Am from Uganda and I have liked this Gospel music so much though I don't understand amharic but I like the tune , lyrics and melodies, 'Praise God' temesgen yesus...!!
I used to listen her song when she was orthodox. Did not get the news yet but seems she now at protestant cjurch. This tells me the hate and the divison is all political. Others wise we all are worshiping God! Blessing and peace for all!
This is Henok Getahun Zewdie Jesus Christ superstar I love and very much appreciate the singer from making bad comment control yourself we are many there is plenty for everyone God love's you All do not judge people's personal choose
Hulun yefetere manew? Your mind is so small you don't even know what God do , egzaber alemin new yefeterew midirin bicha aydelem , egzaber maryamin yefetere kehone lemindin new maryam tadya be sew lij lay siltan yetesetat , are please enanbib, egzaber eko galaxy hulu yefetere new
ተዋህዶ ህይወት አይሆንም ህይወት የሚሆነው ጌታ እየሱስ ነው
ወንድሜ ተዋህዶ ምን ማለት ነው ቃሉ ስህተት የለው እሺ
ተዋህዶ ማለት ኢየሱስ ከድንግል ማርያም ወዋአዱን ነው ኦርቶ ቀጥተኛ ዶክስ መንገድ ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ መንገድ ማለት ነው@@astrobible860
ያንን መዳፍ ተመልክቼ
ተከተልኩት ሁሉን ትቼ...
የ እግዚአብሔር ብርሃን በ ሁላችሁ ላይ ይብራ
መታደል ነው ....!!!! የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ በመአዛህ ልቤን ገዛህ ❤❤❤ እየሱስ የአዲስ ኪዳና መካከለኛ ነው ❤❤❤❤❤
እናንተ ጋር ደስስ የሚለኝ ነገር ልዩነት የሚባል ነገር የለም ሁሉም በሚችለው መንገድ ያመልካል በውስጣችሁ የዘር የፖለቲካ ነጋዴዎች የሉም
አረ ባክሽ 😂😂😂😂 ጨዋታሽ ደስ ይላል ። ፖለቲከኞቹ ማናቸውና 😂😂
"ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም...።" ማቴ ፯:፳፩(7:21)
ታሳዝናላቹ ክርስቶስ ገጸ ምሕረቱን ይመልስላቹ....።
አሜን ተባሪኪ ዘመንሽ ይባረክ የረገጥሽውን ውረሺ ከተሳዳቢዎች ከሽፍታና ከወንበዴ በመጠበቅ ነህሚያን አስጀምራ ያስጨረሰች መልካሚቷ የአምሌ የእግዚአብሔር እጅ ከነ ሙሉ መገኘቱ ከአንቺ ጋር ትሁን ቢገባው ትውልድ መዝሙርሽ ብቻ ሳይሆን አለባበስሽም መልእክት ነው በርቺ አይዞሽ አትፍሪ
ስሙ ይባረክ ጌታዬ አንተን የማመሰግንበት ቃል የለኝም አንተ የአለም ጌታ ነህ ክበርልኝ
ኑርልኝ ዘርፌ አንች በዝማረሽ ስንቱን እንዳጽናናሽ!
Am from Uganda and I have liked this Gospel music so much though I don't understand amharic but I like the tune , lyrics and melodies, 'Praise God' temesgen yesus...!!
I teach to you Amarhaic language
ጥያቂ እየሱስን ማን ወለደው አችንም ማን ወለደሽ ጎድ ነው ወደ በትዘፍኔ ይሻልሽ ነበር ዘርፌየ ለሰው ልጅ በጥፎ ነገር አልናገርም እናም ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ባጋጣሚ ነው መኮመት አልውድም በርትቱ በለ
Yematrba nat
እየሱስ ሲባል የሚያመው ዲያቢሎስ ብቻ ነው እራስሽን ፈትሺ ለምን ይሄ መዝሙር እንደሚያበሳጭሽ
ማርያምን ማን ፈጠራት
እየሱስ ማነዉ
ይሄን መዝሙር ስወደው ....የኛ ናርዶስ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንልህ እልልልልል...!
I used to listen her song when she was orthodox. Did not get the news yet but seems she now at protestant cjurch. This tells me the hate and the divison is all political. Others wise we all are worshiping God! Blessing and peace for all!
Worshipping Merry and saints is far from Worshipping God
እግዚአብሔር ይባረክ ትላለች እንዴ እሱ እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ነው እሽ እግዚአብሔር ይባርከን ነው የሚባለው ድንግል ማርያም ልቦናሽን ትመልስልሽ
ለፈረንጅ ፎቶ እየሠገድሽ ማሪያም ምናምን ትያለሽ እንዴ
አህዛብ ሁላችሁ እግዚአብሔርን ባርኩት ተብሎ ተጽፏል
Saree wayee faruu kanaa kanii ortodoksii keesatii hin fafanee 🙈🙈😤😤😤
በሳቅ😂😂😂😂ለካ ምንም አታዉቁም
Ere ezwi yasekerat kotetam
እኔግን ኦረቶዶክስ ነኝ በዚህም በዛም እሱ ሉኡል እግዚአብሔር ክርስቶስ ይክበር የመስገን
አትሳሳች እስኪ ይሔንን መዝሙር ኦርቶዶክስ ሆና የዘመረችውን አዳምጪ እና ነይ እዚህ አዳምጪ ይሔ እኮ ጭፈራ ነው የሚመስለው😭😭😭እግዚአብሔር ልብ ይስጣት
🙏
Muleche yaiesh pent ymen ortodox
Enidizih ayinet neger lay megibatish kalekire lemin benebirisibet yizifen hiwot alikoyisim.
አኔ ጴንጤ ነኝ የማምነው ሰው ባለበት ሆኖ ኢየሱስን ብቻ የሕይወቱ ቤዛ እና ጌታ ካደረገ ወሳኝ ነገር ነው ።
ከፀጋ ወደፀጋ ከክብር ወደክብር የሚያሻግር ጌታ አለን አውንም ፀጋውን ያብዛልሽ ዘርፌ
አሜን ይባርክ አንችም ተባርክ ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬሽ ዲሮም እወዳቸዋለሁ አሁን ደሞ ከዛም በላይ ነው የምወደው ዘመንሽ የክብር ይሁን እየሱስ ያድነናል
ዘርፌ ይህንን መዝሙር በኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ ሆና ስትዘምር ነው የማውቀው ዛሬ ደግሞ በሊላ መድረክ ሆና ስትዘምረው በጣም ተገረምኩ። እምነት ሸቀጥ የሆነበት ዘመን አምላክ ወደ ልቦናሽ ይመልስሽ ገንዘብና ጥቅም ይዘሺው አትሄጂም ታመልኪው የነበረ አምላክ የተለወጠ የለም ግን መድረኩና ጥቅም ተለውጧል
ይቅር ይበልህ
ይቅር ይበልህ
የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጥሽ እናቱ
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን
ወንጌሉን ነው ቀድሞ ያዘመራት መንፈስ ቅድስ ከልብ ነው የሚጠራው ተመስገን ክበር ከፍ በል ጌታዬ ሁሉ ባንተ ይሆናል ሁላችንንም ፈጠርከን ፣ወደድከን ፣አዳንከን በስጋ ስናርፍ ነፍሳቸን ካንተ ጋር ትኖራለች ለዘላለም።
,mko9
Am from kenya hope one day i will be able to hear and to understand Amharic 🙏
ggf
❤
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በጣም ታሳዝናል እግዚኣብሄር ወደ ልቦናሽ ይምለስሽ ከ ኤርትራ🇪🇷♥️🇪🇹🙏😭
ለ
ባልብለሽሐይማኖትቀየርሽ
mn aregech egziabeheren mamesgenua hateylat nw?
Wooowww lubbuu
ኣታ እንታይ ዳ ወሪድዋ ወደይ ናብ ጋይላ ቀይራቶ በቃ
😭😪😭
መዳንሽን በምን አወቅሽ ዘርፊቱ ባለፈዉ አትፀፀች ለምናልባት እሱ ሊጠቅምሽ ይችላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
መንፈሳዊ መሆን መታደል ነው። ልዩ ነሽ እህቴ።
yene wud mircashii tamachanyii iysus yadinaa baarachii❤❤❤❤
በዘፈን እንኳን እግዚአብሔር ሰው ከብሮ አላየንም እግዚኦ ምህረቱ ብዙ ነውና እሱ የቅዱሳን አምላክ በምህረቱ ያስብሽ ውደቤቱም ይመልስሽ
Sijemer smu ybarek yemtyw egziabher ybarkal enji aybarekm ok yemtyzutn yemchebtutn sataku endemetalachu atbotrefu
አይ ዘማሪት ዘርፊ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥሺ ከእምዬ ኦርቶዶከሰ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተነጥለሸ እዚህ ውሰጥ ትግቢ ቅድሰት ድንግል ማርያም ልቦናሸን ትመልሰልሺ የሚያደርጎትን አያውቁምና ፈጣሪ ሆይ ይቅርበላቸው 😭😭😭
Libona memeles yemichikew egzaber bicha new
ለማርያም ልቦና የመስጠት ስልጣን ኦርቶዶክስ ሰጣት
@@addisabab1226 እውነት ነው lol
ኦርቶዶኩስ በነበርኩ ክሉ ግዜ በዚ መዝሙር ኢደነቅ ነበርኩ ኣሁን ግን ገይታ ይባረክ ትክክለና የሆነ ገታ ኣግንጀ ኣለሁ ዘርፌ ተባረኪ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
ዘምንሽ ይባረክ
እውነትን ይዘሻል ድንቅ ዝማሬ
ከተረትና ከታሪክ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤት
ጌታ ኤየሱስ ይባርክሽ
አቤት አቤት አቤት እንዲያው በዚህ በሐበሻ ቀሚስ ተጎባብነሽ ስትዘምሪ እንዴት እንደምታምሪ መዝሙሮችሽ እጅግ ይባርካሉ
👌👌😍🥰🤗♥️
7
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤zemanish yibarek.yen Nardos uuuuufffffff ye zemari balebet geta yibarek.
You're especially gifted from God
ጌታ ጸጋዉን ያብዛልሽ::ተባረኪ!!!❤❤❤
አሜን አሜን!!!!!!
እግዚብሔር ወደ ሃይማኖትሽ ይመልስሽ ከዘፈን ወደ መዝምር ያምጣሽ ልቦና ይስጣቹ
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤑👎🤑🤑👎👎
Naiti luel amlak agelgalit mukanki trah zey kones alebabsaki wen nkulen dagem ztewelda ahwat nmskrent elu u goyta koleki tsegu. Tebareki brkti .
በጣም አበላሸሽው ዘረፍ የበፊቱ ነው ደስ ይሚለው
ሰይጣን እና ተከታዬቹ እግዚአብሔር ሲከብር ማየት የሚያማቸው ተሳደቡ ዘርፌ እና ነፍሷ ጌታን ክብር ሰጡት ደስ አይልም?
የመቤታችን ፈቅር ይብዛልሽ ለ ንንንስሀ ንው ጊዜ የተስጠሽ እህታችን
በእግዚአብሔር መንግስት አንዱ አምላክ የሁሉ ጌታና ገዢ ነው እመቤት የሚባል አምላክ የለም የሴት አማልክት ያለው የአህዛብ አማልክት ነው እሱም አጋንንት ነው አትሸወድ አዳኝ አንድ ነው እርሱም እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው::ሐዋ 4÷12
እሽ የንስሃ ግዘ የሰጣት ማነው
የኛ ናርዶስ የኛ የድንግል ማርያም ልጅ ስጦታ፡ እናት ኣለን ልጅ ኣለን ! እመቤተ እየሳሳቱ በማላጅነትህ ጠብቒ፡ጠብቕን እንደንሳሳት ! ኦርቶዶክስ ለጐይታ ኢየሱስ ኣልትዘምርም ኣልትሰብክም ለ ይሉ ኣብነት የህ መዝሙር ነው ከ ኦርቶዶክስ ወደ መናፍቓን የሔደ ሊዩነት ፡ እንደዘፈን ዘፍነው ብቻ!
What a voice, beautiful.
ከዘማሪነት ወደ ዘፋኝነት ይገርማል የድንግል ማርያም ልጅ ልቦናሽን ይመልሰው
መስሎክ ነው😂😂
ኦሪቶዶክስ ነኝ ግን በዚም በዛም ክሪስቶስ ይክበሪ አሜን
ጌታ ይባርክሽ❤✝️❤
@@yesusjalaleekoo7679 ውሸታም በዘፈን ምስጋነየሐም
@@alem-f6v እዉነት ነው ዘፈን የሰይጣን እንጂ ለእግዛኣብሔር የሚቀርብ መስዋት ኣይደለም ፈጣሪ ወደ ልብሽ ይመልስሽ😭😭
Tebarek/i
እደዚህ እየተባለነዉ ከገነት ወደሲወል የሚከደዉ አየ😭😭😭😭
Elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele glory to God... God bless your life ❤ Zarfye
ሰባተኛ ጊዜ ሀይማኖት የቀያየረች ብርቅዬ ልጃችን በርቺ ነገ ደግሞ ከአዳራሽ ወጥተሽ ለጠንቋይ እንደምትዘምሪ አንጠራጠርም
ሰላም እምነት እኮ አልቀየረችም አዳኙን ኢየሱስን አግታው ነው እኮ ::ላንተም ይገኝልህ
ይሄ አዳኝ ::
መልካም ቀን
የጠንቋይ ሰው ኮሜንት😂
God bless you so much. Keep shining!
እኔ እምለዉ ጭፈራ ነው ወይ ምንድነው ልቦናሽ ይስጥሽ ትክክለኛ መንገድ አደለም ያለሽዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወደ ገላትያ 2
16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ከብር ነው እንጅ ዘፈን 😢😢😢😢ልብሽን ይመልሥሺ ሌላ ምን ይባላል ድምፆ እንኩአን ጥፍት አለ በማርያም 😢😢😢ክክክ ሥክክክክክስስስስስ 😂😂😂
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልቦናን ትስጥሽ።
በደንብ ልቦና ትስጥሽ
አርሰማ ማን ናት
Bless you
Egziabher yimesgen!
ውውውውው ክብር ምስጋና ለ እግዚአብሔር ብቻ ይሁላት 🎸🎸🎸🎸🎻እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ታባረክ ውዴ እህቴ 🎻🎻🎻❤️
ዘርፍ በጣም እወድሻለሁ ፀገይ ይብዛልሽ
Amen amen amen
Geta eyesus Yibarkshe zarefa tebarak babizu 💟
አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልል
This is Henok Getahun Zewdie Jesus Christ superstar
I love and very much appreciate the singer from making bad comment control yourself we are many there is plenty for everyone God love's you All do not judge people's personal choose
እሄንን የመሰለ መዝሙር በዲቤ አቀረብሽዉ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጥስ🙏🙏🙏
እሰይ🥰🥰🥰🥰
Elleleleel.....elelele.....yesus Geta new. Glory be to our God
በጣም የምወድሽ ዘማሪት ኖው የነበርሽ እግዚኣብሔር ወደ ራስሽ ይመልስሽ ኣሜን።
መመረጥ ነዉ ኦርቶዶክስ መሆን ሥለሆንኩም ደሥተኛ ነኝ
ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም።መጀመረውም የተረገምሽ አሁንም የተረገምሽ የኔ አምላክ ንስሃ እንስጥሽ ልክ ሰይጣንን እንደረገመ ይርገምሽ እንዴት መንፈስ ቅዱስን ትሳድብሌሽ ሁሉም ነገር ያልፋል የኔ እህት አዛንኩልሽ ከልቤ።
የእግዚአብሔርን ቃል አንቢ መዓዛ! ከመድኃኒትሽ ከየሱስ ጋር ያገናኝሻል! በየሱስ የማያምን ሁሉ የዘላለም ሞት ፍርድ አለበት ዮሐ 3፡17
ዘመንሽ ይባረክ እህቴ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Amen 🙏 shalom Shalom Shalom
በዝሙት የወደቀ መጨረሻዉ
ይህ ነው
ምን ለማለት ነው
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ደረሰልሽ እህቴ።
አምላክ ልቦና ይሥጥሽ አንድ ታሪክ የሌለው ሀይማኖት የምታምኔ በጭፈራ ወራዳ በተሣሣተ መፅሀፍ የምታምኝ ደግሞ ምን ያዘልልሻል እብደት ነው እህቴ ህይወ እረጋፊናት ይኸ ጊዛውይ መቀባባት መንግሥተ ሠማያት አያወርስም እባክሽ እምታደርጊውን በደብ አስቢበት የተሣሣተ መረጃ አትለፍልፋ
ውይ፡የተሳሳተስ፡የናንተ ጣኦት መፅሀፍ ተጠራቅሞ የተቀመጠ የማያድን የሰይጣን መንፈስ ያለበት ነዉ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነዉ ዘርፌ ተመረጠች ኦርቶዶክስ አያዋጣም ውሸት ነዉ
@@SaraSara-os9lj ደደብ መናፍቅ ጣወት አንች ነሸ የምታመልኪዉ ትናት በሰንደ የተገዛ እምነት
ይዘሸ ትዘያለሸ አናንተ አኮ ሀሰተኛዉን አየሱሱ ነዉ የምታመልኩት ሳይጣኖች
ወደ ገላትያ 2
16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
እመብርሃን የጨለመውን ልብሽን ታብራልሽ ሌላ ምን እላለው ኣሳዘችኝ 😥😥😥👏👏👏
Amen
Hulun yefetere manew? Your mind is so small you don't even know what God do , egzaber alemin new yefeterew midirin bicha aydelem , egzaber maryamin yefetere kehone lemindin new maryam tadya be sew lij lay siltan yetesetat , are please enanbib, egzaber eko galaxy hulu yefetere new
Tebarkii selamish yibzaa..iyasus getanew
በእመቤቴ በጣም አሳዘሽኝ ከእይወት ወደ ሞት እመብርሃን ትመልስሽ የምጃር ጭፈራ ነዉ እጂ የቅዶስ ያሬድ ዝማሪ ነዉ ብለሽ አትልፌ
አዝናለሁ ፡ከዚህ በላይ ፡መናገር አልችልም
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
የናንተን መዝሙር ከምሰማ ድንጋይ ብሸከም ይቀለኛል አንቺን ግን የምመክርሽ ነገር ቢኖር የሴጣን መጫወቻ አትሁኚ ማርያምን በጣም አስጠላሽኝ 😁😁😁😁😁😁😁
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
እሪኩስ😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ወደ ልቦናሽ ይመልስሽ🙏🙏🙏
እንዴ ከዚህ በላይ ወደ ልቦናዋ እኮ ነው የተመለሰችው
@@nigistendale7137 h
Ameeen tebarki
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
No 😭
Amen ,Geta ybariksh
እግዚአብሄር ልቦና ይስጥሺ
Libona.anichisi.yasifelegali.ishi.atii
""የዘመኑ ሜልኮናዊያኖች እባካችሁ ጌታን ተቀበሉ""
""ጌታ ሲገባሽ የዘፈን እና የመዝሙር ልዩነት ይገባሻል""
የትኛው ዘፈን እስራትን ይፈታል
የትኛው ዘፈን ያፅናናል
የትኛው ዘፈንየታመመ ይፈውሳል
""“አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።”
- ያዕቆብ 1፥26""
""“የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።”
- 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥5""
""ቅድሚያ መንፈስ ቅድስን ተቀበሉት
ከዛ ስለዘፈን ወይም መዝሙር ልዩነት ትረዳላችሁ""
ፕሮፋይልክ ላይ ያለችው የህንድ ምስል ናት እንዴ
መቼም ማሪያም ናት አትለኝም ምክንያቱም እሷ ልጄን ስሙት ብላ ወንጌላዊነቷን ተወጥታለች
እየሱስ ለዘላለም ይኑር
የመጀመሪያው ህይወትሽም ይሄ ነበር የመጨረሻውም ይሄ ነው የመሀለኛውን ግን አመለጠሽ የምንጃርኛው ክሊፕሽም በጣም አሪፍ ነው
ዘላለም፡ ተባሪካ፡ እህት!!!
ያዝ እንግዲ የታል እስክታ 😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
የምወደውን መዝሙር ዘፈን አደረግሽው ልቦና ይስጥሽ አሳበደሽ
አሳዘንሺኝ ዘርፍየ
ፃፀተኝ ዘር የኘዉ ዎረተ አቴን ሰለውቅህ የኖሩኩበት ደጋመቸዉ እየሱስ ጌታ ናዉ
Leminn
ጌታ ይባርክሽ ዘርፈ አምልኮሽ በእዉነትና በመንፌስ ከመሆኑ ተጨማሪ አለባበሽ መንፈሳዊነት ከአለባበስ ጋር ማጣጣም ለአቃተን ወንጌላዊያን ሁሉ ታዱሶን የምያመጣነው ነውና በርች ሌሎች አገልጋዮች መዝሙሯን ብቻ ሳይሆን አለባበሷንም በጣም ተመልከቱ በተለይ መርዎች ሁላችሁም ተባረኩ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❌❌❌❌❌❌❌
ያንን የመሰለ መዝሙር አበላሽችው 😢
The best music
እግዚአብሔር አባት በዘመንሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን ...በወነቱ ባንቺ ደስ ብሎኛል ውዷ እህቴ!! አንድ ቀን ባንድ ጉባኤ አብረን እናመልክ ይሆናል ዘርፌ!
የቱ ቅባት ፈሳሹ ነዉ ጭቃዉ ቅባት
Yehe mezmur Be Begena stzemerow be Orthodox Church libin ❤️ysebroneber taemutefa
እህቴ ዘመንሽን ሁሉ በበቀል ቅባት ማገልግል ይሁንልሽ😥፣እኖድሻለን መዝሙሩ ደግሞ በዘማሪዋ ሲሆን ሲያምር💖
🙉🙉🙉🙉👎👎👎👎👎👎
@@marryjon8782 ነገር ችዉሁሎደሪማነዉ
Be blessed with your sweet voice
ካበዱ ጋር አበድሽ ፀጋሽ ተገፈፈ ልቦና ይስጥሽ የይሁኔ ዘፈን
እግዚአብሔር ይባርክሽ
የምታደሪጊውን አታዉቂምና እግዝአብሔር ይቅር ይበልሽ
Era.sharamuxa.ekekami
Amen EGZHABHER yebarke!anchim GETA EYSUS zemnshen agelglotishem yebarkaw!Amen.
ታዲያ ከዚ በላይ ናይት ክለብ የት ይገኛል ወዝ ወዝ ወዝ
ይቅር ይበልሽ
የለመደ ያውቀዋል😂😂😂😂
Indainante bakebero kalhone geta ayisemam alu inde
Amen be blessed sister
Almighty God blessed forever and ever
zerfie gn betam new mtasteliw
afer biy
ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ያማረ ይሁን እንወድሻለን እህታችን ዘማሪት ዘርፌ
zerfe betam kemiwedachew sewoch andu nesh zerfe armagedon bedej kerbual mermiri fetigni melkamun yazi kemidinut wegen yargish
እግዛብሀር ይቀር ይበላቹ ጭፈራነዉ ይስ መዝመር ልበናቹ ይመልሰላቹ አቱ ይቅር በለን
Enikani geta eradash💪❤
የድግል ማርያም ልጂ ማስተዋሉን ይስጥሺ ይስጣችሁ ልቦናችሁን ይመልስላችሁ😥😥😥
አይ አለመታደል አሱ ወደ ራስሽ ይመልስሽ
@@ቃለውዳሴ ወይኔ ወንድሜ አሳዘንከኝ በጣም ታስታፍር አለህ
egziabeheren amesegenech enji mn atefachl?esua edelegna nat e/r egnanem wode betu yemelesen
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ምያህል መታወር ነው የድንግል ማራምን ልጅ እያመለከች ። የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጥሽ ብሎ ምክር ። እረ ወገኔ ንቃ ሀይማኖተኝነት ሳይሆን እምነት ነው የሚያድነው። የሀይማኖት ተቋም ጠበቃ ከመሆን በአንድ ክርስቶስ አምናቹ ከሲኮል አምልጡ ። የትኛውም ሀይማኖት አያድንም ። መዳን በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው። እንዱንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው ። ዘርፌ የክርስቶስ ፍቅር ገብቷት ነው የምትዘምረው so እሷን ለቀቅ ክርስቶስን ጠበቅ ማረግ ነው የሚያዋጣቹ
Sila EYESUS sisabak Ena sizamar betam newu aydel miyamachu....Fetari libona yistachu...
Weyne cheweta ke orthodox wede menafikan enye Eritrea ney betam new Miwedsh neberuku fetary libona ystesh