የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች አያያዝ Management of Layers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @kasechabiraha7731
    @kasechabiraha7731 4 ปีที่แล้ว +15

    ከስደት መልስ ደሮን ለማርባት ወስኛለው መፈልፈያም ሃገር ልከለው እንደዚህ ሚከብድ አልመሰለኝም ነበር ነገር ግን ከአረቤት ስራ የነሱ ይሻላል እሰረዋለው ከእግዛቢሄር ጋር

    • @tadeabiyo1999
      @tadeabiyo1999 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

    • @lulululu3599
      @lulululu3599 4 ปีที่แล้ว

      ቀረጡ ስንትፈጀብሽ እህት

    • @massaratmassarat8450
      @massaratmassarat8450 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ የማል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

    • @samrwitmoges3304
      @samrwitmoges3304 3 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው እኔም እርባታ መስራት ነው ሀሳቤ የማይሞላ ስደት በቃን

    • @a45sd
      @a45sd 2 หลายเดือนก่อน

      ​@taበገሪ ማጊዘት ይሸለልdeabiyo1999

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @smart9303
    @smart9303 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ልምድነዉ ዶሮ ለምጀመር በትንሹ ስት ብር ይበቃል በዚዙሬ አድ ቪዲዮ ብሰራልን

  • @qarnicusub5339
    @qarnicusub5339 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks brother good information

  • @peaceforethiopia3991
    @peaceforethiopia3991 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናል። ጥያቄ:- አንድ የእንቁላል ድሮ በአንድ በወር ስንት እንቁላል መጣል ትችላለች?

  • @habteteme7141
    @habteteme7141 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው አመሰግናለው

  • @GeremewDemsai
    @GeremewDemsai 11 หลายเดือนก่อน

    በስንት ቀናቸው ነው እንቁላል መጣል የሚጀምሩት

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 ปีที่แล้ว +10

    ሁላችንም እምናስበው ገቢውን ብቻ ነው መደረግ ያለበት ጥንቃቄ የስራው ሂደት በደንብ ነው ያሳያቹን የእውነት ሚገርም መረጃ ነው ተባረኩ ።

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 4 ปีที่แล้ว +4

    በምንኖርበት ግቢ ማርባት አይቻልም የግድ ከጥቃቅን ቦታ መጠየቅ አለብን ይህን ግልጽ አድርግልኝ

    • @gaze3091
      @gaze3091 3 ปีที่แล้ว

      40000 ወይም 50000ብር በትንሹ

  • @FetiyaMehamed-i4t
    @FetiyaMehamed-i4t 9 หลายเดือนก่อน

    የሶስት ወር ደሮ የት አገኘህ ጠቁመኝ

  • @tadeabiyo1999
    @tadeabiyo1999 4 ปีที่แล้ว +1

    Betami enmsgenalen ka sidati malsi lamsirati asebalowu

  • @danieltesfaye5401
    @danieltesfaye5401 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo Astemari video neww nice.

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 4 ปีที่แล้ว +4

    አዳራሹ ውስጥ ያለው የሚረገጡት ጉዝጓዝ በራሳቸው ኩስ የሚቆሽሽ ስለሆነ እንዴት ነው የሚቀየር?ወይስ 10ሳሜ ከፍታው ይከላከላል ??
    በተረፈ በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ያቀረብከው አመሰግናለሁ!!

    • @tadeabiyo1999
      @tadeabiyo1999 4 ปีที่แล้ว

      Yenmi tyke new???

    • @rak8436
      @rak8436 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄነዉ ?

  • @የአቡነተክለሐይማኖትልጅ
    @የአቡነተክለሐይማኖትልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ትምህርት ከልቤ አሐሠግናለሁ በትንሹ ጀምሪያለሁ

  • @ኢየሱስዛሬምያድናል
    @ኢየሱስዛሬምያድናል ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራሉ በእንክብካቤ ያደጉ እንደሆኑ ያስታውቃሉ።

  • @ananielgetachew2356
    @ananielgetachew2356 3 ปีที่แล้ว

    betam arife geltsa nw aref nw

  • @emuzakiemuzaki8477
    @emuzakiemuzaki8477 3 ปีที่แล้ว

    ስልካችሁን አስቀምጡልን ደውለን ለማዘዝ

  • @fikredenbi9126
    @fikredenbi9126 7 หลายเดือนก่อน

    እኝናመስግናለን

  • @abrehammichael3507
    @abrehammichael3507 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት አግቼበታለዉ

  • @sarasaraa9917
    @sarasaraa9917 4 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አለህ ከይር

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 4 ปีที่แล้ว

    Very helpful information thanks

  • @andinetsisay1444
    @andinetsisay1444 3 ปีที่แล้ว

    thank you for your information

  • @rak8436
    @rak8436 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @صالحالقشعوري
    @صالحالقشعوري 4 ปีที่แล้ว

    እኔ አሁን ስደት ነኝ አጋሪ ለመግበት አስቤ ነበሪ ዶሮ እሪበታ መሰታፊ ፈልጌ ነበሪ

  • @bozayoudargen5152
    @bozayoudargen5152 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ አኔ ለግዜዉ ወጭ አገርነኝ እና በቅርብ አገርቤት እገባለሁ ዶሮ ማርባት እፈልጋለሁ በምክራቹሁ እድታግዙኝ እፈልጋለሁ

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 4 ปีที่แล้ว

    ቁጥር አስቀመጡ

  • @semetube5674
    @semetube5674 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ጣጣው ብዛቱ እናመሰግናለን ወንድም

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demelashkebede37
    @demelashkebede37 5 ปีที่แล้ว

    betam desi yilal tetekimenibetal tiru sira newu ketil

  • @demekechfirew2875
    @demekechfirew2875 4 ปีที่แล้ว

    ዓረፍ ነው ሥልጠናው ለሁም ቢደርስ

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 4 ปีที่แล้ว

    Thanks wendim alem

  • @NabilaNabila-yk7yb
    @NabilaNabila-yk7yb 3 ปีที่แล้ว

    Doro magzat faligalaw

  • @user-su3bk7mi9b
    @user-su3bk7mi9b 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን

  • @kiyabegashaw7219
    @kiyabegashaw7219 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

  • @mohammedjued4914
    @mohammedjued4914 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @zekariasatske9400
    @zekariasatske9400 4 ปีที่แล้ว

    THANK YOU

  • @yenetube40
    @yenetube40 2 ปีที่แล้ว

    Mert agelalets

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 4 ปีที่แล้ว

    Betam teru temert new

  • @صالحالقشعوري
    @صالحالقشعوري 4 ปีที่แล้ว

    መሸላ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ አብረን እንደግ ቤተሰብ አድርጉኘ

  • @abduselamkedir9349
    @abduselamkedir9349 4 ปีที่แล้ว

    Wawwwuu

  • @ramadanismaelramsey9920
    @ramadanismaelramsey9920 4 ปีที่แล้ว

    10Q bro

  • @user-wo4wo3vk8n
    @user-wo4wo3vk8n 3 ปีที่แล้ว

    11

  • @abelabera2515
    @abelabera2515 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን