የምስራች የዶሮ ማስፈልፈያ ማሽን በኢትዮጵያ ዋጋው እና ሙሉ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 222

  • @AHSPlus
    @AHSPlus 5 ปีที่แล้ว +10

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም አህመድ ሁሉም እንዳተ ቢያስብ ጥሩ ነበር

    • @tjasdf6539
      @tjasdf6539 4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much my brother

  • @ጠይባየናቷልጂ
    @ጠይባየናቷልጂ 5 ปีที่แล้ว +2

    wa wr wb በጣም ከልብ እናመሰግናለን አንተ የሆንክ ቀና ልጅ ክፉ አይንካህ አቦ

  • @taibahtaibah2820
    @taibahtaibah2820 4 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ እናመሠግናለን ወንድም በርታልን
    ከአረብ አገር ወደ ሃገር ጠቅልሎ ለሚሄዱ ምን ምን ይዘው ቢገቡ ያዋጣቸዋል የሚለውን ዝርዝር እንድታቀርብልን በአክብሮት እጠይቃለሁ
    በድጋሚ በርታልን

  • @rabeyakemal4873
    @rabeyakemal4873 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እናመሰግናለን ስለመሰጃው

  • @reemyousef8248
    @reemyousef8248 5 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወንድም አህመድ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል. ጀዛክ አላህ ኽይርን. ምርጥ ልጅ ነህ ይመችህ

  • @sofyahussensofyahussen3622
    @sofyahussensofyahussen3622 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ከቻልክ ስለማሽኑ አጠቃቀምና አያያዝ ብታስረዳን

  • @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
    @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የማመሰግነው ወር ሙሉ በጣም ሳወርድ ሳወጣ ተጨንቄበት ነበር እና ከልቤ ነው የማመሰግንህ

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወንድሜ ለምታደርሠን መረጃ ጀዛከላህ

  • @saamaam9609
    @saamaam9609 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአለ በጣም ጡሩ ነው አለህ ይጫምርልህ

  • @maneranor9348
    @maneranor9348 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ብልሄይር በጣም የምፈልገው ስራ ነው ግን አገራችን ብርድነው እና ማብራት ሲጠፋ ኪሳራ ይመጣ እንደሁ ብየ ፈራሁ

  • @haitseeidgsv4212
    @haitseeidgsv4212 5 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማችን በርታልንንን እዛው እንገዛለን

  • @Mየመርሳዋ
    @Mየመርሳዋ 4 หลายเดือนก่อน

    የሚፈለፈለውን የእንቁላል ዘር ከየት ማግኘት ይቻላል መልሥልኝ ማሥፈልፈያውን መግዛት አሥቤ ነው

  • @henokmengesha4945
    @henokmengesha4945 5 ปีที่แล้ว +1

    ባጣም አሪፍ ነው ግን ሙሉ መረጃ አልሰጠከንም ለምሳሌ ቪዲዮ ላይ ያየነው ማሽን egg turner ያለው አይመስልም ወይም ሲሽከረከር አላየነውም plus demo ስለ ጥራቱ ማረጋገጫ የለንም የገዙት ሰዎችን ማግኘት ብችል አሪፍ ነው ጥርጣሬ እንዳይኖር

  • @ሀብታምእንገዳ
    @ሀብታምእንገዳ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነው እሚበረታታ ነው 👍👍👍👍

  • @sentukawer5084
    @sentukawer5084 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድም ቢሳካልኝ ብሰራው ከማዳም ቤት አይበልጥ ድካሙ እስኪ አምላክ ይርዳኝ

  • @ሀዩየመርሳዋ-ከ8ዠ
    @ሀዩየመርሳዋ-ከ8ዠ 5 ปีที่แล้ว +4

    የዳቦ መጋገሪያ እና ማቡኪያው ስንት እንደሆነ ንገረኝ አድስ መረጃካለህ

  • @hayatmohaned9280
    @hayatmohaned9280 5 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ለሁላችሁም ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ ያገሬ ልጆች እናመሰግናለን ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኽይር እንሻ አላህ

  • @የገበሬልጅነኝ
    @የገበሬልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @fggy9104
    @fggy9104 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ወድም

  • @Yona-tube12
    @Yona-tube12 4 หลายเดือนก่อน

    ወሎ ውስጥ አከፋፋይ ድርጅቶች እንዴት ነው ማግኘት የምችለው

  • @ቅዱስግወርጊስአባቴ
    @ቅዱስግወርጊስአባቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ወንድሜ ግን በኤለትርክ ነው የምሰራው ገጠር መብራት የለለብት ቦት ብንወስደው

  • @ዙለይካመሀመድየኔውድእወድ
    @ዙለይካመሀመድየኔውድእወድ 5 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩመላው ኸይረን

  • @seaditube8667
    @seaditube8667 5 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል የራሱ ሰራተኛ ያስፈልጋል

  • @ራቢወሎYouTube
    @ራቢወሎYouTube 3 ปีที่แล้ว

    የኔመልካም ወድምሠላምህ ያብዛልኝ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 ปีที่แล้ว

    Wawu እናመሰግናለን wolo tube

  • @asddsa1343
    @asddsa1343 3 ปีที่แล้ว

    thankyou wendimmee bexmxiru merejaa newu

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን

  • @ወሎገራገራሩ-ኸ3ቸ
    @ወሎገራገራሩ-ኸ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉ ሰላም ሁሉመልካም ሌላ የተሻለ ቃል አጣልን

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለንን ውንድማችን

  • @haitseeidgsv4212
    @haitseeidgsv4212 5 ปีที่แล้ว +1

    መኖውን እንደት ማቀናበር እንዳለብን አፍጥነው ወንድም

  • @hallhai5133
    @hallhai5133 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @belyubelyu4563
    @belyubelyu4563 3 ปีที่แล้ว

    በባትሪ ድንጋይ ብቻየሚሰራ የለም ወይ?(በባትሪድንጋይመስራት አይችልም ።

  • @gdgvgdgg6703
    @gdgvgdgg6703 4 ปีที่แล้ว

    እናማሳግናለን

  • @alfiabushra1492
    @alfiabushra1492 5 ปีที่แล้ว

    Sukran

  • @ahmdhasn7232
    @ahmdhasn7232 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ከይረን

  • @saadehusan-os7ez
    @saadehusan-os7ez ปีที่แล้ว

    ወላሂ አሪፍነዉ

  • @henokmengesha4945
    @henokmengesha4945 5 ปีที่แล้ว

    ያቀረብከው ነገር በጣም ጥሩ ነው ግን qualityew min yakil % ነው ወይም የማስፈልፈል አቅሙ ምንያክልስ እድሜ አለው፡፡

  • @አላህነውወክሌ
    @አላህነውወክሌ 2 ปีที่แล้ว

    እሽ ወዲሜ

  • @honesttv295
    @honesttv295 5 ปีที่แล้ว +12

    ሙስሊሞች ገባ ገባ በሉ

    • @ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ
      @ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ 5 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻአላህ

    • @ሰውዳረዲሰውዳረዲ
      @ሰውዳረዲሰውዳረዲ 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋለይኩምሰላም በጠምጥሩ

    • @nurzaman1918
      @nurzaman1918 5 ปีที่แล้ว

      የምታቀረባቸው ሁል ይመቹናል አንዳቸው ይዤ መግባት ነው የዳቦ ማሺን

    • @samirasamira1000
      @samirasamira1000 5 ปีที่แล้ว +2

      ፔጁ ለሙሥሊም ብቻ ነው ወይሥ መላው ኢትዮጵያወሐ ንገሪኜ እሥኪ

    • @mm.3058
      @mm.3058 5 ปีที่แล้ว +1

      ማንየሙሲሊም ብቻ አረገው. ሃይማኖትባፍሳይሆን በተግባር ነው.

  • @ሀብታምእሸቴቢትእስላም
    @ሀብታምእሸቴቢትእስላም 5 ปีที่แล้ว +5

    ወድሜ እኔ ያለሁበት ቦታ መብራት በፈረቃ ነው እደት መስፈልፈል ይቻላል መብራት እየሄደ እየመጣ መልስልኝ

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
    @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን እንኳን በሠላም መጣህ

  • @ዜድብንትባባልኑርተደብቄከ
    @ዜድብንትባባልኑርተደብቄከ 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም
    በጣም ጥሩ ነው

  • @seadamohammed9167
    @seadamohammed9167 5 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ጀዛ ከላህ ወድም

  • @tessmazekaryas263
    @tessmazekaryas263 3 ปีที่แล้ว +1

    አርፍሻል ከምትለው ሰው ሰራሽ ሙቀት ብትለው የተሻለ ነው በርታ

  • @አልወሀብ
    @አልወሀብ 5 ปีที่แล้ว

    ማሽኑነበረኝ መስራት አልጀመርኩምኢቶለይ መብራትከጠፍያከስራል

  • @umbilaltube8076
    @umbilaltube8076 5 ปีที่แล้ว +2

    ወድም እኔ አድ ጥያቄ አለኝ እቅላሉን ከውጭ ገዝተን ብንልክ ለመፈልፈል አይሆንምደ ማንኛውም እቁላል አይሆን እኔለምሳሌ ሳውድ ነው ያለሁት ከዝህ ገዝቸ ብልክ አይሆንም?? መልስልኝ

    • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
      @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 ปีที่แล้ว +1

      amina seid እቁላልነውደ እምልኪው ክክክክክክክክ

    • @umbilaltube8076
      @umbilaltube8076 5 ปีที่แล้ว

      @@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ አዋ ምን ችግር አለው ያገሬ ልይ

    • @sentayoteklou6290
      @sentayoteklou6290 5 ปีที่แล้ว

      እንቁላል ነዉ የምትልኪው? ኪኪኪኪኪኪካ

    • @honesttube3976
      @honesttube3976 5 ปีที่แล้ว

      yesbral eht ezw Ethiopia gize

  • @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ 5 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ወድሜ ጀዛክ አላህ

  • @مريممريم-ج7ز8ض
    @مريممريم-ج7ز8ض 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወድም አህመድ ጀዛካላህ ሀይረክ

  • @sofiyamohammed3819
    @sofiyamohammed3819 4 ปีที่แล้ว +1

    Kezy gezto mehed yishalal

  • @ፂነኝየናቴናፉቂ
    @ፂነኝየናቴናፉቂ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @አረድእውልአረድእውል
    @አረድእውልአረድእውል 6 หลายเดือนก่อน

    በወርአል ይሰራል ወይ

  • @seklawicell4315
    @seklawicell4315 4 ปีที่แล้ว

    Salam ye agher saw inqulal wagha mashingar ays be inqulal bechanawi

  • @suaadal6458
    @suaadal6458 5 ปีที่แล้ว +1

    መስራቱ ሳይሆን አሁን ሰርተን የሚረከበን እናገኛለንወይ

  • @museaman686
    @museaman686 ปีที่แล้ว

    ስልኬ ቁጥር አስቀምጥልን ዋሰትነት አለው ?

  • @seaditube8667
    @seaditube8667 5 ปีที่แล้ว +5

    ግን ቦታው እራሱ ወሳኝ ነው በዛ ላይ መብራቱ ኪሳራ ነው በኛ ሀገር ላይ

  • @mymdmy8621
    @mymdmy8621 5 ปีที่แล้ว +3

    በማብራት ነው የሚሰራው?

  • @zemzemzemzem3077
    @zemzemzemzem3077 5 ปีที่แล้ว +2

    ወሰ ወር ወበ 1000 ላይክ ብሰጥህ ደስ እያለኝ

  • @zenbomer2946
    @zenbomer2946 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ወንድሜ

  • @tube8696
    @tube8696 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
    ማሻአላህ

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም ሠላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን አህመድ ሰላምህ ብዝት ይበልልን

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 2 ปีที่แล้ว

    ወሌኩምሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ አህሊን

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube ปีที่แล้ว

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበራከቱ
    አረ እኔ በጠም ፈለጎት አለኛ በቅርብ ለሀገሬ እበቃለቅ አለህ ከለ

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @zdali1626
    @zdali1626 5 ปีที่แล้ว +1

    እናማሰግነላን ወሎ ቲዩብ

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv ปีที่แล้ว

    Kensilignina ene felgalew .bro

  • @hallhai5133
    @hallhai5133 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የምጠይቅህ ነገር ቤኖረኝ ስለ ካርጓ የሚያደርጉ ሰውች አስተዋውቀህን ነበር ምን ያህል እርግጠኛ ነህ በነሱ ለመላክ ፈልግየ ነበር? ?

  • @Tube-bu6hd
    @Tube-bu6hd 4 ปีที่แล้ว

    አንድመቶእንቁላልሚፍለፍፍለውስስንትነው?

  • @asiaasia2161
    @asiaasia2161 5 ปีที่แล้ว

    ወለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @zeedyoutube8177
    @zeedyoutube8177 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج 2 ปีที่แล้ว

    እር ጥሩ ነው ወድም የመቸነው ግን

  • @tube3979
    @tube3979 5 ปีที่แล้ว +1

    Ahlen

  • @EfesonEsrael
    @EfesonEsrael 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopian silk Lak Yeliju

  • @SaraSara-hn9lj
    @SaraSara-hn9lj 5 ปีที่แล้ว +2

    ከኮይት ገዝተን እኩላል ኢትዪጸያ የለም አሉን እና ምን ተሻለን??

  • @ስልጤነትማንነት
    @ስልጤነትማንነት 5 ปีที่แล้ว

    በርት

  • @mekiyamohammed5847
    @mekiyamohammed5847 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ወንድም አህመድ ላይክና ካመንት ለመሥጠት ነው የመጣሁት

    • @rahmar3372
      @rahmar3372 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ

  • @seadazewdu5415
    @seadazewdu5415 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 5 ปีที่แล้ว

    Mashallhe

  • @azizafentaw8106
    @azizafentaw8106 5 ปีที่แล้ว +1

    Wa wr wb wude machen betam enamsgnalen ❤❤❤❤❤❤

  • @LabaChickenEggIncubator
    @LabaChickenEggIncubator 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @zulfasabra495
    @zulfasabra495 4 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ

  • @مريمعلى-ش9ش7ح
    @مريمعلى-ش9ش7ح 4 ปีที่แล้ว

    ዜሬግን ኮረና ግፍ እደምትል ተሥፍ አለኝ ወንድም

  • @masarata3183
    @masarata3183 3 ปีที่แล้ว

    Watataa ma libaa mashin agaraa wastii alee istii silaa isuu marajaa ka alekaa ebakinaa

  • @italkatiessajirtaaniberuti8246
    @italkatiessajirtaaniberuti8246 5 ปีที่แล้ว

    Thenks brether

  • @SefanitAyalew
    @SefanitAyalew ปีที่แล้ว

    መቼነውቀን

  • @aishaaisha5485
    @aishaaisha5485 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @umuabdellah1689
    @umuabdellah1689 5 ปีที่แล้ว

    Ena lerasacin Ethiopia enedat kirebesah tewatalich belin eyasebin dagimo maselifelifya yanegirenal mejamareya Ethiopia selam tehon 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 ปีที่แล้ว

    *thanks very much*

  • @leylajemal9302
    @leylajemal9302 5 ปีที่แล้ว +1

    Esti wendm ye copy ena print waga mashn eskene yebet kiray

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 ปีที่แล้ว

    ክክእኔግናስማሁየአድቀንጫጭት

  • @Mebrie.teme2024
    @Mebrie.teme2024 4 ปีที่แล้ว

    Thank you ahmed

  • @margmareg3529
    @margmareg3529 5 ปีที่แล้ว

    እና መሰግናለን ውድም

  • @gdhdhfvxbxhdhfhf1444
    @gdhdhfvxbxhdhfhf1444 5 ปีที่แล้ว +1

    የሲውዲውን ትልክልኝ የኔ ውንድም

  • @haitseeidgsv4212
    @haitseeidgsv4212 5 ปีที่แล้ว

    ከድርጅት አንድ እንቁላል በስንት እናገኛለን ለማስፈልፈል

    • @kww2335
      @kww2335 3 ปีที่แล้ว

      መብራት።በሦላርከተቻለጥሩነበር

  • @GirmayYalew
    @GirmayYalew หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር ብፃፍልን

  • @hayetyoutube7841
    @hayetyoutube7841 5 ปีที่แล้ว

    እሽ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 ปีที่แล้ว

    የት አል ሰልኩ አኔ ማዘዝ እፈልጋው ?

  • @ዜድነኝ.A
    @ዜድነኝ.A 5 ปีที่แล้ว

    አሣላሙላህኩም ወድማቺን መሻ አላህ😘😘😘😘👍👍👍👍👍💕💕👍👍👍👍👍👍💖💖👍👍👍