ሁለቱ ትንሳኤዎች ክፍል 1---በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 124

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 ปีที่แล้ว +101

    ፓስተሮች ሁሉ በጌታ ፍቅር የዚህን ወንድም ትምህርቶች ሁሉ ቁጭ ብለው እንዲማሩት እመኛለው።

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 ปีที่แล้ว +21

    ነብይ ነኝ ሐዋርያ ነኝ ፓሰተር ነኝ ምትሉ
    በሙሉ ኑ ወደዚህ በመጀመሪያ በቃሉ ታነፁ
    ዴቨ በድጋሚ እያየሁ ለመማማር እጓጓለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ተወልደህ ይባርከው ቤትህ ሠላም ትዳር በትንሣኤው ይጠበቅ 💜🦋💙✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube1976
    @tube1976 2 ปีที่แล้ว +26

    ሁሉም ሊማረው የሚገባ ድንቅ ትምህርት ነው።
    ጸጋና ሰላም ይብዛልህ!

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +28

    ያንተ አይነት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምድር ላሉት በስድትም ለተበተኑት መንፈሳዊ ህይወትየዘላለም ህይወት ላላቸው የክርስቶስ ኢየሱስ ባርያ ፣አስተማራ አድርጉ ስለ ስጠን ስለ አንተ ጌታን እናመስግናለን
    ጌታ የጥበብን የመገለጥን መንፈስ ጭምሮ ይስጥህ
    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @danelyiger9615
    @danelyiger9615 2 ปีที่แล้ว +16

    “በመቃብር ያሉቱ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል፤ መልካምም ያደረጉ ለሕይወት ትንሣኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉና በዚህ አታድንቁ።”
    - ዮሐንስ 5፥28-29

  • @dmanlastking-mi5zo
    @dmanlastking-mi5zo 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egiziaber yibarik wondim paster dawit🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ephremgrace4649
    @ephremgrace4649 2 ปีที่แล้ว +8

    ዴቭዬ የጌታ ጸጋና ምህረት ይብዛልህ I Love You!!!!!

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 ปีที่แล้ว +10

    ዴቭዬ የተወደድ አገልጋይ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ትምህርት ነው ኑርልን።❤❤👏

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 22 วันที่ผ่านมา

    Daviye❤ much Grace and Mercy ❤❤

  • @atekiltabera5552
    @atekiltabera5552 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ አሁንም የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ የጥበብ እና የመገለጥ መንፈስ ይስጥህ። ወንድም ዴቭ

  • @NatinaelAschalew
    @NatinaelAschalew หลายเดือนก่อน

    ❤እናመሰግናለን ወንድም ፋሲል 👍🥰👍🥰👍

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu3044 2 ปีที่แล้ว +2

    የተባረከ የሚገርም ልብን የሚያሳርፍ ትምህርት ደስ ይላል

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 2 ปีที่แล้ว +3

    Elilllllllllllll Eseyyyyyyyyyyyy eyalku new wedezich church migebaw. Thanku Dav

  • @DaTl-fb1hv
    @DaTl-fb1hv หลายเดือนก่อน

    Thanks deveye

  • @shewangizawtsidu7523
    @shewangizawtsidu7523 2 ปีที่แล้ว +5

    Lezemenchin yeteseteh dink sitota neh ante..Tebarek..Ahunim geta letiwlid Hulu yemihonewun ewket mitadersibetin Tsega yabzalih wendime....Silante geta yibarek..kibir Hulu landu getachin ena le Abatachin yihun

  • @EmawayeshWoldayes
    @EmawayeshWoldayes ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክ

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank You my beloved brother ❗️
    God Bless You All ❗️
    You gave me different perspective about Old and New Testaments. I loved it ❗️
    🙏❤️✝️🙏

  • @jss1027.
    @jss1027. 2 ปีที่แล้ว +5

    dave you are real gospel teacher!!!

  • @melesemulat1072
    @melesemulat1072 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ በእደዚህ አይነት ነቢያት ቢሰበክ ምነኛ በረካን። የቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @MolaalemuBihon
    @MolaalemuBihon 11 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብዬ በጌታ ስጦታ ተደነኩ

  • @YsakuAbneda
    @YsakuAbneda ปีที่แล้ว

    wow davoyee multiplie more grace

  • @tarekitamirat4807
    @tarekitamirat4807 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen yetenesha bakur eyesus now

  • @alexblock7658
    @alexblock7658 11 หลายเดือนก่อน

    ዴቪ ጸጋና ሰላም ምህረት ይብዛል አንተን ጌታ አሁንም በጸጋ ይዳግፍ ተመስጌን ጌታዬ ወንድሜን ስለ ሰጣህን!

  • @yorda106
    @yorda106 7 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን 🙏🏽ሃሌሉያሕ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
    ጸጋውን ያብዛልሕ🙏🏽

  • @ruhamaelshadai8183
    @ruhamaelshadai8183 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክ የእግዚብሔር ሰው🙏🙏🙏

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว

    የክርስቶስ የሆኑት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 ปีที่แล้ว +3

    ብሩክ ነህ ደግሞ በጣም ነው የምወድህ😇😇❤❤🙏🙏

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 2 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬም ዘላለማችንን በእግዚአብሔር መንፋስ ስላስተማርከን በእጥፍ ተባረክ።

  • @menta6786
    @menta6786 11 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትምህርት

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว +1

    በአውነት ብሩክ ነህ ዴቭዬ ፀጋው ይብዛልህ አንተ አንደኛዬ ነህ💐❤️❤️🥰

  • @lalisebenku
    @lalisebenku 2 ปีที่แล้ว +3

    Wengel brehan new ❗❗💯💯💯Enkuan Christan honkugn Amen Amen Amen 🙌🙌🙌 Thank you Brother Dave for sharing us such a beautiful Gospel Truth 💞❤️❤️❤️❤️

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo ปีที่แล้ว

    Thanks ❤Devo

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว

    ኡፉፉፉፉፉፉ ኢየሱስ ክብር ይሁንልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ትምህርት ነፍሴ ሀሴት አደረገች

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ጌታ ከተነሳ በኋላ ስለተነሱት ቅዱሳን የተናገርከው እንደዚህ እንደሆነ አላውቅም ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ

  • @Bara577
    @Bara577 2 ปีที่แล้ว +2

    ዴቭዬ ወንድሜ ስጠብቅህ መጣ happy to hear ur teachings. ጸጋው ይብዛልህ።

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 ปีที่แล้ว

    አሜን። አብርሆት ይሁንልን!!!

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 ปีที่แล้ว

    አሜን ፀጋ ይብዛልህ

  • @yohannesmkfk38
    @yohannesmkfk38 17 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም፡ነው የስም መመሳሰል ብቻ ሳይሆን አብዛኛዎቹ ትምህርት ጭምር መመሳሰሉ በተለይ ስለትንሳኤ ያስተማሩት dave fassil & david pawson

  • @amanuel1212
    @amanuel1212 ปีที่แล้ว

    Devye geta tsegawn abzto ysth wendme

  • @fikrefiseha1248
    @fikrefiseha1248 2 ปีที่แล้ว +2

    የማታሳፍር የወንጌል ባለአደራ ነህ❤️

  • @banchiabay6008
    @banchiabay6008 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲል ጌታ ይባርክክ በአንተ ትምህርት በጣም ተባሪካለው

  • @yonatanbs3230
    @yonatanbs3230 ปีที่แล้ว

    Amaizing enlightment may the Grace of GOD multiply to you

  • @meazakidane3081
    @meazakidane3081 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተን ትምህርት ለመስማት በመታደሌ እድለኛ ነኘ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ ปีที่แล้ว

    ሰው ሁሉ የዚህን ትምህርት ቢሰማ ምን አለ የሚገርም ትምህርት ነው ኦ እግዚአብሔር ወንድም ዳዊት ተባረክ ይሄማ ካንተ አይደለም እግዚአብሔር ካልገለጠልህ በስተቀር ኡኡኡኡፍፍፍ የምድርን ነገር የሚያስጥል ስብከት ❤❤😢😢

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 ปีที่แล้ว

    ዋው ተባረክ ወንድም ዳዊት❤❤❤❤❤❤❤

  • @CHRISTGRACE
    @CHRISTGRACE 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ሆይ ፀጋክ ስለተገለጠልኝ እጅግ አዶርገ አመሰግናለሁ የዘለዓለም ህይወት ሰተከኛልና ከምለው በላይ እወድሃለሁ ኢየሱሴ😍😳🤓🤓🤓🤓

    • @CHRISTGRACE
      @CHRISTGRACE 2 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይባርክክ ደብየ🖐✋🙏

  • @JossyTube-rh8sd
    @JossyTube-rh8sd 2 ปีที่แล้ว +2

    ዴብየ ዘመንህ ይለምልምልኝ ስዎድህ እኮ።

  • @almazyimam8426
    @almazyimam8426 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you
    You are really good teacher
    My soul understand your teaching
    Tebarek

  • @lemessaamenu178
    @lemessaamenu178 5 หลายเดือนก่อน

    Ebbifami,waan waaqayyo nuuf qopheesse kan hunda caaludha

  • @yoseflamabo4253
    @yoseflamabo4253 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እውነቱን በተረዳ አእምሮ ገልጠህ እንድታስረዳ ያደረገህ---!!!!!

  • @ዘፅአትየንጎሱሴትልጅ
    @ዘፅአትየንጎሱሴትልጅ ปีที่แล้ว

    our blessed dave❤

  • @tewodrosamanel4934
    @tewodrosamanel4934 ปีที่แล้ว +2

    ጂማዎች እድለኛ ናቹ❤❤❤

  • @genetabraha2794
    @genetabraha2794 ปีที่แล้ว

    I am blessed to listen to your teaching. God bless you more and more.

  • @danieltsegay4794
    @danieltsegay4794 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ዴቭ ጸጋው ይብዛልህ

  • @niguseeshetu2398
    @niguseeshetu2398 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ እውነትም የእውነት ወንጌል

  • @bethelihembita668
    @bethelihembita668 2 ปีที่แล้ว

    My love davayee

  • @alemababo6981
    @alemababo6981 2 ปีที่แล้ว

    ስለተሰጠን ወንድም ጌታ ይክበር እመሰሙው ቅዱሳን ለብዙዎች ሸር አርጉት በጌታ እኔየ ለብዙዎች ሸር አርጌየ የተረዱው ብዙው ናቸው ሸር አርጉት ❤❤❤

  • @ethio-gsm2876
    @ethio-gsm2876 ปีที่แล้ว

    እየሱስን ሁሎ ስለሞታስየን ተባረክ

  • @galatajuga2074
    @galatajuga2074 2 ปีที่แล้ว

    ማስተዋል ያብዛልን እንጅ
    ወንድማችን አስተምሮናል።

  • @seyifebelay3027
    @seyifebelay3027 2 ปีที่แล้ว

    Geta yibarkh wendme dev🙏❣️💯

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 ปีที่แล้ว

    እየሱስ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣አብዝቶ፣ይባርክህ

  • @Heraan1987
    @Heraan1987 2 ปีที่แล้ว

    Devaye, sel ante ye egzehabeher Sim kef yebeleln 🙏

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ንፁ ወንጌል ተባረክ ዴቭዬ

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 ปีที่แล้ว +1

    አረ በዬ ቤተክርስትያን የለችሁ ፓስተሬች አገለጋዮች እበከችሁ አተደነቆሩን ኑና ከዴቭ ታመሩ ።ዴቮ የጌታ የኢየሱስ ፀጋ ይብዛሊህ

  • @tijitadese8365
    @tijitadese8365 2 ปีที่แล้ว

    ዴቭ ጌታ ይባርክህ😍😍😍

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @samsonnegera6765
    @samsonnegera6765 2 ปีที่แล้ว

    God bless you, awesomely explained.

  • @bereketbelete4961
    @bereketbelete4961 2 ปีที่แล้ว

    በት/ትህ ተባርከናል! ተባሬክልን

  • @davegov8258
    @davegov8258 11 หลายเดือนก่อน

    Great

  • @israelsentayehu2840
    @israelsentayehu2840 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ፣ተባረክ፣ምን፣አለ ፣ሊላውም፣ከሚያጨብረብሩ፣እንዳንተ፣ወንጌልን፣ቢያስተምሩ፣፣

  • @myflavor228
    @myflavor228 2 ปีที่แล้ว

    God bless you!❤❤❤

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 2 ปีที่แล้ว +1

    tebarek woendime

  • @tilahunasrat5226
    @tilahunasrat5226 ปีที่แล้ว

    WOW

  • @adinatube
    @adinatube 2 ปีที่แล้ว

    More grace to you Dave !!

  • @tekiluwerati9661
    @tekiluwerati9661 2 ปีที่แล้ว

    God Bless You Dave

  • @nanitsige7310
    @nanitsige7310 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @wesma-ki
    @wesma-ki ปีที่แล้ว

    wow

  • @createchanneladisabeba956
    @createchanneladisabeba956 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @konjitmekebo5477
    @konjitmekebo5477 2 ปีที่แล้ว

    Sega yebzaleke🙏🙏

  • @embatshemilas7457
    @embatshemilas7457 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር እኔ በጌታ ከሆኑክ እረጅም አመት ነዉ ግን ስለጌታ ያወኩት አሁን ነዉ የደናንኩት ና ጌታን ያመንኩት ማለት እችላለዉ በአንተ ትምህርት እንደ ማር እየጠፈጠ የሚገባ ትምህርት የማይሰለች በተለይ የሴቲታ ዘር ወይኔ ምን ልበል እስክትለቀዉ ድረስ ይናፍቀኘል የሴቲታ ዘርን እየደጋገምኩ ነዉ የምሰማዉ ጌታ ይባርክህ

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowo

  • @fikrefiseha1248
    @fikrefiseha1248 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ፀጋ፥ብዙ ምህረት፥ብዙ ሰላም፥ ብዙ ጥበብ ይብዛልህ!

  • @rahelsolomon4035
    @rahelsolomon4035 2 ปีที่แล้ว +2

    Daveye btam btam new makebirih, kifuwoch be bezubet bezin gizeh ye terawun wongel endisema mikniyat honikegn. Egirochem be E/r bet ewnetegna wongel lay temesiritew tsenulign. Bizit belilign.

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 2 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ነዉ

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተሮቹ ሁሉ አንተ ጋር መጥተው ሴርቲፊከት ካልተሰጣቸው በቀር ማስተማርም መተንበይም የለባቸውም::
    ካልሆነ ግን በአሁኑ ግዜ ክርስቶስን ሳይሆን ራሱን እንዲፈራና እንዲተረክ
    ክርስቶስን ሳይሆን እራሱን ከፍ ብሎ እንዲታይ የሚያደርግ
    ክርስቶስን ሳይሆን ለእራሱን የሚዘምር አገልጋይ ነው የበዛው::

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg 2 ปีที่แล้ว +3

    Dave እየሱስ kef yadergih

  • @metiabera
    @metiabera 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰
    dev tileyaleh

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu3044 2 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያው ትንሳኤ ከተካሄደ በዋላ ባለው በ1000 ዘመን ውስጥ ያሉ ሰዎች የመዳን ተስፋ የላቸውም ማለት ነው ።

  • @barseakele498
    @barseakele498 ปีที่แล้ว

    የመጀመርያው ትንሳኤ የሚሆነው ጌታ ሲመጣ በዳግም ምጻት ነው ወይስ ንጥቀት ነው ምክንያቱም እሱ ሲመጣ ሁሉም ያየዋል ስለሚል የመጀመርያው ትንሳኤ ንጥቀት ነው ወይስ ምንድነው?

  • @petrosamosa2944
    @petrosamosa2944 2 ปีที่แล้ว

    Jimma University basalefnbet gize Kegziabiher bewandimachin bakul yagegnenaw temert ladme zamanachin eyanorenaw. yegeta tsega yeblet!

  • @abijohn7799
    @abijohn7799 ปีที่แล้ว

    I want to give my asrat to dev's ministry

  • @HananAli-os7wr
    @HananAli-os7wr 2 ปีที่แล้ว

    Next please 🙏

  • @yegetafiker4845
    @yegetafiker4845 2 ปีที่แล้ว

    Ye Geta tsega ybizalih!!

  • @sofiagelgelu8583
    @sofiagelgelu8583 ปีที่แล้ว

    ከሺህ አመት በሁላ የተወለዱት ሰዎች እና በክርስቶስ ያመኑ በየትኛው ትንሳኤ ነው የሚነሱት ?

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว

    እኔም አንድ ጊዜ ይመስለኝ ነበር ትንሳኤ አስተማረኝ በአንተ

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +2

    ሻሎም ሻሎም ወንድማችን

  • @yitogizaw2458
    @yitogizaw2458 11 หลายเดือนก่อน

    1/በመስቀል ላይ ከተሰቀለው አንዱ አሁን ጌታ ከእኔ ጋር ትኖራለህ ብሎት ነበር ደሞ በጌታ አምነው የሞቱ ስው ከጌታ ጋር የምኖረው በመጀመሪያ ትንሳኤ በኃላ ነው ተነስተው?
    2/በጌታ አምነው እና ያለአምነው የሞቱ እሰከ መጀመሪያ ትንሳኤ ድርስ የትነው የለው ?

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍🥰🥰🥰👏