እዩልኝ | Singer Jerry | የዘማሪት ጄሪ አዲስ ድንቅ አምልኮ/ True Light Tv/ Meklit mamo Worship/ Nov 19, 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 159

  • @mertemerte8484
    @mertemerte8484 3 ปีที่แล้ว +22

    ታድለሽ ጌታሆይ አረ እኔንም ተጠቀምብኝ እስኪ ፀልዪልኝ የጌታ ክብር መገለጫ እቃ እድሆን እህት ወድሞቼ በፀሎታቹ አሥቡኝ

  • @tsegulissan5133
    @tsegulissan5133 2 ปีที่แล้ว +2

    ጄሪዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እንዲሁ እንዳማሰብሽ የጌታ ክብር ጨምሮ ጨምሮ ይጨምርብሽ አለባበስሽ እራሱ ጌታን የሚያስከብር ደስ ትይኛለሽ አሁንም በዚሁ ቀጥይ

  • @addis.6469
    @addis.6469 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ በጌታ ክፉ አይንካሽ

  • @haregtadesse4512
    @haregtadesse4512 2 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ብርክ ያርግሽ ጠላትሽ ግራ ይጋባ እወድሻለው ከዚህ ክፉ ዘመን እ/ር ይጠብቅሽ

  • @ashojabier8134
    @ashojabier8134 2 ปีที่แล้ว +1

    Berek... beyi...des telegnalech...betam tefeteta new yemetamelkew....bedemu teshefegni. Kekeber wede keber tegelechi!

  • @eliastadesse1623
    @eliastadesse1623 2 ปีที่แล้ว +1

    ጄሪዬ የኢየሱስ ምርጥ እቃ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @adielmeka6388
    @adielmeka6388 3 ปีที่แล้ว +2

    ከዚህ በላይ ተጋላጭ በብዙ የሰጣንን ሰፈራ እሳት ልቀቂበት አሜንንን.........

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen Egezabeher yebarekise tebarki tebareku

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 2 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tezetawa
    @tezetawa 3 ปีที่แล้ว +13

    Elelelelelelelelel🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Amennnn!!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ድንቅ ድንቅ አምልኮ! ፀጋዉን ቅባቱን ይጨምርልሽ ዘማሪት ጄሪ!!!

  • @getaguntamasgen5298
    @getaguntamasgen5298 ปีที่แล้ว

    አሜን ጄራ እግ/ር ይበሪክሽ በሁኔት ታበራክ

  • @betrihaki3884
    @betrihaki3884 ปีที่แล้ว

    0:30 SHIKORINA GUAL, YINIE BETAM NEWI YEMIWEDISHHHH. AMLAK YIBARIKISH.
    SELAM LANCHI KE ERITRA ASMARA

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 3 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም የአምልኮ ፀጋ ከሚገርም የድምፅ ጉልበት ጋር ያላት ድንቅ ሴት ተባረኪ ነቢያቶችም በብዙ ተባረኩ እየተነሱ ላሉ ወጣቶች የመገለጫ መንገድ ናችሁና Eyu blessed

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 2 ปีที่แล้ว

    Jerrya zemensh bebatu yeleke

  • @mycoachfurdich3925
    @mycoachfurdich3925 3 ปีที่แล้ว +1

    Amenn kbri neamlak wow🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @libnshe1423
    @libnshe1423 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንንን ክብር ክብር ለጌታ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 📖📖📖📖📖📖🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭💋💋💋💋👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @Eyueletalegn
    @Eyueletalegn 3 ปีที่แล้ว +7

    ክብር አለባት ❤️

  • @christgospelministry7668
    @christgospelministry7668 3 ปีที่แล้ว +7

    የሚደንቅ መንፈስ አለብሽ ❤ተባርኩ!!

  • @demeke5573
    @demeke5573 3 ปีที่แล้ว +2

    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ጄሪ እና TL tv church

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 3 ปีที่แล้ว +4

    ጄሪ አንችን ደግሞ በሞገሱ አሸበረቅሽ 💕
    እጅግ በጣም ባረክሽኝ ይጨምርል ከዚህ ዩበለጡ

  • @firehiwotmolahaile2002
    @firehiwotmolahaile2002 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekig 🙏🙏❤️❤️❤️💐💐

  • @eliasbedada8022
    @eliasbedada8022 3 ปีที่แล้ว

    Tebareklng betam dess yemil amliko new

  • @ellenbahta7560
    @ellenbahta7560 2 ปีที่แล้ว

    Wawww God bless you
    I love you so much ❤️💖💝🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abinetwereta5526
    @abinetwereta5526 3 ปีที่แล้ว

    Amlaki nesh yene ehit.... Tebareki

  • @burkiabrhamabrham1862
    @burkiabrhamabrham1862 2 ปีที่แล้ว

    Amen tibareki konjo🙏🙏🙏💞💞💞💞🕊🕊🕊🕊

  • @bemnitesfaye6473
    @bemnitesfaye6473 3 ปีที่แล้ว

    Wededddddd arekush yene kebatammmmmm berrk beyy

  • @hayatosman2673
    @hayatosman2673 3 ปีที่แล้ว +2

    Geta yebarkesh ehete Jerry

  • @kingdomstatesimon678
    @kingdomstatesimon678 3 ปีที่แล้ว +1

    አ/ሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቕሽ።

  • @BereduAbel
    @BereduAbel 5 หลายเดือนก่อน

    Eg zr yibarkish

  • @berukasfaw906
    @berukasfaw906 2 ปีที่แล้ว

    Great warship god he wants this kind to much we need it god bless you I know devil get mad don’t listen to what they put negativity comments

    • @propheteyuelbadegtruelight3697
      @propheteyuelbadegtruelight3697  2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር በረከት በእርሶ ላይ ይሁን። በአገልግሎቱ ከተባረኩ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የዚህ አገልግሎት አጋር እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ተባረኩ።

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 3 ปีที่แล้ว

    Wowoww tabareku ameen god bless you ameen ameeeeeeeeeeen haleluyaa yesus ameen ameeeeeeeeeeen 🤲🤲👏👏👏👏❤❤❤❤🥰🥰

  • @angeliqueveronique1036
    @angeliqueveronique1036 2 ปีที่แล้ว

    Sister l am so happy l love your song

  • @danaysaf379
    @danaysaf379 3 ปีที่แล้ว

    Wow amen ameeeeeeeen tebarek get ybarekish tebarek

  • @firelachore6739
    @firelachore6739 ปีที่แล้ว

    Thank you, my children tell me to open it all the time they really like your voice🎉❤😮🙏

  • @tamratdansa8000
    @tamratdansa8000 2 ปีที่แล้ว

    God bless your life ❤❤❤

  • @chaltugemechu133
    @chaltugemechu133 2 ปีที่แล้ว

    Wiyyyy wudde wudiddddddd aregishalehu, blessed

  • @lidyalidya2954
    @lidyalidya2954 2 ปีที่แล้ว

    Essey geta yebarek

  • @derartudufera3596
    @derartudufera3596 2 ปีที่แล้ว

    yene wud tebarak!

  • @ellenbahta7560
    @ellenbahta7560 2 ปีที่แล้ว

    Gerry betam ewedshealhu
    I love you so much

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 2 ปีที่แล้ว

    Amen, tebareke

  • @gma.youtube
    @gma.youtube 3 ปีที่แล้ว +2

    ዜሜንሽ ይባርክ ዉድ እህቴ ቅባት ይጨሜርልሽ❤

  • @voiceofgospelministry9602
    @voiceofgospelministry9602 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @diboramar7783
    @diboramar7783 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeeen tebareki

  • @yihudahadish4128
    @yihudahadish4128 2 ปีที่แล้ว

    Tenx for all Protestant singers.

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 2 ปีที่แล้ว +1

    ጩኸት ብቻ

  • @AdAs-zs7xh
    @AdAs-zs7xh ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖🛐📖📖📖🛐🛐🛐✅✅✅✅✝️✝️❤️📖📖📖📖📖🛐🛐✅✅

  • @selamawitberhanebokrezion8523
    @selamawitberhanebokrezion8523 3 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher ybarkhsh🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።as

  • @ellenbahta7560
    @ellenbahta7560 3 หลายเดือนก่อน

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 3 ปีที่แล้ว

    Woww!! Denk amleko geta yebarekachu

  • @የሩሳሌምዋጅሶ
    @የሩሳሌምዋጅሶ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ተባረክ

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 2 ปีที่แล้ว

    God bless you and all family l love you and all you family

  • @sakhretalkuds422
    @sakhretalkuds422 3 ปีที่แล้ว

    Weye demet erega beteye

  • @naenae962
    @naenae962 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏 gerum nw denk nw amlak lene yihun yalew

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
    @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውው ተበረከሺል ፀጋ አይገደብ

  • @ይጌታልጅዲቦራኮሻ
    @ይጌታልጅዲቦራኮሻ 3 ปีที่แล้ว

    Begeta beyesusim tebareki alfesh hij atkum weci weresh ameeeen
    .💓💓💓💓🌹🌹🌹💝💝💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃🙌🙌🙌🙌🙌🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sakhretalkuds422
    @sakhretalkuds422 3 ปีที่แล้ว

    Amennn tega yebezalesh

  • @mikeyasman4344
    @mikeyasman4344 2 ปีที่แล้ว

    የኛ አምላክ አያሳፍርም ወደኛን መልካም መንገድ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn tebareki betifu

  • @chaltugemechu133
    @chaltugemechu133 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuiiiiiiiii, praise Lord

  • @yaredtelhuen2233.
    @yaredtelhuen2233. 3 ปีที่แล้ว

    kef kef beyelgn jerrye

  • @demissiewondimu809
    @demissiewondimu809 2 ปีที่แล้ว

    really. God blessed you JESUS IS OUR SAVIOR & Assurance

  • @birukmelesa5775
    @birukmelesa5775 3 ปีที่แล้ว

    Wowwww Liyuuu Amiko Geta Yibarikachu

  • @sofiyaabdallah2310
    @sofiyaabdallah2310 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ጌታ እየሱስ ይበርክሽ

  • @solomonkirub4311
    @solomonkirub4311 3 ปีที่แล้ว +2

    The most high God Jesus king of king endehem yemelkal amen yehunlete

  • @prophetsurafelzeleke3322
    @prophetsurafelzeleke3322 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪልን 🙏❤

  • @teshayenahom4445
    @teshayenahom4445 3 ปีที่แล้ว

    Kezi belay kef bey love U so much

  • @Amenmercy2119
    @Amenmercy2119 2 ปีที่แล้ว

    Bless you Jerrye

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 3 ปีที่แล้ว

    አረ uuuuuuuu haleluya eyesus geta nw haleluya eseyyyy uuuuuuuu Elelelelll Elelelelll 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 2 ปีที่แล้ว

    God bless my sister

  • @dominiquedominique6015
    @dominiquedominique6015 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ🙏🏼😍❤️❤️

  • @acharyadinesh1733
    @acharyadinesh1733 2 ปีที่แล้ว

    Glory to God....from Nepal

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 ปีที่แล้ว

    Gobz geta yibark 👏👏👏

  • @temeanjelo
    @temeanjelo 3 ปีที่แล้ว

    Grum zemari eski yetesmama

  • @simegnkenasa6056
    @simegnkenasa6056 3 ปีที่แล้ว

    Yetewededshi Zemenish Yibarek

  • @melesech9335
    @melesech9335 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen tabareku

  • @tilahunberhanu3173
    @tilahunberhanu3173 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless u! U are the beloved daughter of my father of the Heaven!!!

  • @helenmikrabe4780
    @helenmikrabe4780 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳዉንድ ሲስቸሙ ትንሽ እንጂ በየሱስም ብሩክ መዝሙር ተባረኪ ዉዴ

  • @abdisafeyera2676
    @abdisafeyera2676 3 ปีที่แล้ว

    Igzi'abiheer ybarkish!

  • @darebyekobe7051
    @darebyekobe7051 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

  • @lost5813
    @lost5813 3 ปีที่แล้ว +3

    amen amen

  • @Eliltasweet4928
    @Eliltasweet4928 3 ปีที่แล้ว +3

    Wawwww it’s amazing worship stay blessed eyuye and please shine the other singers those give services always in that place ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @miheratmarkos2303
    @miheratmarkos2303 3 ปีที่แล้ว

    Tabaraki

  • @tihtnaronner5424
    @tihtnaronner5424 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይሚያሳዝን ነው ይህን ማየት እግዚሐብሄር ክቡር ነዉ ይፈራል ይሄ አለማዊ ጭፈራ ነዉ

    • @asmerettesfamihreat859
      @asmerettesfamihreat859 2 ปีที่แล้ว

      ለጌታ ይሄም ሲያንሰው ነው ለሰው እንዲወደኝ ተብሎ ይዘለል ይጨፈር የለ

  • @afriyitagesu4137
    @afriyitagesu4137 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekki

  • @helenmesfin7998
    @helenmesfin7998 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልን

  • @tedrosabraham5585
    @tedrosabraham5585 3 ปีที่แล้ว +1

    Bless you

  • @LEGACYofChristFullMinistries
    @LEGACYofChristFullMinistries 3 ปีที่แล้ว +5

    Very anointed song. God bless you beloved sister it will be great if you were safety dress next time”That way you worship comfortably

  • @SaraSara-kp5bs
    @SaraSara-kp5bs 3 ปีที่แล้ว +1

    ameeen tabaraki

  • @yonatangetachwe4857
    @yonatangetachwe4857 2 ปีที่แล้ว

    wow ግሩም worship እንዴት እኮ እንደምወድሽ ጄሪያ ፀጋ የበዛልሽ ድንቅ ዘማሪ ነሽ እኮ ደግሞ ድምፅሽ ልዩ ነው እኮ ዋውውውውውውውው መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁንልን 😘😘😘

  • @sophiajosiw7198
    @sophiajosiw7198 2 ปีที่แล้ว

    please am from the land of biafra

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን

  • @bilenmengistu1627
    @bilenmengistu1627 3 ปีที่แล้ว

    ይብዛልሽ!!!!!!!!!!

  • @kenyaalolawaqqaa3680
    @kenyaalolawaqqaa3680 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeen

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 3 ปีที่แล้ว

    WOW 🤩 AMAZING WORSHIP 👏👏🥰💔

  • @tibebuadaniel3780
    @tibebuadaniel3780 3 ปีที่แล้ว +1

    be blessed too!

  • @abinetwereta5526
    @abinetwereta5526 3 ปีที่แล้ว

    Kibatam u really are

  • @ብዙነሽደስታ-ዀ3ኰ
    @ብዙነሽደስታ-ዀ3ኰ 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 3 ปีที่แล้ว

    Stizemir tibit mitnager nw mimesilegni my God yemigerim nw yichemirbishi