የሞት ፍርድ ተፈረደበት! ገዳይ ምንም እንዳልተፀፀተ ቢናገርም እኔ ግን ‘ይቅር ብዬዋለሁ’! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2021
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    ዳግማዊ አሰፋን ለህክምና በማገዝ ርህራሄያችንን በተግባር እናሳይ የጎፈንድ ሚ አካውንት ሊንክ » gofund.me/783b5779
    1000310977938
    Dagmawi Asefa
    Commercial bank of Ethiopia
    ስልክ 091 109 0069 ዳግማዊ አሰፋ
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #EyohaMedia #Ethiopia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 177

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +53

    ከችግር በሃላ ምቾት
    ከበሽታ በሃላ ጤና
    ከሀዘን በሃላ ደስታ
    ከጨለማ በሃላ ብርሀን አለ ሁሉም ያልፍል
    አይዞህ ወገኔ

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 ปีที่แล้ว

      ትከከል

    • @seed1252
      @seed1252 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 2 ปีที่แล้ว +15

    ይሄን ልብ የሰጠህ እግዚአብሔር ለኛም ይስጠን የቀደመውን ፍቅራችንን ሰላማችንን ይመልስ

  • @fetiyaayele3525
    @fetiyaayele3525 2 ปีที่แล้ว +31

    አላህ ጨርሶ ይማርህ አላህ ሁሉን ማድርግ ይችላል አንተንም መልሶ ማቆም አይሳነውም እንሻአላህ ቆመክ ስትሄድ ለማይት ያብቃን

  • @user-ww3zz4cr3r
    @user-ww3zz4cr3r 2 ปีที่แล้ว +51

    ያንተን የይቅርታ ልብ ለኔም ይሰጠኝ

    • @felekboge9746
      @felekboge9746 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen lehulachn ysten

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የሚደንቅ

    • @user-cy6hf6cr4h
      @user-cy6hf6cr4h 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ይስጠን

    • @user-yb4fq1bd5o
      @user-yb4fq1bd5o 2 ปีที่แล้ว +1

      Betam migrerm sew new tadleh eni kenahubet

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว +26

    ፈጣሪ ሁሌም ከአንተ ጋር ነው ጥንካሬህ ብርታትህ በቃ ጎበዝ ጽኑ ወጣት ነህ

  • @takkoushcell4070
    @takkoushcell4070 2 ปีที่แล้ว +3

    የምትገረም ሰው ነክ ጌታ ኢያሱስ ለሁላችንም የአንተን ልብ የድለን አሜንን።

  • @lula6977
    @lula6977 2 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ጨርሶ ያሽርህ
    እውነት በጣም ነው ያስደመምከኝ
    ቋሚ ክፉ የለም የኔ መፅሐፍ ቋሚ ነው ብለህ የበደሉህን ሰዎች ስም አለማስፈርህ ትልቅ ሰው ነህ ዳግማዊ እዮብ በድጋሚ ፈጣሪ አይሳነውም ሙሉ ጤንነትን ይመልስልህ🙏 መልእክቱ ያስተምራል

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ማንም የማያደርገውን ይቅርታ ነው ያደረግከው ክርስቶስ ብቻ ነው ገዳዮቹን ይቅር ያለ የሚደንቅ ልብ ነው ያለህ ያንተን ልብ ይስጠኝ እግዚአብሔር ካሰብክበት ያድርስህ የወንድማችንንም ነብስ መንግስቱን ያውርስልን ፈጣሪ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +24

    ይሄ እኮ ዳቢሎስ የወረሰው የዘመናችን ይሁዳ ነው 😥😥ያንተን ትንፋሽ ስሰማ እኔ ትንፋሽ ያጥረኛል 😭ግን እግዚአብሔር ብርታት ሆኖሃል 🙏🏿እግዚአብሔር ይመስገን 🥰

    • @user-de9px8vy9f
      @user-de9px8vy9f 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ረሱ ጨረሸ መሰማት አቃተኚ ትንፈሺ ሲጥረዉ እህ አላህ ያሽረዉ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

      @@user-de9px8vy9f አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏿😥😘

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +17

    እንዴት አይነት ጥሩ ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ለእሱ የሚሳነው ነገር የለም መልሶ አንተን ለማቆም ምንም አይቸግረውም

  • @AlemBTube
    @AlemBTube 2 ปีที่แล้ว +8

    ውዱና ገጅናው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርኽ በእውነት አስተዋይ ልባም ወንድማችን ነኽ የልብኽ. ቅንነት አይቶ እድሜና ጤናኽ ይጨምርልኽ ለአጥፊው ልብ ይስጥልን!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳግም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭😭😭😭🤲
    ከኢትዮጵያ ምድር ፍትህ ከተሰደደች ከተጎሳቆለች ዘመናት ተቆጥሯል ።
    እውነተኛው ዳኛ ህያውእግዚያብሄር ይበቀለው
    በቤቱ እማይነቀል መከራ ይግባ የቀን ጨለማ ይውረሰው !😭😭😭😭😭😭😭🤲

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ እኛንም የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር መልካም ነው መልካምነትህን አይቶ በምህረቱ ይጎብኝህ በጣም አስተዋይ ነህ በዚ ልክ የበደለን ሰው ይቅር ማለት በኛ በሰውኛ ከባድ ነው አተግን ትለያለህ

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y 2 ปีที่แล้ว +7

    አብዘኛው ሀብታሞች ገንዝብ እንጅ ህልነ ያለቻውምሙ ይቅሪማለት አንድም ለነብስ ሁለት ለስጋም ጣቃም ነው በእውነት ደግ ትለያለክ አብ

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ አይነት ይቅር ባይ ደግ ልብህን አይቶ ነው እግዜር የጠበቀህ ወንድም እኛም እንዲህ አይነት ልብ ይስጠን ዘልአለማዊ በርን የሚያስከፍትልን የህይወት በር ይቅር ማለት ነው እና ይቅር የማይል መንግስተ ሰማያትን አያያትም እና የሰቅር እንድባል ከልባችን ይቅር ማለት መቻል አለብን

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 2 ปีที่แล้ว

    ዳግማዊ እዮብ እግዚአብሔር ፈተናችነን ያቅልልን በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @demisalamirew7636
    @demisalamirew7636 2 ปีที่แล้ว

    መማር ለሚፈልግ ሁሉ ትልቅ ትህምርት የሆነ ሕይወት ነው ተባረክ አሁንም ጌታ የፈውስ እጁን በአንተ ይግለጥ ውስጥህ ተፈውሷል ስጋህንም ጨርሶ ይፈውስህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳግም እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ ያበረታህ እግዚአብሔር ሁሌም እንዲረዳህ ጌታን አለምነዋለሁ

  • @kiwait9430
    @kiwait9430 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ 🙏በቀል ከፈጣሪ ነዉ ትከከል ጀግናዉ🙏😍😘

  • @user-vn1mx7uq1m
    @user-vn1mx7uq1m 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን የሁላቺንም ልብ እንዳን ቢሁንልን የክርሰቶሰ ምርጥእቃ ታዲልህ ጨርሶ ይማርህ ወንዲማአለም

  • @MF-jy6rf
    @MF-jy6rf 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞህ ውንድሜ አንታ ይቅር ባማለትህ ትልቅ ሆነሀል አለሀ ጤነህን ማልሶ አፌየ አድሪጎህ ያሰይን አብሽሪ ሁሉም የልፈል የማይነገ ለልት የማይማሽ ቃን የለም

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ንፁህ ሰው ነህ ገዳያችሁ ግን ከአንተ የበለጠ በሽተኛ ነው ሁሌም በስጋውም ሆነ በነፍሱ እረፍት የሌለው በሽተኛ ህይወትህን ለጠበቃት ፈጣሪ ምስጋና ይግባው፡፡

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት የይቅርታን ልቦና ይስጠን ገዳይን በይቅርታ ማሸነፊ፡ትልቅነት፡ነው፡እግዚአብሔር፡ዘመንህን ይባርክልህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳግማዊ ከብቀላ የፀዳ የ ይቅርታ ሰው ነው የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን የሚለውን ፀሎት ለትውልድ ያሳየ አስተማሪም ነው በዚያ ላይ አከላቴ ጎደለ ብሎ ስራ ሳይፈታ እራሱን ችሎ የሚያስተዳድር ጠንካራ ዳግማዊ እዮብ ነው ።

  • @user-mn4dr8nr4q
    @user-mn4dr8nr4q 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነኛ መታደል ነው ያሄን ያህል የያቅርታ ልብብ መኖርክ እግዚአብሔር ጨርሷ ያማርክ

  • @kidisth.dukamo6638
    @kidisth.dukamo6638 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዜር ይባርክህ ዳጊዬ🙏

  • @belyumulugeta6723
    @belyumulugeta6723 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳግም ምንም ቃል አይገልፅህም ብርታትህ ጥንካሬህ ከምንም በላይ ነው ሁሉም ሰው የራሱ የሆኑ ቁስሎች አሉት ነገር ግን ህመሙ ያለው የዛ ቁስል ያለው ሰው ጋር ነው ለሁሉም ሰው ትምህርት ሆነሀል ያንተን ታሪክ ማዳመጥ በራሱ ትልቅ ትምህርት ነው መታደል ነው ተባረክ

  • @hawaahmade2846
    @hawaahmade2846 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ልብ ነው ያለህ አላህ ይጨምርልህ ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ዳግማዊ ታላቅነትህን ለመግለፅ ቃላት አጣሁልህ ወንድሜ ሺ አመት ኑሩልን ከአንተ ብዙ ተምረናል ገና እንማራለንም🙏👊👍😍❤️😍😍😍

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ጠንካራ ወጣት ያሰብክበት ያድርስህ ጀግና ወጣት እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @kassahunselamawit3251
    @kassahunselamawit3251 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ዳግም እድሜህን ያርዝመው የኒ ጠንካራ ወንድም የውጥህን አይቶ ነው አምላክ ያተረፈህ

  • @natsinatsi5694
    @natsinatsi5694 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ስለ ይቅርታህ ለእኛም ትልቅ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @konjitabebe5494
    @konjitabebe5494 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጌታ ጠንካራ ነህ ምን ነው እንደ አንተ አይነቱን ልብ ቢሰጠኝ ።

  • @munit9547
    @munit9547 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በጣም ጎበዝ ነህ ያንተ አይነት ልብ ይስጠን ልክ ነህ ሁሉንም ለፈጣሪ መተው መታደል ነው

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ቁመህ ለማየት ያብቃን ለፈጣሪ የሚሳነው የለም

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t 2 ปีที่แล้ว +6

    አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @helinamamo1807
      @helinamamo1807 2 ปีที่แล้ว

      እ/ር. ያሰቡከወ. ባታ. ያድርሰህ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጌታ አንጀቴ ነው የተንሰፈሰፈልህ:: ለእውነት ለሀቅ ለፍትህ የከፈልከው ዋጋ መራር ቢሆንም ከትርፉ ( ከትምህርቱ) ሁላችንም ተጠቃሚዎች ነን:: ኮርተንብሀል :: በዚህ ክፉና ጨካኝ ጊዜ አንተን የመሰለ የይቅርታ ሰው ስላገኘን ተስፋ ይሰማናል :: ለካስ ሰው አለ! ያስብለናል:: ወንድምዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ:: ለትውልድ መፈወሻ መመለሻ ያድርግህ :: እኔ በግሌ አጥንቴን ነው የነካኸው::

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ልብነው ፈጣሪ ከአንተ ጋርይሁን

  • @attube383
    @attube383 2 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ ድምፅ ሁኑን
    ወድም እህቶችህ እያለቁነዉ
    የገጠር ልጆች የገበሬልጆች ነን
    በሳኡዲ እስርቤት በረሀብ በብርድ
    እየሞቱ እያበዱ ያሉት እባካችሁ
    እባካችሁ አየር አግኝቶ ለሀገሩ መሰዋት
    መሆን መታደል ነዉ😭😭😭💔💔💔💔

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም.... መድሀንያለም ጨርሶ ይማርህ
    ሊነጋ ሲል ይጨልማል
    ዛሬ ጤነኛ ነን
    ነገ .. ሊያመን ይችላል
    ዛሬ ሀብታም ነን
    ነገ ድሀ ነን
    ዛሬ ውቦች ነን
    ነገ.... ያ ውበት ይረግፋል
    ሂወት እንደ እስስት ተለዋዋጭ ናት
    ግን ይሄ ያለቀ ዘመን... እንዲህ
    ዲያብሎስ የስፈረባችው.. ይሁዳዎች
    በዝተውብናል... ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
    ወገን አይዞህ... ትልቅ ተስፋም አለህ
    🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👈

  • @user-es3pi4gu3h
    @user-es3pi4gu3h 2 ปีที่แล้ว +1

    ምክያስ አተም በጣም ጎበዝነህ አላህ የተባረከ እጀራ እስከነቤ ሰውህ

  • @mahderhailegiorgis7279
    @mahderhailegiorgis7279 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ልጅ ተባረክ እሱም አንተ ብትተዉ እሱ አይተዉም ፈጣሪ

  • @saraa.8672
    @saraa.8672 2 ปีที่แล้ว +8

    You’re such a delightful person! There’s so much to learn from your good heart and mind. It will be an honor to meet you some day. Many many blessings 🤗

  • @waliekidane7287
    @waliekidane7287 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከጏንህ ይሁን:: እናነባለን!!!

  • @user-vl7uu1sw3w
    @user-vl7uu1sw3w 2 ปีที่แล้ว +1

    ያንተን ልብ ይስጠኝ ምን አይነት አስደናቂ ልጅ ነህ ፍቅር ነህ ትሁት ነህ ልዩ ነህ በቃ ቃል አጣሁልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @edentilaye653
    @edentilaye653 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ቃለመጠየቆችህን ተመልክቻለሁ። የተባረክ ልጅ ነህ በፈተና እሚፀና የተባረከ ነው የሚለውን ቃል በምድር ስኖር አንተ ላይ አይቸዋለሁ።
    ተባረክ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ።

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ መፃሕፍትህን ሳላነበው ከንግግርህ ብዙ ተምሬአለሁኝ ❤️❤️❤️ wow

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እንኩዋን አተረፈህ ያንተን አይነት ልብ በዚሕሰአት መገኘቱ ድንቅነው በቀልከእግዚአብሔ ነው አይዞህ ወንድሜ

  • @almaztadesse2845
    @almaztadesse2845 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አንተ ትክክለኛ አስተማሪ ነህ
    እግዚአብሔር መጨረሽህን ያሳምርልክ።

  • @user-bc4qt9uu5i
    @user-bc4qt9uu5i 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩልብ አለህ ፈጣሪ ይማርህ ወድሜ
    ሁሉም የስራውን ያገኛል እውነትነው ደምንበደም
    በቀልን በበቀል አይመልስም ጠንካራ ጎበዝነህ በርታ ወድሜ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ጥንክስሪን ሳላደንቅ አላልፍም ስታወራ እራሱ አትጠገብም ይቅርታም ትልቅነት ነው

  • @Ronlanosfttjwhs
    @Ronlanosfttjwhs 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይበረክ አብዝቶ በቡዙ ትልቅ ትምህርት ነው ታበረክ!!!

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ እጅግ ትልቅ ሰው ነህ ይርታ ማድረግ ይከብዳል አንተ ግን አድርገሀል

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 ปีที่แล้ว

    ቅን ልብ ያሸንፍል ተባረክ ኪዳነምህረት ትርዳህ ሁሉም መልካም ይሆናል

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 2 ปีที่แล้ว

    አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ በጣም ቀና ልብ አለህ እመቤቴ ማርያም በሁሉ ነገር ከጎንህ ትሁን

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 2 ปีที่แล้ว

    አንተ የምትገርም ሠው ነህ ፅኑ ልብ አለህ ዘመንህ ይባረክ

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 2 ปีที่แล้ว

    እዬ ልጅ ባየውት ቁጥር ጥንካሬው ቅንነቱን ሲያስቀናኝ መልካም ወጣት ንግግሩ እርጋታው ብቻ አላህ ጤናህን ይመልስክ

  • @betelihemdelelegn7206
    @betelihemdelelegn7206 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ፈጣሪ ምህረቱን ልኮ ቁመህ የምትሄድበትን ቀን ያሳየን ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እመቤቴ ማሪያም በምህረት ትጎብኝህ ዳጊዬ።

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅረርባይነት ትልቅለትነዉ፡፡ ፈጣር ይርዳህ እደንፁህነትህ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ልብ ይሰብራል ያማል😥😥
    ምግዜም ሃብታሞች በጭቅላታቸዉ አያስቡም በገዘብ ነም ሚያስብት

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት አለክ ዳጊ ይቅር የሚሉ ይቅር ይባላሉ
    አንተ ብሩክ ነህ እ|ር ይርዳህ ዳጊ ሁሉ ለበጉ ነዉ

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x 2 ปีที่แล้ว

    እግዛቢሄር ጨርሶ ይማርህ
    አምላክ እሚሳነው ነገር የለም ሁሉን ይችላል
    አንተ ብቻ ባለህ እምነት ጠብቀው ይገለጻል ባንተ
    የይቅርታ ልብ እንድንከፍት
    ለኛ ትምህርት ነው

  • @user-dz9oe3kw1s
    @user-dz9oe3kw1s 2 ปีที่แล้ว

    ታድለሀል. ጥንካሬህ አላህ ይጨምርልህ ሙሉ ጤናህ ይልቀቅልህ. የመፃፉ ስም ንገሩን

  • @hareglegesse2209
    @hareglegesse2209 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም ጠንካራ ነህ በርታ

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 ปีที่แล้ว +3

    May God bless you for the forgiveness . But the man and his family will never be happy .

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያካ ሳል ሰው ነው ወይንስ ሰው በርታ ወንድም ኮ ድን ነዉ😭😭

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 ปีที่แล้ว +1

    I don't have any word my brother. You're a good heart ♥ God bless you and your family 🙏 🙏🙏🇨🇬💖

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ወድማችን ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @user-di3dp7sz1f
    @user-di3dp7sz1f 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እሱንም ልቦና ይስጠው

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ዳግምየ አንተ በጣም ጠንካራ ነህ እግዝአብሄር ቆመህ እድትሄድ ይርዳህ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 2 ปีที่แล้ว

    ቂም የልብ ውስጥ መርዝ ነው ። በጣም ለሁሉ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸው ወንድሜ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ።

  • @melupatube7580
    @melupatube7580 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥንካሬህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳህ

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬን አመሠግነዋለሁኝ አኔም አንዳተ የይቅርታ ልብ ነዉ ያለኝ::

  • @ttdaric8341
    @ttdaric8341 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ልብህን ይጠብቅልህ ያፅናህ ያበርታህ ፍሬህን በነገር ሁሉ አለምልሞ እርሱ ጌታህ ይስጥህ የታመንከው አምላክ ያብዛህ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት ዳርቻህ ይስፋ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በሁለት እግዚአብሔር ቆመህ ለማየት ያብቃን
    ሁላችንም የበደሉንን ይቅር ባይ ልቦና ይስጠን

  • @user-cd6ur6jf5w
    @user-cd6ur6jf5w 2 ปีที่แล้ว

    ያገለገልከዉ አምላክ ጨርሶ ይማርህ

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 2 ปีที่แล้ว +1

    Yente nitsh lib lenym ysteng Egizabiher fetsmo ymarh endet des endemitl 🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mq4gg1kt9j
    @user-mq4gg1kt9j 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ጀግናነህ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 ปีที่แล้ว

    Egziabeher Ybarkeh Tbark

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว

    ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይማርህ በርታልን

  • @user-es3pi4gu3h
    @user-es3pi4gu3h 2 ปีที่แล้ว +1

    የመሳፋ ስም ምድነው አይዞህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ አበሳነህ በርታ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ!!!

  • @afomiaafiii3257
    @afomiaafiii3257 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ፡ዳጊ፡ህክምናህን፡ጨርሰህ፡ስትመጣ፡አንተ፡የምትሰየምበት፡ችሎት፡ላይ፡ብገኝ፡ደስ፡ይለኛል፡፡አንተን፡ድጋሜ፡ዳኛ፡ሆነህ፡ማየት፡እፈልጋለው !!!!

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 2 ปีที่แล้ว +2

    በአለም :ላይ : ትልቁ : ከባድ: ነገር : ለበደለን : ግለስብ : ይቅርታ : ማድርግ : ነው : መዳኒቱ : ደግሞ : ይቅር : ማለት : ነው : ስለዚ : በህይወት : ዘመናችን : ብዙ : የበደሉን : ስዎች : ይኖራሉ :ግን ይቅር : ብለን : ወደፍት : እንራመድ::

  • @biryybiryy5019
    @biryybiryy5019 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ በጣም እውነት ነው ይቅርታን የመሰለ ነገር የለም

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል ሞቱን በፍቅር መግደል በጣም ገራሚነዉ ወረቅ የሄነ ልብ አለህ ይሄን አይቶ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ጨርሶ ያሽርህ ወንድሜ

  • @user-sd8np3cu5y
    @user-sd8np3cu5y 2 ปีที่แล้ว

    ፍጣሪ፣ጤናህን፣ይመልስልህ

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር ይማርክ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አንተን ይማርክ የኔ ጀግና ወንድም

  • @amyejama4575
    @amyejama4575 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah tanhene yemalslhe

  • @rozahailegnawe8541
    @rozahailegnawe8541 2 ปีที่แล้ว

    እማምላክ ብራሐንሽማትሑንክ አይዞሕእውነትምንግዜም አሸናፊናት አይዞሕ

  • @user-co5gg8vm8o
    @user-co5gg8vm8o 2 ปีที่แล้ว

    Uu uu uu😭😭😭😭😢እግዚኣብሔር አምላክ ዬአንቴንም ይቅር ይበልክ😭😭🍒🍒

  • @mamegebremichael4437
    @mamegebremichael4437 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይማርህ ወንድሜ
    ይቅርታን ለማያውቁ ትምህርት
    ሆነሀል መድሀኒአለም ከእናቱ ከድግል ማርያም ጋር ሆኖ ይማርህ በእግር ህ
    ስምህ እግዚአብሔርን ለማመስግን ያብቃህ ከመላው ቤተስብህ ጋደኞችህ
    ጋር እኛም እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃን. እግዝአብሔር ሀግራችንን
    ሰላም ያድርግልን

  • @swe5960
    @swe5960 2 ปีที่แล้ว

    አላህያሺርበጣምይገርማልወድሜ

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ปีที่แล้ว

    U so kind God bless u ❤️🙏

  • @bettyamharawit1278
    @bettyamharawit1278 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ