰራለን🙏🙏❤❤

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thankyou abelo lemtesten temert betam enamsegnalen

  • @BelatuNega
    @BelatuNega 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ

  • @Sweetdogsss
    @Sweetdogsss 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ይከፍላል? በባንክ መቀበልስ ይቻላል? እባክህ የብዙ ሰዎች ጥያቄ ስለሚሆን ብትመልስልን ደስ ይለናል።

  • @FastMediaNews1
    @FastMediaNews1 10 หลายเดือนก่อน +7

    Facebook እና youtube እዴት ማገናኘት ይቻላል?

  • @nehemiamedia
    @nehemiamedia 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባርክ አቤል🙏🙏

  • @MathiwosAbera
    @MathiwosAbera 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም አቤልሻ 👋 የመረጃ ምንጫችን 👏 በጣም አመሰግናለሁ ❤

  • @ETHIOPIAN_11
    @ETHIOPIAN_11 10 หลายเดือนก่อน +11

    ለምሳሌ አንድ በfb የፖስተነው ጥሩ ቪዲዮ ፖስተን ብዙ እይታን አገኘን እንበል እሺ እንዴት ነው ወደ ገንዘብ ተቀይሮ እኛ ኪስ ሊደርስ የሚችልበትን ገመዱን አሳየን

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 26 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @Abeemedia2024
    @Abeemedia2024 10 หลายเดือนก่อน +3

    Betam ameseginalew❤❤❤

  • @danielaklilu6321
    @danielaklilu6321 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቤሌ ይመችክ ወንድሜ እንወድካለን

  • @ONELOVE706
    @ONELOVE706 5 หลายเดือนก่อน +2

    Is Ethiopia eligible for Facebook monetization??

  • @amanuelaberhamab9986
    @amanuelaberhamab9986 10 หลายเดือนก่อน +4

    Bro thank you❤

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive 10 หลายเดือนก่อน +3

    It's a lesson I've been looking for

  • @berihunkebede-h4q
    @berihunkebede-h4q 10 หลายเดือนก่อน +16

    አቤሎ ምን ነካህ ዋናው አንድ ያልተናገርከው ነገር አለ አሁን ያልካቸው በሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ እከዛሬዋ ቀን 09/12/2023 ድረስ አይሰሩም facebook ላይ ደሞ country ቀይሮ መስራት የማይታሰብ ነው ። የሚሰራ መስሎት ብዙ content በመልቀቅ የሚለፋ ሰው ይኖራልኮ😢

    • @berihunkebede-h4q
      @berihunkebede-h4q 9 หลายเดือนก่อน +1

      reply pls

    • @Haroo-Wanchi
      @Haroo-Wanchi 8 หลายเดือนก่อน

      እውነትህን ነው

    • @Azalechi
      @Azalechi 4 หลายเดือนก่อน

      😊😊​@@berihunkebede-h4q

    • @ethiostoremarketing
      @ethiostoremarketing 4 หลายเดือนก่อน

      Agerih satak video sitsera biyewalew yihen video title

    • @HtmgmGmg
      @HtmgmGmg 3 หลายเดือนก่อน

      በኢትዮጽያ ሃገር ግን ኣይሰራም ኣይደል

  • @FlagotWedihaylsh-gs4mg
    @FlagotWedihaylsh-gs4mg 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያ ላይ እኮ ኣይሰራም መሰለኝ

  • @TEDYTUBE11
    @TEDYTUBE11 10 หลายเดือนก่อน +6

    መጀመሪያ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ከዛ ጥሩ ነገር በመለጠፍ ገንዘብ እንሰራለን🙏🙏❤❤

  • @WorkuAssefa-p9b
    @WorkuAssefa-p9b 16 วันที่ผ่านมา

    አደበት እዴት ደስ ይላል

  • @KidusAtalo
    @KidusAtalo 4 หลายเดือนก่อน

    Thankful brother

  • @yoni.t2217
    @yoni.t2217 10 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ አቤላ❤

  • @Orthodoxmezmurtube3426
    @Orthodoxmezmurtube3426 8 หลายเดือนก่อน +1

    thankyou

  • @Tafese-ky8hv
    @Tafese-ky8hv 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks may Brother for u advice ever thing God make u more and more grow u

  • @Abelየገሬልጅ
    @Abelየገሬልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    Abela thanks very much and please show us the creating methods

  • @beniman9253
    @beniman9253 10 หลายเดือนก่อน +2

    selam wendma eski ye orto doxs mezmur telagram link tekumen wdou

  • @NIIMOONAA_SABAAF
    @NIIMOONAA_SABAAF 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tankyou abe❤❤❤

  • @asterbekele4414
    @asterbekele4414 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you abel❤❤❤❤

  • @Meredsol
    @Meredsol 9 หลายเดือนก่อน

    thank you abela

  • @AbiWold
    @AbiWold 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል በደንብ ማዉቅህ የወየኗ ልጅ ሚል በFace book ገጸ ነዉ ሁሌም አነብ ነበር አአሳዛኝ አሰደሰች ፀሁፎች እከታተል ነበር ከየት ነበር ምታገኛቸው እና እናትህን መዉደደክ ሁሌም. ሰትጨርሰ አቤል የወይኖ ልጅ ነገ የሚለው ደምጽ ጆሮዬ ውሰጥ አለ

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 4 หลายเดือนก่อน

    እመሰግናለሁ

  • @erimyastilahun6178
    @erimyastilahun6178 10 หลายเดือนก่อน

    tebarek abela lela minm alilim

  • @Binistar
    @Binistar 10 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ Snapchat አከፍፈል ስራልን 🙏🙏🙏

  • @MERY-m4u
    @MERY-m4u 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ አቤሎ ግን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው አንተን

  • @finiinaa_media
    @finiinaa_media 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot🙏

  • @WudineshAdore
    @WudineshAdore 9 หลายเดือนก่อน

    thanks abela

  • @tarehdtube975
    @tarehdtube975 9 หลายเดือนก่อน

    THANK YOU

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 10 หลายเดือนก่อน

    Keep up the good job Abela👌👌👌👌👌

  • @AmenMediaEth
    @AmenMediaEth 10 หลายเดือนก่อน

    Tanx abela

  • @abdureyahaya2760
    @abdureyahaya2760 10 หลายเดือนก่อน +1

    Good adivice

  • @kebrongebreyesus-dt1cz
    @kebrongebreyesus-dt1cz 7 หลายเดือนก่อน

    were bcha sayhon titoryal btchemrbet betam arif yhonal

  • @smarteth4342
    @smarteth4342 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks dear

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia 10 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ 50* አለኝ እንዴትነው ወደ ገንዘብ
    የሚቀየረው
    1900 follower አለኝ?

    • @yedirelij68
      @yedirelij68 10 หลายเดือนก่อน

      awo yhen ngeren wstu yalewn proses abela

    • @ለኔcommedy
      @ለኔcommedy 19 วันที่ผ่านมา

      ስታር ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም እንዴት አገኘህ?

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 หลายเดือนก่อน

    Tanks

  • @awesome_21_nature
    @awesome_21_nature 10 หลายเดือนก่อน

    nice work

  • @robelalemshet
    @robelalemshet 10 หลายเดือนก่อน +1

    Abalo bertalgn ❤❤❤❤

  • @EthioFans2024
    @EthioFans2024 6 หลายเดือนก่อน +1

    18000 follower alegni indet monitayiz largi

  • @MuluGelaye
    @MuluGelaye หลายเดือนก่อน

    Tq.tq.

  • @endaletemesgen5229
    @endaletemesgen5229 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለጀማሪዎች ስእላዊ ጥቆማዎችን ብታደርግልን አቤላ ይጠቅመናል መንገዱ ውስጥ ስላለህ ላንተ ቀላል ነው ። ግልጽ እንዲሆንልህ fb ላይ ገንዘብ ለማግኘት ማድረግ ያለብንን ስቴፖች ።

  • @ethiopia5233
    @ethiopia5233 10 หลายเดือนก่อน

    አቤሎ በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ እሱም በTwitter ገንዘብ መስራት ይቻላል አይቻልም?

  • @abdureyahaya2760
    @abdureyahaya2760 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @gugutube62
    @gugutube62 10 หลายเดือนก่อน

    abela ur the best

  • @hulageb_multimedia
    @hulageb_multimedia 10 หลายเดือนก่อน

    Abelo የኛ ምርጥ

  • @DEtinaX
    @DEtinaX 9 หลายเดือนก่อน +1

    Abo yimachik full mabrariya silasatek

  • @MedinaDangaw
    @MedinaDangaw 10 หลายเดือนก่อน

    ለሰጠህን ሃሳብ በጣም ነዉ የማመሰግንህ🙏 ለጠይቅህ የምፈልገው ግን ይሄን ገንዘብ ለመስራት የግድ ፔጅ ብቻ ነዉ መሆን ያለበት ? ነዉ ወይስ በግሩፕ ላይ ይቻላል?

  • @nahom369
    @nahom369 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks man

  • @Markos-HD
    @Markos-HD 10 หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @PudaxStudios
    @PudaxStudios หลายเดือนก่อน +1

    ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም አይሰራም

  • @Yemimilej-21
    @Yemimilej-21 10 หลายเดือนก่อน

    Tnx

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 9 หลายเดือนก่อน

    አቤሎ እስኪ ስለ Yalla አስረዳን ከቻልክ በጣም የምፈልገው ነው ብዙ ይጠቀሙታል

  • @Zaina957
    @Zaina957 10 หลายเดือนก่อน

    ወለላ ታፈሰ ክፈትልኝ በማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenmultimediabereketoffic7217
    @amenmultimediabereketoffic7217 10 หลายเดือนก่อน

    Nice job bro

  • @dinklijoch3
    @dinklijoch3 9 หลายเดือนก่อน

    ቪዲዮ በጣም ጠቃሚ ነው ነገርግን እንዴት ኢትዩጵያ ውስጥ እንደሚሰራ ንገረን

  • @natiHD-m5g
    @natiHD-m5g 10 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @Joria-k6y
    @Joria-k6y หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abayshow
    @Abayshow 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን💛
    ሰብስክራይብ እንደራረግ የአቤል ቤተሰቦቺ❤

  • @addismedia9882
    @addismedia9882 10 หลายเดือนก่อน

    አከፋፈቱን ካላሳየከን ምን ዋጋ አለው

  • @genetberhanu1797
    @genetberhanu1797 10 หลายเดือนก่อน

    በርታልን አቤሎ ኢንስታግራም አልከፎት አለኝ ምንድነው ?

  • @dameenaccii3269
    @dameenaccii3269 6 หลายเดือนก่อน

    Country eligible

  • @DESIGNERTADETUBE-16
    @DESIGNERTADETUBE-16 9 หลายเดือนก่อน

    nice

  • @teshomeginbo6212
    @teshomeginbo6212 9 หลายเดือนก่อน

    thank you abel our division your knowledge,but excuse me can you prepare how to register online make money in Facebook website ?

  • @nehemiamedia
    @nehemiamedia 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ወድሃለው ወንድሜ 🙏🙏

  • @naolhora1369
    @naolhora1369 10 หลายเดือนก่อน +1

    next x 🙏🙏🙏

  • @GebrielaTadesse
    @GebrielaTadesse 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል በፈጠረህ ስለ H1B visa በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @run2134
    @run2134 10 หลายเดือนก่อน +3

    Telegramis endet ....

  • @AbitiBachore-le6ht
    @AbitiBachore-le6ht 10 หลายเดือนก่อน +1

    Abel betam new miketatelew betam timechegnalek

  • @samiitaayee2618
    @samiitaayee2618 8 หลายเดือนก่อน

    betam new yemidenek

  • @SafiAbde-rd9ce
    @SafiAbde-rd9ce 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነው ግን እኔ በፌስቡክ ሰራ መሰራት የሚችለው ? አሁን በቪዲዮ ብቻ ነው ወይስ ?

  • @Spiritual_song_lyrics1
    @Spiritual_song_lyrics1 10 หลายเดือนก่อน

    big abel

  • @zarihungutatube
    @zarihungutatube 10 หลายเดือนก่อน

    Wooow

  • @bifamilytube38R
    @bifamilytube38R 10 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @SaladinJafar-lq8jh
    @SaladinJafar-lq8jh 5 หลายเดือนก่อน

    እና ምን ማሪግ አለብን

  • @aymerolula
    @aymerolula 8 หลายเดือนก่อน

    አቤላ በምን ላወራህ እችላለሁ

  • @Joria-k6y
    @Joria-k6y หลายเดือนก่อน

    1

  • @SelomeBilew
    @SelomeBilew 4 หลายเดือนก่อน

    🖐❤

  • @AlemayehuZawde-so2xt
    @AlemayehuZawde-so2xt 7 หลายเดือนก่อน

    abeloo baayyee si jalana nuuf jiraadhuu.

  • @Milan-kv1
    @Milan-kv1 2 หลายเดือนก่อน +1

    11Shi Following And 11 Like Alngi Endet Ladergewu

  • @AshenafiHagos-y3c
    @AshenafiHagos-y3c 8 หลายเดือนก่อน

    ኣቤልየ እንዴት እንደምንሰራው በደንብ ኣሳየን ኣከፋፈቱንም ኣከፋፈሉንም ❤

  • @ለኔcommedy
    @ለኔcommedy 19 วันที่ผ่านมา

    እኔ 2k follower ነበረኝ ግን ላቆርጠው ነው ኢትዮጵያ ውስጥ star illegible አይደለም አይሰራም ???
    ሌላ አማራጭ አለ ?? እዚሁ ላይ መስራት የሚቻልበት ?

  • @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
    @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aymerolula
    @aymerolula 8 หลายเดือนก่อน

    Faccebook boost maserat felga neber edete agyehalw

  • @Arkearttechnical
    @Arkearttechnical 10 หลายเดือนก่อน +2

    facebook page and youtube channel link እንዴት እንደምናገናኝ video ስራልን በናትህ 🙏🙏🙏🙏