Ethiopia - የአማራን ፖለቲካ የሚበጠብጠው ማነው?ሚስጥራዊው የሳይበር ቡድን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 313

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +46

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በምስራቅ ወለጋ በአማራነታቸው በግፍ ለሚጨፈጨፉትና
    በግፍ ከቤት ንብረታቸው ለሚፈነቀሉት ወገኖቻችን😭😭😭😭

    • @agertuanteneh4573
      @agertuanteneh4573 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያን የሚያደሙትን አትኑር ሂድልን እያሉ የሚጨፈጨፉትን የኦነግ ክንፍ ( ሼኔን) ጨምሩና በነገር ሼንቁጡት ፣ ጠይቋቼው ፣ አውቶብስ እያስቆሙ የሚዘርፉትን የሚገድሉትንም ውቀሱ ከተማ እያቃጠሉ ባንክ እየዘረፉ ያሉትን በአንቀልባ አዝላችሁ እሺሩሩ አትበሏቼው ተቆጧቼው እስቲ ደፍራችሁ ምን እየተደረገ ነው ብላችሁ ጠይቁ ፣ እነሱ አያሰጉም?

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 ปีที่แล้ว +26

    ትኩረት ለአፋር ህዝብና ለአማራ ህዝብ ‼️

  • @TK-sf8rr
    @TK-sf8rr 2 ปีที่แล้ว +15

    ፋኖ ክብር ይገባዋል እናመሰግናለን

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 ปีที่แล้ว +29

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ለአማራ ክልል እንድሁም ለአፋር ለመላው ኢትዮጵያ ይሁን በጣም ያሳዝናል ሰው ለሀገሩ እድገት ይሰራል እኛግን በተቃራኒው መሆናችን ያሳዝነኛል

  • @beleubeyene3262
    @beleubeyene3262 2 ปีที่แล้ว +11

    አንድ ሁን አማራዬ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +16

    ትኩረት በአማራው ክልልና
    ትኩረት በአፋር ክልሎች በየ አካባቢው ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን

    • @Me-ey4xg
      @Me-ey4xg 2 ปีที่แล้ว

      Juntit masqeyesish new🤮🤮🤮

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +15

    ክብር እኛንና ኢትዮጵያን
    ለማኖር ስትሉ በዱር በገደሉ ተንከራታችሁ
    አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
    ደማችሁን አፍሳችሁ
    ዉድ ሒወታችሁን ከፍላችሁ
    ለተሰዋችሁትና አካላችሁን ላጣችሁት ጀግኖቻችን
    ሁሌም እናስባችኋለን
    ሁሌም እንዘክራችኋለን😭😭😭😭

  • @abcd3670
    @abcd3670 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ፍትህ ለወለጋ አማራ ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @gaga320
    @gaga320 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ለመናገር ማስተዋልና ጥበብ የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው ፈጣሪ ይህን ለእውነት ለቆሙት ያርግልን።

  • @mebtuabebe8428
    @mebtuabebe8428 2 ปีที่แล้ว +16

    ትክክል!!! ዐይን አይቶ፥ ጆሮ አድምጦ፥ ህሊና አሰላስሎ፥ ዙሪያው ገቡን ልብ ብሎ፣ የቅርብም የሩቅም ታሪክ አገላብጦ፥ በደንብ ታስቦ የቀረበ ዜና። እናመሰግናለን!

  • @mychild5210
    @mychild5210 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ደስ የሚል የጨዋ ምክር ቹቹዬ ቶማስዬ ይህንን እየተከታተላችሁ ሀቅ ይዛችህዋል ይህንን ሀቅ ነገር በይፋ አውጡ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ በእግዚአብሄር ዋናው ደሞ ጠቅላላ የፋኖን አለቆች ስብስቦ ይህንን በደንብ ቁጭ ብሎ መነጋገር ያስፈልጋል በርቱ በርቱ ጌታ ይርዳችሁ🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ ድል ለአማራ ህዝብ እና ለአፍር ህዝብ

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 ปีที่แล้ว +7

    All Beautiful the ETHIOPIAN People Stand up together ,
    ፍትህ ለደሀው ለአማራ ተወላጆች በሰሜን ወለጋ ቀን ከለሊት ለሚጨፈጨፉት እና ንብረታቸው አየጠፋ ላሉት ፍትህ ፍትህ

  • @salemtubes1200
    @salemtubes1200 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ልኑፁሀን ምግዚም አማራ ነው ትገፊ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እባክህ እርዳን ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታደገን አማራየ ልብ እንበል በሀይማኖት ይመጣል አማራን ለማባላት እንቃ አማራየ

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 2 ปีที่แล้ว +4

    ትኩረት ለአማራና ለአፋር ህዝብ

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ፈታዎች
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @eke1914
    @eke1914 2 ปีที่แล้ว +19

    We stand together for our country we need positive people 👍 ❤

    • @zebibacker0423
      @zebibacker0423 2 ปีที่แล้ว

      Correct,we Ethiopians must wake up? And africans all,now is the time for Unity,but i know is hard for Africans for Unity,i want to think positieve,but africans and their brain,🤦🏿‍♂️

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላምን ለሐራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 ปีที่แล้ว +27

    ትክክል ባሁን ሰዓት የአማራ ክልል ምን እንደገባ
    አልገባንም የአማራ ሕዝብ አንድ ሁን አንድነት አይል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 2 ปีที่แล้ว

      አስመሳይ ገዳይ የንፁህ ደም ፈሶ አይቀርም መጀመሪያ ፓስተር አብይ አህመድ ፈቶ አጥፋ አስተያየት ሰጭ ማን ባሺ አማራን እየገደልክ ያለህው እራስህን ፈትሺ ጋላ

    • @KunaVenue
      @KunaVenue 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zeeezeee8686 ጁንታ ነብስ በላ

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 2 ปีที่แล้ว

      @@KunaVenue ማናባህ ነዉ ጁንታ ኦነግ ሽኒ ቄሮ ውጭ ደነዝ አማራን ወለጋ መተከል በየ ቀኑ እምታሳርድ ሺመልስ ጃዋር ያሳደገህ ውጭ ደነዝ

    • @user-zp7ep8xg6l
      @user-zp7ep8xg6l 2 ปีที่แล้ว

      @@zeeezeee8686 አብቹ የጁንታ መድኋኒት የመርራችሁ ዋጡት አብይ በሕዝብ ተመረጧል ይመራሀል ይቀጠቅጥሀል አለቀ።🇪🇹💪🇪🇹

    • @KunaVenue
      @KunaVenue 2 ปีที่แล้ว

      @@zeeezeee8686 ጁንታ ነብስ በላ

  • @seada.tube.
    @seada.tube. 2 ปีที่แล้ว +7

    በፋኖ ስም የሚበጠብጡ አሉ ህዝቡም የነሱን እየተከተለ እፋኖንና መግስትን ለማጋጨት እየሞከሩ ነው

  • @HHh-xd7de
    @HHh-xd7de 2 ปีที่แล้ว +1

    ትኩረንንንንን ለአማራ ህዝብና ለአፋር ህዝብ ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝኝኝኝኝኝኝ😭😭😭😭😭

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን አማራዎች💔💔💔😥😥😥

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ቹቹዬ ተባረክ!!!! ደጋግመህ እውነቱን ተናገር!!

  • @Eethioshorts55275
    @Eethioshorts55275 2 ปีที่แล้ว +1

    ያኢሏህ እባክህ ፍቅር እዝነት ለግሰን ያረብ እረ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው😭👏👏👏

  • @ahemdezuzu
    @ahemdezuzu 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ ሰላም ሁኚ🇪🇹🇪🇹

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለፋኖ በተመሰገን ጥሩነህ የተፈጠረውን ብዥታ ብአዴን ለምን አያጠራም ???💚💛❤️

  • @user-cf7fx9tq4d
    @user-cf7fx9tq4d 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረቢ ኧረ በቃ በለን ግን እስከ መቸ አይ አማራ ወገኔ

  • @gjhj4933
    @gjhj4933 2 ปีที่แล้ว +9

    ትክክለኛ ገለፃ ነው ይሄው ነው እውነቱ እያየነውም ነው የሰሞኑ በፋኖ ስም አለው አለው የሚሉ ቡድኖችም የጁንታው ቅጥረኞች መሆናቸውን በግልፅ ያሳያል 🤔🤔

    • @agertuanteneh4573
      @agertuanteneh4573 2 ปีที่แล้ว

      እስቲ እውነት ለእግዚአብሔር ብላችሁ( ካመናችሁ) ፍረዱ ፣
      ሼኔ ነው ህዝብን እየጨረሰ ከአባቱ ጋር ሆኖ አገርና ህዝብ እየጨረሰ ያለው ፣ወይስ አማራውና አፋሩ ደምና እጥንቱን እየከሰከሰ ያለው ፣ የለዚያ ዝም በሉ በጋዝ ላይ ክብሪት አታቀብሉ ፣

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 ปีที่แล้ว +13

    አማራ ሁሉም ፋኖ ነው ክብር ለጀግኖቻችን

  • @neba1034
    @neba1034 2 ปีที่แล้ว +4

    እኛ እኮ እናሳዝናለን! ግን አያዝኑልንም
    በጎሳና በጎጥ አልሳካ ሲላቸው በሐይማኖታዊ ጉዳዮች እየመጡ እረፍት ይነሱናል እኛም ብልሀቱ ሳይጠፋን በደካማ ጎናችን ስለመጡብን በነሱ የክፋት መረብ ውስጥ ወድቀን እንሰቃያለን!
    ሐምላኬ ሆይ ይችን ሀገር ጠብቅልን🙏🇪🇹
    Neba የመስከረም ልጅ ቤተሰብ እንሁን🙏🙏

    • @redatredat4421
      @redatredat4421 2 ปีที่แล้ว +1

      አናሳዝንም እና ማንም እንዲያዝንልን አንጠብቅም ዋናዉ ነገር ህብረት ነው አንዳችን ለአንዳችን መድሀኒት ነን ይህን መድሀኒት ከሌላው ብትጠብቅ መርዝ ይሆናል ስለዚህ አማራ አንድ ይሁን ኢትዮጵያም ትኖራለች!!!

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +3

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ለሐገሩ ሞቱ ነው ክብሩ
    ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @eke1914
    @eke1914 2 ปีที่แล้ว +3

    Be positive information for our country 👍

  • @user-pm1ez2xi6u
    @user-pm1ez2xi6u 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ እናመሠግን አለን ሠላም ለሀገራችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ አረ አምላክ ሰላምሽን ይመልሰው 🙏🏿😭

  • @kaleelkaleel7399
    @kaleelkaleel7399 2 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛዉ የአማራን ቦለቲካም ሆነ ሌላ የማስፈጁት አንዱ አካል ተመስገን ጡርነህ መሆኑን አሁን ላይ መቶልናል

  • @adanegelaw7147
    @adanegelaw7147 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ እውነቱን ስትናገሩ በጣም ደስ ይላል ህዝባችን ግን ከተኛበት ካልነቃ ትልቅ ዋጋ መክፈሉ አይቀርም

  • @angiemekbeb9637
    @angiemekbeb9637 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!!!!!!!! At least real Ethiopian. This message has to be advertise in all news media. Great advice. Thank you Chuchu!!🙏

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክል ይህ የው እውነቱ😍😍😍

  • @belilulu8387
    @belilulu8387 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለተገፋው ለአማራ እና ለአፋር የምድር ድሮኞች🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጌታዬ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ሀገራችንን ሰላሙን ያውርዲልን

    • @SamSung-vt4qv
      @SamSung-vt4qv 2 ปีที่แล้ว

      A AAA فن

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 2 ปีที่แล้ว +6

    🌸«::::::::::::» «:::::::::::»🌸
    የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
    [ አላህን ሶስት ጊዜ ጀነት የለመነ ሰው ጀነት:- "አላህ ሆይ! ጀነት አስገባው ትላለች። ከእሳት ሶስት ጊዜ በአላህ የተጠበቀ ሰው እሳት:- “አላህ ሆይ! ከእሳት ጠብቀው” ትላለች።]
    📚ቲርሚዚ ዘግበወታል።
    ጮሌ የሆነ ሰው ይህን አጋጣሚ ተጠቅሞ ካነበበ በኋላ
    አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ
    አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ
    አላህ ሆይ ጀነትን እለምንሃለሁ
    ሌላው
    አላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝ
    አላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝ
    አላህ ሆይ ከ እሳት ጠብቀኝ
    አሚን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👆

  • @user-fy7ns5nz5r
    @user-fy7ns5nz5r 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታደይ እኮ ይለያል ጎበዝ በርታ

  • @tigistteklehaimanot6309
    @tigistteklehaimanot6309 2 ปีที่แล้ว +4

    Abeyyyyyyy Gegna asteway Meri new ❤️......stop

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 2 ปีที่แล้ว +3

    It is true my dear.

  • @ahmedwarsame7777
    @ahmedwarsame7777 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you bro

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 2 ปีที่แล้ว +3

    አዎ ትክክል ነው አማራ ወደ ቀልቡ ተመልሶ ፍቃደኛ ከሆኑ አመራሮች ጋር መስራት የሚገባውን የቤት ስራ መስራት ይጠበቅበታል፡፡ አማራ ሞኝነት ሳይሆን ሠብዐዊነት ስለሚያስቀድም ቁማርተኞች እየተጫወተበት ነው ንቃ አማራ በወሮበላ ቁማር አትበለጥ ጀግንነት ብቻውን የትም አያደርስ ብልጥ መሆን ያሻል፡፡ ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ!! ውድቀት ለተንኮለኞች፡፡

  • @gp1111
    @gp1111 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤Ayyy Ennat Haghere, Lijotchish Tchika Fetefetu, Fetari Amlake Bekka Bel! 🙏🤲💚💛❤

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለፋኖወቻችን ባንዳ ባለስልጣኖች ተውን እንኑርበት

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ሰሜን ወሎ ራያ ህዝብ አድ አመት ሆነው ❓😏

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ሆይ በቃ በልን ሕዝብን አንድ አርገን ❤️🙏🙏

  • @user-qo5vs4zy4r
    @user-qo5vs4zy4r 2 ปีที่แล้ว +2

    ምሪቱን፣ላክልንሀገሪችን፣ሰላምአሪግልን

  • @eluyoutube2898
    @eluyoutube2898 2 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ላገራችን ሰላሙ ያምጣልን 🙏🙏🙏

  • @yitayishnegash3812
    @yitayishnegash3812 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው

  • @fatemahosyn9142
    @fatemahosyn9142 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ

  • @zintmu3454
    @zintmu3454 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-jk4jr2ut6j
    @user-jk4jr2ut6j 2 ปีที่แล้ว +4

    በችግር ግዜ አብረን ብዙ ችግሮች አሳልፈናል አሁንም ያንን ችግር እያስታወሰን በፍቅር መሮር እደት ያቅተናል🇪🇹✌️

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Thomas thanks Chuchu

  • @birhanutikuye7623
    @birhanutikuye7623 2 ปีที่แล้ว +5

    ትኩርት ለራያ ዋጃ አላማጣ ትኩርት በሳውዲ ለሚገኙ እስእኞች

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያን እግዚሀብሄር ይጠብቅልን ። 💚💛❤️ ወያኔን አጥፍተን ብቻ ነው ሁሉም ሴራ የሚያበቃው ። 💚💛❤️

  • @saniahmed8162
    @saniahmed8162 2 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @kelemadubale965
    @kelemadubale965 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👍

  • @salemtubes1200
    @salemtubes1200 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖለዘላለምይኑር

  • @naseradem1388
    @naseradem1388 2 ปีที่แล้ว +1

    የምትሰማ ስማ!! ምርጥ እና ሀቁን የሚገልጽ ትንታኔ

  • @user-sd3ms6ts2q
    @user-sd3ms6ts2q 2 ปีที่แล้ว

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ያረብ አላህ ሠላም አወረደለን በቃበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥☝️

  • @bilagedarge548
    @bilagedarge548 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ሠላምሺን ይመልሥልን😍😍😘

  • @user-hc8ss9wl6z
    @user-hc8ss9wl6z 2 ปีที่แล้ว

    የህግ የበላይነት መቸ ነው ለአማራ ህዝብ ክብር የሰጠው ብልፅግና ከገባ ጀምሮ አማራ እየታረደ ነው

  • @wfight2155
    @wfight2155 2 ปีที่แล้ว +8

    መበጥበጥም የሚፈልግ በዛው ልክ አለ አማራን እየመራ ስልጣን ለይ ለመውጣት መንግስትም ኦነግ ለይ እርምጃ መውሰድ መጀመር አለበት ስሩ ያሉትን አክራሪ ኦሮሞ ማሳደብ አለበት እውነተኛ አማራ አማራ ነኝ አይልም ኢትዮጵያዊ እንጂ እራሱን ገብሮ ኢትዮጵያን የሚያቆም ነው እንጂ እንደሌላው ቤሄርተኛ አይሆንም 💚💛❤

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 ปีที่แล้ว

      ጅል ይህ እኮ የፃፍው የብልግና አባሎች ናቸው ምክንያቱም የአማራ አንድነት ሲያዩ ያማችዋል እነቹቹን አለባችውና ተከፍዩ ቶማስ

    • @hailumelaku2639
      @hailumelaku2639 2 ปีที่แล้ว +1

      ቹቹ ብአዴን እኮ ነው ጅብ ከማያውቁት ሀገር ሂዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ ከብአዴናውያን ምክርምሆነ ምልከታ አንቀበልም

    • @hailumelaku2639
      @hailumelaku2639 2 ปีที่แล้ว +1

      የግንቦቴ ማጨረበርበሪያ ናት
      እውነተኛ አማራ አማራ ነኝ አይልም ኢትዮጵያዊ እንጂ የማነህ ገልቱ የነጋበት ጅብ ጠላቶቻችን እኮ ሲገሉን አማራ ብለው ነው ኢትዪጵያዊ ብለው አይደለም የማነህ ቀፎ ተቸክሎ የቀረህ ጉቶ እኛም መኖርኮ እንፈልጋለን ይህ ከሆነ ራስን መከላከል መደራጀት ግድ ይላል ይህን የምናደርገው አማራ ሁነን እንጃ ሌላውን ሁነን ወይም መሰለን አይደለም። የግንቦቴም ሆነ የገዳዮቻችን አማራን ጠልፎ መጣያ ወጥመድ ኢትዩጵያ በሚል እሳቤመርዙን መጋት ነው ይች አገር የኛ ብቻ ናት? ጅላጅሉ የፅሁፉ አቅራቢ እንዴት ገልቱ ነህ በቆምክበት ተቸክለህ የቀረህ

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 2 ปีที่แล้ว

    Feta daily GOD BLESS YOU all💚💛❤

  • @malkoumwupe9298
    @malkoumwupe9298 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖን አይኩብን

  • @kuraodanabe6970
    @kuraodanabe6970 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነቱ ወቅታዊውን የክልሉን ተኩሳት ሁለቱም ግለሰቦች ያቀረቡት አስተያየቶች በትክክል ተገንዝበው ሳይወግኑ የገለፀት እውነትነት አለው ።ሠላም ለህዝቡ እንፍጠር

  • @beleubeyene3262
    @beleubeyene3262 2 ปีที่แล้ว +2

    እራሱ አማራ ነው የአማራ ጥላት

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 ปีที่แล้ว

    አማራዬ 😥 ፋኖ የምትወዱ ኑ እስኪ የቆቦዋ ሸጋ ነኝ ኮሜንት የምታደርጉ በሙሉ ቤተሰብ እንሁን አይከፈልበትም ኑ

  • @eke1914
    @eke1914 2 ปีที่แล้ว +1

    One love ❤ 😍 💖

  • @samidani7441
    @samidani7441 2 ปีที่แล้ว

    Yes .

  • @BilalBilal-xw2bu
    @BilalBilal-xw2bu 2 ปีที่แล้ว +2

    እና ዘማና ከሴ ለምን ጀግና ከሆኑ ስንትና ስንት ያተዘራፋውን
    ያአማራን ንብራት አያስማልሰ በባዶ ቀራርቶ ያዙኝ ልቀቁኝ አይናፋም

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት ማሳመር ቀላል ነው መንግስት ህግ የሚያስከብረው በአማራ ላይ ሲሆን ነው ? በለሰለሱ እና ቃና ባላቸው ቃላቶች አጅበህ ያቀረብኸው " ቹቹ" ሚዛናዊነት ይጎለዋል መንግስት ምነው በወለጋ ፣ በቤኒሻንጉል እና በሌሎች ቦታዎች የአማራን ደም የሚያፈሱትን ህግ ማስከበር በተሳነው ጊዜ የዚህ አይነት ሀሳብ ለመሰንዘር አልቻላችሁም ። ሌላው በመንደር የምትሉትን ቅራቅንቦ ከናንተ በላይ አራጋቢ የለም በእውነት ታሳዝናላችሁ ።

  • @hibretalemayehu2831
    @hibretalemayehu2831 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱስ ነው የምትሆኑት እኮ ፈታዎች የዜና አቀራረባችሁ ለዛቹ ሁሉ ነገራችሁ እንደ መጠሪያ ስማቹ ፈታ ያደርገል በረቱ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ปีที่แล้ว +1

    አብን የታላችሁ ?
    ሕብረት ሕብረት እንዲበረታ ሰሩ ❤
    ሕውሐት እያጠቃ ነው
    የፋኖ ጉዳይ መፍትሔ ይፈልጋል 💚💛❤️

  • @ajaaq1j382
    @ajaaq1j382 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ ሠላሙን አውርድልን ያረብ 🤲🤲😢😢

  • @zainabandres7543
    @zainabandres7543 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍💔❣️❣️🌹❣️❣️❣️

  • @geremewberhanu8408
    @geremewberhanu8408 2 ปีที่แล้ว

    BETAM DINK TSIHUF NEW. YIHEN HULUM YE AMHARA HIZIB MESIMAT MASELASEL MASEB ENA MEFTIHE MEFELEG ALEBET. THANK YOU TOMAS, CHUCHU & FETA.

  • @user-jl4hx3xb4w
    @user-jl4hx3xb4w 2 ปีที่แล้ว +2

    መንግስት ከፋኖ ጋር መቀራረብ አለበት ፋኖ በኢትዮጵያ ጉዳይ አይደራደርም ።

  • @elansodabahailemariam6489
    @elansodabahailemariam6489 2 ปีที่แล้ว

    ወያንና ፋኖ ልዩነት ፈፅሞ የላቸውም፤ሁለቱም የሥልጣን ና የጥቅም ታጋዮች ናቸው።ስለዝህ ፈፅሞ አትመኑአቸው።

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 ปีที่แล้ว

    እንዲህ አይነት አህምሮ ያለው አማራ ጋር ብቻ ነው ቹቹ በጣም ልክ ነህ

  • @user-bf7bj8zb9s
    @user-bf7bj8zb9s 2 ปีที่แล้ว

    ፕሊስ ፍትህ ለአማራ እና ለወለጋ ፍትህ

  • @TK-sf8rr
    @TK-sf8rr 2 ปีที่แล้ว +4

    ፕሊስ የተኛውም ጉዳይ ህጋዊ ቅርፅ መያዘ አለበት ከሚያቀጣጥሉት ውስጥ ዩቱበሮች
    የመጀመርያውን ስፍራ ይዛሉ
    ሳታላምጡ መዋጥ ብቻ ነው ስራቹ

  • @GD-nc5lp
    @GD-nc5lp 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሰማህምተጠያቂው በአዲን ነው!!!

  • @esmeesmart9966
    @esmeesmart9966 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዱ ዝሜን ነው ሌላ የልም

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว +2

    ብልፅግና በጥባጭ ነው እራሱ የአማራ ህዝብ በአሁን ሰአት በብልሀት መጉዋዝ ያስፈልገዋ አንድ ሁኑ አንድ ከሆናችሁ እናንተን የሚያስቆምም ሆነ የሚያጠቃ አይኖርም በርቱ አፋር አማራ የኢትዮጵያ እንቁ ህዝብ ነው 🔥🇪🇹

  • @tsadikhaile5790
    @tsadikhaile5790 2 ปีที่แล้ว

    በአንድነት በሰላም አሁን ያለንበትንችግር እንፍታ ከዛውጭግን ፋኖጋራ አማራውጋራ አታካራመግባት ሀገራችንላይ የማያልቅ እልቂትነውሚፈጠረው
    ለምንድንነውግን አማራውላይ ይህሁሉሚደረገው?

  • @user-yx3kc6oi4i
    @user-yx3kc6oi4i 2 ปีที่แล้ว

    የአመራ ነገር በጣም ያሳስበኛል በእዉነት 😭😭😭በጥሩ ሁኔታ ሲመጡ ጠብቀዉ ይጎላቸዋል ዋዋ ጎቤ ከሞተ አምባቸዉ ከሞቱ በኋላ ዉስጤ ነው ተስፋ የቆረጠዉ ግን በዘመነ ደግሞ እኮራ አለሁኝ

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዬዲለን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ปีที่แล้ว +1

    መንግሥት የህግ የበላይነት ያቃል ???
    ቢሆንማ በወለጋ የሚታረደው አማራ የቆም ነበር

  • @user-mu7ml1qs8z
    @user-mu7ml1qs8z 2 ปีที่แล้ว +1

    የሄ ዘመና ካሴ የሚባለው ሰው ይፋታን ሰላም እፈልጋለን

  • @bruktaytebekele6833
    @bruktaytebekele6833 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የማስበው አማራው በአንድ አሳብ በአንድ ልብ በመናበብ በአንድ መራመድ አለበት ።

  • @asmegech7524
    @asmegech7524 2 ปีที่แล้ว

    አሁንም ህወሓት ናፋቂወች አሉ ክልሉ ላይ

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube 2 ปีที่แล้ว

    ተው ያዳም ልጅ ሞትህ ላይቀር አፈር መሆንህ ላይቀር ብሄርተኝነት ዘረኝነት በቋንቋ በቂም በቀል በማታውቀው ትርክት ወደ ክፋት ወደ መነጣጠል የሚወስድህን መንገድ ልታቆም ይገባል ከህልፈትህ በፊትም ጉድጓድ ውስጥ ቀድመህ መቅበር አለብህ አለ በለዚያ የዚህ አለም ኑሮ አጭር ነው የሰማያዊ ኑሮ ረጅም ነው በክፋትህ ረጅሙን ህይወትህን በገሀነም ከምታሳልፍ ካሁኑ ወደ ፅድቅ የሚወስድህን ስራ ስራ❤❤❤🙏

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amhara peoples and Fano is very great ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ye Tewederos Kasa lege ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤will win for sure❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kylesnyder6045
    @kylesnyder6045 2 ปีที่แล้ว

    Hiooi