ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አርትስ ወግ - ልዩ ኢድ አል አድሃ በዓል ዝግጅት ከደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ጋር! | Arts Weg EP 08 Part 02

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ส.ค. 2019
  • አርትስ ወግ EP 08 - ክፍል2 - ልዩ ኢድ አል አድሃ በዓል ዝግጅት ከደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ጋር! - አርትስ ወግ - Arts Weg
    Arts Weg EP 08 - Part 2 - Special Eid Al Adha Holiday Edition with Author Alemayehu Gelagay

ความคิดเห็น • 20

  • @hermelak.1189
    @hermelak.1189 5 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት ያለ የነጠቀ ብሩህ አይምሮ ያለው ሰው ነው፡፡ ቢገለጥ የማያልቅ ሰው በእውነት መታደል ነው !!

  • @samalenu2118
    @samalenu2118 5 ปีที่แล้ว +4

    Alemayehu i alway enjoy your interview. You are inspiring, genuine transparent.... I never get bored your interiew May blessed with health and long life.

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 5 ปีที่แล้ว +2

    ብርቅዬ ጸሃፊ እና የሰው ሰው!!! እድሜህን ያርዝመው።

  • @myvocals4290
    @myvocals4290 5 ปีที่แล้ว +2

    ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ እጅግ የማደንቅህ ደራሲ ነህ።ውልብታ መጽሐፍህን ገዝቸ እያነበብኳት ነው።ድንቅ ነች!
    እድሜ ከጤና ጋር የስጥልኝ!

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon 5 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @prom253
    @prom253 5 ปีที่แล้ว +3

    ሂወቱ እሱ ባያናድደዉም እሱ በተቸገረ አሳዝኖኛል፡፡አይዞን አሌክስ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 ปีที่แล้ว +1

    የምወደው ምርጥ ብርቅዬ ደራሲ የምጽፍባቸው እጆችህ ይባረኩ

  • @jafarmehedi9778
    @jafarmehedi9778 4 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ የሚገርም የአእምሮ ባላቤት።ምን ያድረጋል እዚህ ሀገር ደደቦችና ትንሾች ናቸው ሚከበሩት ቲሽ

  • @prom253
    @prom253 5 ปีที่แล้ว +2

    respect this writer!

  • @lastadvice3803
    @lastadvice3803 3 ปีที่แล้ว

    Arts tv please interview alemayu gelagy again even for no reason with a lot respect you know i listen this video for a year everyday twice or more than i love him so much

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 5 ปีที่แล้ว +1

    Eid Mubarak

  • @jemalawol4525
    @jemalawol4525 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ያምራል!!! ንግግርህ አሊስ

  • @yonassolomon2487
    @yonassolomon2487 5 ปีที่แล้ว +7

    ክፍል ሶስት የት አለ እናተጋርም የኔት ወርክ ችግር አለ እዴ እደዚህ አይነት ኢንተርቪው ሲቁዋረጥ እርቦህ ምትበላው ምግብ ስትነጠቅ ያህል ነው

    • @hailebekele8513
      @hailebekele8513 5 ปีที่แล้ว

      Here is part 3
      th-cam.com/video/LLYEi8r040c/w-d-xo.html

  • @ZamZam-vf6fo
    @ZamZam-vf6fo 5 ปีที่แล้ว

    አሌክስየ የኔ ምርጥ ሰው ያኑርህ

  • @mahletworku3395
    @mahletworku3395 5 ปีที่แล้ว

    U are an inspiration!

  • @girmagashu7280
    @girmagashu7280 5 ปีที่แล้ว

    ካልተዋድን ካልተሳሰብን ለምንድን? ነው የምንኖረው መፅሀፉን አንብበህ መልስ ያለህ ውስጤን ነው የነዘረኝ ደግነታችን አብሮ ይዝለቅ እላለሁ

  • @betikelemabetiyenata748
    @betikelemabetiyenata748 5 ปีที่แล้ว +1

    አሌክሶ የማከብርህ በምክንያት ነው ክበርልኝ

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 4 ปีที่แล้ว

    I like Alex!!