ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነፍሴ በእጁ በሆነው በአላህ እምላለው እሚገርም ክሬም ነው ወላሂ ዋው መስኪ አቦ ሰላምሽን ያብዛው ወላሂ ማታ ተቀብቼው ኮሜንት ፅፌላት ነበር ጠዋት ስነሳ ልስላሴው በዛላይ ጉንጬ ጋር ትንሽዬ ቡግር ወቶብኝ ነበር ወላሂ ጠዋት ጭራሹም የለም ክብሪልኝ መስኪ የነጭሽንኩርት&ጥቁር አዝሙድ Oil &የቁርፉዱ ቅባት ዋው ምናለ አንዳንዴ ኮሜንት በሪከርድ በሆነ ነው ያልኩት ወላሂ በጣም አመሰግናለው እጅግ በጣም ምርጥ ቅባት ነው ያሳየሽን ወላሂ🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖
እስኪ እንዴት እንጀሰረሽው ንገሪኝ
@@Roza-eid2pd1j መስኪ እዳሳየችው
@@firewarekzeyede1526 ጠይብ ግን ቫይታሚን ኢ ዬለኝም ችግር ዬለውም ወይ
@@Roza-eid2pd1j እነጃ ውዴ ግን ቢኖረው በጣም አሪፍ ነው ወላሂ ማታ ተጥበሽ ተቀብተሽ ጠዋት ልትታጠቢ ስትይ እጅሽ ላይ ያስታውቃል ለውጡ ያማለት Vitamenu ይመስለኛል ሞክሪውና ለውጥከሌለው vitamenunግዢ
@@firewarekzeyede1526 ውደ ከይቅርታ ጋ ባይታሚን ኢ የሚባለው በማንኛውም ሰዴርያ ይገኛል ወይ እኔ ሳውዲ ነኝ መልሺልኝ በአላህ ስሙስ ሌላ ቅያሬ ስም አለው እንዴ
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ይሄ ክሬም ለማንኛውም ፊት ይሆናል ማታ ማታ ስንተኛ መጠቀም እንችላለን በያላችሁበት ሰላምና ጤና ከናንተ ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የታሰሩትንም ይጎብኝልን❤️🌸❤️🌸
መሲ ቆጆ የላይላየ እናት ዩዉቶብየን አስተዋዉቂልኝ እማ
መስኪየ ብርቱካን ትልቁ ይሆናል ወይስ አቺ ያደረግሽው አይነት መሆን አለበት
Yen konjo yemwedesh marrr askii quxirishagn sicagn benatish wudee
ሰላም ውዴ ፊሪጅ ውስጥ ነው ወይስ ውጭ ማስቀመጥ የሚቻለው ለስንት ቀን ይቆያል
Thank u meskiyee
Meskiye Enye metechye areseshalew kene leje nesh eskezare enedet enedalayewesh? Tebareki
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ የኔ ውድ 😘😘😘🥺🥺🥺
መሲኪዬ አፍሪካኖች የሚጠቀሙት የፀጉር Chebe powder የሚባለውን You Tube አይቼው ነበር ግን አልገበኝም እና አሰራሩን በትነግሪን አመሰግናለው
ቫይታሚን E በተፈጥሮ መተካት አንችልም ?
መስኪዬ ስፈልገው ነበር የታሸገ ነገር ለፊት እፈራለው የተፈጥሮ ነገር ስለሆነ አሪፍ ነው 👌👌👌👌
ሰላም መስኪዬ በጣም ዉድንቱን ስትነግሪኝ አይ ብይ ነበር አሰራሩን ላሳያቹ ስትይ ደስ አለኝ ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ታካፊይናለሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👍🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን መስክየ አድናቂሽ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ ንፁ ልብ ነው ያለሽ ምታቀርቢው ነገሮች ሁሉ ደስ ይላል የኔ ውድ አንድ ጥያቄ ልጠይሽ መስክየ ከቻልሽ መልሽልኝ ውዴ ፊቴ ነጠብጣብ ጥቓቁር አለ አልለቅም አለኝ ምን ይሻለኛል መስክየ በሰላም እመቤቴ ትቅረብሽ
መስኪዪ ሰላም vitamin c እጥረት ያለበት ምን አይነት መፍትሄ ታመለክቻለሽ ዉዴ
ወይ መስኪዬ መምጫው ከበደ እንጂ እኔ አርስሽ ነበር 😋😋😋 ግን እኔ አሁን ልቀድምሽ ነው በቅርቡ ሁለተኛ ልጄን እወልዳለው ፀልዩልኝ🙏🙏🙏
በሰላም ተገላይ ❤️❤️❤️
እመብረሐን በሰላም ታገላግልሽ🤲
ፅሎት ቅዱሳን አይለይሽ በሰላም ትገላግልሽ ድንግል ማርያም
@@meskitube16 መስኪዬytubeአስተዋዊቂልኝአዲስነኝበማርያምየኔውብ🙏🙏
@@atkeltagezene4821 ቪዲዮ ስትሰሪ ነዋ ምን ያያሉ ባስተዋዉቀው
መስኪዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽ ረጅም አመት ያንቺ ቪድዮዎችን አያለሁ በብዙ ተጠቀምቤታለሁ ግን መስኪዬ Olivera ለፊቴ አይመቸኝም በሌላ ነገር መስራት አይቻልም?
መስኪዬ ኦሊቬራውን ቅጠሉን የተቆረጠ ብንጠቀምስ?
ሠላም ዋውው በጣም ሥፈልገዉ የነበረዉ ነገር ነዉ ይዘሽ የመጣሽዉ ዋውው በጣም ቆንጆ አሠራር ነዉ የኔቆንጆ ከልብ እናመሠግናለንቀጥይበት 👍👍👍👍😍
አሪፍ ነው አህቴ ቢታሚን E የሌለንስ olivera ፍሬሽ መጠቀም ይቻላል
ይቻላል ሁሌን ባለን መጠቀም አለብን
ውዴ ቀን ተቀብተን ምንወጣው የተፈጥሮ ክሬም ስሪልን በቤትውስጥ በሚገኚ ግባአ
መስኪዬ የብርቱካን ውሀውን መጠቀም ይቻላል?
የእሬት ጄል ኮጣንስ? እሬቱን መጠቀም አንችልም?
ዋዉ ደስ ይላም መሲዮ የኔ መልካም እኔም አሞክረዋለዉ እናመስጋለን
Meskiya le dry face ena tikukure natabtabe tamkero kalesh akafeygne pls gera gabtognal
Enamesegnalen ehte gn lemn yahl ken maskemet ychalal
መስኪ ሰላም ላንቺ ይሁን።ስለምታስተላልፊው መልካም ልምድ አመሰግናለሁ ። ጥያቄዬ ዓይናችን ስር ስንቀባው ወደ ዓይናችን ውስጥ ቢገባ ችግር የለውም ?
መስኪየትይገኛልቫይታሚን E እና እናጄሉንየትእናገኛለን ማንኛውምሱፕርማርኬትይገኛል
መስኪ ተባረኬ በጣም አሪፍ ነው
Meskiye betam des yeal plesae meskiye home made day cream ena sun screen beteseriln erjign👍👍👍👍
Enamesegnalen betam gin ye vitaminu yefit hono gin mangnawum bihon chegr alewu
ለጤና ባለሙያዎች የለቀቅሽው "U-tube የትኛው ነው ?
መልካም ነት ለራሰ ነው እናመሰግናለን የእኔ ፀባይ ሰናይ የናይላ እናት ሰወዳትሁ እኮ😍😍😍
Tku, how anout fresh alovera
ሰላም መስኪዬ የእሬት ዴሉ የተፈጥሮ ነው
Wow betam Arif new meskiy I can't wait to try. 👍👍 Please meski letekore knee meftha lemon and baking soda or Collgate doesn't work for me when I used those getting more dark. Please I want salutation thank you.
መስኪዬ የኔ ማር በልመጣም በዱአ ከአንቺ አልለይም ወላሂ ጭንቀታም ነኝ ስላልሽ ሁሌ አስታውስሻለሁ ለሀገር ዱአበደረኩ ቁጥር ለአንቺም አደርጋለሁ አይዞሽ ከሱዳን መምጣት ቢቻል በመጣሁ የኔ ቆንጆ💞💞💞💞
ሰላም መስኪዬ እናመሰግናለን የተሰራውን ለምን ያህል ጊዜ ማቆየት እንችላለን ፍሪጅ ነው ወይስ ውጪ ነው መቀመጥ ያለበት?
የሰራሁባቸው ነገሮች ውጪ ቢቀመጡ የማይበላሹ ናቸው ነገር ግን እንደኔ በትንሹ ቀንሰሽ ሌላውን ቀዝቀዝ ያለ ቦታ ወይ ፍሪጅ ማስቀመጥ ይቻላል እስከሚያልቅ ወርም ቢሆን ምንም አይሆንም
መስኪ ሰላምሽ ብዝት ይበል!ካላስቸገርኩ! ፊቴ ወዛምም አይደለም ደረቅም አይደለም ኖርማል ነው በፊት ቡጉር ወጥቶብኝ ጠፍቱዋል ግን ጠባሳ ነገር መስሎ ተቀምጡዋል ምን ልጠቀም?
🥰 super good , thank you for sharing 😍by the way I have orange skin powder , so it’s okay to use it right ❓
Oh yes😍
Meskiya yenawed fetary kanchigari yhun dengel tetebksh tela kelela tehunsh beselam teftash
መሲዬ እንዴት ነሽ የኔ እናት በጣም ነው የምናመሰግነው ግን ኦሊቬራውን የተቆረጠውን መጠቀም እንችላለን ?
ይቻላል
መስኪዬ እባክሽ እድሜዬ 25 ነዉ ግን እንደ ትልቅ ሰዉ አይኔ አኔ አካባቢ በጣም ይጨማደዳል እባክሽ መላ በይኝ ስስቅ በጣም እሳቀቃለሁ ለፊት መስራት ባቶጂም እባክሽ
Anti wrinkles eye cream ትቀቢ ኦላይም አሪፍ ነው የአይኑን
ለምን ያህል ጊዜ ማቆየት እንችላለን?
መስኪ ስላም ነው ኔት የለኝም ነበር አላየሁሸም ጀል በያሚን ኡ ኢ የለኝም ብርትካንን ከፍልዝን ጋር መስራት ይችላል መልሸልኝ
ፋልዝን እና ብርቱካን ልጣጭ መስራች እችላለሁ ቢታሚን ጀለ የለኝም መስራት እንችል ከሃን እንድማክር
መስኪ ስሞትልሽ ንገሪኝ ካይኔ ስር እብጠት አለው በምን ላጥፊው ያልሞክርኩት የለም መፍትሄ ንገሪኝ እማ
እኔየሬትጅልስጠቀም ፊቲንያሳክክኛል ይጉርበርባል በጥግሉ ምንምነገርአይስማማውምፊቲ ምንላርግ ኡፍ ደርቅነውደግሞ ወዝእሚባልነገርየለውም አሁላይ😢
ጄሉ ግን ፍሬሽ መጠቀም ይቻላል??
መስኪዬ ተባረኪ ከምልሽ በላይ ለፊቴ የምጠቀመው ነገር ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን ይህንን እሞክራለሁ ምርጫኤ ነው
በጣም እናመሠግናለን የኔቆንጆ
በርችይ የእኔ ማር!!! ሳለሽ አንች ፀጉሪ በጣም አምሮበታል ።😍😍❤❤❤!!!
Yene konjooooo tebarekilign 🙌🙌❤️❤️❤️
Meskiye የዋህ ስለሆንሽ ነው ፊትሽ ድንቡሽብሽ የሚለው ተባረኪ የኔ ማር
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ኦሊቬራ ጄል ያለኝ ትክሉ ነው መሆን ይችላል
Selame lanchi meskiya. Brtukanun ena eratun bcha badrgws
ሰላም መስኪ ፊቴ መጣም ከሚባለው በላይ ወዛም ነዉ መስኪ የሩዝ ክሬም ሰርቼ እየጠጠቀምኩ ነው ግን ያልሽዉ ሳሙና መጣም ዉድ ነዉ ኢትዮጰያ cervale samuna ሌላ ለብጉር ፊት የለም መስኪ የፀጉር challenge ጀመሪያለዉ 3 ወር አሁን ከጀመርኩ 1 ወር 15 ቀኔ ነዉ የሩዝ ዉሃ እየጠጠቀምኩ ነዉ ለዉጥ አያየዉ ነዉthanks meski
Meskiye betame enamesegenalene mlkamenteshe dese yelale
መስኪዬ ቫይታሚን ኢ ያልሽው የትኛው ነው እስት አሳይኝ
ሁሌም እከታተልሻለሁኝ በስራ ምክንኛት ካልሆነ አያልፈኝም በጣም ይመቸኛል ምታቀርቢልን ፕሮግራም እንወድሻለን መስኪ እስካሁን ፊቴን ምንም አልጠቀምም ይህንን እሞክረዋለሁኝ መስኪ የነጭ ሽንኩርት የፀጉር ቅባት አዘገጃጀት እና ስለ ሄር ሪሙቨር መላ ካለሽ ቪቲ ነው ምጠቀመው ግን ሳይድ ኢፌክት አለው ተባልኩኝ በናቹራል ነገሮች ቤት ሚዘጋጅ ካለ ብትጠቁሚን
እሺ እማ
መስኪ ሰላምሽ ይብዛ Cetaphil cream አሪፍ ነው እንደት ታይዋለሽ
አሪፍ ነው ያው እንደሰው ይለያያል ግን ጥሩ ፕሮዳክት ነው
ሰላም መስኪ! ኧረ ለ ማዲያት መፍትሄ አታጪም እና እስኪ መላ በይኝ። በተፈጥሮ ነገር ስለማምንበት ስለሆነ ነው። ተባረኪ
መስኪ በማርያም የቫይታሚኖን ስም እቃውን በፎቶ አሰቀምጭልኝ እኔ ሰለማልወጣ አሳይቼ እዳሰገዛ
Meski yetefetrown jel meteqem achelalew
ውይይይይ አንቺ ለላይና ወድም ወይም እህት አምጭላት እንጂ መስኪ እጅሽን ይባርከው እኔ ስለ ፀጉሬ ያልሞከርኩት አልነበርም ግን ባንቺ ከምትሰራቸው የፀጉር ቅባት ዛሬ አርፍኩ እግዚአብሄር ይመስገን አመሰግናለሁ ቡግር አልፋታ አለኝ እንጂ
If I don't hv vit. E, what to replace
Thank you meski ewnteshen new wed new
በአላህ መልሺልኝ👉FOLTENE LABORATORY ጥቅሙ ምንድነው ዩቱፕ ላይ ሰርች አረኩኝ ግን በአማርኛvideo. የሰራ የለም።ለሀበሻ ፀጉርስ ይሆናል የአሰሪዬ ልጅ በጣም ትጠቀመዋለች ፀጉሯ ማሻአላህ ነው እኔ ገዛውት ግን ፈራው ከበጠቀሜ በፊት አንቺ በህክምና ስራ ላይ ስለሆንሽ አንቺ ነሽ ጭንቅላቴ ውስጥ የመጣሽ ከታላቅ ክብር ጋር ጠይቄሻለው ከምመልሰው ንገሪኝና ልጠቀመው።
ሬቱ የተፈጥሮ መጠቀም እንቺላለን መስኪየ እኔ አርስሻለሁ ሀሳብ እንዳይገባሽ
እንደኔ በፊቱ ጉዳይ የደከመው ሰው ይኖር ይሆን 🤔🤔አሁንማ ግርም ብሎኝ ሁሉንም ነገር ተውኩት ያልሞከርኩት ነገር የለም ጭራሽ አሁን ደሞ ማድያት እጀመረኝ ነው 😭😭😭
የሚያስፈልጉ1-- የብርቱካን ልጣጭ የተፈጨ2-- የእሬት ጄል3-- ቪታሚን E ጠብታወች4-- ሶስቱን ቀላቅለን ለ 1 ሰአት ማስቀመጥ ከዛ አጥለን በደንብ ትንሽ እሬት ጄል አርገን መጠቀም
መስኪዬ ጄሉ የጸጉር ነው
የታሸገውን የማናገኝ ሰዎች የተፈጥሮውን መጠቀም አንችልም?
Hi meskiye endet nsh btam enamesegnalen mrt ngr nw share metadergin 😊😊🥰 gn 🙏Please be playlist askemchiln ye fitun lbcha hair lbcha
Meskiye vaitaminu yefit new?etiopiyas bekelalu yegegnal?
selam meski vit E BAYNOREN MESERAT ENCHILALEN?
መስክየ የተፈጨ ቡርትካን ይሆናል
Maskiye yekay shonkurti wuha sariche atekakemun alawekum leshibat turu alugn pls atekakemun nigerign
ፊሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ግደታነው ? ልሰራው ነበር ግን ፊሪጅ የለድም
መስኪ እናመሰግናለን ቆንጆ ናይላ እንዴትነች
ልጅን ምን አይነት ቅባት እንድቀ ባት ትመክርኝ አለሽ
መስኪዬ እኔ አንች በምታሳይን ነገሮች ብዙ ለውጥ አለኝ ልጄ እና እኔ ፀጉራችን ፊታችን በጣም ተቀይሯል አሁን ያሳየሺንን ግን ከብርቱካኑ ጋር ኦሊቬራውን የተቆረጠ ቅጠሉን ብንጠቀመውስ ፍሬሹን
Yhen wehd ke fridge wchi bnaskemtwes ybelashal?
የኔ ውድ መስኪ አወ አርሰሻለሁ ለናይላየ ያሰፈልጋታል
Meskiye fresh erit mareg enchlalen be alo vera fanta
Enamasaginalen maski le madiyat yihonal ????bazawum sila chabe powuder bitnagirign
ጀሉ የሌለን እሬቱን መጠቀም ይቻላል ወይ መስኪየ
አዎ ይቻላል
መሥኪየ ባይታሚ ኢ ፎቶ አሥቀምጭልን መሥኪ ቡርታካኑን እና ጀሉን ብቻ መጠቀም አይቻልም መሥኪ
እናመሰግናለን መስክዬ ቆንጆ
በጣም እናመሰግናለን መስኪዬ
ቫይታሚን ኢ የፀጉን በጠብታ ያልሽውን ኮሜንት ላይ ስሙንብታስቀምጭልን ከይቅርታ ጋር ማማ❤️
የኔ መልካም እናመሰግናለን በቃ ኣይዞሽ እንየ እመጣሎሆ ስትወልጅ ኣንች ብቻ ለናይላየ ታናሽ ወንድም ውለጅላት 💕😍
በጣም አመሰግናለሁ የምትመኝውን በሙሉ ( አላህ )ያሳካልሽ። አገራችንን ኢትዬጵያን ሰላም ያርግልን
ባይታሚን ሲይ የሌለንስ በምን ልተካው እችላለን
Meskiye bemin Edel Aching barisesh
መስኪዬ ማዲያት ያጠፋል
Is that orange? Anyways Tnx
WOW. Nuron Akelelshelen Tnx. Meskiya.
የኔ መልካም የኔ ባለሙያ ሁልግዜም አድናቂሽ ነኝ እስኪ ቤቴን ጎብኝልኝ
Thank you so much misky
እናመሰግናለን
I need open pore traitement plzz
አመሰግናለሁ መስኪዬ
Wow ena kramu alegn betam wed new ena ehan lemsrat emkralew
ለስን ግግዜ ነዉ የሚሆነዉ
መስኪ የኔ መልካም እህት በርችልኝ ማማየ ፣
Vitamin E kelelewus chigir alew?
መስኪ በጣም አናመሰግንለን መሰኪ የሬት ጄሉን ፍሬሹን ብንጠቀመው ችግር አለው?
ይቻላል❤️
ተባረኪልኝ መስኪ
ነፍሴ በእጁ በሆነው በአላህ እምላለው እሚገርም ክሬም ነው ወላሂ ዋው መስኪ አቦ ሰላምሽን ያብዛው ወላሂ ማታ ተቀብቼው ኮሜንት ፅፌላት ነበር ጠዋት ስነሳ ልስላሴው በዛላይ ጉንጬ ጋር ትንሽዬ ቡግር ወቶብኝ ነበር ወላሂ ጠዋት ጭራሹም የለም ክብሪልኝ መስኪ የነጭሽንኩርት&ጥቁር አዝሙድ Oil &የቁርፉዱ ቅባት ዋው ምናለ አንዳንዴ ኮሜንት በሪከርድ በሆነ ነው ያልኩት ወላሂ በጣም አመሰግናለው እጅግ በጣም ምርጥ ቅባት ነው ያሳየሽን ወላሂ🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖
እስኪ እንዴት እንጀሰረሽው ንገሪኝ
@@Roza-eid2pd1j መስኪ እዳሳየችው
@@firewarekzeyede1526 ጠይብ ግን ቫይታሚን ኢ ዬለኝም ችግር ዬለውም ወይ
@@Roza-eid2pd1j እነጃ ውዴ ግን ቢኖረው በጣም አሪፍ ነው ወላሂ ማታ ተጥበሽ ተቀብተሽ ጠዋት ልትታጠቢ ስትይ እጅሽ ላይ ያስታውቃል ለውጡ ያማለት Vitamenu ይመስለኛል ሞክሪውና ለውጥከሌለው vitamenunግዢ
@@firewarekzeyede1526 ውደ ከይቅርታ ጋ ባይታሚን ኢ የሚባለው በማንኛውም ሰዴርያ ይገኛል ወይ እኔ ሳውዲ ነኝ መልሺልኝ በአላህ ስሙስ ሌላ ቅያሬ ስም አለው እንዴ
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ይሄ ክሬም ለማንኛውም ፊት ይሆናል ማታ ማታ ስንተኛ መጠቀም እንችላለን በያላችሁበት ሰላምና ጤና ከናንተ ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የታሰሩትንም ይጎብኝልን❤️🌸❤️🌸
መሲ ቆጆ የላይላየ እናት ዩዉቶብየን አስተዋዉቂልኝ እማ
መስኪየ ብርቱካን ትልቁ ይሆናል ወይስ አቺ ያደረግሽው አይነት መሆን አለበት
Yen konjo yemwedesh marrr askii quxirishagn sicagn benatish wudee
ሰላም ውዴ ፊሪጅ ውስጥ ነው ወይስ ውጭ ማስቀመጥ የሚቻለው ለስንት ቀን ይቆያል
Thank u meskiyee
Meskiye Enye metechye areseshalew kene leje nesh eskezare enedet enedalayewesh? Tebareki
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ የኔ ውድ 😘😘😘🥺🥺🥺
መሲኪዬ አፍሪካኖች የሚጠቀሙት የፀጉር Chebe powder የሚባለውን You Tube አይቼው ነበር ግን አልገበኝም እና አሰራሩን በትነግሪን አመሰግናለው
ቫይታሚን E በተፈጥሮ መተካት አንችልም ?
መስኪዬ ስፈልገው ነበር የታሸገ ነገር ለፊት እፈራለው የተፈጥሮ ነገር ስለሆነ አሪፍ ነው 👌👌👌👌
ሰላም መስኪዬ በጣም ዉድንቱን ስትነግሪኝ አይ ብይ ነበር አሰራሩን ላሳያቹ ስትይ ደስ አለኝ ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ታካፊይናለሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👍🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን መስክየ አድናቂሽ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ ንፁ ልብ ነው ያለሽ
ምታቀርቢው ነገሮች ሁሉ ደስ ይላል የኔ ውድ
አንድ ጥያቄ ልጠይሽ መስክየ ከቻልሽ መልሽልኝ ውዴ ፊቴ ነጠብጣብ ጥቓቁር አለ አልለቅም አለኝ ምን ይሻለኛል መስክየ
በሰላም እመቤቴ ትቅረብሽ
መስኪዪ ሰላም vitamin c እጥረት ያለበት ምን አይነት መፍትሄ ታመለክቻለሽ ዉዴ
ወይ መስኪዬ መምጫው ከበደ እንጂ እኔ አርስሽ ነበር 😋😋😋 ግን እኔ አሁን ልቀድምሽ ነው በቅርቡ ሁለተኛ ልጄን እወልዳለው ፀልዩልኝ🙏🙏🙏
በሰላም ተገላይ ❤️❤️❤️
እመብረሐን በሰላም ታገላግልሽ🤲
ፅሎት ቅዱሳን አይለይሽ በሰላም ትገላግልሽ ድንግል ማርያም
@@meskitube16 መስኪዬytubeአስተዋዊቂልኝአዲስነኝበማርያምየኔውብ🙏🙏
@@atkeltagezene4821
ቪዲዮ ስትሰሪ ነዋ ምን ያያሉ ባስተዋዉቀው
መስኪዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽ ረጅም አመት ያንቺ ቪድዮዎችን አያለሁ በብዙ ተጠቀምቤታለሁ ግን መስኪዬ Olivera ለፊቴ አይመቸኝም በሌላ ነገር መስራት አይቻልም?
መስኪዬ ኦሊቬራውን ቅጠሉን የተቆረጠ ብንጠቀምስ?
ሠላም ዋውው በጣም ሥፈልገዉ የነበረዉ ነገር ነዉ ይዘሽ የመጣሽዉ ዋውው በጣም ቆንጆ አሠራር ነዉ የኔቆንጆ ከልብ እናመሠግናለንቀጥይበት 👍👍👍👍😍
አሪፍ ነው አህቴ ቢታሚን E የሌለንስ olivera ፍሬሽ መጠቀም ይቻላል
ይቻላል ሁሌን ባለን መጠቀም አለብን
ውዴ ቀን ተቀብተን ምንወጣው የተፈጥሮ ክሬም ስሪልን በቤትውስጥ በሚገኚ ግባአ
መስኪዬ የብርቱካን ውሀውን መጠቀም ይቻላል?
የእሬት ጄል ኮጣንስ? እሬቱን መጠቀም አንችልም?
ዋዉ ደስ ይላም መሲዮ የኔ መልካም እኔም አሞክረዋለዉ እናመስጋለን
Meskiya le dry face ena tikukure natabtabe tamkero kalesh akafeygne pls gera gabtognal
Enamesegnalen ehte gn lemn yahl ken maskemet ychalal
መስኪ ሰላም ላንቺ ይሁን።
ስለምታስተላልፊው መልካም ልምድ አመሰግናለሁ ። ጥያቄዬ ዓይናችን ስር ስንቀባው ወደ ዓይናችን ውስጥ ቢገባ ችግር የለውም ?
መስኪየትይገኛልቫይታሚን E እና እናጄሉንየትእናገኛለን ማንኛውምሱፕርማርኬትይገኛል
መስኪ ተባረኬ በጣም አሪፍ ነው
Meskiye betam des yeal plesae meskiye home made day cream ena sun screen beteseriln erjign👍👍👍👍
Enamesegnalen betam gin ye vitaminu yefit hono gin mangnawum bihon chegr alewu
ለጤና ባለሙያዎች የለቀቅሽው "U-tube የትኛው ነው ?
መልካም ነት ለራሰ ነው እናመሰግናለን የእኔ ፀባይ ሰናይ የናይላ እናት ሰወዳትሁ እኮ😍😍😍
Tku, how anout fresh alovera
ሰላም መስኪዬ የእሬት ዴሉ የተፈጥሮ ነው
Wow betam Arif new meskiy I can't wait to try. 👍👍 Please meski letekore knee meftha lemon and baking soda or Collgate doesn't work for me when I used those getting more dark. Please I want salutation thank you.
መስኪዬ የኔ ማር በልመጣም በዱአ ከአንቺ አልለይም ወላሂ ጭንቀታም ነኝ ስላልሽ ሁሌ አስታውስሻለሁ ለሀገር ዱአበደረኩ ቁጥር ለአንቺም አደርጋለሁ አይዞሽ ከሱዳን መምጣት ቢቻል በመጣሁ የኔ ቆንጆ💞💞💞💞
ሰላም መስኪዬ እናመሰግናለን የተሰራውን ለምን ያህል ጊዜ ማቆየት እንችላለን ፍሪጅ ነው ወይስ ውጪ ነው መቀመጥ ያለበት?
የሰራሁባቸው ነገሮች ውጪ ቢቀመጡ የማይበላሹ ናቸው ነገር ግን እንደኔ በትንሹ ቀንሰሽ ሌላውን ቀዝቀዝ ያለ ቦታ ወይ ፍሪጅ ማስቀመጥ ይቻላል እስከሚያልቅ ወርም ቢሆን ምንም አይሆንም
መስኪ ሰላምሽ ብዝት ይበል!ካላስቸገርኩ! ፊቴ ወዛምም አይደለም ደረቅም አይደለም ኖርማል ነው በፊት ቡጉር ወጥቶብኝ ጠፍቱዋል ግን ጠባሳ ነገር መስሎ ተቀምጡዋል ምን ልጠቀም?
🥰 super good , thank you for sharing 😍by the way I have orange skin powder , so it’s okay to use it right ❓
Oh yes😍
Meskiya yenawed fetary kanchigari yhun dengel tetebksh tela kelela tehunsh beselam teftash
መሲዬ እንዴት ነሽ የኔ እናት በጣም ነው የምናመሰግነው ግን ኦሊቬራውን የተቆረጠውን መጠቀም እንችላለን ?
ይቻላል
መስኪዬ እባክሽ እድሜዬ 25 ነዉ ግን እንደ ትልቅ ሰዉ አይኔ አኔ አካባቢ በጣም ይጨማደዳል እባክሽ መላ በይኝ ስስቅ በጣም እሳቀቃለሁ ለፊት መስራት ባቶጂም እባክሽ
Anti wrinkles eye cream ትቀቢ ኦላይም አሪፍ ነው የአይኑን
ለምን ያህል ጊዜ ማቆየት እንችላለን?
መስኪ ስላም ነው ኔት የለኝም ነበር አላየሁሸም ጀል በያሚን ኡ ኢ የለኝም ብርትካንን ከፍልዝን ጋር መስራት ይችላል መልሸልኝ
ፋልዝን እና ብርቱካን ልጣጭ መስራች እችላለሁ ቢታሚን ጀለ የለኝም መስራት እንችል ከሃን እንድማክር
መስኪ ስሞትልሽ ንገሪኝ ካይኔ ስር እብጠት አለው በምን ላጥፊው ያልሞክርኩት የለም መፍትሄ ንገሪኝ እማ
እኔየሬትጅልስጠቀም ፊቲንያሳክክኛል ይጉርበርባል በጥግሉ ምንምነገርአይስማማውምፊቲ ምንላርግ ኡፍ ደርቅነውደግሞ ወዝእሚባልነገርየለውም አሁላይ😢
ጄሉ ግን ፍሬሽ መጠቀም ይቻላል??
መስኪዬ ተባረኪ ከምልሽ በላይ ለፊቴ የምጠቀመው ነገር ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን ይህንን እሞክራለሁ ምርጫኤ ነው
በጣም እናመሠግናለን የኔቆንጆ
በርችይ የእኔ ማር!!! ሳለሽ አንች ፀጉሪ በጣም አምሮበታል ።😍😍❤❤❤!!!
Yene konjooooo tebarekilign 🙌🙌❤️❤️❤️
Meskiye የዋህ ስለሆንሽ ነው ፊትሽ ድንቡሽብሽ የሚለው ተባረኪ የኔ ማር
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ኦሊቬራ ጄል ያለኝ ትክሉ ነው መሆን ይችላል
Selame lanchi meskiya. Brtukanun ena eratun bcha badrgws
ሰላም መስኪ ፊቴ መጣም ከሚባለው በላይ ወዛም ነዉ መስኪ የሩዝ ክሬም ሰርቼ እየጠጠቀምኩ ነው ግን ያልሽዉ ሳሙና መጣም ዉድ ነዉ ኢትዮጰያ cervale samuna ሌላ ለብጉር ፊት የለም መስኪ የፀጉር challenge ጀመሪያለዉ 3 ወር አሁን ከጀመርኩ 1 ወር 15 ቀኔ ነዉ
የሩዝ ዉሃ እየጠጠቀምኩ ነዉ ለዉጥ አያየዉ ነዉthanks meski
Meskiye betame enamesegenalene mlkamenteshe dese yelale
መስኪዬ ቫይታሚን ኢ ያልሽው የትኛው ነው እስት አሳይኝ
ሁሌም እከታተልሻለሁኝ በስራ ምክንኛት ካልሆነ አያልፈኝም በጣም ይመቸኛል ምታቀርቢልን ፕሮግራም እንወድሻለን መስኪ እስካሁን ፊቴን ምንም አልጠቀምም ይህንን እሞክረዋለሁኝ መስኪ የነጭ ሽንኩርት የፀጉር ቅባት አዘገጃጀት እና ስለ ሄር ሪሙቨር መላ ካለሽ ቪቲ ነው ምጠቀመው ግን ሳይድ ኢፌክት አለው ተባልኩኝ በናቹራል ነገሮች ቤት ሚዘጋጅ ካለ ብትጠቁሚን
እሺ እማ
መስኪ ሰላምሽ ይብዛ Cetaphil cream አሪፍ ነው እንደት ታይዋለሽ
አሪፍ ነው ያው እንደሰው ይለያያል ግን ጥሩ ፕሮዳክት ነው
ሰላም መስኪ! ኧረ ለ ማዲያት መፍትሄ አታጪም እና እስኪ መላ በይኝ። በተፈጥሮ ነገር ስለማምንበት ስለሆነ ነው። ተባረኪ
መስኪ በማርያም የቫይታሚኖን ስም እቃውን በፎቶ አሰቀምጭልኝ እኔ ሰለማልወጣ አሳይቼ እዳሰገዛ
Meski yetefetrown jel meteqem achelalew
ውይይይይ አንቺ ለላይና ወድም ወይም እህት አምጭላት እንጂ መስኪ እጅሽን ይባርከው እኔ ስለ ፀጉሬ ያልሞከርኩት አልነበርም ግን ባንቺ ከምትሰራቸው የፀጉር ቅባት ዛሬ አርፍኩ እግዚአብሄር ይመስገን አመሰግናለሁ ቡግር አልፋታ አለኝ እንጂ
If I don't hv vit. E, what to replace
Thank you meski ewnteshen new wed new
በአላህ መልሺልኝ👉FOLTENE LABORATORY ጥቅሙ ምንድነው ዩቱፕ ላይ ሰርች አረኩኝ ግን በአማርኛvideo. የሰራ የለም።ለሀበሻ ፀጉርስ ይሆናል የአሰሪዬ ልጅ በጣም ትጠቀመዋለች ፀጉሯ ማሻአላህ ነው እኔ ገዛውት ግን ፈራው ከበጠቀሜ በፊት አንቺ በህክምና ስራ ላይ ስለሆንሽ አንቺ ነሽ ጭንቅላቴ ውስጥ የመጣሽ ከታላቅ ክብር ጋር ጠይቄሻለው ከምመልሰው ንገሪኝና ልጠቀመው።
ሬቱ የተፈጥሮ መጠቀም እንቺላለን
መስኪየ እኔ አርስሻለሁ ሀሳብ እንዳይገባሽ
እንደኔ በፊቱ ጉዳይ የደከመው ሰው ይኖር ይሆን 🤔🤔አሁንማ ግርም ብሎኝ ሁሉንም ነገር ተውኩት ያልሞከርኩት ነገር የለም ጭራሽ አሁን ደሞ ማድያት እጀመረኝ ነው 😭😭😭
የሚያስፈልጉ
1-- የብርቱካን ልጣጭ የተፈጨ
2-- የእሬት ጄል
3-- ቪታሚን E ጠብታወች
4-- ሶስቱን ቀላቅለን ለ 1 ሰአት ማስቀመጥ ከዛ አጥለን በደንብ ትንሽ እሬት ጄል አርገን መጠቀም
መስኪዬ ጄሉ የጸጉር ነው
የታሸገውን የማናገኝ ሰዎች የተፈጥሮውን መጠቀም አንችልም?
Hi meskiye endet nsh btam enamesegnalen mrt ngr nw share metadergin 😊😊🥰 gn 🙏Please be playlist askemchiln ye fitun lbcha hair lbcha
Meskiye vaitaminu yefit new?etiopiyas bekelalu yegegnal?
selam meski vit E BAYNOREN MESERAT ENCHILALEN?
መስክየ የተፈጨ ቡርትካን ይሆናል
Maskiye yekay shonkurti wuha sariche atekakemun alawekum leshibat turu alugn pls atekakemun nigerign
ፊሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ግደታነው ? ልሰራው ነበር ግን ፊሪጅ የለድም
መስኪ እናመሰግናለን ቆንጆ ናይላ እንዴትነች
ልጅን ምን አይነት ቅባት እንድቀ ባት ትመክርኝ አለሽ
መስኪዬ እኔ አንች በምታሳይን ነገሮች ብዙ ለውጥ አለኝ ልጄ እና እኔ ፀጉራችን ፊታችን በጣም ተቀይሯል አሁን ያሳየሺንን ግን ከብርቱካኑ ጋር ኦሊቬራውን የተቆረጠ ቅጠሉን ብንጠቀመውስ ፍሬሹን
ይቻላል
Yhen wehd ke fridge wchi bnaskemtwes ybelashal?
የኔ ውድ መስኪ አወ አርሰሻለሁ ለናይላየ ያሰፈልጋታል
Meskiye fresh erit mareg enchlalen be alo vera fanta
Enamasaginalen maski le madiyat yihonal ????
bazawum sila chabe powuder bitnagirign