#Ethipia-The land has a total area of 1,104,300 km² (426,372 mi²). This land area is approximately 159% of the area of Texas. Ethiopia is thus one of the largest countries in Africa and the 27th biggest in the world.
ከሰውነታችን ትልቁ ኦርጋን አንጀት ሳይሆን ቆዳ ነው። Skin is the largest organ of our body. The skin is made up of three main layers: the epidermis, dermis and subcutis. Our skin is a good indicator of our general health.
ምርጥ ፕሮግራም ነዉ አዝናኝ ትምርት አዘል አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ
ሸዋ ፈራዉ ላይ በጣም ነበር የኤደበት ይኤ ጨዋታ ዴቭ አንተም ሞቅ ባለ ነዉ የጀመርከዉ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ
አይባልም ዴቫም ምርጥ አድርጎ ነው እያቀረበ ያለው
ያሲኖ የምር አዝናንቶኛል።😅😅😅😅
Good comment u right
ዳዊቶ በጣም እማደንቅህ እማከብርህ አርቲስት ነህ ክበርልን🙏 ደግሞ እንዳትጠፋ እኛም እናያለን ደግሞ እንደዛሬው እሚያዝናኑትን እና ቁም ነገር ያላቸውን አቅርብልን ❤🎉
wow❤❤❤ ዴቮ በጣም ነዉ እምወድህ እማደንቅህ ,,,,,,,,,አንተ ያለህበት ፊልም አያመልጠኝም ,,,,,አሁን ደሞ በማን ይቀነስ መተሀል ማን ይቀነስም ከዚህ በዉሀላ አያመልጠኝም❤❤❤❤
ዴቭ ምርጥ ሰዉ
አዝሜ ሞቅ ደመቅ አላደርገውም ❤ይመቻቹ❤❤ሃገሬ ስላምሽ ይብዛ
ማሜ ገና ሳይህ ሳቄ ይመጣል ጌታን 😂 ያስኖ የኔ ምርጥ ጨዋታ አዋቂ 😅 ዴቭዬ መልካም የስራ ዘመን ምርጥ ጅማሮ ነው🎉 የጨዋታው ግዴታ ቢሆንም ሰው ሲቀነስ ተሳቅቄ ሞትኩኝ😢
የዛሬው ምርጥ ነው ኮሜዲያን ጥርስ አያስከድኑም
የኔ ወድም የኔ አበባ ማርያምን ይህንልጅ ሰወደው እኳን ደህና መጣህ መጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስራችሁን ይባርክላችሁ ቀናውን መንገድ ይምራችሁ
ማሜ ሱሪ በትክክል ልበስ
እስኪ ድጋሚ ይምጡ የምትሉ ?
ያሴኖ 👍👍👍👍👍👍👍👍ዘናፈታ ብለናል
ዴቭ ምርጥ ተዋናይ ነህ
የተሻለና ትምህርት ሰጭ ጥያቄዎች ናቸው። በርቱ እያዋዛ በጣም ጠቃሚ ትምህርት። ❤
ዴቫ አንደኛ መከታተል ልጀምርነው❤❤❤
የሰውነታችን ትልቁ ክፍል ቆዳችን ነው
ያሲኖ በጣም ነው የምታስጨንቀው በናትህ። ጎበዝ ነህ ግን ስታይልህን ቀይረው please.
ወይኔ !!! ቀጥሎ ማንን ልታመጡ ነዉ??? ምርጦቹን አየናቸው። ሜምዬ።ሲኖ።አዝሜ።ሚላ።።።። ሁላችሁም ይመቻችሁ
ዴቮ ያራዳ ልጅ አቅራቢው አንተ ስለሆንክ ከዚ በዋላ እከታተልካለው❤
አይ ዴቮ አድምቀከዋል ደስ ብሎኛል ስለመጣቹ አትጥፉ
እንዴ ዴባ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል ሞቅ አድርገህ ነዉ የጀመርከዉ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
ዳዊት በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ በጣም ወደፊት መምጣት ያለብህ ሰው ነህ
ሽዋ ፈራው ይሄን ፕሮግራም በጥሩ ሁኔታ ሲመራው ነበር ዴቭም ጅምርህ ጥሩ ነው ሁለታችሁም ትመቹኛላቹ ያሲን ምንም አታስቅም ላንተ ተሳቀኩ ፊልድ ቀይር ቲሽ ዝብዝብ ያልክ
ዳዊት እንኳን ደህና መጣህ በጣም ያምርብካል
እሄን የመሰለ አሰተማሪና ሀገራዊ መማማርያ የሆነ ዝግጂት አይቼ ኢቤሰን ሳሰብ ቋቅ በተረፈ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሽቀባጭ
አንለይ አንለይ አንለይ ስልህ የተለየን ለታ ምን አለ ሆድህ ያሲኖ አድረሱልኝ ለያሲን ሁላችሆም አሬፍ ነበራችሆ ከአቅራቢዉ ጨምሮ ❤❤❤
እሚዬ ሚኒሊክ የሁሉም ኩራት ዛሬ ነጉሴነዉ❤❤❤❤❤❤
ያሲን ሰው ለማሳቅ ብለህ በጣም ስለምትሰቃይ ታናድደኛለህ ሰው ለማሳቅ መሰቃየት አያስፈልግም እኮ
ታውቃላችሁ አሁን ድብር ብሎኛል ምክንያቱም የምትናገሩት ቋንቋ ባለቤት በአብይ አህመድ በግፍ እየተገደሉነው አሁን በዚህ እናንተ በምትጫወቱት ሰአት አማራው እየታረደ እየተረሸነና መቀበር እንኳን ያልቻሉ በለፉበት ምድር ክብር አጠው😭😭😭😭😭
አሁን ሙሾዋን ያሲኖ😂😂❤
ዴቮ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታልን❤❤❤
ማሜ ያራዳ ልጅ ይመችህ 🎉🎉
አሪፍ ዝግጅት ነው ነገር ግን ጭብጨባው በጣም በጣም በዝቶ ይሰለቻል::
ye yasin mud aynefam
እናተ ጨፍሩ😢አገር እየፈረሰ😭😭😭💔💔💔💔ወገን እየሞተ😢ምን አለባችሁ እንተ💔ሳቁ
🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
ዴቮ በፊልም ያለህን ሙያ በጣምነው የምወድል ግን ይሄንን ጥያቄና መልስ ቡዙ ተማሪዎች ሊከታተሏችሁ ይችላሉ ስለዚህ ኢትዮጵያ ከአለም በቆዳ ስፍት ስንደኛነች ላልከው ጥያቄ 7ተኛ ህንድ ነች። ኢትዮጵያ ደሞ27ተኛ ነች
ማሜ እና ፍሪሶ ትመቻለቹ
ያሢንን ገና ሣየዉ ነዉ እሚያሥቀኝ😂😂😂
እኔ እራሱ የአስካለችን ካላክተር ስወዳት 😅😅😅
እኔ ተመችቶኛል ፈታ ብያለው❤
Yana mare sewadeke eko ❤ ka shawfarau
Gare erasu aynasasarem sayehone aytasabem
ማሜ አለባበስህ ሱሪህ አስተካክል ትውልዱ እንኳን ይህን አይቶ የስልባጅ ለቃሚ ነው
ያሲኖ የሚመክረው ሰው ያስፈልገዋል ኮመዲ መደዳ መንጣጣት አይደለም
ያሲኖ😂😂😂😂 1ኛ
ሻአሎም ተባረኩ
#Ethipia-The land has a total area of 1,104,300 km² (426,372 mi²). This land area is approximately 159% of the area of Texas. Ethiopia is thus one of the largest countries in Africa and the 27th biggest in the world.
ያሲን በጣም ነዉ ሚመቸኝ በዛላይ ወንድሜ ይመስላል ሁላችም ያገሬ ልጆች ላአላህ ብዬ እወዳቹሀለዉ
ዴቮ በጣም ነዉ ምኖድህ❤❤❤
ደቭ ምርጡ በጣም አሪፍ ነው በርታልን!
መልካም የስራ ጊዜ ደቭዬ
እንዴ ሸዋ የት ሄዶ ነው
ማሜ ሰዐቱ ደርሶበታል መሰለኝ ቸኩሏል በጣም ቂቂቂቂ.....
ማሜ እንዲያሸንፍ ስቋጥር ነበር,በጣም እውቀት አለው። ዴቭ አድናቂክ ነኝ
አቦ ይመቸችሁ የአባይ ትቭዎች 🥰🥰🥰🥰
The largest organ in the human is the small intestine, not the large intestine. Small intestine measures around 7 meters. Thank me later 🫡
ኢትዮጵያ በቆዳ ስፋቷ 27 ኛ እንጅ 7ኛ አይደለችም ወይ ጥያቄው ከአፍሪካ ሀገሮች ከሆነ ይጠጋል።
በህዝ ብዛቷ ደግሞ 11ኛ ።ግን ይህ በይአመቱ ወይ እንደ ጥናት አቅራቢው መረጃ በ1 ወይ 2 አመት ይለያያል
በርታ ወንድሜ❤ በጉጉት ነው የምጠብቃቹክ❤
Azemerw ❤❤❤❤❤ enewdehalen
ሸዋፈራሁ የት ሄዶ ነዉ
ሀሪፍ ነው
የኢትዮጵያ የቆዳ ስፋት ግን 7ኛ ሳይሆን 27ኛ ነው። ለጠቅላላ ዕውቀት ነው እንጂ በዚህ ምክንያት የተጣለ ሰው የለም።
waw dav bexam yemwedew mirxi artist inkuwan beselam mexahi man yqensi bexam yemiweded neber shewa siyacawt berta
ማሜ😂😂😂
Azemeraw sewdehe ❤❤❤❤
ፍቅር ራባትን ሳያውቅ ቲክቶከር ድንቄም።የቡሩንዲ እብድ ይላል
Bro Ethiopia bekoda sifat ke alem 7 satihon 27tgna nat behizb kutir degmo 12tegna astekaklu
ዴቫ እንኳን ደና መጣ ወንድሜ❤
ዴቫ ክቡራን እንግዶቻችን የምትለዋን ተመልካቾቻችን በምትለው ቀይራት
With out showeferaw i dont want to watch
Betam wedewalew
Mame u better do stand up comedy do it
እመጫት
ጥሩ ጅማሬ ነው ዴቭ ግን ክቡራን እንግዶቻችን የሚለውን መሸጋገሪያ ብሪጅ ዲያሎግ ተመልካቿቻችን በሚል አርሚው።
እረ አሪፍ ነው
ዴቭ እኔም አድናቂሕ ነኝ
ሸዋፈራው የት ሄደ
የኮሜዲያኖቻችን እውቀት ግን😂😂
Yasno ychnklat chwat eytchawt nber
Dav my favorite ❤️
መልካም የስራ ዘመን
Dav selmeta hula ayewalhu beka
ማሜ 🔥🔥🔥
ዳዊት የከሰረ ኮረሪማ ይመስል እውቀት የሌላቸው ዱርዬዋች ሰብስበህ አትሳለቅብን ከእነዚህ ካሜዲያን ነን ባዮች አቢቹ እና አዳነች አቤቤ በፍገራ ይሻለሉ😂😂😂
It is NOT "Large intestin" It is "Small intestin" 😏
Intestine
shewaferaw sereat yelewem neber sew lay siyalaget.. yehe chewa new
ከሰውነታችን ትልቁ ኦርጋን አንጀት ሳይሆን ቆዳ ነው።
Skin is the largest organ of our body. The skin is made up of three main layers: the epidermis, dermis and subcutis. Our skin is a good indicator of our general health.
የአዝመራው ግን ፌር አይደለም
Welcome davo
Dav ❤❤❤❤❤❤
አሸናፊ ማሜ ባህልህን የረሳህ ትመስላለህ። ሱሪህን በስርአቱ ታጠቅ ።በ 2600 ብር ቀበቶ እንደምትገዛበት ተስፋ አደርጋለሁ።
Dwa ykerbe lzawn lmwok ybftune program kagnte argew bterfe arfe new
Best
welcome Dave!
ኢትዮጲያ በቆዳ ስፋት ከ አለም 27 ኛ ደረጃ ላይ ነች
ግን አፄ እና አጤ በጣም ይለያያን
ፕሮግራሙ አዝናኝ ነበር ጭብጨባው ግን በጣም ይረብሻል☹️
የቡሪንዲ እብድ ተመቸኝ❤
ኧረ ምንድን ነው ግራ አታጋቡን😳😳😳😳
❤❤❤
Enata zeme balu 😂😮 asaqen belachu
In humans, the small intestine is about 6 meters or 20 feet long and the large intestine is about 1.5 meters or 5 feet long.❤