የእሩቅ አላሚ - Eyerusalem Negiya || track 10, volume 3 || 2021
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024
- የእሩቅ አላሚ
ግጥምና ዜማ - ኢየሩሳሌም ነጊያ
ሙዚቃ ቅንብር - ሮቤል መኮንን
ሞሽን ግራፊክስ - ቲራጎ ታደሰ
#Addis_Ababa #Eyerusalem_Negiya #Volume_3
የሩቅ አላሚ
የሩቅ አላሚ ነኝ ግን የቅርብ አዳሪ
የሩቅ አሳቢ ነኝ ግን የቅርብ ተጓዥ ነዋሪ ሰፋሪ
የፈቃድን ሚስጥር እሻና በብርቱ
ግን ልቤ ሊኖረው አወይ ማመንታቱ
በውስጥ ማንነቴ በራለሁ ከሰማይ
ስጋዬ ጎትቶ ያወርደኛል ከላይ
ፍቅርህ ትዝ ሲለኝ ውስጤ ይነካና
አይኔ እንባ ያፈሳል ትናፍቀኝና
ነፍሴ ተነቃቅታ አንተኑን ስታስብ
መንፈሴ ወዲያውኑ ይጋልባል ሽቅብ
መንፈሳዊነቴ ያኔ ሲበረታ
ሀሌሉያ እያልኩ ከምድር ስፋታ
ያልማል ይመኛል ሰማዩን ምናቤ
ከደመናው በላይ ይሄዳል ሀሳቤ
ያን ግዜ እንዳልደክም ምዬ ተገዝቼ
ፈለግህን ልከተል ለራስ ቃል ገብቼ
በአለም ማዕበል ሲመታ ግለቴ
መች ይታወቀኛል ሲደክም ህይወቴ።
በኑሮ ገጠመኝ ከፍና ዝቅ ስል
በወጣሁበት ልክ እየኝ ሳሽቆለቁል
በረታሁኝ እያልኩ ዝዬ እገኛለሁ
በሁለቱ ክበብ ላይ እሽከረከራለሁ
ከዚህ ሟች ስጋዬ የሚለየኝ ማነው?
ጥማቴም ረሀቤም አንተን ለመምሰል ነው
እንደማትጥለኝ በእርግጥ አውቃለሁ
ግን አንዳንዴ ራሴ ማመን እፈራለሁ።
ድሮም ፀጋህ እንጂ እኔ የቻልኩት ምንድነው?
ሀይልን በምትሰጠኝ ሁሉን እችላለሁ
ድሮም ፀጋህ እንጂ እኔ የቻልኩት ምንድነው
ሀይልን በምትሰጠኝ ሁሉን እችላለሁ
ቢዝል ቢደክም ስጋዬ ዳግም ሊበረታ
በድካሜ ምትራራ ደጉ የኔ ጌታ
እጄን በእጅህ እንደያዝክ እስከ መጨረሻው
እያገዝከኝ በፀጋህ ዘልቄ እሄዳለሁ
ፀጋህ እየረዳኝ እያገዝከኝ
ባንተ ሁሉን እችላለሁ እችላለሁኝ
●Subscribe 👇
/ @eyerusalemnegiyaoffic...
ያን ግዜ እንዳልደክም ምዬ ተገዝቼ
ፈለግህን ልከተል ለራስ ቃል ገብቼ
በአለም ማዕበል ሲመታ ግለቴ
መች ይታወቀኛል ሲደክም ህይወቴ።
hulem yemetizemiriwu belibe yalewun nw zemeneshi yetbareke yihun
Literally my life all the time 😢 whenever I plan and almost thought reached my goal something will come breakes me into pieces....
"dirom tsegah enji" ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Jerrye blessed this is amazing . the whole album is a blessing. May God take all the glory.
ዛሬ ይሄን መዝሙር እንድሰማ እግዚአብሔር እድልን ቢሰጠኝ ዋልኩበት። እግዚአብሔር አፅናናኝ። እግዚአብሔር ይመስገን።
ጄሪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ሮሜ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
"²¹ እንግዲያስ መልካሙን አደርግ ዘንድ ስወድ በእኔ ክፉ እንዲያድርብኝ ሕግን አገኛለሁ።
²² በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥
²³ ነገር ግን በብልቶቼ ከአእምሮዬ ሕግ ጋር የሚዋጋውንና በብልቶቼ ባለ በኃጢአት ሕግ የሚማርከኝን ሌላ ሕግ አያለሁ።
²⁴ እኔ ምንኛ ጎስቋላ ሰው ነኝ! ለዚህ ሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ያድነኛል?
²⁵ በኢየሱስ ክርስቶስ በጌታችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እንግዲያስ እኔ በአእምሮዬ ለእግዚአብሔር ሕግ፥ በሥጋዬ ግን ለኃጢአት ሕግ እገዛለሁ።"
this song hits different🔥🔥🔥🔥
'Bedkame mtrara degu yene geta' 🙌
Jerry bewnet yen mezmur kemalkes wechi endetm mesmat alchelm tebarki anchi jegena set ❤❤
geta yibarksh ehite leka hulum sew endene bebizu dikam wust yalfal
ጄሪዬ በጣም ነዉ ምወድሽ ተበራኪ
Powerful song with great message
ትባረክ ውድ እህታችን!!!!
Ameeeeeen.Ameeeeen
Geta.yibrkish.😊🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤
THe whole album is amazing ehe track ena yetsegawn kurbet dmo lne leyu nw
እዩዬ በጣም ተባርኬበታለሁ
Tebareki ❤️
Eyeruse gets banchi baskemtwu neger erasu geta yebark.
Blessed Jerry it's strong Message
Jerriye tebarekilegne
jeryyu😢😢😢
Jerry blessed......
God bless u and gives u grace through all ur life dear..
🥺 እንደማጥለኝ በእርግጥ አውቃለሁ ግን.........
የኔ ውድ ጌታ ይባርክሽ
Bezemaw mamar be melktu yzet tdenikialew ketyebt
Tebarki jerrye
ተባረኪልኝ የልቤን ዘመርሽልኝ
😭😭😭My God!
ተባረኪ
Blessed dear ❤️😇🔥
🎉
❤❤❤❤
ህይወቴ ነው ዘመርሽው ተባረኪ
በምታስተላልፊያቸው መልክቶች እባረካለሁ!! ግን ለምን አዳዳዲስ ስራዎች?
ጄሪዬ በጣም ነዉ ምወድሽ ተበራኪ