ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ይሄንን መዝሙር ክእንቅልፌ ቀስቅሶ ሰጠኝ እናም ስለ ኢትዮጵያ ባለው ጉዳይ ልቤን አሳረፈው... ጄሪዬ ተባረኪልኝ!
በእምባ የማደምጠው ዝማሬ ጊዜ የማይሽረው መዝሙር ጄሪዬ ፀጋ ይብዛልሽ!
Amen kinewu yitafital
ከአመታት በኃላም እንደ አዲስ የሚደመጥ መልካም ስጦታ ተባረኪ
አለኝታዬ ጥላዬ ኢየሱስ መመኪያዬ🙌 ተባረኪ🥰🥰🥰
በጣም ምወደው መዝሙር፤ተባረኪልኝ ጄሪ!ስጦታችን።
አለኝታዬ...... ኢየሱስአለኝታዬ....... ኢየሱስ!!😊🙏
Midir Bitinawet Ale Tsinu Tesfa,,Jery Bless Your Minostry
ሀሌንታዬ ጥላዬ ኢየሱስ መመኪያዬ ውውውውውውውውውውውው
ልዩ ነው።የፀጋው ቁርበት ደግሞ ጥሩ አገላለፁ።ወደ ምንጫችን ፍቅር ወደሆነው እግዚአብሔር የምንመለከትበት ።ሀሌሉያ በስሎ አምሮ ለጌታም ለእኛም ጥቅም ስለገለጥሺው ተባረኪ።እዚህ ውስጥ ነው ያለው ሀላችንም የእኛም የእግዚአብሔርም።የፀጋው ታላቅነት ይመሰገን ዘንድ ኡ ....blessed
እየሱስ ግን የምለውና አለኝታዬ ለኔ በስድት ብርታት ሆኖኛል ጌታ ይባርክሽ ጄሪ አንድ አመት ሞላኝ በየቀኑ በያንስ ሁለት ግዜ ማዳመጥ ከጅመሪኩ አመት ሞላኝ
Eseyi
ታንኳዬ ውስጥ አለ መመኪያዬ ወንድምጋሼ❤❤
መዝሙሮችሽ በጣም እየባረከኝ ነው ። ሌለም ዘምሪ ፀጋ ተሰጥቾሻል።
Wow arif mezmur. Belaledy yemta yedi melkama.
ጌታ እየሡስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
በማለዳ እንዳዘመርሽኝ ይባርክሽ በየማለዳው ገና በማለዳ ጎህ እንደ ቀደደ ተማምኖ ይኖራል አንተን የታመነ ዛሬም ልቤ ጌታ በስምህ ተመካከክፋ የሚያስጥል እንዳንተ የለም ለካ ነፍሴን ከአዳኝ ወጥመድ አድነሃል ለእግሬ ጠባቂ አኑረሃልእግዚአብሔር አለቴ ነህ አምባዬየደህንነቴ ቀንድ መጠጊያዬ (2*)አለኝታዬ ትምክህቴ (ጥላዬ)እየሱስ መመኪያዬዘመን ቢከፋ ለወንድም ጋሻስምህ ይሆናል ለነፍስ መሸሻ (2*)(ስምህ ያስጥላል ከጠላት ዛቻ)የኑሮዬ ታንኳ በማዕበል ቢመታ ያለኝን ጠራርጎ ቢወስደው በማታ ቢያይልም ነፋሱ እምነቴ እንዲጠፋምድር ብትናወጥ አለኝ ፅኑ ተስፋወጀቡ ከእኔ ጋር አይነጋለትበጩኸቱ ብርሀን አይወጣለትበፀሀይ አይደምቅም መከራዬ(ዋይታ ለቅሶ)ታንኳዬ ውስጥ አለ መመኪያዬ(በጨለማ ያልፋል ሀዘን እሮሮ)አለኝታዬ ትምክህቴ (ጥላዬ)እየሱስ መመኪያዬዘመን(ተስፋ)ቢከፋ ለወንድም ጋሻስምህ ይሆናል ለነፍስ መሸሻ (2*)(ስምህ ያስጥላል ከጠላት ዛቻ)አስጨናቂዎቼ በእኔ ላይ ተነሱሊውጡኝ እንደአንበሳ ዙርያዬን ከበቡኝ በጨነቀኝ ጊዜ ወደ አምላኬ ጮኽኩኝቀና ብዬ ወደ ላይ ጌታን ተማፀንኩትከመቅደሱ ድምፄን አደመጠእግዚአብሔር ስለኔ ቃሉን ሰጠጠላቶቼን መታ አወካቸውፍላፃውን ላከ በተናቸውየምድር መሰረት ተናወጠእግዚአብሔር በሀይሉ ተገለጠጠላቶቼን መታ አወካቸውአስጨናቂዎቼን በተናቸው አቤቱ በስምህታመንኩ ለዘላለም ጥላዬ ነህ ከእግዲህ አልፈራም ከማህፀን (ጥንት)ጀምሮ የያዙኝ እጆችህእግሮቼን አፀኑ እነዚያ ክንዶችህከአመፀኛው_______ከአስፈሪው ፍላፃነፍሴ አስጥለሀል ከሚውጠኝ ጉድጓድዘመኑን እያየሁ ስለምን ልጨነቅ አንተን እየጠራሁ አመልጣለሁ ከጭንቅ❤ስምህ ያድናል ስምህ ያስጥላል🙏
❤❤❤
Jerry 1 neshe bless u more
God bless you keze belaye yechamerebeh 😱😱😱😱 leyu neshi alekem teleyaleshi
አለኝታዬ ጥላዬ ኢየሱስ....
Tebareki yene enat ❤❤
Ene gen still ende addis eyesemahut nw God bless u ❤️❤️❤️
Jerye Siwedish eko yewnet yegeta menfes yalebish ena ke geta tekebilesh yemtzemri dink zemari nesh geta tsegawin yabzalish berchi!
Amen love you 😍 jarya stay blessed 🙌
Yemitsely yemiyaneebbb sew edezi nw mezmur mikbelew Jerry egizabher yibarkish
Loved it jeryee
Tebarekilign
Beautiful voice coupled with beautiful song Jerrye. So much love for you from the time you released your first album. Lemlmilin Jeryee!
አሜን! ሃሌሉያ!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ተባረኪ ጄሪዬ!!😍🙏
tebareki jeriye
ዘመንሽ ይለምልም ❤❤
Lenege endih elalew... semeh yadnal, semeh yastelal eyesus ❤️
This is my favorite songgg ever. .....God bless you more
gereye yene wud tebareki bebezu❤🙏
🥺🥺🥺🥺Ewedshalew jeriye betaaam
Amen Amen hallelujah thank you Jesus! jeeri amezing song god belss you mor and mor
ጄሪዬ ስወድሽ ያብዛልሽ
Blessings
So Beautiful, Remain Blessed Jerry!
Amen hallelujah 🙌 I don't have a word am blessed with this song 🙏 stay blessed dear sister 🇪🇷🇪🇹🇿🇦
Jerreye geta abezeto yebarekesh stay blessed!
jerry, let God bless you forever from sanctuary.
God bless you eyerusalem
Thank you God blessed
Abezto abzeto yebarksh tabarki 🙏❤️🇪🇹💕💐
wow bexami miwodatizemare tebrklgne
Great Christian gospel singer Jerry. Keep up the great work and ministry. God is with you always!
Wejebu kene gar aynegalet....🥰🥰 tebarki
Yene ehit min libelish yebereket Kal ateregn🥰🥰🥰🥰🥰
😀😃😁😆😅🤣😂🙂🙃😉😊eyesus betankuaye wust ale
Ameeeen❤❤❤❤
Jerrrye blessed
ONE OF MY ALL TIME FAVORITE SONG 🥰🥰🥰 May God bless you more my dear🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Eyesus💓
Geta yibarkish!
Amen
I really love this song, you are blessed Jerrye!
it is the best song that i loved from your album. jerry may god bless you. and i am waiting your new album (yetsegawn kurbrt)
It released😍
I'm an atheist and I love Jerry I don't care about what you think 😅
ተባረኪ ስምህ ያድናል
የምወድሽ❤❤❤
Amen🙏
Jerry blessed!!
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ተባረኪልኝ ስወድሽኮ
Yet tefashbin Jerry kiya?
Jareya Tabarwkeleghibsitocgan
ጌታ ይሄንን መዝሙር ክእንቅልፌ ቀስቅሶ ሰጠኝ እናም ስለ ኢትዮጵያ ባለው ጉዳይ ልቤን አሳረፈው... ጄሪዬ ተባረኪልኝ!
በእምባ የማደምጠው ዝማሬ ጊዜ የማይሽረው መዝሙር ጄሪዬ ፀጋ ይብዛልሽ!
Amen kinewu yitafital
ከአመታት በኃላም እንደ አዲስ የሚደመጥ መልካም ስጦታ ተባረኪ
አለኝታዬ ጥላዬ ኢየሱስ መመኪያዬ🙌 ተባረኪ🥰🥰🥰
በጣም ምወደው መዝሙር፤ተባረኪልኝ ጄሪ!
ስጦታችን።
አለኝታዬ...... ኢየሱስ
አለኝታዬ....... ኢየሱስ!!😊🙏
Midir Bitinawet Ale Tsinu Tesfa,,Jery Bless Your Minostry
ሀሌንታዬ ጥላዬ ኢየሱስ መመኪያዬ ውውውውውውውውውውውው
ልዩ ነው።የፀጋው ቁርበት ደግሞ ጥሩ አገላለፁ።ወደ ምንጫችን ፍቅር ወደሆነው እግዚአብሔር የምንመለከትበት ።ሀሌሉያ በስሎ አምሮ ለጌታም ለእኛም ጥቅም ስለገለጥሺው ተባረኪ።እዚህ ውስጥ ነው ያለው ሀላችንም የእኛም የእግዚአብሔርም።የፀጋው ታላቅነት ይመሰገን ዘንድ ኡ ....blessed
እየሱስ ግን የምለውና አለኝታዬ ለኔ በስድት ብርታት ሆኖኛል ጌታ ይባርክሽ ጄሪ አንድ አመት ሞላኝ በየቀኑ በያንስ ሁለት ግዜ ማዳመጥ ከጅመሪኩ አመት ሞላኝ
Eseyi
ታንኳዬ ውስጥ አለ መመኪያዬ ወንድምጋሼ❤❤
መዝሙሮችሽ በጣም እየባረከኝ ነው ። ሌለም ዘምሪ ፀጋ ተሰጥቾሻል።
Wow arif mezmur. Belaledy yemta yedi melkama.
ጌታ እየሡስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
በማለዳ እንዳዘመርሽኝ ይባርክሽ በየማለዳው
ገና በማለዳ ጎህ እንደ ቀደደ
ተማምኖ ይኖራል አንተን የታመነ
ዛሬም ልቤ ጌታ በስምህ ተመካ
ከክፋ የሚያስጥል እንዳንተ የለም ለካ
ነፍሴን ከአዳኝ ወጥመድ አድነሃል
ለእግሬ ጠባቂ አኑረሃል
እግዚአብሔር አለቴ ነህ አምባዬ
የደህንነቴ ቀንድ መጠጊያዬ (2*)
አለኝታዬ
ትምክህቴ (ጥላዬ)እየሱስ መመኪያዬ
ዘመን ቢከፋ ለወንድም ጋሻ
ስምህ ይሆናል ለነፍስ መሸሻ (2*)(ስምህ ያስጥላል ከጠላት ዛቻ)
የኑሮዬ ታንኳ በማዕበል ቢመታ
ያለኝን ጠራርጎ ቢወስደው በማታ
ቢያይልም ነፋሱ እምነቴ እንዲጠፋ
ምድር ብትናወጥ አለኝ ፅኑ ተስፋ
ወጀቡ ከእኔ ጋር አይነጋለት
በጩኸቱ ብርሀን አይወጣለት
በፀሀይ አይደምቅም መከራዬ(ዋይታ ለቅሶ)
ታንኳዬ ውስጥ አለ መመኪያዬ(በጨለማ ያልፋል ሀዘን እሮሮ)
አለኝታዬ
ትምክህቴ (ጥላዬ)እየሱስ መመኪያዬ
ዘመን(ተስፋ)ቢከፋ ለወንድም ጋሻ
ስምህ ይሆናል ለነፍስ መሸሻ (2*)(ስምህ ያስጥላል ከጠላት ዛቻ)
አስጨናቂዎቼ በእኔ ላይ ተነሱ
ሊውጡኝ እንደአንበሳ ዙርያዬን ከበቡኝ
በጨነቀኝ ጊዜ ወደ አምላኬ ጮኽኩኝ
ቀና ብዬ ወደ ላይ ጌታን ተማፀንኩት
ከመቅደሱ ድምፄን አደመጠ
እግዚአብሔር ስለኔ ቃሉን ሰጠ
ጠላቶቼን መታ አወካቸው
ፍላፃውን ላከ በተናቸው
የምድር መሰረት ተናወጠ
እግዚአብሔር በሀይሉ ተገለጠ
ጠላቶቼን መታ አወካቸው
አስጨናቂዎቼን በተናቸው
አቤቱ በስምህ
ታመንኩ ለዘላለም
ጥላዬ ነህ ከእግዲህ አልፈራም
ከማህፀን (ጥንት)ጀምሮ የያዙኝ እጆችህ
እግሮቼን አፀኑ እነዚያ ክንዶችህ
ከአመፀኛው_______ከአስፈሪው ፍላፃ
ነፍሴ አስጥለሀል ከሚውጠኝ ጉድጓድ
ዘመኑን እያየሁ ስለምን ልጨነቅ
አንተን እየጠራሁ አመልጣለሁ ከጭንቅ❤
ስምህ ያድናል
ስምህ ያስጥላል🙏
❤❤❤
❤❤❤
Jerry 1 neshe bless u more
God bless you keze belaye yechamerebeh 😱😱😱😱 leyu neshi alekem teleyaleshi
አለኝታዬ ጥላዬ ኢየሱስ....
Tebareki yene enat ❤❤
Ene gen still ende addis eyesemahut nw
God bless u ❤️❤️❤️
Jerye Siwedish eko yewnet yegeta menfes yalebish ena ke geta tekebilesh yemtzemri dink zemari nesh geta tsegawin yabzalish berchi!
Amen love you 😍 jarya stay blessed 🙌
Yemitsely yemiyaneebbb sew edezi nw mezmur mikbelew Jerry egizabher yibarkish
Loved it jeryee
Tebarekilign
Beautiful voice coupled with beautiful song Jerrye. So much love for you from the time you released your first album. Lemlmilin Jeryee!
አሜን! ሃሌሉያ!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ተባረኪ ጄሪዬ!!😍🙏
tebareki jeriye
ዘመንሽ ይለምልም ❤❤
Lenege endih elalew... semeh yadnal, semeh yastelal eyesus ❤️
This is my favorite songgg ever. .....God bless you more
gereye yene wud tebareki bebezu❤🙏
🥺🥺🥺🥺Ewedshalew jeriye betaaam
Amen Amen hallelujah thank you Jesus! jeeri amezing song god belss you mor and mor
ጄሪዬ
ስወድሽ
ያብዛልሽ
Blessings
So Beautiful, Remain Blessed Jerry!
Amen hallelujah 🙌 I don't have a word am blessed with this song 🙏 stay blessed dear sister 🇪🇷🇪🇹🇿🇦
Jerreye geta abezeto yebarekesh stay blessed!
jerry, let God bless you forever from sanctuary.
God bless you eyerusalem
Thank you God blessed
Abezto abzeto yebarksh tabarki 🙏❤️🇪🇹💕💐
wow bexami miwodati
zemare tebrklgne