የዶሮ እንቁላል መጣያ አሰራር/ How to build best chicken NestBoxes

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @media8383
    @media8383 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ የሰው ሀገር ከማሰደድ ሀገር ቤት እንደዚ ሰርቶ መለወጥ ይቸለል እኔም አሏህ ፊቃድ ሀገርቤት ሲገበ እንደዘ ነው የሰብኩት ና የስፈልገል የልከውን ትምህርት አስተምረን ሌለው በጎችንም ማረበት እፈልገለው በጎችንም በጠም እወደለው የነሱም እረኘ ነበርጉ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      ዋናው ነገ እራስን ለስራ ማዘጋጀት ነው ማይቻል ነገር የለምበሰላም ነይልን አመሰግናለው

  • @Tube-fc2ts
    @Tube-fc2ts 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱማሻአላህበርቺ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚሚ ሰላምህ ይብዛ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ለሃገራችን ሰላም ያርግልን ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ አሰራ ነው የምሰራው በግቤችን ውስጥ እዳት አድርገን ዶሮ ማርባት እደምንችል ሳላደንቅህ አላልፍም ስራን ከመናቅ ዝቅ ብሎ መስራ ትልቅ ክብር አለው ወንድሜ ሚሞዬ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      አሜንአመሰግናለው🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰

  • @ZekariyasYifru-fw7ho
    @ZekariyasYifru-fw7ho 8 หลายเดือนก่อน +1

    አድናቂህ ነኝ

  • @melekamtube8426
    @melekamtube8426 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ስላም ሚሞየ ስላምህብይብዛልኝ ዋው አሪፍ እስራት ነው እናመስግናለን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      አመስግናለው🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ሚሞን እናመሰግናላን በጣም አስታማሪ ትምርት ነው

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሚሞንዬ የምር እንዳንተ አይነት ለስራ ጣሪ ሰው ሲመቸኝ የምር ዶርቹ እራሱ እሚክሉት ከክብካቤህ አፃር ዋው የምር

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚሚሞዬ ሰላምሕ ይብዛ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ ጥሩ ስራ ነው የምትሠራው ታድጋለህ 👍👍👌👌👌

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰

  • @qedosefitube
    @qedosefitube 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድሜ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው 🥰🥰🥰

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በርታ

  • @walyalucy4687
    @walyalucy4687 3 ปีที่แล้ว +2

    tnx for your comitment....enamesegnalen!

  • @muluneshabera1142
    @muluneshabera1142 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድሜ ከንጋትዬ ቤት ነው የመጣሁት በርታ 🙏

  • @jamalmohammad411
    @jamalmohammad411 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አደቀሀለሁ አብሽር

  • @zeynebali124
    @zeynebali124 ปีที่แล้ว

    በጣምነውየማመሰግንህበርታ
    እዴውምአድራሻህየትነውእድሰራልኝፈልጌነበር

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  ปีที่แล้ว

      እሺ ሻሸመኔ ነው የምኖረው🥰🥰🥰

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው በርታልን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለአንተ ይሁን ሚሞ ወንድሜ እንዴት ነህ ዋው በጣም ጥሩ የሆነ የእንቁላል መጣያ አሰራር ነው ከዚህ የበለጠ ስኬት እጠብቃለሁ አንተ ጋ ።ኧረ በለው ጨባቂህ አምስት ደቂቃ ነው bravo 👌👌👌👌👌👈

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እህቴ🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰

  • @መስከረም-ዠ1ዠ
    @መስከረም-ዠ1ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ግን በስት ብር መጀመር ይቻላል እኔም ለመስራት አቅጄአለሁ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      እንደመነሻ የሚሆን የሰራዋቸው ቪዲዮች አሉ እሱን መመልከት ብትችሉ ያግዛል

  • @hfhh5985
    @hfhh5985 ปีที่แล้ว +2

    ሲሊኪ ቁጠሪ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  ปีที่แล้ว

      ስልጠና ከፈለጋችሁ 0913286608

  • @sisayweldeyes3422
    @sisayweldeyes3422 3 ปีที่แล้ว +1

    Berta yene leje...we proud 👏of you

  • @tigistdreamtube7025
    @tigistdreamtube7025 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ bro👍😍

  • @DojuMelody
    @DojuMelody 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow! it's really amazing! your expression & you did all of good job! thanks man👍👍
    በነገራችን ላይ አድአንድ ቦታ ላይ እንቁላል 8ብር ገብቶ ላልን ትተው "እንቁ" በማለት ሲጠሩት ሰምቼ ልቤም ኪሴም ሁለቱም ወዳጆቼ ክው ነው ያሉት 🙆
    ደግነቱ ደምግፊት ስኳር ጨው ምናምን የለብኝም እግዜር እግዜር ይስጠው!🙏
    ኩኩዬን በል ተንከባከብልኝ እንቁ ነው ምጥለው😅😅👍👍👍

    • @DojuMelody
      @DojuMelody 3 ปีที่แล้ว +1

      ቡዜ ይገርማል ቀላል ገቢ አይደለም ሳስበው አንድ ዶሮ በቀን 1 የምጥል ከሆነ ከሷ በወር 30 እንቁላል እናገኛለን ማለቴ እንቁ እናገኛለን
      በ8 ብር 240 ማለት ነው
      ለሷ ቀለብ በወር 100 ብር ታወጣለህ? ብታወጣ 140 ማለት ነው 20 ዶሮ ቢኖረኝ በወር 2800 ብር አለኝ በ6ወር 16,800 በዓመት 33,600 ብር🙆 wow!! it's so amaze🤔

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      Amesegenalew bro lesiraw yemiyasfelegewn waga kekefelek yeteshal gebi yigegnibetal antem berta 🙏

  • @rahatajuraha279
    @rahatajuraha279 2 ปีที่แล้ว +1

    Marbat slmfelg indet mejemer alebgn

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      ጀማሪዎች ብዬ የሰራወት አለ በበለጠ እዛ ላይ መረዳት ይቻላል

  • @birhandemissie4424
    @birhandemissie4424 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በርታ የ45ቀን ዶሮ የት ማግኘት እንችላለን አድራሻቸዉን ብትነግረን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      አሳውቀኝ የት እንዳለክ ላሳውቅቅ እንዴት እንደምትችል

  • @sekinasekina612
    @sekinasekina612 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምለው አንቁላል መፈልፈያ ማሽን ገዝቶ መሥራት ይሻላል ወይሥ ጫጩት ተረክቦ መሥራት ሌላው ሠባት ቤት ጉራጌ አገር ቢሠራ ችግር አለው ወይ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ሁለቱም ገቢ ማስገኛ የስራ አማራጮች ናቸው እንደኔ ይሻላል የምለው ጫጩቶች አሳድጎ ከ45ቀናቸው ጀምሮ መሸጡ ጥሩ ነው እላለው ማስፈልፈያው ብዙ ዋጋ ያስከፍላል በተለይ የመብራት ሁኔታ ሌላም ውስንነቶች አሉት .;የርባታ ስራ የትም ቦታ ቢሰራ አዋጭ ነው አሁን ላይ የሚገኙ የዶሮ ዝርያዎች በየትኛውም የኢትዮጲያ ጫፍ መላመድ ይችላሉ

    • @sekinasekina612
      @sekinasekina612 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Mimonhomestead አመሠግናለው አሏሕ ያሥደሥትህ ወገኔ ሥደት አደነዘዘንኮ በኮመንት መልሥ ሥትሠጡን በጣም ነው ደሥ ሚለን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      አይዞን ላገርሽ ያብቃሽ እህቴ

  • @frehiwotgetachew1813
    @frehiwotgetachew1813 3 ปีที่แล้ว +1

    Amesegnalew enqulalu wede ande bota sisebeseb ayiseberem 👍👍

  • @dashedan6354
    @dashedan6354 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ዛሬ ነው ያየሁት ቪድዮውን,
    ከላይ ያለው ቤት ምንያህል ነው ከፍ ሚለው ከመሬት ምክንያቱም ዶሮዎቹ ለመሠቀል ምቹ ይሆንላቸዋል?
    በተረፈ ጥሩ ነው በርታ. ለመጀመር አስባለው በትንሽ ቦታ ላይ።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      የርባታ ስራ በየቱም መንገድ አዋጭ ነው የእንቁላል መጣያው ከመሬት 30 cm ከፍታ ካለው በቂ ነው ወተው ለመጣል አይቸገሩም በተረፈ አመሰግናለው

  • @የእህቴፍቅርነኝ
    @የእህቴፍቅርነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    ገጠር ነው ያለሁት ግን መስራት እፈልጋለሁ የየት አካቢቢቧ ልጅ ነህ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሀዋሳ አካባቢ ነኝ

    • @የእህቴፍቅርነኝ
      @የእህቴፍቅርነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Mimonhomestead ሰላም አረ አማረኛ ይሁንልኝ

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Wow Thanks 👍👍👍👍👍👍🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @weletehana5301
    @weletehana5301 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @mohamedmukhtarhassan560
    @mohamedmukhtarhassan560 2 ปีที่แล้ว +1

    What type of this chickens brother

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ሳሶ የሚባሉት ናቸው ለእንቁላልም ለስጋም ይሆናሉ

  • @Baqalech
    @Baqalech 10 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @martagirma2667
    @martagirma2667 2 ปีที่แล้ว +1

    የ አንቁላል ጣይ የ 3ወር ዶሮዎቸን ኬት ማግኘት አቺላለው 🙏

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      የት ነሽ እናግርሻለው🥰🥰🥰🥰

  • @betegnamedia1
    @betegnamedia1 3 ปีที่แล้ว +1

    መርጥ ስራ ነዉ

  • @walyalucy4687
    @walyalucy4687 3 ปีที่แล้ว +2

    amesegnalehu

  • @0-Kalo
    @0-Kalo ปีที่แล้ว

    Koy mindinaw mitabalachew batam tiliq nachew iko

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  ปีที่แล้ว +1

      የሰውነት ክብደታቸው እንደ ዶሮችሁ ዝርያ ይወሰናል እነዚ ሳሶ የሚባሉት ናቸው ለስጋም ለእንቁላልም ይሆናሉ ለዛም ነው ሰውነታቸው የጨመረው

    • @0-Kalo
      @0-Kalo ปีที่แล้ว

      @@Mimonhomestead thanks respect bro

  • @ermishareacts2440
    @ermishareacts2440 3 ปีที่แล้ว

    Enm hawasa new yalut bezi sira lay so abrn mesrat enchlalen contact bestaskemteln arif new wendemea

  • @sophiasophie-w8m
    @sophiasophie-w8m ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigat1963
    @nigat1963 2 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹

  • @Aysha-j7e
    @Aysha-j7e 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤, 👍👈

  • @nigat213
    @nigat213 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️

  • @bekalumuez933
    @bekalumuez933 2 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ላይ ያልከውን ምንም አይሰማም

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      ያልገባክን ጠይቀኝ እናግርካለው ይቅርታ እሺ ወንድም🙏🙏🙏