5ቱ ፍርዶች ክፍል 4 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024
  • 5ቱ ፍርዶች ክፍል 4 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

ความคิดเห็น • 103

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 2 ปีที่แล้ว +25

    እስቲይ ማነው እንደኔየ በዚክ ወንድም ትምህርት በመዳኑው እርግጠኛ ሆኖ ባባቱው መንግስት እየተጓደደ ያለ እንደጻድቅ እየኖረ ያለው ማነው ክርስትናን እውነት እንደሆነ የተረዳ እኔየ ግን በምን ቃላት ልንገራችሁ ብቻ ስለተሰጠን ወንድም ጌታን አከብረው አለሁ

    • @miherettuke1200
      @miherettuke1200 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @miherettuke1200
      @miherettuke1200 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንን በእውነት ነው እግዚአብሔር ይባርከው

    • @abrahamhagosteklu1551
      @abrahamhagosteklu1551 3 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ኦርቶዶክስ እድሜያችንን በስቃይ ጨርሳብን ነበር ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን የልቦናችንን አይን ላበራል

  • @tube1976
    @tube1976 2 ปีที่แล้ว +16

    እረ ቀጣይይ...
    ሳልጨርሰው አለቀ
    ዴቭ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ!!

  • @kaleabteshome1259
    @kaleabteshome1259 2 ปีที่แล้ว +12

    ጅማ ድረስ መጥቼ ቁጭ አርገህ ብታስተምረኝ እንደውም በግል ብታስተምረኝ ምኞቴ ነው ብዙ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎቼን ምትመልስልኝ አንተ ብቻ እንደሆንክ ይሰማኛል

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ዳዊት እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ እስከዛሬ በልቤ የነበረ የተሳሳተ ትምህር ነበር አሁን ግን በአንተ ትምህርት እውነተኛ ቃሉን እንድረዳ አረገኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @madisotuckshop7703
    @madisotuckshop7703 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ትምህርት ህይወትቱን እንዲያራገግጥ አድርጎኛል ዳዊት የዘመኑ እዉናተኝ አገልጋይ ብሩክ ነክ ❤❤❤

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 ปีที่แล้ว +9

    አስደናቂ ትምህርት ነው ።አይናችንን እየገለጽን ነው፣ክብር ለጌታ ይሁን ። በላይፍ ቀጥታ ከቤ/ክርስቲይይንህም ብታስተላልፍልን በጣም ብዙዎችን ይጠቅማል።

  • @KalkidanBerhanu-l5l
    @KalkidanBerhanu-l5l ปีที่แล้ว

    ሁፍፍፍፍፍፍ ውይ ጌታ እየሱስ ተመስገን ስለዜ ወድም ተባረክ ገናም ብዙ ውችን ስለምታሳ ርፍ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ዴቭዬ የአንተ ትምህርት ስማር በጣም ውስጥ ደስ ያለው ነው የምማረው ክብር ለጌታ ይሁን ብሩክ ነህ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ አንተ 1ኛ ነህ❤🥰🥰🌹👈

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 2 ปีที่แล้ว +2

    WHAT A PREACHING. GOD BLESS THE HOUSE OF DAWIT.

  • @yisfaalem5294
    @yisfaalem5294 ปีที่แล้ว +2

    ዴቭ አቦ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ።ወደቲቪ ቻናል ቢመጣ ብዙ ተጣቃሚ ይኖራል ብዬ አምናለሁ

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ !!! መልዕክት 👏👏👏👏 ጸጋው ካንተ ጋ ይሁን 🙏🙏 በጌታ የተወደድክ ውድ ወድሜ 💕❤💕

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ዴቭ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ዋንድሜ እድሜ ይርዛም ላጌታ ስር

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእግዚአብሔር አምላክህ ይባረክ 🙏
    ጌታችንን ፀጋን ያብዛልህ የኔ ዉድ ወንድምህ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @saraaa9528
    @saraaa9528 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይበሪክ ዘመንክ ይበረክ ዴቭ ❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 👌 👍🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @schoolsofintelligence4062
    @schoolsofintelligence4062 2 ปีที่แล้ว +2

    የጌታን ፍቅር ሣሥብ ሁሌም እደነቃለው ....ተባረክ ዴቭዬ

  • @alemthayebaye4674
    @alemthayebaye4674 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ወንድሜ ዴቨ

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 2 ปีที่แล้ว +1

    tebarek wudd wendime Dev. geta tsegawun kezewu belay yichemirlik

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ መረዳት ዋው ተባረክ በደንብ ነው የገባኝ ዛሬ

  • @kalkidanamaregobena693
    @kalkidanamaregobena693 2 ปีที่แล้ว

    🎀ግሩም ነዉ
    መጋቢ ዳዊት እናመሰግናለን ተባረክ !

  • @morningstar8354
    @morningstar8354 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam geta yibarkih
    Waaqayyo si haa eebbisu sin jaalladha

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ብዝት ይበልልህ

  • @EldanaTewelde
    @EldanaTewelde ปีที่แล้ว

    Wawwwwwwww gieta yesus kbr lante yhun

  • @xegakayubezihuley3476
    @xegakayubezihuley3476 ปีที่แล้ว

    Btam hayli miset tmhrti new zemenh bexega honoyil tebirkehal

  • @danieltamirat5471
    @danieltamirat5471 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you my bro.....

  • @blessbless1401
    @blessbless1401 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዴቭ ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋ ይብዛልህ

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛሊህ። እኔ ግን ምን ዓይነት ዕደለኛ ሰው ነኝ በዚህ ዘመንና በጌታ መሆነና በዚህ ወንድም መማሬ ።

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @اممحمد-م5ل1ص
    @اممحمد-م5ل1ص ปีที่แล้ว

    Geta ybarkh wendme Dev ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 ปีที่แล้ว

    Blessed school ❤

  • @diribebeyene1562
    @diribebeyene1562 2 ปีที่แล้ว +1

    Brother Dawit, may God bless you!

  • @YohannesAsfaw-s1q
    @YohannesAsfaw-s1q ปีที่แล้ว

    my God Bless u

  • @birhanuasfaw
    @birhanuasfaw 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks deve

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 2 ปีที่แล้ว

    ዳዊት ወንድሜ እግዚአብሔር አባት ይባርክህ በጣም ብዙ ተጠቅሜአለሁ

  • @gospel-u7x
    @gospel-u7x 6 หลายเดือนก่อน

    You are blessed 🎉🎉

  • @diribebeyene1562
    @diribebeyene1562 2 ปีที่แล้ว +2

    May God bless your kids!

  • @meazaafework9562
    @meazaafework9562 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro Dave . Tsega yebzalh

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 ปีที่แล้ว +1

    whatever happens in our life, as believers we must know this : we are the rightousness of God in Jesus Christ.
    his unmerited favour, his Grace is every day sufficent for us. there is nothing that can separet us from the Love of God which is revealed to us in Jesus Christ Jesus our Lord.

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you brother 🙏 💙

  • @habteabe5982
    @habteabe5982 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ 👏

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን

  • @samuelasfaw3802
    @samuelasfaw3802 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሔር ይመስገን

  • @HaboBt
    @HaboBt 2 ปีที่แล้ว +1

    Era Deba Geta abzito yibarkh

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 2 ปีที่แล้ว +3

    Abet Abet tenesiche lirut wey? Endih aynet tmhrit ke Dav wuchi man yastemiral. Mebarek eihe new. Thanku

    • @መጽሐፍምንይላል
      @መጽሐፍምንይላል 2 ปีที่แล้ว +1

      enem endezih eyalku new mimarew

    • @martamarta5206
      @martamarta5206 2 ปีที่แล้ว

      @MeTsafu min yilal? Tikikil bileshal. MeTshafu min yilal? Dav yastemarewun yilal

  • @tiyaabeki8445
    @tiyaabeki8445 2 ปีที่แล้ว

    የምር እንደዚ በጉጉት የሳማዋቸው ሰዎች ጥቂቶች ናቸው ከዛ መሀል ግን አንተ ትለያለክ እግዚአብሔር ይጨምርልህ😘😘😘ጠቅሞኛል ትምርት ሌላው ደሞ የቆዩትን ትምህርቶች ድምፅን አስተካክለሀው ብትለቅልን🤔

  • @esromayele1301
    @esromayele1301 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @Eyoabblox
    @Eyoabblox 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you bro...

  • @yisaksatenaofficialtube6188
    @yisaksatenaofficialtube6188 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @richa1186
    @richa1186 ปีที่แล้ว

    amazing

  • @diribebeyene1562
    @diribebeyene1562 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless all your family!

  • @lalisebenku
    @lalisebenku 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Jesus🙌🙌🙌🙌

  • @diribebeyene1562
    @diribebeyene1562 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless all your entire life!

  • @ዮዲትእንድርያስ
    @ዮዲትእንድርያስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድም

  • @wakuma_akafu
    @wakuma_akafu 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you!!!

  • @meklitsolomon6020
    @meklitsolomon6020 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @Soressa_M
    @Soressa_M 2 ปีที่แล้ว +1

    Dave love U as always !!!
    stay blessed!!

  • @birukmelaku6912
    @birukmelaku6912 2 ปีที่แล้ว +1

    Blesssed to have you my brother

  • @biruktawitmesafint4946
    @biruktawitmesafint4946 2 ปีที่แล้ว

    God bless you brother

  • @martahabibi4704
    @martahabibi4704 ปีที่แล้ว

    ዴቭዬ የተወደድክ የጥያቄዬን መልስ አጊቻለው ፀጋው ይብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakubezabih9274
    @melakubezabih9274 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ዳዊት ሠላምህ ብዝት ይበል አንድ ጥያቄ ነበረኝ እዬሱስ የኢግዝአብሔር ልጅ ነዉን ወይስ እራሱ ኢግዝአብሔር ነዉ ?2.ሙሽራዉ ይመጣል እንላለን እንደት ነዉ ምንጠባበቄዉ፡ ብቻ ጌታን ስለተቄበልን ብቻ ይዞን ይሄዳል ወይስ እንደት እንጠብቅ ??

    • @medemertube2829
      @medemertube2829 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ መቼ ነው ክርስቶስ የሆነው የሚል የሚገርም ትምህርት አለው TH-cam ላይ ፈልገህ እየው

  • @desalegntesfaye2806
    @desalegntesfaye2806 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ከደቡብ አፍሪካ

  • @eliasayele6850
    @eliasayele6850 ปีที่แล้ว

    ebrawiyan 6-:4 አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን
    5 መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
    6 በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።endete tayewalhe ???

  • @solaye25
    @solaye25 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ጸጋ ይብዛልህ

  • @eyerusalemworkneh2444
    @eyerusalemworkneh2444 2 ปีที่แล้ว

    Geta Eyesus yibarekek

  • @lemlemhabte9716
    @lemlemhabte9716 2 ปีที่แล้ว

    TABARKEEEE

  • @NagaShobiso-t7x
    @NagaShobiso-t7x 2 หลายเดือนก่อน

    ❤😊

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว

    🤝🙏🙇🏻‍♂️🙏🙇🏻‍♂️🙏🙇🏻‍♂️🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @nawalelbel2799
    @nawalelbel2799 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen glory to God

  • @samsommesfun7914
    @samsommesfun7914 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @Agla_Tube
    @Agla_Tube 2 ปีที่แล้ว +1

    May grace abound to you

  • @abiysolomon3056
    @abiysolomon3056 2 ปีที่แล้ว

    marvelous edification

  • @akulanyy
    @akulanyy 2 ปีที่แล้ว

    U r blessed

  • @samuelasfaw3802
    @samuelasfaw3802 2 ปีที่แล้ว

    ❤ማስመሰል ውስጡ የለም❤

  • @ababutolla
    @ababutolla 2 ปีที่แล้ว

    Be bless Dev.

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 2 ปีที่แล้ว

    Eleleeeleeelel edaye tekeflwal

  • @beimnetyohannes7092
    @beimnetyohannes7092 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere part 5 ?????????????? Lekekuln

  • @zebibateklay5926
    @zebibateklay5926 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏❤❤❤👌👌👌

  • @Elias-fk5nh
    @Elias-fk5nh 2 ปีที่แล้ว

    Once saved always saved? ነው እንዴ ምታምነው

    • @mihrettesfaye9924
      @mihrettesfaye9924 ปีที่แล้ว

      5ቱ ፍርዶች ክፍል 1-15 kefele bemile yalewn mulu temheret eyewe .ante endalekew ayidelm....

  • @DanielGoitom-cn4sm
    @DanielGoitom-cn4sm 7 หลายเดือนก่อน

    But .manew .ena..miferdow..been.. aynet..fridi..neuw. mfered

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 ปีที่แล้ว

    with due respect, i would like to know who the judge is to judgment you mention on the 2nd place. i for my self don't believe that God judgs his childeren cause they smoke or use chat. His Judgment is perfect on the Flesh of our Lord Jesus Christ. i believe that when we sin, then we permit the devil to mess up our life. According to 1 Timothy 3:165-17, it is the Word of God which corrects and reprufs a believer.

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 ปีที่แล้ว

    የዳነ ስው አ እምሮውን የማደስ ሃላፊነት እንዳለበት ማስተማር የ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ሃላፊነት ነው ወደ
    ሮሜ ስዎች 12 ላይ እንዳለው
    ስዎች የሚስቱት አይምሮአቸውን ካለማደስ ጉድለት አንተ አስተማሪው ይህንን አበክረኽ ማስተማር ይጠበቅብሃል
    ትንሽ ይቀርሃል

  • @studio6335
    @studio6335 2 ปีที่แล้ว +2

    ትምርቱ ጥሩ ነው ነገር ግን አባባልህ ሰው አንደ ፈለገ ሀጥያት ሲሰራ ኑሮ ከሞተ ቡኋላ አንዴ በተከፈለው ደም ይፀድቃል አልክ። አንደዛ ከሆነ ሰው አንደ ፈለገ ሀጥያት መስራት ይችላል ማለት ነው ስለ ሚፀድቅ።
    ንስሐም መግባት አይጠበቅበትም አንዴ ስለ ተከፈለለት አንደ ፈለገ ዝሙት ሰርቶ አጭሶ ቢሞትም ይፀድቃል እያልክ ነው። የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው አንደዛ ሚለው? አያንዳንዳቹ አንደ ስራችሁ አከፍላችዋለው ያለው ክርስቶስ አይደለምን? በዚ ትምህርትህ የባሰ ሰው ሀጥያትን አንዲሰራ የምያበረታ አይመስልህምን?

    • @rohobotkolaso2742
      @rohobotkolaso2742 2 ปีที่แล้ว +2

      ጳውሎስ በሮሜ 3:28 "ሰው ያለ ሕግ ሥር በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና" ይላል። ሐዋርያው ያዕቆብ ደግም በ ያዕ 2:24 "ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላቹሁ" ብሏል ። እነዝህን ሁለት ቁጥሮች ለየብቻቸው ለሚተረጉም ሰው እርስ በእርሳቸው የሚቃረኑ ናቸው ብሎ ያስብ ይሆናል። አስተውሎ ለሚገነዘብ ግን ያዕቆብ የፃፈው ከጳውሎስ የሚቃረን ሆኖ ሳይሆን በሁለቱም ዘንድ ያለው ስምምነት "መዳን በእምነት ብቻ እንደሆነ ነው"።ያዕቆብ ያብራራው እምነት ያለ ሥራ የሞተ ስለሆነ እምነት በሥራ መገለጥ እንደሚኖርበት ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ በሌላ ስፍራ ሥራ የጽድቅ ፍሬ መሆኑን ይገልፃል (ኤፌ 2:8-10) ። ስለሆነም በእምነት የጸደቀ ሰው ፍሬው በመልካም ሥራ መታየት እንዳለበት ያስረዳል( ቲቶ 3:5-8)። መዳን ፣ የዘላለም ህይወት ፣መጽደቅ ፣ልጅነት በክርስቶስ በማመን ብቻና ብቻ ነው ። በስራ አይደለም ።

    • @meazadelmont462
      @meazadelmont462 2 ปีที่แล้ว

      ሮሜ፡31 ሕግን በእምነት እንሽራለንን? አይደለም ሕግን እናጸናለን እንጂ

    • @mihrettesfaye9924
      @mihrettesfaye9924 ปีที่แล้ว +1

      5ቱ ፍርዶች ክፍል 1-15 kefele bemile yalewn mulu temheret eyewe mulu hasabun temaribetaleshe .anchi endaleshiwe ayidelm....ebakeshen giza seteshe muluwen temheret temariwe..enam endeza meselogn neber gen endeza ayidelehem eheta..tebareki

    • @weallralone6742
      @weallralone6742 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የዘላለምን ህይወት የተቀበለ ሰው እንደፈለገ የድፍረት ሀጢያትን ለመስራት አይቻለውም::

  • @መጽሐፍምንይላል
    @መጽሐፍምንይላል 2 ปีที่แล้ว +1

    amazing explanation ❤‍🩹❤

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 2 ปีที่แล้ว

    You are blessed

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @samrawittesema7677
    @samrawittesema7677 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ