በመልካሙ ተበጀ ዘፈን ተወዳደርን ፤ማን ያሽንፍ ይሆን? አስደማሚው ድምፃዊ ሱዓሊ አወል ወይስ እኔ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 162

  • @Destavich
    @Destavich หลายเดือนก่อน +14

    ድንቅ ታዳጊ ወጣት 👏👏👏 መሴ የተለየ ቅርጽ ያላቸው ሾዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን! 🙏

  • @tatekasmare7551
    @tatekasmare7551 หลายเดือนก่อน +15

    ዋው ዋው! ማር ወለላ ጣፋጭ የሆነ ድምጽ! አቦ እድግ በል! ብራቮ መሴ፣ እንደዚህ ነውንጂ የነገተስፋዎችን ማበረታታት! በነገርህ ላይ አንተ እራስህ እኮ ከባድ ድምጽ አለህ የምር! Cheers!

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 หลายเดือนก่อน +33

    ከጋሽ መሐሙድ በሐላ የምወደው ዘፋኘ የምሰፈፈሰፍለት ዘፋኘ ቢኖር መልካሙ ተበጀ የጊዜችን ድንቅ ዘፋኞች ለ90ዎች ኑሩልን ሺ አመት👍👍👍

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 19 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ከተማሬነተ ጀምሬ እወደዋለህ ባካችሁ ድገሙት ገነት ከለንደን❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 19 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ❤😂

    • @WoyinshetDereje
      @WoyinshetDereje 18 วันที่ผ่านมา

      Nice voice 👍😍😍😍😍

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው መሴ ታዳጊ ማበረታት እጅግ በጣም ትሩ ነው በርታ! ሌቦች ግን የእጃችሁን ይስጣችሁ!

  • @Sol-v9b
    @Sol-v9b 26 วันที่ผ่านมา +8

    መሴ የወንዜ ልጅ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልኝ ከደሴ ከተማ መናፈሻ ሰፈር

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 24 วันที่ผ่านมา +7

    ግሩም ታዳጊ ከብሩህ ተስፋ ጋር። ልጅንቴን አስታወሰከኝ። ልክ እንዳንተ ከዛሬ 58 ዓመት በፊት የመልካሙን "ሰላም ጤና ይስጥልኝ.. ዘመድ ወዳጆቼ"..የሠፈር ፡የት/ቤት ጓደኞቼ ከበውኝ ተስብስበው አንጎራጉርላቸው ነበር። ከመልካሙ ጋር በዕድሜም አንራራቅም ነበር። አድናቂው ነኝ እሰከአሁን

  • @asimbatube4605
    @asimbatube4605 2 วันที่ผ่านมา

    የሱዓሊ የዘፈን ቅላጼ ሳዳምጠው ነብሱን ይማረውና ማዲንጎ አፈወርቅ ትዝ አለኝ፣ በርታ

  • @dman8794
    @dman8794 หลายเดือนก่อน +3

    መሴ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ። የሚካያ ቅርብ ወዳጅም ስለነበረ ጆሲን አቅርብል እና ስለ ሚካያም አንዳንድ ጠይቅልን። jossy in the house

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 29 วันที่ผ่านมา +8

    በዚች አለም በአሁኑ ጊዜ መኖር የምችል ምርጥ ደስተኛ ወጣት ነህ በርታ ሰው ፈጣሪ በሰጠው ፈገግ ብሎ ሲስቅ ነው ጀግና ነህ ስወድህ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm หลายเดือนก่อน +4

    ያሳድግህ ወንድሜ ጥሩ ተሰጦ ነው ተጠቀምበት በተላይ በዘምርበት ይበልጥ ያምራል

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 25 วันที่ผ่านมา +2

    OMG He has an amazing voice. Also very nice smile. Love it.❤ may God bless you Abundantly. 🙏

  • @mullerbehearylelew7976
    @mullerbehearylelew7976 15 วันที่ผ่านมา

    Thanks!

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 หลายเดือนก่อน +3

    wooow this Boy has Great Voice i like her Voice so much it comes straight to heart i am Big Big fan of this Boy he is new Born with Fantastic Golden Voice make him Great Please help him and Thank you for helping him

  • @nabiyusamuel1895
    @nabiyusamuel1895 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ልጅ ልዩ ተሰጦ !!!!!

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 หลายเดือนก่อน +19

    መሰኔ መቶ ሺ እናስገባው በእውነት ይገበዋል

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 17 วันที่ผ่านมา +3

    መሴ ድምፅህ ደስ ይላል ያንተም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ።

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 หลายเดือนก่อน +2

    Wow. I was lucky I met the legend Mr. Melkamu Tebege. ❤❤❤

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 หลายเดือนก่อน +3

    I like this boy’s smile 😀 he is so cute

  • @tomastule4471
    @tomastule4471 หลายเดือนก่อน +2

    Mese you are smart, you living real life when compared with the previous. keep it up

  • @BirukGetachew-y5l
    @BirukGetachew-y5l หลายเดือนก่อน

    I love and respect you very much Mesle Mengstu, you can't do anything, your strong voice is Melkamu!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ምስራቅየናቷልጅ
    @ምስራቅየናቷልጅ 18 วันที่ผ่านมา +2

    ባር ባር ስወደውኮ 💝💝💝💝💝🌹🌹🥀🥀🥀💝💝💝💝🌹💝🌹🌹💝

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 26 วันที่ผ่านมา +3

    What Golden voice.

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 24 วันที่ผ่านมา +1

    He is wonderful on Madingo's song.

  • @TemuLove-t4q
    @TemuLove-t4q หลายเดือนก่อน +4

    ብራቮ መሌ የመልካሙን ምርጥ አርገ ዘፈንከው

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 17 วันที่ผ่านมา +1

    ድምፅም ቆንጆም ስነምግባር ያለዉ ልጅ❤❤

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ የኔ ልጅ እደግልኘ🙏🏾❤️🇪🇹

  • @jemalmamo-z4q
    @jemalmamo-z4q 28 วันที่ผ่านมา

    talented and thanks to Dave a lot!

  • @KhalidIbrahim-m3r
    @KhalidIbrahim-m3r 16 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ ልጂ ከሰው አይን ያውጣህ እድግ በልልኝ ለቁምነገር ያብቃህ

  • @anwarshifa-k1r
    @anwarshifa-k1r หลายเดือนก่อน +6

    ሁለታቹም በጣም ደስ የሚል ነገር አላቹ

  • @AysheshimFisiha-od3ui
    @AysheshimFisiha-od3ui 23 วันที่ผ่านมา +1

    Great voices bro keep going and take care everything’s.

  • @የመስቀል_ስር_ስጦታዬ
    @የመስቀል_ስር_ስጦታዬ 22 วันที่ผ่านมา +2

    Mese you have a nice voice!

  • @tgmoges4029
    @tgmoges4029 20 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ድምፅ❤

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 29 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ዋው! ጎበዝ ልጅ 💜💜💜

  • @kesatebirhan1450
    @kesatebirhan1450 หลายเดือนก่อน +1

    Mseeee Free bird. No More Fake News Journalist. Respect

  • @sintayehuberhanu6855
    @sintayehuberhanu6855 หลายเดือนก่อน +3

    you have a great voice. Keep going.

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p หลายเดือนก่อน +1

    ዋው🥰🥰🥰🥰🥰🥰ትልያላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. 19 วันที่ผ่านมา +1

    መሣይ ተፋራ አጋፋ ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሁላታችሁምትችላላችሁ❤❤❤

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 หลายเดือนก่อน +2

    ጣፋጭ ፕሮግራም❤

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 หลายเดือนก่อน +9

    መልኩም ፈገጊ ሰል ማዲን ይመሰላልሰያወራም❤❤

  • @nagashemmam6087
    @nagashemmam6087 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Saleh is unique artist he is very especial person

  • @yordanosfikremariam3564
    @yordanosfikremariam3564 หลายเดือนก่อน +2

    Nice mese tleyalehko ❤❤❤

  • @Nahusenaye
    @Nahusenaye 12 วันที่ผ่านมา

    ገራሚ ልጅ መጨረሻህን ፈጣሪ የሳምረው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 መሴ እንወድሃለን በጣም በጣም

  • @ababonga1
    @ababonga1 25 วันที่ผ่านมา +1

    ይሔ ልጅ ነፍሱን ይማረውና ራሱን ማዲንጎን አይደል እንዴ! ከነ ድምፁ፣ መልኩ፣ፈገግታና ትህትናው!

  • @yonatanzelalem595
    @yonatanzelalem595 29 วันที่ผ่านมา +1

    It's a different color, but both have nice voices.

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 19 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ማዲንጎ እንዴት አይነት ዘፋኞች ታምራት ደስታ ስንቶችን አጣናቸው

  • @tagessgabre1957
    @tagessgabre1957 หลายเดือนก่อน +2

    Wowowo. So god❤😊

  • @Hailezghi-yq4yx
    @Hailezghi-yq4yx 18 วันที่ผ่านมา +1

    Betkkl man ende enat edeme ysth lije ❤❤❤

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 20 วันที่ผ่านมา

    Ye inatih tselot yirdah. Yiredahali.❤❤❤ Berta🙏

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለታችሁም፡ትችላለችሁሁሁለ❤

  • @betisami336
    @betisami336 หลายเดือนก่อน +2

    Good job.

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 หลายเดือนก่อน +2

    መሴ ምርጥ ሰው

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 21 วันที่ผ่านมา +1

    መሌ ምርጥ ሰው

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 หลายเดือนก่อน +2

    Wow yehe lij betam yichilal!!!

  • @tegegnebirru3303
    @tegegnebirru3303 28 วันที่ผ่านมา +3

    መልካሙ በልጅነቱ ሳይሆን ማዲጎ በልጅነቱ ይመስላል

  • @ethioman17
    @ethioman17 หลายเดือนก่อน +1

    Both just wow

  • @yewbdarzewdie7400
    @yewbdarzewdie7400 25 วันที่ผ่านมา +2

    Wow melkamu tebge

  • @Seyoumberihun
    @Seyoumberihun 21 วันที่ผ่านมา +1

    Subscribed. I like it

  • @habtamungusie1541
    @habtamungusie1541 หลายเดือนก่อน +3

    Talent ይሄ ነው

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 12 วันที่ผ่านมา

    ልየ፣ድምፅ፣አለህ፣በርታ❤❤❤❤

  • @aschalewtamiru1275
    @aschalewtamiru1275 26 วันที่ผ่านมา +1

    The hardest song he did it perfectly

  • @MubarekSeid-7
    @MubarekSeid-7 14 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው አንዳንዴም ፈጣሪን ብትፈሩና በአግባብ አላህን ብትገዙ

  • @anwarshifa-k1r
    @anwarshifa-k1r หลายเดือนก่อน +4

    ጋሽ መልካሙ ተበጀ አድናቂ ነኝ

  • @TagiKale
    @TagiKale 7 วันที่ผ่านมา

    Yene web 🥰brt gobz ❤️❤️❤️👏👏👏👌

  • @GechGecho-y3q
    @GechGecho-y3q 12 วันที่ผ่านมา

    ተችላለክ በርታ 🎉🎉🎉🎉

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese 8 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tinesaya
    @Tinesaya 23 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ የ ሰፈሬ ልጅ በርታ

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 24 วันที่ผ่านมา

    His tone and personality also resembles him

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة หลายเดือนก่อน +2

    ስታምር አባቴ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 19 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @VipA04e
    @VipA04e 16 วันที่ผ่านมา

    ስወደው የኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 11 วันที่ผ่านมา

    ቪዶ ቲክቶክ ላይ አይቸው ፍለጋ መጣሁ ❤ ልጁ ግን አንዴኛ ነው ወላሂ

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 13 วันที่ผ่านมา

    I love your voice Kipp up the great job

  • @MerrySeqerqer
    @MerrySeqerqer 13 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ማዲጎን ትመሰላለህ

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 28 วันที่ผ่านมา +1

    በትዝታ ወደሁላ መለሳችሁኝ

  • @sifrashtaye3278
    @sifrashtaye3278 หลายเดือนก่อน

    Bravo Seha Awale.

  • @forever4462
    @forever4462 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 22 วันที่ผ่านมา +1

    መሰሌ ግን እስከዛሬ ይሄን ድምፅ ይዘህ 1000አልቤም ይኖርህ ነበር

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 24 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውውውውውውውው በርታ ጋዜጠኛውም ዋውውውውው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ หลายเดือนก่อน

    ማዲየ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርው

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 20 วันที่ผ่านมา

    Wowo ❤❤

  • @adamugebreyes2734
    @adamugebreyes2734 หลายเดือนก่อน +7

    ይህ ልጅ እንዲህ የሚያምር ድምፁን መንፈሳዊ መዝሙር በመዘመር አምላኩን እግዚአብሔርን እንዲያመሰግን ቢታገዝ መልካም ነበር

  • @MisganaYuhanis
    @MisganaYuhanis หลายเดือนก่อน

    yessss❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GenetNayteEshoba
    @GenetNayteEshoba 11 วันที่ผ่านมา

    ተባረቅ ወበት ድምጽኖወ ኣለቅ

  • @JamilafiraoliTadesa-b7v
    @JamilafiraoliTadesa-b7v 11 วันที่ผ่านมา

    ለየሱስ በዚድምፅ ብትዘምር በጣም ደስይላል

  • @YewubineshKefyalewu-jw2hd
    @YewubineshKefyalewu-jw2hd 10 วันที่ผ่านมา

    መስ ደስይላል ድምፅህ

  • @Tinesaya
    @Tinesaya 23 วันที่ผ่านมา

    Waw huletachumi meretochi

  • @AbayLema-j8w
    @AbayLema-j8w 13 วันที่ผ่านมา

    Wow አስገራሚ ችሎታ ነው

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 7 วันที่ผ่านมา

    ሁላችም ፈጣሪን ይባርካችሁ።

  • @seidferid-r4d
    @seidferid-r4d 6 วันที่ผ่านมา

    Star boy💪

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c หลายเดือนก่อน +2

    መሲ አንተ imitate ነው ያደረከው ልጁ በራሱ ድምጽ በጣም አሻሽሎ ውብ አድርጎ ነው የዘፈነው::

  • @melakumekasha
    @melakumekasha หลายเดือนก่อน +1

    It is impossible to select one

  • @habtamuhabtamutakale2690
    @habtamuhabtamutakale2690 9 วันที่ผ่านมา

    Wow tamralachihu des stlu

  • @ibrahimtahir8813
    @ibrahimtahir8813 หลายเดือนก่อน

    Salho betam Kong bekat wedefet teru fewcher alhe berta

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 29 วันที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 24 วันที่ผ่านมา +1

    መሤ ግን ትችላለህ ዘፈን

  • @filmonmeshesha117
    @filmonmeshesha117 หลายเดือนก่อน

    What is the title for melkamu song.

  • @HiwotMamo-e8k
    @HiwotMamo-e8k 15 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ ዋዉ መሴ እንዴ በጣም ትችላለህ

  • @ygbelay2366
    @ygbelay2366 หลายเดือนก่อน +2

    የቲክቶኩን ሊንክ ብታስቀምጡ መልካም ነበር :)