⭕ዘመድኩን በቀለ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌን እና አክሊል ላይ ወረደባቸው❗ቤ/ክ ተሽጣለች | የአቡነ አብርሃም መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 162

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    አሜን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን።
    ወገኔ ወይም ኮሟታተሮች አረጋጉት
    ሲጀመር በምንም ተዓምር እን ዘመዴ ፣ ኢትዮ ቤተሰብ ፣እነ መ/ር ፋንታሁን፣ እነ ቀሲስ ንዋይ ካሳሁን ያለ አንዳች ማስረጃ ያለ አንዳች አመክኒኦ በፍጹም ለተቃውሞ አይነሱም። ሁሌም ሀሳባቸውን እደግፋለሁ።
    ቀሪውን ወደፊት አብረን እናየዋለን።
    መልካም በዓል በዓሉንም ተከትሎ ከሚመጣ መቅሰፍትም ይጠብቀን💠⛪️✝️🍀🌼🌹⛺️ አሜን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 39 นาทีที่ผ่านมา

      አንዳች አንደችን መበላለጥን አንወድም እንጂ የመምህር ሔኖክ ጥፋት አይታየኘም

    • @alemsegedgebreselassie7407
      @alemsegedgebreselassie7407 7 นาทีที่ผ่านมา

      @@peacelove4778 አዎ በፊት ለፊት ሲታይ ዝማሬው ምንም አይነት ክፋት የለውም ከኋላ የያዘው ሚስጢሩን ለደረሰበት ላወቁት የከፋ አደጋ ያለው ነው ሁሉንም በዋዛ በየዋህነት ማለፍ ብዙ ዋጋ ከማስከፈሉ ሌላ ፀፀት የማይመልሰው ጥፋት ይሆናል እውን ፋና እንዴት ላየቭ አስተላለፈው ብልጽግና ሳይፈቅድለት ብልጽግና እንዴት ለምን ፈቀደ እነቢቢሲ ሲኤንኤን እንዴት አሰተጋቡት ለኦርቶዶክስ ፍቅር ኖሯቸው ? ተደንቀው ? እናስተውል ።

  • @cheruAgonafir-h8q
    @cheruAgonafir-h8q ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔ ሄኖክ የሚባለዉ ሰዉ የሚለውንና የሚሰራዉን በከፍተኛ ጥንቃቄና ትኩረት ኦርቶዶክስ የሆነ ሁሉ በመመርመር እንዲያጤነዉ እመክራለሁ።

    • @nuale23
      @nuale23 10 นาทีที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሒር ይመስገን ለዚህ ቀን አበቃኸን እንኳን አደረሰህ እንኳን አብሮ አደረሰነ❤❤❤❤❤❤

  • @routeantenhe5789
    @routeantenhe5789 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔ በጣም የማዝነው ዘመዴ እስኪ ማንን ነው አመሥግኖ የሚያውቀው ፣ሁሌም ከፓትርያርክ እስከ ሰባኪያን አባቶች ወንድሞች ድረስ ከእሱ በላይ ያለ አይመስለውም ፣እኔ ነኝ አዋቂ የሚል ትምክህት አለው ፣ዘረኛ ነው አሁን በዚህ እየጠየቀ ያለው የማን ተወላጅ ነው እያለ አዝናለሁ ነገ የሱም ጉድ ይወጣል፣ለሴቶች ለወሬኞች የሚል ከሱ በላይ ወሬኛ አለ እንዴ ፣አንተም እንደዚህ ያለውን በታታኝ ስም አጥፊ መድረክ እየሰጠህ ኃይማኖተኞችን አታብጠልጠሉ ፣ የገንዘብ መሠበሠቢያ አታድርጉት ፣ለመከፋፈል አትሞክሩ ፣ችግር ያለበት ካለ በግልፅ በስልክ እርሙ ፣እርግጠኛ ስትሆኑ ለሚመለከታቸው የኃይማኖት አባቶች ሪፖርት አድርጉ ።ከዚህ ውጭ ግን አንሰማችሁም

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የዘመድኩን ሰይጣን ግን በስልጣኑ ከፍ ያለው ሳይሆን አይቀርም።

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አክሊሉም የተባለው ገርሞኛል. መስቀሉ ቢረገጥ ምንም አይደል ማለት ምን ማለት ነው? አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት.. ሆነ እኮ

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላለም

    • @semesterSamester
      @semesterSamester ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Egzabiher yair ybalcu ake gin allan lemon tiwsalicu😢😢😢😢

    • @kiyakiyu5341
      @kiyakiyu5341 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@neA-s5v betam tgermalachu fetari yiker yibelachu lemendnew lju yalalewu ale metlut???seyitanoch

  • @mercy9108
    @mercy9108 57 นาทีที่ผ่านมา +1

    የሚደክሙ ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሉባልተኞችን ልብ ይስጥልን !!!!
    የሚሰራ ሰው ባይታማ ነው የሚገርመን !!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን 🙏🙏🙏

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ,ዘመድኩን እኮ የሚበልጠውን አይወድም እኔ ብቻ በሁሉ ነገር አቃለሁ ስነድ አለኝ ማለት ልማዱ ነው ደሞ አሁን በሄኖክ እና በአክሊለለ ተነሳህ አይ ቅናት ማንም የሚሰማ የለም

    • @circustube2388
      @circustube2388 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሰነድ የውሸት ሰነድ በጣም ምቀኛ ነው ሰው ሲበልጠው አይወድም

    • @burkttirfe
      @burkttirfe ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ዘመድኩን ያለው ሁሉ ትክክል ነው ምንም ከ ቅናት ጋር የሚያገናኝው ነገር የለም ምን አለበት ግራ ቀኝ ብታዩ

    • @metalignmelaku-mj6gr
      @metalignmelaku-mj6gr 49 นาทีที่ผ่านมา

      ስልክህን ቴክስት አድርግልኝ እና አወራሀለሁ ።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 41 นาทีที่ผ่านมา

      በትክክል ታዝቤዋለው እሸቱ ገንዘብ ሲያሰባስብ የኔ ስራ ነበር ብሎ ሲያጉረመርም ወይ ቅናት ሲበልጡት አይወድም

  • @MamamiaMominia
    @MamamiaMominia 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰውን አትከተል ወደእግዚያብሔር እንጭው በጣም ያስፈራል😅

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኩዋን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

  • @Ssssss-c1i
    @Ssssss-c1i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አረ ግፍ ነው ቤቴክርስቲያ ምን ታርጋችሁ እራሳችሁን ቻሉ እራሳችሁ ችግር እራሳችሁ ፍቱ እዴ ቤቴክርስቲያን ምታርጋችሁ ተው ባለቤትነቱ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ነው ተው የታገሰንን ያህል ተው እዳጠፋ ተው በቃ

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እኔስ ዘመድኩንን እደግፋለሁ ያለምክንያት አይናገርም ከታሪክ እንደሰማነዉ ቤተመቅደሱን ሊገዙት እንደነበረ ሰምተናል ሶ አሁንም ይሄ ሊሆን ይችላል ቱርክ የሶፍያን ቤተመቅደስ ማየት በቂ ነው እናስተዉል ቤተክርስቲያን ዉስጥ ብዙ ሆድ አደሮች አሉ ምን እያደረጉ እንደሆነ አናዉቅም ማርያምን እኔ ፈርቻለሁ እግዚአብሔር ኧረ አረጋጋን ኧረ አንተ ጣልቃ ግባ አንተ ዝም ስላልከን ነው እንደዚህ ለባዕድ የተሰጠነዉ ፈጣሪ ሆይ አንተን ከመካድ ከሚያስክድ አድነን

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የዛሬ አመቱ መግለጫ ነውዴ የምደግሙት ከቶ ሁለ ወሬ ሰለቸን ለውጥ የለም እንጂ ዘመዴ👌ተዋሕዶዬ እናቴ ከእኛ ጣለሽ 😢 ሁለዬ መናቆር

  • @circustube2388
    @circustube2388 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወይ ዘመድኩን በቃ እኔ ካላደረኩ ሁሉን ብለህ ልትሞት ነው አደል? እኔ እሚገርመኝ ምቀኝነትህ አይን ያወጣ ነው አንተ ቁጭ ብለህ ሰውን በማባላት ዩቱዩብክን ስራ ብርህን ልቀም የሚገርመው ግን አንተን የሚያምን ሰው😏😏

  • @anmutemru2068
    @anmutemru2068 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቡነ አብረሃም እርሶነዎትእኮ መንግስት አስገድዶን ጳጳሳት ሾምን ያሉት::ዛሬ ደግሞ ማንም አያስገድደንም ይላሉ:: የቱን እንቀበሎት?

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብጹዕ አባታችን ስለጥባትዖት አመሰግናለሁ ፤ በረከትዎት ይደርብን!

  • @semesterSamester
    @semesterSamester ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ayi ahudagmo bawdimac tanasah😢😢😢😢 ake ina Henrik Egzabiher yxebikacu😢😢😢😢

  • @Yeabsra21Yeabsra
    @Yeabsra21Yeabsra 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እደዘብድኩን ግራየገባው ሰው አላየሁም

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይህ ዘመድኩን የሚባል ሰውዬ ምን ሆኖ ነው ?

  • @eteneshwamisho1661
    @eteneshwamisho1661 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእግዚአብሔር ይሄንን ቆሻሻ ህሊና ያለውን ወራዳ ሰው እባካችሁ አታቅርቡት።

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣምይቅርታ እንኳን አደረሳቹ🙏በቤተክርስቲያን ጉዳይ እኛ ወጣቶች መሟገታችን መቆርቆራችን(መሳተፋችን) አሪፍ ነው ግን ተረጋግተን አባቶቻችንናወንድሞቻችንን ማሰደብ እና ማሳዘን የለብንም🙏🙏

  • @ShumiBugal
    @ShumiBugal 3 นาทีที่ผ่านมา

    ወገን እናስተውል በተለይ በዚህ ዘመን ሰው ተከታይ አንሁን ቃሉን እጂ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ መፀሐፍን ብታነቡ ብዙ ነገር ይገባችሗል መዐሐፋ ላይ ከተፃፈው አብዛኛው ተፈፅሟል በተለይ የመጨረሻው ክፍል ላይ ቤተክርስቲያኗን እዴት አድርገው ምእመናኑ ውስጥ እዳሉ ሊወርሷት እዳቀዱ እቅዳቸው ተቀምጧል ብቻ እግዚያብሔር እውነቱን ያውጣው እኔ የማንም ደጋፊም ተቃዋሚም አይደለሁም ግን ወገን ንቃ ወደድንም ጠላንም ሰይጣን በግልፅ አይመጣም በሰው ውስጥ አድሮ እጂ ሲመጣም መላክ መስሎ እጂ ስለዚህ ቆም ብለን እናስብ እኔ አክሊልን አልጠላውም ግን ስለ ቅዱስ መስቀሉ የሰጠው መልስ አልተመቸኝም ወጣቱን ግዴለሽ እዲሆን የሚያበረታታ መልስ ነው የሰጠው።

  • @YegnawneshBekele
    @YegnawneshBekele 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አረ ዘመድኩን እራስህን መቼ ነው የምታየው ሁሌ አንተ ብቻ ነህ ልክ በጣም ነው የምትገርመው

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፀጋዬ እባክህንተወዛገብን እኔ የአንተን ፕሮግራም በጣምእከታተላለሁእኔ ቄሰትምህርት ቤት ነዉ ያደኩት ይህንን ሳይ በጥምቀት እለት አዠኛለሁ።

  • @zkh8698
    @zkh8698 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ናንሼ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 2 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳን አደረስ❤❤❤

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዘመድኩን አክሊልን የሰደበበት ምክንያት አብሮ ቢቀርብ መልካም ነበር።

  • @fetamelaklema
    @fetamelaklema 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ በርታ ፀግሽ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Minewshewa-p8y
      @Minewshewa-p8y 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የዘመድኩን ዋና ችሎታው ሰዎችን መዝለፍና መሳደብ ነው።አያችሁት በሃይማኖት ተከራክሮ ማሳመን ማስተማር አይችልም።ያው አቅሙ ስድብ ነው።አሁን አክሊል ከማስተማር የተጠየቀውን ከየትኛውም ሃይማኖት ሰዎች በትህትና ከመመለስ ውጭ ምን አደረገ ?በግሌ የሚያስተምረውንና ትሁትነቱን አደንቅለታለሁ።ዘመድ ኩን መጥፍ አስተዳደገ ያደገ ወይም የበታችነት ስሜት የአለበት ሰው ነው።ሰዎችን በሃይማኖትም ሆነ በፖለቲካ አቋማቸው ጠንካራ ሰዎችን አይወድም።ሰዎችን ሁሉ የእርሱ ተከታይ ማድረግ ይፈልጋል ።በጠቅላላው ቀናተኛም ነው። ፔሬድ !!!

  • @RosaRoza-x5x
    @RosaRoza-x5x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዜር አይባል እግዚአብሔር በል ካልተማርክ መጽሐፍ ቅዱሰ አንብብ በተጨማሪ ሰይፈ ስላሴ አንብብ አባቶች ምን ይላሉ መሠለህ ከመጠምጠም በፊት ትምህርት ይቅደም ይላሉ እንደው አምላክ ዝም ቢለን በጣም እያበዛነው ክህደቱ እረ ተው መጀመሪያ ሚዲያ ከመውጣታችን በፊት እንማር የሚባለውንና የማይባለው እንለይ

  • @abaymamomamo7938
    @abaymamomamo7938 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሁን፡ፀጋዬ፡ይህን፡ሥድብና፡ጋጠወጥነትን፡ማቅረብህ፡ምን፡እንድንማርበት፡ነው፡የቀና፡ብዙ፡ሊል፡ይችላል፡

  • @Chaina88
    @Chaina88 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፀግሽ በፈጣሪ ያንተን ሚዲያ የምንከተል ብዙ ነን ይህን የእድሜ አተላ ወዲያ አድርግልን

  • @jdcell63
    @jdcell63 30 นาทีที่ผ่านมา +1

    ዘመዴ ግን ጤነኛ ነህ😢😢

  • @circustube2388
    @circustube2388 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ አንተ መኖርህም እራሱ ትዝ አይለውም እንኳን ሊያስፈራራህ ቀርቶ ቀዳዳ

  • @birhanu7953
    @birhanu7953 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌን የደሀ ልጅ ነው ብለህ ከምታወራ ድህነት ወንጀል ከሆነ አንተ የበረንዳ አዳሪ አልነበርክ እንዴ?

  • @ZenuTekhu
    @ZenuTekhu 6 นาทีที่ผ่านมา

    ወንድሜ ሌላው ደሞ ሄሮድስ ህፃኑን ለመግደል ሰባሰገልን በኔ ተመለሱ ማለቱ

  • @andinetabebe6353
    @andinetabebe6353 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያው መከፋፈል መፈረጅ ማባላት አንዱ ፖለቲካው ሲከሽፍ ወደ ኃይማኖት ።

  • @YoayaFisha-ur9sf
    @YoayaFisha-ur9sf ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Menlemalet felgeh newe memeher zemedkun meknyat kalagegne aynagerm letnagerew atchlem

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዘመድኩን መንፈስ በሰው የሚወደዱ ሰዎችን አይወድም ግን ፀገየ መምህር ዘመድኩን ብለህ የጠርህው የት ሲያስተምር አይተህው ነው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አውደምህረት ላይ ሲያስተምር ደግሞ ዲያቆን ነው አልፎም ተርፎ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ምሩቅ ነው። ዛሬ አውቃችሁት ለመናገር አትቸኩሉ

  • @Chaina88
    @Chaina88 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ የአቡነ አብርሀም ንግግር በጣም የቆየ ነው

  • @yegleliben5548
    @yegleliben5548 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአቡነ አብርሐም ንግግር ከዚህ ቀደም የነበረ አይደለም?

  • @bethlehem43
    @bethlehem43 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Zemedkun, are you normal gin?

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምነው እንደዚህ አንቀጠቀጠህ ከሄኖክ እራስ ላይ ወረረድ

  • @merd24
    @merd24 26 นาทีที่ผ่านมา

    ዘመድኩን ጥሩ በሰሩ ጊዜ አመሥግኗቸዋል ሲያጠፉ ደግሞ መወቀስ የለባቸውም ማለት ልክ አይመሥለኝም። ዘመድኩን በብዙ ነገር አይመችኝም ግን ሰውዬው ትንሽ ጫፍ ሳይዝ አያወራም !

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ አቡን አብረሃም መግለጫ ግን የቆዬ አይደለም እንዴ ለምንድነው ዛሬ ያቀረብከው ? ምን የተፈጠረ አለ ?

  • @HiwotaskaluHiwotaskalu
    @HiwotaskaluHiwotaskalu 13 นาทีที่ผ่านมา

    Manem Ethiopiaw deha Nene...betam taweraleh ende set... coffee talk

  • @AyiteyefTossa
    @AyiteyefTossa ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልስ ስጥ ለዘመድኩን

  • @SintayehuAdmasu-z1v
    @SintayehuAdmasu-z1v 35 นาทีที่ผ่านมา

    Gin lemndinew melkam lib yalachew sebakiyan sinesu ersachew agelgayoch kebad kinat wist migebut betam yasazinal betam

  • @birhanu7953
    @birhanu7953 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይሄ በሽተኛ የሆነ ሰውዬ በፖለቲካውም በሀይማኖቱም ያለኔ አዋቂ የለም አለሳ?
    እንደ ነጃሳ ውሻ ሁሉንም መልከፍ ክፉ መንፈስ ካልሆነ በስተቀር የቅናት ብቻ አይደለም።
    ዘመዴ ዘመዴ ሲባል አዋቂ የሆነ መሰለው።

  • @danigetnet2813
    @danigetnet2813 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Diakon Henoken betnkake mayet tiru new kepop Francis gar tibike gingunet alew

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 17 นาทีที่ผ่านมา

      ምንም ግንኙነት የለውም ፎቶ ብቻ ነው የተነሳው ይሄ አንድ ሰው ሲል እየተከተላችሁ ሰውን የምትዘልፉትን ነገር አቁሙ

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    @ጸጋዬ ፡- አንተ ራስህ እነዘመድኩንን እያመጣህ ለምንድነው ተጨማሪ ችግር የምትፈጥረው? ለምንድነው በሰላምና በጸጥታ የሚኖሩ ክርስቲያኖች እንዲረበሹ የምታደርገው? የአንተ አቋም ራሱ ችግር ያለበት ይመስላል!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ርዕሱ አይተኸዋል መረበሽ ካልፈለክ ለምን ገባኽ?

    • @BetyAsfaw-c9u
      @BetyAsfaw-c9u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Tsgaye ye zemedkunen degafi nek laka enako menfesawi meselogh neber​@@Tsegayekiflu

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  33 นาทีที่ผ่านมา

      @@BetyAsfaw-c9u ምን ልታዪ መጣሽ?

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔና የእንትና አምላክ ምን ማለት ነው? የየራሳቸው አምላክ ነው እንዴ ያላቸው?

  • @andinetabebe6353
    @andinetabebe6353 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሞጋገስ እና ጠጋ ጠጋ ሲጀምር ይኸን ሊል እንደሆነ ግልጥ ነበር።

  • @BetyAsfaw-c9u
    @BetyAsfaw-c9u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Men yeshalewal zemedekun tamemako

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 32 นาทีที่ผ่านมา

    artist in name of relegious activity is tourching church in addation to Abuna Abraham, ermias...

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንደ ዘመድኩን አይነት ፖለቲካ እና ሐይማኖትን የማይለዩ ደደብ በጣም አበዛችሁት🙏😭🙏

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ አዉሬ ምን ልሁን ነው ምላው 🤔

  • @fetamelaklema
    @fetamelaklema 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ይሄ ሰውዬ ግን ጤነኛ አይመስለኝም

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Zemdkun bekele ena Dc yurdanos abebe lezich betekirstyan dekemu semi gin yelem egizeabiher wagachn yikfel janderbaw yemibal budun yurdanos abebe ke 2 amet befit negiron nebr chigru hulum bemokebt new semi yelm

  • @hailegebrielassefa2579
    @hailegebrielassefa2579 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለምን ዘመድኩንን መምህር ትለዋለክ ልክ አይደለክም አለቅላቂ እኮ ነው😊

  • @Meyy212-
    @Meyy212- 53 นาทีที่ผ่านมา

    ያንተን ፖለቲካ ካልሰሩ ይሰደባሉ ይዋረዳሉ የሌለ ስም ይሰጣችሗል ምን አይነት የአጋንንት ፈረስ ነው በፈጣሪ omg 😢😢 ምንጉድ ነህ እንደአበደ ውሻ ሁሉን መንከስ ቅናታም ቀንተሀል
    ውሸታም ነህ ። እንዴት ነው አንተ እያለህ ሀይማኖታችን የሚጠበቀው እየወጣህ ጥላሸት እየቀባህ ። ፈጣሪ ያሳፍር

  • @melaksolomon810
    @melaksolomon810 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Chigr kalebachew lemin ketta hedeh atanagrachewum media lay weth menager weyim mesadeb eko ayatsedkim ewnetegna chrstian kehonk ketata hedeh anagrachew. Social media lay sim matfat genzeb liyasgegn yichlal enji ayatsedkim.

  • @yordanos-hk5lj
    @yordanos-hk5lj 33 นาทีที่ผ่านมา

    የቆየ መግለጫ አደል እንዴ ይህ እንዳዲሰ የለጣህው

  • @HaregA-l1b
    @HaregA-l1b 34 นาทีที่ผ่านมา

    እየው በነአ አንተ ዘመን እኮ ነው ወደ
    ኋላ የተጎተተችው ይባስ ብላቹ አብይ
    ተናገሩ ብላቹ እኛን አይወክሉም ብላቹ
    አረጋዊውን ሰው የተሳደባቹት ሞት ላላቹቶ
    ቀድማቹ ሞታቹ አሳዩን እስቲ ፍከራ ብቻ
    ይሆን ፍከራ ከሁለት አመት በፊት ጠግበ
    ነዋል አስመሳይ ሁላ

  • @selam_lehulum.
    @selam_lehulum. 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ዘመድኩን ግን ራሱን ፃድቅ አድርጐ ሌላውን ሁሉ እየነቀፈ እየሰደበ አሁን እሱን ሠምቶ የሚከተል ሠው እግዚአብሔርን አያውቅም :: የትኛውም አባቶቻችን በስንክሳር ላይ እንደዚህ እየተ ሣደቡ ሰውን ለመመለስም ሆነ ቤተክርስቲያንን ለመጠበቅ በዚህ መንገድ አልሄዱም። እና ራሱን ቢያይ ይሻለዋል ምንም መንፈሳዊነት አይታይበትም ። በተለይ እነ አክሊል በእውቀት ሕዝቡን የሚያስተምሩ ለቤተክርስትያ ናቸዉ እና ለሀይማኖታቸው የቀኑ ልጆችን መንቀፍ አይገባም፡ እኔ ብቻ አውቃለሁ ለምን ሌሎች ተከታይ አገኙ ማለት አይገባም፡ ፡ ሁሉም በጥፋቱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ፍርድ ይወስዳል ግን በወንድማማች መካከል ፀብን የሚፈጥረውን ግን እግዚአብሔር ኣጥብቆ ነፍሱ ይፀየፈዋል

  • @HaregA-l1b
    @HaregA-l1b 26 นาทีที่ผ่านมา

    የነአንተ መኪና መፈተሽ ነው የሚያስጨንቃቹ
    መነከሶቱ ሲረሸኑ ምን እንዲ አልሆናቹ ከአሁን
    በኋላ ማንም ቀድሞ አይሞትም እናንተ ልተደ
    ራደሩ ቀድሞ እናንተን ነው ማፅዳት ባዶ ፍከራ
    ቀነኖና ጥሳቹ የሾማቹት ስለዚህ ማንም አያም
    ናቹም ሶስት አመት አዘናግታቹ አሳረዳቹን አፈ
    ቅቤ ሁላ

  • @SariGetachew
    @SariGetachew 57 นาทีที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውየ ግን እኔ ግርም ይለኛል ዘንድሮም ወያኔ ይላል በስመኣም

  • @SintayehuAdmasu-z1v
    @SintayehuAdmasu-z1v 32 นาทีที่ผ่านมา

    Zemedkun tebyew ante erasu yet abah tihtna tawkaleh nigigir erasu sikef tesadabi

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመድኩንን ለመደገፍ ሳይሆን እኔም የገረመኝ እውነት የዳይቆን ሄኖክ ጣልያን የሄደበት ምክኒያት ነው አጠያያቂም ነው. የካቶሊክ ፖፑ ከእኛ ከኦርቶዶክስ ጋር በምን ይገናኛል.? ግብጽ ወይም የራሺያ ፓትርያርክ መሄድ አይበልጥም. ሌላው የኦርቶዶክስ አማኝ የታወቁ ሰዎችን ተከትለው ነበር እንዴ እስከዛሬ በዓልን የሚያከብሩት ግራ አታጋቡን

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 31 นาทีที่ผ่านมา

    ተሳዳቢዎች መንግሥተ ሰማይ አይገቡም፣ አንተማ የስድብ ፋብራካ ሁሉ አለ፣ ወዮ ለአንደ!

  • @መዝመረ
    @መዝመረ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እከሌ ብላችሁ ጥላ ዘመም አትሁኑ አውቃችሁ ገብቷችሁ ፍረዱ አልያ ሀሰተኞች ናችሁ

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቆየ መግለጫ አይደል እንዴ ይሄ ??🤔🤔

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 15 นาทีที่ผ่านมา

    ዘመድኩን ወገኛ ሰው እራሱን ሁሉ አዋቂ የበላይ የሚበልጥ ከመጣ በወሬ ዘንዶውም አፍ ተሰጠው በተባለው ተሳዳቢ ሰው የሌለበትን የሚለጠፍ የፈጠራ ሰው ነው

  • @TadeseTadeseEshetu
    @TadeseTadeseEshetu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀጋዬ አሁንም ቢሆን ተሳስተሀል ቆም ብለህ አስብ ዘመኑ ስምንተኛው ሺ መሆኑን አትርሳ የሄኖክ ጠበቃ ለመሆን አትሞክር አይንህን ግለጽ ሄኖክ ለራሱ መልስ ይስጥ አንተ ዝም በል።!!

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ,አንተ ግን ይህን ፖስት ያደረገው ሰውዬ ምን አስበህ ነው የድሮ የአባ አብርሐብ የቆየ መግለጫ ይዘ ህ ብቅ ያልከው በአመትባሉ ገዘብ ለመጠቀም ይህን ያህል

  • @tewachewbekele
    @tewachewbekele 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘመድኩን የተባለ ሰውየ አላማው ምን እንደሆነ አላቅም ታዋቂ እና ጥሩ የሚባሉ ሰወችን ከህዝብ ለመነጠል ሁሌም የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ።
    የምትከተሉት የምትሰሙት የምታደንቁት በተለይ ኦርቶዶክሶች ብታስቡበት መልካም ነው ሰውየው ታሟል የውሻ በሽታ የያዘውም ይመስለኛል። አስቡበት በደካማ ጎናችን እመብርሃን እያለ ወደ ማይሆን መንገድ እየወሰደን ነው።

    • @burkttirfe
      @burkttirfe ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በተቻለህ መጠን ዝም በልና ብታይ አይሻልም ካለ ምክንያት አይናገርም ዘመድኩን ተሳስቶም አያቅም

  • @kibromlegessegebrearegawi9166
    @kibromlegessegebrearegawi9166 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተሳዳቢ ኣፍ ምንም ቢሆን ከእግዚአብሄር አይደለም።

  • @megdelawitmezgebu2584
    @megdelawitmezgebu2584 7 นาทีที่ผ่านมา

    zemedkun yale and ngr zm blo ayaweram

  • @seifunemeta6137
    @seifunemeta6137 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን አንተ ትሁት ነህ ማለት ነው እየተሳደብክ ይሄ ከአንድ ክርስቲያን አይጠበቅም እስቲ ማን ቀረህ

  • @TadeseTadeseEshetu
    @TadeseTadeseEshetu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ የውሸት መግለጫ ነው የሰለቸን የብልጽግናን ወንጌል እያስቀጠላችሁ የውሸት መግለጫ ታሰሙናላችሁ። ሰለቸን የሚቆጫችሁ ጊዜ ይመጣል

  • @YoayaFisha-ur9sf
    @YoayaFisha-ur9sf ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sejmer memeher henok beleh endterahew memeher zemedkun beleh teraw eshi

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጆሮኽን ጠርገኽ ስማኝ

  • @sebqiya5131
    @sebqiya5131 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘንድሮም ወያኔ ላይ ናችሁ????

    • @elfuanegash8948
      @elfuanegash8948 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ: ምክንያቱም: ቂመኛ: ስለሆነ::

  • @BetlhameTesfay-h8g
    @BetlhameTesfay-h8g 38 นาทีที่ผ่านมา

    Enkuan manem ke habetam yetweld yelme

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ENKUWAN BEDHNA METAHE TEGESH enkuwan adershe betame amrobhal

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን ዘኪዬ

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወጥር ጀግናው ዘመዴ። 💪💪💪

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ዘመድ ኩን የሚባልን ሰዉ የምትከተሉ የበታችነት የሚሰማቹ የቅናት መንፈስ የተጠናወታቹ ናቹ በራሱ የሚተማመን ሙሉ የሆነ ሰዉማ አይሳደብም ስድብን ቁጭ ብሎ አያዳምጥም ዘመድኩን እኮ በስመ አብ ብሎ ጀምሮ በስድብ የሚዘጋ ሰዉ የነገረኛ የመንደር ሴተኛ አዳሪ ባህሪ ያለዉ ሲሳደብ ቢዉል የማይረካ ጎዳና ላይ ሲያድግ እስፔሻል የሆኑ ስድቦችን
    ሲሳደብና ሲሰደብ እድሜዉን የፈጀ ስለሆነ ብትሰድቡት ምንም አይመስለዉም አንተ ዘመድኩን ደግሞ
    ሰዎች ስትሰድባቸዉ ስትዘልፋቸዉ ዝም የሚሉህ ምላስ ስለሌላቸዉ ወይንም አንተ እዉቀት ስላለህ አይደለም እነሱ ጨዋ ስላሳደጋቸዉ ነዉ እሺ
    መምህሩ አሁን አንተ የቀረህ
    በሚዲያ እናታቹ እንዲ ትሁን ብሎ መሳደብ ብቻ ነዉ
    አገር በቀል ይሁይ አለም አቀፍ ስድብና ብልግና የቀረህ ስለሌለ ማለቴ ነዉ

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አኬ ኦርቶዶክስ ውስጥ ሆኖ ወንጌል እየሰበከ ያለ ሰው ስለሆነ አትነካኩት። አኬ:- አንተ በዚያው በርታ። ዘመዴ የሚለውን አትስማ።

  • @marde684
    @marde684 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኣባ አብርሃም ታማኝ የመንግሥት ተላላኪና ተቃዋሚ ናቸዉ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yak yak yak only smart speeches!? Oh God, read their hearts and minds......

  • @BetlhameTesfay-h8g
    @BetlhameTesfay-h8g 44 นาทีที่ผ่านมา

    Zemedkun debetera new

  • @Chaina88
    @Chaina88 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክርስቶስ የመጣው ለደሀ ነው እዛው ፓለቲካህን አጨማልቅ አንተ ግን ስራ የለህም ሴታሴት እብድ

  • @BabyeAlemu
    @BabyeAlemu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zare wendmachen Minim ayasflegenem Beale enakbrebet

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please stop bringing zemedkun, kesise Samuel &fantahun mucha.they are political ideas in church.

  • @BabyeAlemu
    @BabyeAlemu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zemedkun menfesawim poleticanem menkef menkef ena down madreg mawared eta keflu honwal egziyabher yemarew

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውየ የሱን ዘር ማን ይቁጠርልን? ዘረ ቢስ።

  • @Chaina88
    @Chaina88 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዲያቆን ሀይሌ እና አክሊልን ለመተቸት አንተ ማነህ? አንተን የተዋህዶ ጠበቃ ያደረገህ?በጣም አበዛኸው በወንድሞች ከመፍረድ ራስህን ተመልከት ተዋህዶ ትላንት የተቋቋመች አዳራሽ አይደለችም አንተም የኢትዮ ቤተሠቡም ቄስ አክሊልም ሄኖክም ሳትፈጠሩ ነበረች ወደፊትም ትኖራለች የተዋህዶ ልጆችም እንደመናፍቅ ሠባኪ የሚዘውራት አይደለችም አንተ የሁሉን ጉድለት ሚስጥር ታውቃለህ ያንተን ደግሞ አንድ ቀን ክርስቶስ ይገልጥብሀል ሁሌ ወንድሞችን መክሰስ አይሰለችህም?ትልቅ ሠው ነህ ግን ስራህ የህፃን እምነታችነንን ክርስቶስ እንጂ አንተም ቀሲሱም ሄኖክም አክሊልም እምነታችንንም አታፀኑልንም ወርደህ ልጆችህ ከሚሆኑ ወጣቶች ጋ መወዛገብ እነሱ የሰሩትን አንዲቱን አልሰራህም ሁሌ ዘር ላይ የተረገምክ አንተ ማንነህ? ደነዝ

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yihenn sewuye say deme newu yemigelawu !!!

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bla bla bla whateves for the rest of them. Zemedkun yishalal be anid fitu ለዘመድኩን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን። yup that aki guy has issues

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ዘመድኩን

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ትህትና ይበልጣል።