Ethiopian Food/Cook - How to Make OATMEAL - የኦትሚል አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 107

  • @ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ
    @ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ 6 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጡ ማማዬ እንዴት እደምዎዶዎት ባለሙያ አደረጉኝ እድሜ ለእርስዎ አመሠግናለሁ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 6 ปีที่แล้ว +4

    ኦትሚልን እንደዚህ ለየት ባለ መልኩ ካልሰሩት አሰልቺ ምግብ ነው። እናመሰግናለን ማማዬ ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳዮን።

  • @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
    @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 6 ปีที่แล้ว +3

    Enameseginale Mami😘😘Erejim edimena tena fetary yadilot

  • @seblewoldemicheal6388
    @seblewoldemicheal6388 6 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት እጅዎት ይባረክ, we thank you a lot!!!

  • @ideashare8887
    @ideashare8887 5 ปีที่แล้ว

    Thanks nice .be microwave becha mesrat yechalale wey?

  • @መቅደስደጄን
    @መቅደስደጄን 6 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማምዬ
    የምጥን ሽሮ አዘገጃጄት አሳዬን እማዬ♥

  • @ahmedfatouma6676
    @ahmedfatouma6676 4 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @zebosmart7861
    @zebosmart7861 6 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ማማየ ብዙ ነገር ከርሰወ ተማርኩ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

    • @samert6574
      @samert6574 6 ปีที่แล้ว

      Zebo Smart 7

  • @terhastewelde9442
    @terhastewelde9442 ปีที่แล้ว

    በጣም በተለይ ለልጆቺ ጥሩ ኣስተምረውኛል ማሚዪ እድሚና ጤና ይስጥልን

  • @tinayemane8817
    @tinayemane8817 6 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያብዛለዋት ማዘር

  • @EliasAmare-ub4hg
    @EliasAmare-ub4hg 21 วันที่ผ่านมา

    ማዘርዬ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @dumi3986
    @dumi3986 2 ปีที่แล้ว +1

    ለውፍረት ይሆናል ???

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ማማ

  • @brianchann3109
    @brianchann3109 5 ปีที่แล้ว +2

    It would be nice to have at least an ingredient translation. If not a full translation. Thanks

  • @sarahsarsarah4091
    @sarahsarsarah4091 6 ปีที่แล้ว +1

    Betam yamral #Enameseginalen ejish yibarek EGZIABHER Amlak #edme ena #tena abzito yistish yene #enat💟

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว

      Egzihabher yakbrilign amesegnalehu

  • @metagestarekegn5758
    @metagestarekegn5758 ปีที่แล้ว

    Thank you mom

  • @selamawitkiflegebremeskel2333
    @selamawitkiflegebremeskel2333 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks mother

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing us a healthy way of preparing oatmeal.which can be used for lunch or dinner as well. Abundant blessing. With respect and love from Ethiopia

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እግዚሐብሔር ይባርክሽ በርቺ በርቺ

  • @db9657
    @db9657 2 ปีที่แล้ว

    Esey des silu enamesgenalen emama 🌹

  • @AbiTube
    @AbiTube 6 ปีที่แล้ว +1

    እማማ እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @hiwetyemareyamewedaje8578
    @hiwetyemareyamewedaje8578 6 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว

    እማማዬ እድሜሽን ያርዝምልን ኑሪልን። አሜን

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 ปีที่แล้ว

    ኦትሜልን በተለያየ አይነት አሰራር ስላሳየሽን አመሰግናለሁ🙏🏾እኔ የማውቀው ብዙ ግዜ ኦትሜል በወተት ነበር:: ነገር ግን በአትክልትና በስጋ እንደዚህ መስራቱ የበለጠ ጥቅም አለው:: እውቀትሽን ስላካፈልሽን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾

    • @abraham406
      @abraham406 6 ปีที่แล้ว

      Wow edimena tena ystesh mami

  • @emuyemu4292
    @emuyemu4292 6 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen enatachen nurelen🙏🙏💖💖

  • @yidnekachewawash8945
    @yidnekachewawash8945 ปีที่แล้ว

    ያበደ ነው ማሚዬ !!!

  • @መሬምቢንትሀሚድ
    @መሬምቢንትሀሚድ 6 ปีที่แล้ว +3

    Ameseginalehu mami

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 ปีที่แล้ว +6

    ማማየ ስወደወት የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት አሳዩኝ

  • @ewsa2739
    @ewsa2739 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለንማማዬ

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምናአመስግነው ማማዬ በነገራችን ላይ ይሄ ነገር ኩከር ነው አደል

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 ปีที่แล้ว

    Hello welcome back dear mamy thanks for your kindness much love

  • @ነፂየእናትዋናፋቂ-ደ8ገ
    @ነፂየእናትዋናፋቂ-ደ8ገ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማማ

  • @tizita532
    @tizita532 6 ปีที่แล้ว

    Ewekatwaten selakafelun betam new mamesagenot

  • @hiwi9
    @hiwi9 ปีที่แล้ว

    ያወፍራል

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ ማማዬ

  • @tigisttekle8761
    @tigisttekle8761 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማርያም ትባርክሽ

  • @firebekel2196
    @firebekel2196 5 ปีที่แล้ว

    Wedddddd shi amet nwrileyn mamayaaa

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማሚዬ😙😙😙

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ.የኔ.እናት.ጎበዝ.ባርቱ❤❤❤❤

  • @yordanosluel8735
    @yordanosluel8735 6 ปีที่แล้ว

    Yeswe Zer Endhe Yastmrale Rejeme Edma Le Enatachene

  • @cell4652
    @cell4652 6 ปีที่แล้ว +1

    የባሮ ሽንኩርት ይባላል

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ኦትሜል አጃ ነው::

  • @destahabit2008
    @destahabit2008 6 ปีที่แล้ว +1

    mamaya kalb enamsganaln😘😘💚💚

  • @senigutema7120
    @senigutema7120 6 ปีที่แล้ว

    Ameseginalaw
    mama

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 6 ปีที่แล้ว +3

    ማምዬ ኑሪልኝ ውድድድድድ ❤ ነው ማረግሽ

  • @seblemesfin7043
    @seblemesfin7043 ปีที่แล้ว

    ቀጫጭን ሽንኩርት ሰሙ ባሕሮ ይባላል

  • @yachiwandemo8788
    @yachiwandemo8788 6 ปีที่แล้ว

    emama enekoni salame matu enamasagenalani

  • @hiwetyemareyamewedaje8578
    @hiwetyemareyamewedaje8578 6 ปีที่แล้ว

    ቦለቄ ባቄላነው?ማማዬ?

  • @ramaadinew6151
    @ramaadinew6151 6 ปีที่แล้ว

    No word 👌👌👌

  • @LatishKmaryam
    @LatishKmaryam 8 หลายเดือนก่อน

    Betam mrte newv

  • @yoditbezabh4671
    @yoditbezabh4671 6 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalen enatachin

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ።ዊ።ሲያምር።ማሚዬ።ይሄ።አጃ።አገራችን።አለ።እንዴ።ከሌለ።ማሚዬ።ቤት።እንዴት።እንደሚዘጋጁ።አሳይን።ቤት።የሚዘጋጅ።ከሆነ።ወድጄዋለሁ

  • @ጠበላYouTube
    @ጠበላYouTube 6 ปีที่แล้ว

    thanks mama regm edme

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 6 ปีที่แล้ว

    ባረበኛ ኦትሚል ምንድነው የምታውቁ ንገሩኝ የሀገሬልጆች ሾርባ ይመሥላል ግን እርግጠኛ አይደለሁም

    • @zahrazahra3249
      @zahrazahra3249 6 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ያለኝ ያረብ ሀገሩ HANAA. WHOLE. OATS ነው ግን ባይነት አለ ኩከር። ነው የሚሉት ሾርባ ነው የሚሰሩት አረቦች ግን እንደሳቸው በካርቶን ታሽጎ ሳይሆን እያንዳንዱ በላስቴክ በቆርቆሮና። በፕላስቴክ በመሰላ ታሽጎ ነው የሚገኘው ኩከር በይ ሱፐርማርኬት ታገኝዋልሽ እሳቸው በኤትዬጵያ ስለሜባለው ስላሉ ነው እንጄ እርግጠኛ ነኝ ታውቄዋለሽ።

    • @gigigigi9307
      @gigigigi9307 6 ปีที่แล้ว

      +Zahra Zahra 👍👍💓💓💓💓

    • @gigigigi9307
      @gigigigi9307 6 ปีที่แล้ว

      +Zahra Zahra 👍👍💓💓💓💓

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 ปีที่แล้ว +1

      በአረብኛ ሺፋን ይባላል

  • @awetashgebresilase153
    @awetashgebresilase153 5 ปีที่แล้ว

    enamesgnalen mama

  • @ghnggnf4481
    @ghnggnf4481 6 ปีที่แล้ว

    Berchi mammm

  • @sarahsarsarah4091
    @sarahsarsarah4091 6 ปีที่แล้ว

    Mamiya enkuan beselam metashi❤

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว +1

      Hi sarah, Enkuwan beselam koyeshign ❤️

  • @lolalove4720
    @lolalove4720 6 ปีที่แล้ว

    WOW 😍👌 EJESH YEBAREK YE ADANE ENAT SELAMESH YEBZA 🙏

  • @starshikor131
    @starshikor131 6 ปีที่แล้ว

    edmeana teana mammaye

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ ኑሪልኝ

  • @zebenayababu9661
    @zebenayababu9661 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን የነጮችኦትሜል አጃ መሆኑ ያጠራጥረኛል የኛ አገር አጃ ረዘም ያለሲሆን የነጮቹ የተጨፈለቀ ስንዴ ነዉ የሜመስለዉ።

  • @መተከልራያ
    @መተከልራያ 6 ปีที่แล้ว

    አጃ እንደወጥ ሲሰራ ሳይ የመጀመሪያዬ ነው

  • @ablove1092
    @ablove1092 6 ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥♥ l like it mame

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว +1

      Thank you 🙏🏽

    • @hewanngerea4085
      @hewanngerea4085 6 ปีที่แล้ว

      Thank you so much and God bless you too

    • @senayitkenaw5782
      @senayitkenaw5782 6 ปีที่แล้ว

      Wow emayen asetawesekat amsegenalew 👌👌

  • @ObsAsf
    @ObsAsf 5 หลายเดือนก่อน

    Mother gin yet teftew nw

  • @vipyou6952
    @vipyou6952 6 ปีที่แล้ว +2

    ለልጆች በተለይ ወደድኩት

  • @helenassefa9750
    @helenassefa9750 6 ปีที่แล้ว

    Mamaye sewedeshe 🤗

  • @abebechwdajo6099
    @abebechwdajo6099 6 ปีที่แล้ว

    Erajem edema yesetote emeya

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ።የትግሬ።አባሻ።አሳይን።።።።።።ውድድ።ማሚዬ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว

    ኦትሚን።ቤት።አይዘጋጅም።ማሚዬ።አገራችን።አለ።መልሺልእ።እውሻለሁ።ባለሞያ።ሆኛለው

  • @yannetadane1797
    @yannetadane1797 6 ปีที่แล้ว +2

    mamiye nuruln 😍😍😍

  • @استغفراللهسبحانالله-ف8ف
    @استغفراللهسبحانالله-ف8ف 6 ปีที่แล้ว

    نفسي اعرف ايش تقول 🤔🇸🇦

    • @ፉይዚከድር
      @ፉይዚከድር 6 ปีที่แล้ว

      استغفرالله سبحان الله ماتعرف انت هي تتكلم كلام اثيوبيا اماريك

  • @mmm1873
    @mmm1873 6 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው የምውደው ወተት በጭራሽ አልጠጣም

  • @wijdanalsaggaf2656
    @wijdanalsaggaf2656 6 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤👏👏👏👈

  • @fikrtebayih8632
    @fikrtebayih8632 6 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እናቴን ነው የምትመስሉኝ 😍💋💋💋

    • @fikrtebayih8632
      @fikrtebayih8632 6 ปีที่แล้ว

      ሰርቼ እሞክረዋለው እናመሰግናለን

  • @javiyeminilik2339
    @javiyeminilik2339 2 ปีที่แล้ว

    des silu

  • @samgrand2970
    @samgrand2970 6 ปีที่แล้ว

    ባረቦች ሾፋንእሚባለው ነውደ ያጀመአ እናመሰግናለን እናት

    • @hadi6037
      @hadi6037 6 ปีที่แล้ว

      Sam Grand
      ኮይከር ይባላል

    • @sssooo7885
      @sssooo7885 6 ปีที่แล้ว +1

      አዎ

    • @sssooo7885
      @sssooo7885 6 ปีที่แล้ว

      ለ ረመዷን ፈጭተው ሾርባ የሚሰሩት

    • @wossenabrham4304
      @wossenabrham4304 6 ปีที่แล้ว

      ሾፋን ወይም ሽኢር ይሉታል ገንፎም ይሰሩታል ሾርባም ይሆናል ለውበትም ይጠቅማል በተለይ ብጉር ላለበት ፊት ጥርት ያደርጋል።

    • @ፉይዚከድር
      @ፉይዚከድር 6 ปีที่แล้ว

      Wossen Abrham ማሬ እንዴት ነው ለቡጉር ምንጠቀመው አጠቃቀሙን ንገሪኝ ካወክሽ እናት

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 6 ปีที่แล้ว

    Mommy ye-halloween migib aserar asayin

  • @mebremahray6870
    @mebremahray6870 6 ปีที่แล้ว

    Wwwwwww

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 6 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @wijdanalsaggaf2656
    @wijdanalsaggaf2656 6 ปีที่แล้ว

    ❤❤👏👏👏👈