🛑ድንቅ አጫበር ወረብ🛑 በድሬዳዋ አንቀጸ ህይወት መዘምራን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @AbebaWorke
    @AbebaWorke หลายเดือนก่อน +6

    ዋው አርጥ አጫብር ወረብ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ

    • @nmob1845
      @nmob1845 หลายเดือนก่อน

      7😅😅

    • @Adubaba-sz4jq
      @Adubaba-sz4jq หลายเดือนก่อน

      ተባረክ

  • @YisihakYisak
    @YisihakYisak 22 วันที่ผ่านมา

    Waw new😊

  • @LillyYona
    @LillyYona หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክትያሰማልን በድሜበፀጋ ይጠብቃችሁ ደስይላል በጣም❤❤❤❤❤

  • @NatiNat-v2j
    @NatiNat-v2j หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳፍራል ይሄ ጭፈራ እየተለመደ ነዉ በብዙ ቤተክርስቲያኖች ልብ ይስጠን

    • @Adubaba-sz4jq
      @Adubaba-sz4jq หลายเดือนก่อน +1

      ካልገባህ ዝም ብትል አይሻልም በማታቀው ነገር ከምትዘላብድ ወንድሜ

  • @MarvelJohn-u2n
    @MarvelJohn-u2n 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን

  • @RozaAsayto
    @RozaAsayto หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላእክት ያሠማል❤❤❤❤❤

  • @aekuatiorthodox
    @aekuatiorthodox หลายเดือนก่อน +1

    የአባታችን ቤት ❤

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya หลายเดือนก่อน +1

    የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን🎉🎉🎉

  • @melakuteshome910
    @melakuteshome910 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን

  • @RozaAsayto
    @RozaAsayto หลายเดือนก่อน +3

    ፀገጋውን ያብዛላችክ❤❤❤❤❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜንአሜን እግዚአብሔርይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ቃለህወትያሰማልን

  • @GetachewNigatu-v7e
    @GetachewNigatu-v7e หลายเดือนก่อน

    ደስስስስስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @GetasewMisganew-jr7fc
    @GetasewMisganew-jr7fc หลายเดือนก่อน

    yesebet temari zare gena sibelash ayew zefen new mezimur eski asredun

    • @Adubaba-sz4jq
      @Adubaba-sz4jq หลายเดือนก่อน

      ካላወክ ጠይቅ ምንነቱን ከመቀባጠር አጫብር ወረብ ይባላል

  • @BereketBerhe-i7q
    @BereketBerhe-i7q หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @melakuteshome910
    @melakuteshome910 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገቡ ድምፆች አሉ እሱን ጥንቃቄ በታደርጉ በተረፈ ጥሩ ነው እግዚአበሔር አገልግሎታችሁን ይቀበል

    • @tsadkueyob6727
      @tsadkueyob6727 หลายเดือนก่อน +1

      yaw wchi lay selehone bezu sew ale esun mekotater altechalem lewedefitu enasetekakelalen

  • @abametta
    @abametta หลายเดือนก่อน +1

    እንዲሕ አይነት የዳንስ ትርኢት ቤተክርስቲያን የላትም አሰታዉሉ::

    • @Adubaba-sz4jq
      @Adubaba-sz4jq หลายเดือนก่อน

      አይ አዋቂ ነኝ በዛ እኮ ካላወክ ዝም ብትል አይሻልም ከምትዘላብድ በመጀመሪያ ለምትናገረው ነገር ስርአትን እወቅ እኛን ሳይሆን የቅዱስ ዳዊት ቃል የተቸህው

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶች አይተውታል ግን አልገባኝም ?

    • @Adubaba-sz4jq
      @Adubaba-sz4jq หลายเดือนก่อน

      ሳያዩት የሚቀርብ ነገር የለም ያይገባሽ ነገር ካለ ጠይቂ

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WoldekidanZemede
    @WoldekidanZemede หลายเดือนก่อน +6

    አረ እግዚኦመሐረነክርስቶስ አረ እናንተሰንበትተማሪዎች የቤተክርስቲያኗንስርአት አታጥፉ ምንማለትነውቆይ እግራችሁን እስከአፍንጫችሁድረስ የምትበረግዱት በተለይ ለሴት ይሕ ይመጥናን ስርአትነው ሴትልጅ እንኳን በቤተክርስቲያን ይቅርና በየትም ቦታ እግሯን አታነሳም ወደላይ አረነውርነው ትንሽእንኳን ፈሪሐእግዚአብሔር ይኑራችሁ 😮😮😮😮😮😮

    • @Binybini
      @Binybini หลายเดือนก่อน +2

      በምን አይን አይተኸው ነው

    • @hirutmodenese9606
      @hirutmodenese9606 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ(ቺ) እራስህ(ሽ) የቤተክርስቲያን ስርአት አታቅም አንተ ብሎ አስተያየት ሰጪ ካላወክ አላወክም ዝም በል​@@Binybini

    • @Binybini
      @Binybini หลายเดือนก่อน +1

      @@hirutmodenese9606 ስርአት አላውቅም:: ግን እግራቸው ወደ ላይ ሲበረግዱ አይታየኝም በምስሉ ላይ:: ሆኖም በዚህ ሁሉ አባቶች ፊት ነው ያቀረቡት መቼም ከዚህ ሁሉ አባት አንድስ አንኳን ስርአት አዋቂ አይጠፋም ካጠፉም እነሱ ይገስጿቸው

    • @hirutmodenese9606
      @hirutmodenese9606 หลายเดือนก่อน

      ​@@Binybiniበጣም ይቅርታ ወንድሜ እንዳልከው ካጠፉ እነሱ ይገፅፃቸው መልካም ምሽት

    • @Adubaba-sz4jq
      @Adubaba-sz4jq หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Binybiniሲጀመር አባቶች ያልገመገሙት ያላዩት ነገር አይቀርብም ለመተቸት ከመቸኮልህ በፊት መጠየቅ ይቀድማል ሲቀጥል አይንህ ምኑን ነው ሚያየው ከመቃበጠርህ በፊት ብታስተውል ጥሩ ይመስለኛል የተቸህው እኛን ሳይሆን ቅዱስ ዳዊትን ነው ለሌላ ጊዜ መጠየቅን ልመድ ከመተቸት በፊት

  • @HanaHanicho-t9b
    @HanaHanicho-t9b หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @RozaAsayto
    @RozaAsayto หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaWorke
    @AbebaWorke หลายเดือนก่อน +3

    ዋው አርጥ አጫብር ወረብ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን

  • @fetretastawus
    @fetretastawus หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @GooGoo-gw9pm
    @GooGoo-gw9pm หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllllellllllllllellllllllllllll❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EdlawitAshebir
    @EdlawitAshebir หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @NatiNati-c3z
    @NatiNati-c3z 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤