በ ኦትስ የተሰራ አጥሚት //አጥሚት አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว +5

    እሄ በአውን ስሀት ለኔ ጠቃሚ ነው ኤሉዬ መለኛ ነሽ አሪፍ ነገር በወሳኝ ስሀት ነው ያሳየሽን

  • @safiysafiy6851
    @safiysafiy6851 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤❤👍👍👍

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ ውዴ

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow እሳቤው አላውቅም በጣም ባለሙያ thank you 🙏

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ለብርዱ😍

  • @amitkhan8134
    @amitkhan8134 23 วันที่ผ่านมา

    ማማስያው ኬሚካል ስለሚኖረው በሙቀቱ ምክንያት ከአጥሚቱ ጋር ሊዋሀድ ስለሚችል ብረት ማማሰያ ይሻልሻል የኔ ቆንጆ

  • @KidistKidi-h8v
    @KidistKidi-h8v 7 หลายเดือนก่อน +2

    ካላወፈረ ምንያደርጋል ተሰስተሻል እህቴ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነሽ ኣሁን ብርዱ መቷል ቆንጆ የብርድ መድሀኒት ነው👍👍

    • @SEIDA-uk5pc
      @SEIDA-uk5pc 4 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር ኩይከር አጃ እኮ ነው ተቀጥቅጦ ስለሚቀርብ ነው እጂ ማሽን ያቀረበው አጃ ነው ትክክለኛ

    • @halweyahalweya
      @halweyahalweya ปีที่แล้ว

      መጠጠቱ ቀርቶ ብርዱ በገበ ሙቀት ልደፈኝ ነው

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@halweyahalweya

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይ በጣምምም አመሰግናለሁ ገላገልሽኝ ወላሂ 🙏😍😍

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว

    Hiluye it’s nice to have during this flu season thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 ปีที่แล้ว

    እናመሱግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 4 ปีที่แล้ว

    Betam Arif nw thank you for sharing

  • @karimatube519
    @karimatube519 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን እጅሽ ይባርክ እሞክረዋለሁ

    • @maremaru
      @maremaru  4 ปีที่แล้ว

      ከሪማዬ አሜን 🙏😍

  • @blenbalager
    @blenbalager 4 ปีที่แล้ว +1

    በወቅቱ ነው ያሳየሽን ይህን ብርድ እንግዲህ ፉት እያልን ማሳለፍ ነው

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +1

    Number one ☝️

  • @mamoqilo6392
    @mamoqilo6392 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህቴ ኦትስ ሰውነት እንደሜጨምር ነው ያነበብኩት ብዙ ዩቱበሮችም ሰርተውታል እኔ መጨመር ስለምፈልግ ጀምሬዋለው እና ለውጥ እያየሁበት ነው በርቺ

    • @maremaru
      @maremaru  4 ปีที่แล้ว

      በጣም ብዙ ሰው ዳየት ለማረግ ሲል እኔን ጨምሮ ኦትስ ነው ምንመገበው ያማለት ሌሎችንም ምግቦች በጥንቃቄ ተመግበን ኦትስ በልተሽ ብዙ ሰአት ሆድሽ ውስጥ ይቆያል እናም ዝቅተኛ ካሎሪን ነው ያለው አንቺ ምን አልባት ኦትሱ ያወፈረሽ መስሎሽ ይሆናል ማንኛውንም ፉት የሆነ ምግብ አብረሽ ከበላሽ ሊያወፍርሽ ይችላል እንጂ እኔ ለሁለት ወር ያህል እሱን ነበር እራቴን የምበላው በማር አድርጌ ከ diat ጋር በደንብ ነው የሚረዳው ምን አልባት ስኩዋር መኖሩ እንጅ

  • @zaidtiquabo8770
    @zaidtiquabo8770 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki eihtachin

  • @سكينه-ن6ض
    @سكينه-ن6ض 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉

  • @ጥያቄአለኝ-ቸ8ተ
    @ጥያቄአለኝ-ቸ8ተ 4 ปีที่แล้ว +1

    Yami👌

  • @asterkbrom9349
    @asterkbrom9349 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ኔው ቤርቺ እኔ ቤጣም ነው የምዌዴው

  • @seada616
    @seada616 9 หลายเดือนก่อน

    ጫዉ ጨምረሻል❤

  • @thisshallpass5031
    @thisshallpass5031 4 ปีที่แล้ว +2

    Hi Mare, You are my favorite channel when I craving food. You are Honest , Humble and overall down to earth women!! I learned 3 or 4 tasty dishes from you my all-time favorite is ጥቅል ጎመን በበርበሬ and ድርቆሽ ፍርፍር።
    and let me give you ideas were to look for instant pot in UK. Here in U.S its very cheap we can get it for like $ 40 or $ 50.
    In England check 3 places
    # 1 Amazon # 2 Costco # 3 instantpotuk . there are a lot if brands its better to buy " instant pot"(brand) and always buy the biggest one I think its 5.7 liter or bigger
    Good luck.

    • @maremaru
      @maremaru  4 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው ስለምሰጭኝ ድጋፍ እሺ እያለው ገብቼ ❤😍🙏

  • @lemlemhabtom5031
    @lemlemhabtom5031 4 ปีที่แล้ว

    Ene enquan mewefer efelgalhu kibdet yikensal?

    • @maremaru
      @maremaru  4 ปีที่แล้ว +2

      የሰውነት ክብደት ይቀንሳል ማለት እንደ አጠቃቀምሽ ነው ኦትስ በልተሽ እረጅም ስአት መቆየት ትችያለሽ አይርብሽም ለዛ ዳይት የሚያደርግ ሰው ከስኩዋር ውጭ ቢጠቀመው ምንም ክብደት አይጨምርም

    • @TsionTsi-vm5fb
      @TsionTsi-vm5fb 5 หลายเดือนก่อน

      otes yaweferal ehte tetkmi konjo nw le wefert

  • @WediRedae
    @WediRedae 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    በትክክል ላኪልኝ አንድ ፔርሙዝ ቶሎ

    • @maremaru
      @maremaru  4 ปีที่แล้ว

      😀😀🙏

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 2 ปีที่แล้ว

    ተልባ ማለት ምድነው በሐረብኛ በጌታ ንገሩኝ🙏🙏

  • @TigistTadese-j7s
    @TigistTadese-j7s 10 หลายเดือนก่อน

    Le erguz yeonal enda

  • @ahmadwahmad7554
    @ahmadwahmad7554 3 ปีที่แล้ว

    እሽ ስሚ ሞቅሞቅ ባረገውሳ በምጣድ ከዛ ሽብራሎዝ አተር ፈሶልያ በቆሎ ተልባ የሱፍ ፍሬድብልቅልቅ ባረግበት እሳ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 ปีที่แล้ว

    ዩቱፕ ማለትኮ #ትምህርት ቤት ማለት ነውስ ወላሂ❤ዩቱባቹሁን ለቁም ነገር ምትጠቁሙ ሰዌች #አመሰግናለሁ🎉❤

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว

    ኢቺንማ ማር ጣል እያረጉ ኢቺን ብርድ መቋቋም ነው 😋👌

  • @mahtebaabera3417
    @mahtebaabera3417 4 ปีที่แล้ว

    Tenesh aemeshwu beterefa teru new👌🏽

    • @maremaru
      @maremaru  4 ปีที่แล้ว

      Eshi thank you

  • @ትግስትየምጃሯ
    @ትግስትየምጃሯ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ አለማወቅ እኔ ሁለት ካርቶን አዳዴስ ጣልኩት የሚጠቀመዉ ሲጠፋ😂😂😂😂

    • @halweyahalweya
      @halweyahalweya ปีที่แล้ว +1

      ምን 😂

    • @RMetica
      @RMetica 9 หลายเดือนก่อน +1

      ፈገግ ያስደረገኝ ኮመንት 😂 አለማወቅሽ ሀገርሽ መራቁ አሉ 😂 አይዞሽ እንኳን ሰማሽ ዛሬ❤

  • @yoke4363
    @yoke4363 2 ปีที่แล้ว

    yet new yasetamarushi e kamacha wadi new mawefer yakomew .... enam tinsh mekalesha bechmeri teru new

  • @sdetmekerena1588
    @sdetmekerena1588 3 ปีที่แล้ว

    በ እረብ ምን ይባላል ሽህርባ ነው ወይ ማር?

  • @ahmadwahmad7554
    @ahmadwahmad7554 3 ปีที่แล้ว

    መልሽልኝ

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      ትችያለሽ 😀

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 ปีที่แล้ว

    የለዉዝ ቅቤዉ ግዴታ ነዉ እንዴ

    • @maremaru
      @maremaru  ปีที่แล้ว +1

      አደለም

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 ปีที่แล้ว +4

    እችን ጋደም ብሎ ጋቢ ለብሶ ግጥም

    • @maremaru
      @maremaru  4 ปีที่แล้ว +1

      😀😀ታቂበታለሽ ሜርዬ

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam turu hasab new ina keyikrta gara min yitekmenal gn indezih biniteta but please don't undersrand me rong i just want know
    Beacouse i don't use to drink Atmit that is way !

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      ስቶልጂ ጉልበት ይሰጣል ለወገብ ጥሩ ነው ጡትም ስታጠቢ ፈሳሽ ነገር የሚጠቅም ነገር ስቶስጂ ጥሩ ነው