🔴 ተዋሕዶ ሆይ አንቺን አይንኩብን 📍📍 "ወጣቶቹ ሕዝቡን በደስታ አስለቀሱት" @Kidus Yared wereb @Mequamia Media - መቋሚያ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @marcymila2161
    @marcymila2161 10 หลายเดือนก่อน +3

    የቅዱሳኑ ረዴት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 10 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘማሪ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💔🙏💔💔💔💔💔

  • @Mekdi-u1j
    @Mekdi-u1j 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

  • @Amarshe-ps3ib
    @Amarshe-ps3ib 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልል😢ዝማሬመላእክትያሰማልንእልልልልልልሕሕ😮

  • @GirmaEshete-h5i
    @GirmaEshete-h5i 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወደኋላ ማንከሷን እና መዝለሏን አስቡባት ለትርኢት አይደለምና። ከስርአት አትውጡ።

    • @Mequamiyamedia
      @Mequamiyamedia  10 หลายเดือนก่อน +5

      የአጫብር ወረብ ይባላል ጥንታዊ የቤተክርስቲያኒቱ ዜማ ነው ሁሉም እንቅስቃሴ ለትርኢት ሳይሆን ምሥጢራዊ ትርጓሜ አለው ለምሳሌ ወደ ቀኝ ወደ ግራ እያሸበረኩ መሄዳቸው አይሁዳውያን ክርስቶስ በእለተ አርብ ወደቀራንዮ ከቀኝ ወደ ግራ ከግራ ወደ ቀኝ ከፊት ወደኋላ ከኋላ ወደፊት እየገፉ እያዳፉ እንደወሰዱት በማሰብ ነው