የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 1 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 182

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 2 ปีที่แล้ว +45

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፤ ምንጭ ጨምሮ ይፍለቅልህ። ወድሃለው 😍🙏

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 ปีที่แล้ว +20

    ክብር ለጌታ ይሁን መንፈሳዊ ዓይንን የሚከፍት ትምህርት ነው።ውድ ወንድማችን እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ፣ብዙ የተዛቡ ትምህርቶችን እንድናስተካክል ረድቶናል።

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว +20

    "እግዚአብሔር ብቅ ሲል ሁሉም ልኩን ያውቃል"

  • @tedlacherkosteddy8662
    @tedlacherkosteddy8662 2 ปีที่แล้ว +19

    ❤ወንድሜ በአንተ ላይ ያለውን መንፈስ ቅዱስ አከብራለሁ !!
    ❤ተባረኩ !!

  • @tinsucreativeidea901
    @tinsucreativeidea901 2 ปีที่แล้ว +8

    Bibleን በጥልቀት የተረዳ ሰው🥰 ብዙ እየተማርን ተባረክ በርታ

  • @mulualemayhu1863
    @mulualemayhu1863 2 ปีที่แล้ว +67

    እየጣፈጠኝ የምሰማዉ ነገርስ😋 ዴቭዬ የተወደድክ በዘመናችን ደግሞ እግዚአብሄር እንዳንተ ያለ አስተማሪ ቃሉን በቀናነት መጋቢ ስላስነሳልን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ፀጋዉን ከዚህም በላይ ያብዛልህ።

  • @lizabella151
    @lizabella151 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ኡኡ ያልሰማችሁ ስሙ ጌታ እየሱስ ክብር ለስሙ በዚህ ሃሰተኛና አደናጋሪ በትንቢቱ ቃል መፈፅም ግድ ከተነሱ መምህር ሃሳዊ
    የተለየ ማምለጫ ከሃሰተኞች ወንድም ዴቭሹን አስነሳ ተምረን እናስተምር ብር ላይክ ለአለም ሁሉ እናድርግ አረ ፅጋክ ይትረፍረፍ ማንም የማይደርስብክ ድንቅ የጌታ ስጦታችን ነክ ዋው

  • @ashubanbore2573
    @ashubanbore2573 5 หลายเดือนก่อน

    የእግዚያብሔር ቃል በመንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ የተብራራበት ልንረዳው ግልፅ የሆነልን ደስ የሚል የእውነት ቃል ትምህርት ክብር ሁሉን ቻይ አልፋና ኦሜጋ ለሆነው ለእግዚያብሔር ይሁን❤

  • @Health750
    @Health750 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!

  • @saraaa9528
    @saraaa9528 7 หลายเดือนก่อน

    ተበረክ ጸጋ ይብዘልክ ዴቭ ❤

  • @medanitmihretu4925
    @medanitmihretu4925 6 หลายเดือนก่อน

    ትምህርት ደስ ሲል

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሲመጣ ሁሉ ልክ ይሆናል ❤❤

    • @ltlno4368
      @ltlno4368 9 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ "ሁሉም ልኩን ያውቃል" ነው ያለው

  • @edenketema1354
    @edenketema1354 2 ปีที่แล้ว +6

    ለማስተማር የእግዚያብሔር ቃል እውቀትህ እንደ አንተ አይነት በዚህ ዘመን አላየሁም አልሰማሁም ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @habtamudebalkekbreab88shalom
    @habtamudebalkekbreab88shalom ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ተምሕርት በለለያየ ቦታ ብሰማም መጽሐፍ ቅዱስን ግን አንተ በምታስረዳበት መጠን አልረዳውም ነበር፤ በተለያዩ ትምሕርቶችህ የራሴን አለመቻልና፣እግዚአብሔር ለእኔ ያለውን ምህረት አይቻለሁ። ኦ እግዚአብሔር!!! በስህተቴ የሸሸሁትን እግዚአብሔር በምህረቱ ቀረብኩት። ጌታ ባርኳኃልና በእውነት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን

  • @selamnati3633
    @selamnati3633 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እ/ ርጌታከዚህ በላይ የቃልንእውነት ይግለጥልህ ተባረክ...

  • @tiruneshbeyene3647
    @tiruneshbeyene3647 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋውንም ያብዛልህ ይጨምርልህ

  • @mariyammariyam3770
    @mariyammariyam3770 ปีที่แล้ว

    Egzeyabher yebarekeh .

  • @gizachewgeleta7163
    @gizachewgeleta7163 ปีที่แล้ว +1

    ኹለተኛ ዙር ጀመርኩ። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ዴቭ!!

  • @misganagezahegn1068
    @misganagezahegn1068 ปีที่แล้ว

    የሴቲቱ ዘር ❤❤❤❤❤

  • @chalewyohanniscj5641
    @chalewyohanniscj5641 ปีที่แล้ว +3

    ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ እንዳንተ ያሉ አስተማሪዎችን ያብዛልን

  • @Bakilech
    @Bakilech ปีที่แล้ว

    የማይሻቀቅጥ የጌታ ባሪያ ፡እግዘብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 2 ปีที่แล้ว +7

    የዘልዓለም አምላክና አባት እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን!! የምትፈጽመውን ዕቅድህን ዛሬም ልባችን እየተቃጠለ እንድንሰማው ልባችንን ስለከፈትክ አንደበታችንን ስለተጠቀምቅ እልፍ ምስጋና ይብዛልህ በውድ ልጅህ በኢየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን!!!

  • @neftalemneftesh4475
    @neftalemneftesh4475 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ለበዙዎቻችን አየመለሰልን ነው ጌታ ይባርከው ሰለጠንካራ አመጋገቡ

  • @zerihunnegese4917
    @zerihunnegese4917 5 หลายเดือนก่อน

    im so excited by your teaching

  • @danielayele8254
    @danielayele8254 ปีที่แล้ว

    እግዚአበሔር ይባርክህ።

  • @Elizabeth-rv2eg
    @Elizabeth-rv2eg 2 ปีที่แล้ว +1

    ዴቭዬ በጣም ትለያለህ በእውነት ምን አይነት መረዳት ነው!!

  • @meselechmado8544
    @meselechmado8544 2 ปีที่แล้ว +3

    የተባረክ ፀጋው ይብዛልህ በእውነት ይህን የእውነት ወንጌል በቅንነት ጌታ በሰጠህ ፀጋ እያገለገልክ ስላላ ግልጽ አድርገ እያስተማርክ ስላለ 🥰🥰🥰👏👏

  • @tigistsumamoofficial8536
    @tigistsumamoofficial8536 2 ปีที่แล้ว +5

    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤
    1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15

  • @KibruAmen-lk4ho
    @KibruAmen-lk4ho ปีที่แล้ว

    ጌታን ያየሁብህ ወንድሜ

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen tabaraki🖐️👏

  • @jerry3041-u4f
    @jerry3041-u4f ปีที่แล้ว

    ይህንን ታሪክ እንዲህ ተረድቼው አላውቅም
    ተባረክ

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 2 ปีที่แล้ว +9

    Part 2 በጉጉት እጠብቃለው ...... ዴቫ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ።..... አጀንዳ አዘጋችቼ ነው ትምህርትህን ምከታተለው

  • @azebtefera6921
    @azebtefera6921 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ደግሞ በጣም ነው የምወድህ 🙏❤

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላካችን ጌታችን አባታችን የኢየሱስ አባቴ ለኛም አባታችን ለዘላለም እስከ ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏 ወንድማችን ፀጋው
    ያብዛልህ በርታ እናመሰግናለን በጣም

  • @Endofthetimeby
    @Endofthetimeby 2 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ የባረከህ!! ድንቅ ትምህርት ነው:: ጆሮ ያለው ይስማ

  • @vivaagamso
    @vivaagamso 4 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️wow ❤️❤️❤️

  • @mariakulik4619
    @mariakulik4619 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ🙌🔥🔥🔥

  • @naodgutema2416
    @naodgutema2416 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ፡ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ!!!!!!!!!!!!!

  • @teshalemerga9021
    @teshalemerga9021 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk

  • @mubarekhaile5082
    @mubarekhaile5082 2 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ፀጋና ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን በጌታ የተወደድክ ወንድማችን ።

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ ድንቅ ትምህርት ነው የምትሰጠን።ዘመህን ይባረክ!!!

  • @Samtes01
    @Samtes01 2 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ጥያቄዎች በውስጤ ይመላለሱ ነበር ያንተን ትምህርቶች መስማት ስጀምር ግን ጥያቄዎቼ እየተመለሱልኝ ነው ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @meazakidane3081
    @meazakidane3081 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ መዳኛ እንድትሆን የተመረጥክ ነክ የእግዚአብሔር መሳሪያ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍

  • @mariakulik4619
    @mariakulik4619 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ❤

  • @gezahegnebaa649
    @gezahegnebaa649 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን

  • @TarikuGeneti-b5h
    @TarikuGeneti-b5h 10 หลายเดือนก่อน

    ስላ ሥጦታው እግዝአብሔር ይመስገን።

  • @bikilaworkina8859
    @bikilaworkina8859 2 ปีที่แล้ว +1

    I love you my beloved one, Dave!!!!

  • @mestat27
    @mestat27 2 ปีที่แล้ว +1

    Sitebiqew yeneberew timrt..wow sooooooo excited

  • @AdolaKifile
    @AdolaKifile 2 ปีที่แล้ว

    jabadhuu waqqayyoon humnaaf ududaa isaatii sii eguu

  • @kebedetimerga1514
    @kebedetimerga1514 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በመልካምነቱ ሁሉ ይባርክህ ተባረክ !!! ጌታ መንፈስ ቅዱሰ አሁንም ቃሉን ይግለጥልህ
    እኛም ለተገለጠልን የእግዚአብሔር ቃል ሰምተን መኖር የምንችልበት ፀጋ ይብዛልን!!

  • @lidyasolomon4136
    @lidyasolomon4136 2 ปีที่แล้ว +1

    Dewiye geta misikire yante timirti madameti susi new yehonebingi Betam keyirongali geta abzito yibarki ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @alemmengistu2743
    @alemmengistu2743 2 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 ปีที่แล้ว

    Yabzalih Yichemirilih Yabate Biruk Zerih Yibarek Betam Tetekmiyalew Tebarek Pastor .

  • @freshtsedeke9030
    @freshtsedeke9030 ปีที่แล้ว +3

    “ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤”
    - ኤፌሶን 6፥19 ጳውሎስ እንዳለ ወንድሜ ዳዊት ለአንተም እፀልይልሀለው።

  • @liyamesfin6700
    @liyamesfin6700 2 ปีที่แล้ว +6

    I can't get tired of listening ur words ! Praise lord for blessing u with this understanding and knowledge!

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @besufekadhailu396
    @besufekadhailu396 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ፡ ይሄን ፡ ትምርት ፡ ስሰማ ፡ ከ ፡ አፍህ ፡ ደስ ፡ የሚል ፡ የሰማይ ፡ እሳት ፡ እየወጣ ፡ ውስጤ ፡ እየገባ ፡ እንዳለ ፡ ነው ፡ የተሰማኝ።

  • @nardosdemeke7528
    @nardosdemeke7528 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዴቫዬ🙏🙏🙏

  • @betelhemdereje4042
    @betelhemdereje4042 ปีที่แล้ว

    tebarek

  • @MenageryaGebeyehu
    @MenageryaGebeyehu ปีที่แล้ว

    dave you are already blased you are the gift of ethiopia that god gave her

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 ปีที่แล้ว +3

    በአንተ የስተማርን መንፍስ ቅዱስ ይመስገን ዴቭ ወንድሜ ስወድህ ጸጋ ይብዛልህ

  • @hanatesfaye9923
    @hanatesfaye9923 2 ปีที่แล้ว

    ዘመን ይባርክ ታባረክ

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @mesimesi5216
    @mesimesi5216 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ 🥰🥰

  • @rutayohannes3458
    @rutayohannes3458 ปีที่แล้ว

    You r blessed🎉

  • @tsehayabera1931
    @tsehayabera1931 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤😍

  • @RitaAntene-gm6tw
    @RitaAntene-gm6tw ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @minaloveuw
    @minaloveuw 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክህ

  • @kidist3670
    @kidist3670 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ🙏🏽

  • @bizunehdiriba8721
    @bizunehdiriba8721 2 ปีที่แล้ว +1

    ዴዊት እጅግ ተባረክ

  • @olanatamasgen2908
    @olanatamasgen2908 5 หลายเดือนก่อน

    Waaqumti si haa eebbisu dabalee dabalee!!!!

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ትምህርት ነው የጀመርክልን ዴቭዬ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ኑርልን። ❤❤👏

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 2 ปีที่แล้ว +1

    He is the true bible teacher

  • @guyebogale5958
    @guyebogale5958 2 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU

  • @hermonteshager1915
    @hermonteshager1915 2 ปีที่แล้ว +1

    Davuyeeeeeeee በጣም ውድድድድድ ነው ማረግህ ኑርልን ብዙ ፀጋ ብዙ ሞገስ ይሁንልክ፡፡

  • @DanDan-gx8dq
    @DanDan-gx8dq 2 ปีที่แล้ว

    Blessed

  • @betsegawayele7613
    @betsegawayele7613 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አባታችን ይባርክ

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስለተሰጠህ ፀጋ ተባረክ ወንድሜ !

  • @tesfahunlion3272
    @tesfahunlion3272 ปีที่แล้ว

    blessed.

  • @akulanyy
    @akulanyy 2 ปีที่แล้ว

    የተባረክ ወንድማችን

  • @hgcfyigft4946
    @hgcfyigft4946 8 หลายเดือนก่อน

    🤲📖📖📖📖📖🤲

  • @Bright_tube
    @Bright_tube ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ ነበር😍😍🙏

  • @fikeshoto1615
    @fikeshoto1615 2 ปีที่แล้ว +1

    yetebareke wondim dev.

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምል ነው ❤❤❤❤❤

  • @nebamako1155
    @nebamako1155 2 ปีที่แล้ว

    ተባርከሀል አባቴ ፀጋ በዝቶልሐል

  • @prokal9470
    @prokal9470 ปีที่แล้ว

    Great understanding!

  • @helenita3225
    @helenita3225 ปีที่แล้ว

    ዴብየ ብሩክ ነህ

  • @SaraSara-fq1em
    @SaraSara-fq1em 2 ปีที่แล้ว

    Wwwww Deva geta yikebeh tsegaw yibezalesh

  • @elsabetkassa4227
    @elsabetkassa4227 10 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing teaching God bless you brother

  • @mimoderibe2861
    @mimoderibe2861 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ። ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ።

  • @ermiasJe
    @ermiasJe 2 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed Dave
    This is the story of mankind. I can’t wait for the next episodes.

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @meazaafework9562
    @meazaafework9562 2 ปีที่แล้ว +1

    Tsega yebzalh dave

  • @wubshetderibe6009
    @wubshetderibe6009 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing...am tired but can't stop listening....what a revelation!

  • @eleosabba2451
    @eleosabba2451 2 ปีที่แล้ว +1

    Dave..you are supper smart..glory to JESUS...love you bro

  • @eshetukebede9631
    @eshetukebede9631 2 ปีที่แล้ว

    geta ybarkk tsegawn yabzalh