ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የመክሊትን ቻናል በዚህ ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። youtube.com/@meklitmulugeta1?si=-5gy1DHStI0nFvY6
ሰው ከተለያየ በኃላ ለመጋደል ይፈልጋል የናንተ ፍቅር ይለያል ለብዙዎች ተምሳሌት ናችሁ::
እድሜ ይሥጣቸው
enem kebale gar teleyayche megbabatachn sew hulu ygermewal
yessss❤❤100%
እመቤቴን በሥሥት የማያቸዉ ቤተሠብ
በፍቅር ተተለያዩ ምን ጠብ ያስፈልጋል የኔ አያቶች እውነትኛ አያቴ እጀራ አያቴ እዴት እዴሚዋደዱ እግዚ አብሄርን ❤❤❤❤❤❤
አባታችው ስያሳዝነኝ ተከባከቡት መክልት አባት መድመቅይ ነው long life for you are father'
ወይኔ ፍቅራቸዉ ሲያሥቀና በአዛኝቱ ሠዉ አብሮ እየኖረ መተሳሰብ እናሡ መዋደድ ከብዶታል እናተ በጣም የምትገርሙ ድንቅ ጥንዶች ናቹህ እዉነተኛ የወላጅ አላፊነትን በተግባር ያሳያቹህ ❤❤❤❤
ሁለታቹም ስላላገባቹ ነው ጥሩ አባትና እናት የሆናቹት በጣም ነው ምወዳቹ
Agree 100%
tikikil
ገኒ ሁሌ ጥያቂዬ አብራችሁ ብትኖሩ ነው ባለቤትሽ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ወንድልጅ ካለሴት ሙሉ አደለም አብራቹ ኑሩ ባይ ነኝ ገኒዬ
ደሰ ትላላችሁ ቀጣይ ሰልክ ግዝታችሁ ሰጡት❤❤❤❤❤❤❤
በትዳር አብሮ መኖር ሲከብድ መፋታት ተግባብቶ ሁለተኛ አማራጭ በተለይ ልጆች ይዞ በልዩነት ተግባብቶ አለመለያየት የሚያስቀና ነው።እንዲም እኮ መኖር ይቻላል ።በተለይ ልክ ሲፋቱ በመልካሙ ግዜ የተነሱትን ፎቶ ሁሉ ከልጆቻቸው የሚያርቁ የሚቀድ ስንቶቻችን ነን ቤት ይቁጠረው ።ሁል ግዜም ቢሆን ልጆች የናትና አባታቸው የፍቅር ውጤቶች ናቸው።
እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
መክሊትዬ ልጅሽ ይሰርልሽ እዚጋ ገኒ ልትመሰገን ይገባል ሰላም ሰለፈጠረች አባታቸውም ደግ ነው እናመሰግናለን ቤተሰብ❤
ምርጥ እናት እና አባት❤❤❤💞ስወዳችሁ❤🙏ኑሩልኝ🙏ልጆችን በሰርአት አሳድጎ በስርአት ከተማሩ ወደፊት የሚኩሩ እንጂ የሚያሳፍሩ አይሆኑም ተመስገን ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ🙏
@@MichaelRaguel ሚካኤል ራጉኤል የሚሳዝነው የቅዱሳኖቹ ሥሞች መጠሪያችሁ መሆናችሁ ለእናተ አይነት ቆሻሾች😤
ግን አብራቹ ብትሆኑ ገንዬ መልካም ሴት ነሽ እኮ አንቺ እድሜና ጤና ይስጣቹ
በቃ ምችት ይበላችሁ አባትየው አከብርሃለው እባክህ ማቆም የሚገባህ ነገር ካለ ለዚች ምርጥ እናትና ለልጆችህ ስትል እርግፍ አድርገህ ተመለስ
እውነት ነው
ትለያላቺሁኮ አቦ ረዢም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ ያረብ❤❤❤
የቤተሰብ ሰላም በተለይ የእናት እና የአባት ሰላም በጣም ትልቅ ነገር ነው በጣም
ገንየ የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ ልብሰሽ አለባበስሽ ሁሌም ያምራል ደርባባ እመቤት ነሽ ፌትሽን አትቀባቢ አንቺ ካልተጠቀምሽ ልጀሽም አትጠቀምም።
ገኔ ስወድሽ የኔ ቅመም በቃ መማር ብዬሻለው መክሊት የኔቀጮ❤❤❤ስወድሽ ከነወንድሞችሽ ሰላማቹ ብዝት ይበል ክፉ አይንካችው
ገኒየ የኔ ውድ እናት የእናቷች ተምሳሳሴት ሺ አመት ኑሪልን
ትዝ ይለኛል እኔ ያእኔ ጎሮማሰ ነበሩኩኝ የሙልጌታ አባት ጋሸ ጃዎሬ ሰፋራችን ዉሰጥ የተጠላ ሰው ያሰታረቁ ነበረ በጣም የሚከበር አባት ነበሩ ነፍሳችሁ እግዚአብሔር በገነት ያኑረችሁ
ታዳ እነዚህን አንድ የሚያደርግ ሰው ጠፍቶ ነው 😢😢😢
@@fetihajilalutube6339😂"እሚያስታርቅ ጠፍቶ" ስለተጣረቅሽ አብረሽ አንድ ቤት መኖር አለብሽ ማለት አይደለም..ይቅር ስለተባባሉ ነው አሁን ላይ ደስተኛ የሆኑት ...አብረው ቢኖሩ ላይስማሙ ይችላሉ ምርጫቸው ተለያይተው ልጆቻቸውን በፍቅር ማሳደግ ነው ይሄን ሀሳበቸውን 1000% አከብርላቸዋለው❤ አንቺም ብትረጃቸው ጥሩ ነው ሲጀመር አይመለከተንም
አባታቹ ሲኖ ር በጣም ደስይለኛል ጌታ ፍቅር ሰላም ይስጣቹ 😘😘😘
ፍችን እጠላለሁ ይላል እግዚአብሔርታረቁ
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችው በጣም ነው የምወዳችው የተባረከ ቤተሠብ .
ወላሂ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤
ገኒ እግዚአብሔር ይመስገን ልጅሺ drivingእያደረገቺሺ ❤❤ ይቺ ድንቢጥ
የኔ አባት ዘናነዉ ያደረገኝ እወዳችሁለሁ ሞላቤተሰቦን❤❤❤❤❤❤❤
ስትወደ ዱ ልዮ ነዉ ቀሪዉን ዘመናቹሁን በምህረት አብራቹህ ኑሩ
ወይኔ እንዴት መታደል ነው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ምን አለ ታርቃችው ደግሞ አብራችው ብትኖሩ ይቅርታ መጠያየቅ እኮ መልካም ነው
Twachew bigebako litegib yichelal
የውስጣን የምታቀው እሳ ናት
@@yemaryamkerubal ሰለውሰጧ አይመለከተንም እኛ መልካም መመኘት ብቻ አለቀ
ዝም በይ እስቲ ይቅርታ ተባባልሽ ማለት አብረሽ መኖር አለብሽ ማለት አይደለም ፎ
አባቴ ኑሮልኝ እግሩን ባጠብኩሁለየም ግን የ4አመትልጂ ነበርኩአባብየታልጠግብ ወደማይቀረውአለም ተሰናበተኝ የእውነት አባትባላቸውልጆች እቀናለሁምናለ አባብየ ብጠራው አቤት ቢለኝ እላለሁ ብዙ አመታቶች ተቆጠሩ አልሀምዱሊላህ ያባቴምትክ ወዲሜን ሰጠኝና መጥናኛየ ኩራቴመከታየሆነኝ
ስታምሩ ማሻ አለህ ገኒ አድናቂሽ ነን በጣም ነዉ እስከልጅችሺ እምወድሽ❤❤❤
ደስ ስትሉ ገኒ ትለያለሽ
ዋውውውው እዴት ደስ እደምትቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
መክሊትዬ I am proud of you 👏🏽👍🏽
መክልትዬ❤❤❤❤❤❤❤የኔውድ መኪና እየነዳሽ ነው
አቤት የነዚህ ሰወች ፍቅር ለልጂ ሲባል❤❤❤❤
ምርጥ አባት ❤
ምናለ ታርቃችሁ አንድ ላይ ብትኖሩ ።ይህ ሳቅና ጫወታችሁ ለካሜራ ብቻ ባይሆን ደስ ይለኛል
መባርክ እኮ ነው እደናት አይነት ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወላጆች ከተለዩ 11 አመታቸዉ ሢለያዩ የ14 አመት ልጂ ነበርኩ እምካከላቸዉ ያለሁት እኔ ብቻ ነኚ አይግባቡም ይጣላሉ እኔንም አእምሮየን በረዘት በቃ ጪቅጪቅ ነዉ እነሡ በተጨቃጨቁ ቁጥር ሁለቱም ወደኔ ይደዉሉና አባትሽ ይሄን ብሎ እናትሽ ይሄን አድርጋ ነዉ ሠላሜን አጣሁ አዳደየ እራሤን ለማጥፍት እፈልግና አላህ የሠጠኚን ነፍ ለምን እልና አልቅሸ ፀጥ እላልሁ እዳ ገባሁኮ የናን ፍቅር ሣይ የኔወቹ ምን ጉድ እደተጠጋብኚ ግራ ይገባኛል በሥደት አብደዉ ሊያሣብዱኚ ነዉ ገንዘብ ለ ሁለቱም እልካለሁ እዳይጨቃጨቁብኚ ብየ በማሠብ እነሡ ግን እዬደር ይብሥባቸዉል ደከመኚ
መባረክ ነው እኮ ❤❤❤❤
በፆም አሳ ኧረ ይከብዳል ገኒየ
ከባል ጋር ተለያየቶ እንደዚህ በፍር መኖር ይቻላል ❤❤❤❤
እረ ገንየ ታረቁና እኛንም ለማስለቀስ ገላግሉን
ደስ የሚል ፍቅር አላቹ ከልጆችሽ አባት ጋ አብርሽ ብትሆኚ ለዚች አጭር ሂወት
ገንየ ስወዳችሁ ለኔ የናት ምሳሌየ አንች ነሽ ለቤተሰቤ እንዳች መሆን እፈልጋለሂ እወዳችዃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናለ ተመልሰሽ አብረሽ ብትሆኚ ከልጆችሽ አባት ጋ አሁንም ፍቅር አለባቹ ወይም አንድ ቀን ጥያቄዋቻችንን መልሱልን
መክሊት ማህተብ እሠሪ ገኒዬ ስወዳችሁ 💞💞💞💞💞
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ገንዬ ሰላምሽ ይብዛ አሳ ግን አይበላም ፆም ነው
እረ. ታረቁ. ለ ልጆቻቹህ. ስትሉ. በፈጣሪ. ስም. ይዣቹህ. አለሁ❤❤😢❤😢
ሃይ ገኒ ኣንዳት ናችይ ምግብ ኣይበላቹ ተለፎን ብተዉ ቱሩ ዪመስለናል❤
የፍቅር ቤተስብ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤
ጌታሆይ አንድ እርጋቸው
ቤተሠቡን ለማዝናናት የማይሆነው የለም ማርያምን ያሣዝነኛል ፡ምን አይነት አጋንት እዳለ በነሡ መሀል
Gasha sayiehe edate dess edmelge merte abate edmena tana abezeto yisetehe ❤❤❤❤❤❤
Hi beautiful family fekerene matasasabene astamerune
Edema tena yesetechu lejochum telki erjera yesetachu fetari dekaman mirdu dehan miyagezu letbedele emiferdu lete yehunu
የተፋታቹ ሰዎች እደነሱ ሁኑ ጥላቻን አትዝሩ እሺ
ምናለ አብራችሁ ብትኖሩ ወንድ ልጅ በዚህ እድሜው ኑሮ ይከብደዋል ይቅር ለእግዚአብሔር ነው
ፍቅረ የሆኑ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤
ደስ እሚል ቤተሰብ
እንዴት ደስ እንደምትሉ እኮ
ወይ ጉድ ከመቸ ነው አሳ አትክልት የሆነው ስጋ ስጋ ነው እረ ባካችሁ የስም ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ሁኑ 😣
ገኒ በፆም አሳ እንብላ ማለትሽ ልክ አይደለም በእኔ አመለካከት።
አይባልም ምን አገባችውና ነው ያንኑን የምታሰላስሉት
የመኪና መንዳት ጉጉቴ አሳካሁ ይሆን መንዳ ብቻ ብችል
ትችያለሽ ይሳካል ቀኑሲደርስ ወደዛ የሚያደርስሽንመንገድ ያዢ
እኔ እምለው እየተዋደዳችህ ምን አለ አበራችህ በተሆኖ ችገራችህ ምደ ነው እሰቲ ነገሪን በናታችህ
ቲጂ የናፈቀቻቹ እስኪ ጠፋችኮ
ምነው ገኒ አሳ እንበላለን አልሽና ሲመጣ ፓስታ የአዲስ አበባ አሳ ፆም የለውም እንዴ ተይ እንብቢ
የት ገዛሽው air conditioner
እግዚአብሔር ይመስገን
u guys touched me was crying god bless u ol
ገኔ አች ተምሳሌት ነሽ ተፋተዉ ለሜኖሩ እናቶች አችን አይቸብሩ ትቻለዉ ምንም ቤሆን የልጀ አባት ነዉ በሜለዉ
እንደት በፆም አሳ ፈጣሪይ ይቅር ይበልሽ
ፍቅር እያለ ለምን ተለያያችሁ እ
ኽሬ እያየሽ ኒጂ በመክና ቀልድ የለም
አሳ በፆም አይበለም ለምትነገሪው ጥንቃቄ በተለይ ስለሃይማኖት
ለምድን ነዉ አብረዉ የማይኖሩት
ሁለየም አብሮይምጣ ፋዘራችሁ የሚል ላይክ የሚሳዝን ነገርአለው😢 ተከባከቡት❤
Geni le gasha harife car gezeteshi sechew 🙏
ጋሼ ማነው
ምርጥቤተሰብሌሎቹምከናተይማሩ
Fekron yabzalacho abatyew hulem binor das yilal edmana tena temegnhulacho❤ teru batasab
ደስ ስትሉ❤❤❤❤
Enee gen yenazi betaseboch yetuga new melayayatachaw ewnati germongi new?
እኔ ምገርመይ የአባታቹ ሰም ሳታስገቡ የውሻ ስም 😢
ምን አለ ግን ብትታረቁ ግን በማርያም
Woned yale set, setem yale woned ademekem.
Dese yemtelu betesboch makabed yematku dese setlu abo 1000 amet nuru❤❤❤❤❤
ደስስትሉ
በአላህ10ሺ እድገባ እርዱኚ😢🙏🙏❤
ለምንድን እንደሆነ አላውቅም ልቤ ዝም ብሎ ለጅሽ መክሊትና ካሜራ ማኑ ፍፁም ፍቅረኛሞች ይመስሉኛል አፉ በሉኝ ልቤ ነው እንደዛ የሚለኝ 😁😳
ሚስኪን
yichi setyo gn life laym ttewnalech
የናንቴስ ለታርክ መፀፊ መፀፊ ፍ አለበት ዪገርመኛል በትንሽ ናዉ መቃችሁ ሊጆቹን ሶደቻዉ
የነኔ ሳቅ እዴት ደስ እደሜለኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሽአላህ
I WISH YOU LONG LIVE WITH GOOD HEALTH LOVELY FAMILY
Ac ምን ላይ ነው የምታረጊላት
መክሊት አባትሽን ተከባከቢዉ በጣም የሚያመዉ ይመስላል
እንዴት እንደ ምወዳቹ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞👌👌👌👌👌👌👌የኔ ቆንጆጆጆጆጆጆጆ
Edmi le TH-cam genzb meder ye TH-cam Turtgni sera fet
Abatshn akbresh chama maser mn yahl metadel new

ፍችን እጠላለሁ ይላል እግዚአብሔር
ታረቁ