መምህር ምህረትአብ አሰፋ ስብከት . ሂወትን የሚለውጥ ስብከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 929

  • @nitsuhmkonnekebede5976
    @nitsuhmkonnekebede5976 7 ปีที่แล้ว +162

    የእግዚአብሔር ሰላም ለሀገሬህዝብ በሙሉ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሁልቀን ብሰማው የማልጥግበው ስብከት
    ቃለህይወትን ያሰማልን
    ሳያውቁ የካዱትን ሁሉ ወደቤቱ ይመልስልን አምላከ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር

    • @kasegvighoh4721
      @kasegvighoh4721 7 ปีที่แล้ว +3

      Nitsuh Mkonne Kebede እ

    • @tinseyali6420
      @tinseyali6420 7 ปีที่แล้ว

      Nitsuh Mkonne Kebede አሜን አሜን አሜን

    • @zebiderdrbaw7329
      @zebiderdrbaw7329 7 ปีที่แล้ว +5

      በእውነት እድሜነ ጸጋውን
      ያብዛልን ለመምህራችን
      በጣም ብዙ ነገር ን
      ተማርኩኝ
      እግዚአብሔር ለስጋ ደሙ ለንስሀ ሞት ያብቃን

    • @meronweld3290
      @meronweld3290 7 ปีที่แล้ว

      +Zebider Drbaw አሜን አሜን አሜን

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 6 ปีที่แล้ว

      Nitsuh Mkonne Kebede ቃለህይወትን የሠማልን መግሥተሠማያትን የዋርሥልን ወድማችን ከክፋነገር ሁሉ ይጠብቅልን

  • @rotanaabe2846
    @rotanaabe2846 7 ปีที่แล้ว +233

    ምርተአብ ፀጋውን ያብዛልህ ምርጥ የተዋህዶልጅ ከዚ በፊት እምነቴ ኦርቶዶክስ አልነበረም በእምነቴ ተወዛግቤ ሳለ ያንተን ስብከቶች አልተሳሳትንም እናሚስጥራዊውቡድንአይቼ ተለወጥኩ
    ደሞ እኮ ሲሰብክ ግልፅ አርጎ ነው እንደኔ በሰአቱ ግራ የተጋባ ሰው እውነቱ ይገባዋል
    ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ ናት በእውነት ሳልሞት ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም እድለኛ ኘኝ
    ይሄ ስብከት ደሞ እንዴት ይገርማል
    ከመሞቶ በፊት ይህን ስብከት ይስሙ

    • @tereekatereeka1886
      @tereekatereeka1886 7 ปีที่แล้ว +5

      መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

    • @barklegneeshetu8149
      @barklegneeshetu8149 7 ปีที่แล้ว +8

      እህታችን እንኳን ልዑል አምላካችን እውነተኛውን መንገድ አሳየሽ።
      ፀጋው ያብዛልሽ

    • @etfwerk6543
      @etfwerk6543 7 ปีที่แล้ว +6

      አሜን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን፡፡

    • @abrehetgebregiorgis2372
      @abrehetgebregiorgis2372 7 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ዕድለኛ ነሽ እህቴ ኣንችም እግዚኣብሔር ኣምላክ እስከ መጨረሻው ድረስ በቤቱ ያጽናሽ።ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን

    • @abrehetgebregiorgis2372
      @abrehetgebregiorgis2372 7 ปีที่แล้ว +2

      ከኣባቶች ጋር መገናኘትም እንዳትዘነጊ እህቴ

  • @ገጠመኞቻችንገጠሬዎቹ
    @ገጠመኞቻችንገጠሬዎቹ 4 ปีที่แล้ว +6

    ማነው እንደኔ ከስንት ዓመት በኋላ ይሄንን የህይወት ቃል የሚያዳምጥ!??❤❤❤❤

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ፀ8ጀ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ፀ8ጀ 7 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምልህ አላቅም እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ይክፈልህ ይህን ስብከት ሁሌም. ባዳምጠው ባዳምጠው የማልጠግበው ይህን ስብከት ሳታዳምጡ እንዳት ሞትቱ በትክክል የብዙዎቻችንን ህይወት ለውጧልና. እግዚአብሔር ጸጋ ውን ያብዛልህ በእድሜ. በጸጋ ያቆይልን መምህራችን አሜን

    • @asmast6274
      @asmast6274 7 ปีที่แล้ว

      ድሜህን ያርዝምልን ወድማችን

    • @dribadarega9652
      @dribadarega9652 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በእውነት መምህር እየሰማሁት ብውል የማይጠገብ ስብከትነው ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ ሺ አመት ያኑርልን

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 7 ปีที่แล้ว +7

    አሜን በእውነት መምህረ ምህረተአብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላክ ቅዱሳ የአገልግሎት ዘመን ይባርክ እመ አምላክ በቃል ኪዳኗ በበረከቱ አትለይ ለሁላችንም በቃሉ በወንጌ ያፅናን መሰተዋልና ጥበቡን አብዝቶ ያድለን የአባቶቻችን ፀሎትና በረከታቸው ይደርብን ተዋህዶ እምነታችን ቤተ ክርስትያናችንን ይጠብቅልን

    • @asthiralamayu7104
      @asthiralamayu7104 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @fekerfeker2512
      @fekerfeker2512 6 ปีที่แล้ว

      አፀደ ማርያም

    • @kal5287
      @kal5287 5 ปีที่แล้ว

      አፀደ ማርያም amaaan amaaan amaaaan

  • @serkalemmollaserkalemmolla4716
    @serkalemmollaserkalemmolla4716 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምንውድህና የምናክብረህ። መምህር ምህርት አብ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ። ከናቤተሰቦችህ የእግዚአብሔር ሰላምናፍቅር ይብዛልህ ምርጥ የተዋህዶ አባታችን። ፀጋውን ያብዛልን

  • @መቅዲየወልደያልጅ
    @መቅዲየወልደያልጅ 7 ปีที่แล้ว +47

    ጸጋውን ያብዛልህ ምህረትየ ምርጥ የተዋህዶ ጀግና ምነው 10 ሁነህ በነበር አቦ እንዴት እንደምወድህ ትምህርትህ ብሰማ ብሰማ አልጠግበውም

    • @twabchdemsi4557
      @twabchdemsi4557 6 ปีที่แล้ว

      መቅዲ የወልደያ ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህወት ያሠማልን

    • @dribadarega9652
      @dribadarega9652 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነትትሽ ነው ስብከቱ ኣይጠገብም

    • @لالمم
      @لالمم 5 ปีที่แล้ว

      Pz

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 5 ปีที่แล้ว

      ቃለህዉት ያሰማልን መምህር እየ የተዋህዶአባት

  • @ወለተማሪያም-ገ1ቈ
    @ወለተማሪያም-ገ1ቈ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ
    @እግዚአብሔርይመስገንእመብ 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃል ህይወትን ያስማልን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን

  • @vhhhffjj3012
    @vhhhffjj3012 5 ปีที่แล้ว +1

    ደገጊሜ ብሰማ ብሰማ የማልጠግብ ስብከት ነው በእውነት ቃላ ህይወት ያሳማልን አሜን

  • @ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ
    @ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ 5 ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት ትልቅ ትምርት ነው የሰተሃኝ. አኔ ሞት በጣም አፈራ ነበር. ግን ከዚ በሆላ አልፈራም ግዜዊ ሞት አንደሆነ አስረድተሃኛል. እየሱስ ክርስቶስ ለ ሥጋደሙ ያብቃን አንተንም ይጠብክህ !

    • @seyeassefa323
      @seyeassefa323 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማን በድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @ፍቅርእምነትተሰፋ
    @ፍቅርእምነትተሰፋ 6 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ተሰመቱ የማይጠግብ ትምህር

  • @oscaroscar9850
    @oscaroscar9850 6 ปีที่แล้ว +5

    ባእውነት ማምህርችን ምህርት አብ ቀላህይዋት ያስማልን እድሜዎት ይርዛም ባጽጋ ባእድሜ ይጣብቆት

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልን

  • @s..s..742
    @s..s..742 5 ปีที่แล้ว +26

    በእውነት ይሄ ስብከት . መኖር . ያስጠላል .ምን ይሻለኛል .አምላኬ ከስደት አውጥተህ . ለንስሀ ሞት አብቃኝ . .።

    • @bachilove7825
      @bachilove7825 5 ปีที่แล้ว

      Amlake Hue Kezi Mot Mot Kemil Sedet Awtagn

    • @faa.amen.amen.amentt1054
      @faa.amen.amen.amentt1054 4 ปีที่แล้ว

      Behunati. Mirtahabe. Tsegahun. Yabezaleki. Semitan. Menalewaxi. Sewu. Yadegani🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kallfeker810
    @kallfeker810 6 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን ምህርት አብ የድግል ማሪያም ልጂ ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ልጂ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @ውዕለቱዘክሪነብሰይ-ዠ4ተ
    @ውዕለቱዘክሪነብሰይ-ዠ4ተ 5 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ በእውነት እንዴት ደስ እንደሚል የእግዚኣብሄር ቃል ስትሰማ ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @tinseyali6420
    @tinseyali6420 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋህን አብዝቶ በብዙ ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ ተባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @AbebeGebregiorgisAmare
    @AbebeGebregiorgisAmare 9 ปีที่แล้ว +35

    እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ እብዝቶ ይጨምርልህ ወንድማችን ምህረተአብ አሰፋ አይዞህ በርታ

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
    @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር ምህረትአብ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን እኛም የተማርነዉን የሠማነዉን በአይነ ልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ጎሳልብየቃለሰናይየማርያም
    @ጎሳልብየቃለሰናይየማርያም 6 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆን እንደቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @tigisttdess7100
    @tigisttdess7100 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርትህ ከልብ አይጣፋም እድሜ ይስጥህ💚💛❤

  • @kokobegezaw4833
    @kokobegezaw4833 8 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ምህርተአብ ተስፍ ቃል ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንልክን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይህ ስለ ቃሉም የቃሉ ባለቤት እግዚሀብሄር አማላካችን ስሙ ለዘላለም የተመሰገን ይሁንልንን አሜንንንንንን

  • @ቀንተዋልመንገዴ
    @ቀንተዋልመንገዴ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምህረት
    አብ አሰፍ የእግዚአብሔር ጸጋውና ሰላሙን ያብዛልህ እድሜ ጤና ያድልህ አምላካችን
    እግዚብሄር ኢትዮጵያንም ሰላሙን ያብዛላት
    አንድነት ፍቅር ሰላም ተቻችሎ መኖር
    ይስጣት

  • @habtamymane1014
    @habtamymane1014 6 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ሀሉም ትምህርትን ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም እድሞህን ያርዝምልህ

  • @حور-ه4ظ
    @حور-ه4ظ 5 ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን ያብዛልን መምህር ምህረት አብ ያገልግሎት ዘመንህንን ይባርክልህ የድሜ በጤና ያቀይልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም የሰማነዉን ቃል በልሞናችን እንዲያድር መእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 ปีที่แล้ว +7

    ❤"""እጅግ ሂይወትን የሚለውጥ ትምህርት ነው ቆራጥ እንድሆን በጣም እረድቶኛል ቃለ ሂይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 ปีที่แล้ว

    ትምህርቶ የእግዚያብሄርን ቃልም እነዲያውቅ ይረዳል፣የእግዚያብሄር መንገድ ለሚመራ ይረዳል ፣ለሀሉም ሰው ትምህርት የሚሰጥ ነው ቃልዮዎት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት!

  • @አዩነኝቤተሰቦቿንናፋቂ
    @አዩነኝቤተሰቦቿንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን

  • @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
    @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንዎዶታለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @samnew1843
    @samnew1843 7 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hulumtayegetyehulumtayeget1228
    @hulumtayegetyehulumtayeget1228 4 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋ በረከትን አብዝቶ ያጎናፅፍልን በእውነት

  • @abrehetgebregiorgis2372
    @abrehetgebregiorgis2372 7 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኣብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተዘጋጅተን ለመኖር ያብቃን ውድ የተዋህዶ ልጅ መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ ኣዶናይ እስከ ዘላለሙ ካንተ ጋር ትኑር ፍጻሜህ ያሳምርልህ ወንድሜ።

  • @abush794
    @abush794 6 ปีที่แล้ว

    ለመምህሪችን ምህረተ አብ እግዝአብሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት እኔብዙ ትምህሪት አጊቸበታለሁ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @fidajannoun1832
    @fidajannoun1832 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብልን ክርቶ በቸርነቱ ያስብልን

  • @maskeremtadese6424
    @maskeremtadese6424 6 ปีที่แล้ว

    ባዳምጠው ባዳምጠው የማልጠግበው ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ 6 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።አባታችን።እናመሰግናለን

  • @hannamaryam6565
    @hannamaryam6565 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህትወት ታሰማልን መ/ ር ምህረት አብ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እንዳተ ያሉትን ያብዛልን

  • @بدرلولو-ت1ظ
    @بدرلولو-ت1ظ 7 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ እና በፀጋ ይቆይልን

  • @aynalemaynalem1818
    @aynalemaynalem1818 9 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ምህረተ አብ አስፋ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚሀብሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አገልግሎትህን ይባርክልህ ተባረክ ወንድም

  • @emuemu3974
    @emuemu3974 8 ปีที่แล้ว +17

    በእውነቱ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተባረክ

    • @azebazeb9989
      @azebazeb9989 7 ปีที่แล้ว

      Amen.Amen.Amen.. Amen.Amen.Amen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeee

    • @minbxbnxzhhxggshhs5195
      @minbxbnxzhhxggshhs5195 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫
      በእውነት ለወንድማችን ቃለሂወት ያሠማልን አቤቱ ቸር አባታችን እየሡስ ክርስቶስ ሆይ እንደኛ ሀጢያት ብዛት ሳይሆን በቸርነትህ ብዛት አይተህ ማረን የንስሀ ሞት ስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @እየሩሳሌምተሾመ-ዐ9መ
    @እየሩሳሌምተሾመ-ዐ9መ 9 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን ብፕእድሜ ብጽጋ ይልኑርልን አሜን አሜን አማን!!!

  • @ሀኒየማርያምልጅ-ፈ7ዘ
    @ሀኒየማርያምልጅ-ፈ7ዘ 10 ปีที่แล้ว +27

    ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልህ በ እድሜ በ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @shohabkhan5773
    @shohabkhan5773 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይውት ያስማልን ኣባታችን ብእውነት እንየስ እርቶድክስ ብመህኔ ስጋየን ነብስይ ኣክብራታልው ኣይ እኔ ድካማ እህታቹ መፅሕፍ ቅድስ ኣድስ ኪዳን ቡለይ ክዳን ሳላንብብው ሳኣቱን ሄድብኝ ኣይ ስድት የስው ሁሌም ስያመር ነውና መጭራሻችን ያሳመርልን ብስድት ያላቹ እህቴ ውንድሞቼ ልቅድስት ሃግራችን ያብቃን አሜን

  • @hhuhhhu7481
    @hhuhhhu7481 7 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ለንስሀያብቃን

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ተምርበሎው ለመምህረትን ቃል ህይወትን ያስማልን!!

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
    @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 7 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!

  • @wubalem5081
    @wubalem5081 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ እና በፅጋ ያቆይልን እኛም ይጠማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ልሰራንው ስራችንም ልንስሐ ሞት ያብቃን አምላኬ ሆይ በቸርነትህ ጎብኝን ምሕረትአብምርጥ
    የተዋህዶ ጅግና ወስጤ ነህ ሰብከቶችህ በጣም ልብ ይመስጣሉ

  • @meseredawud7560
    @meseredawud7560 10 ปีที่แล้ว +49

    እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኦርቶዶክስ በጣም እንወድሀለን!!!

    • @manalphone2054
      @manalphone2054 10 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችሁ የኦርቶዶክሥ ተዋህዶ አገልጋዊች እግዝአብሔር አምላክ ይባርክልኝ

    • @wbelete5784
      @wbelete5784 9 ปีที่แล้ว

      Manal Phone

    • @mubarakmehdi238
      @mubarakmehdi238 6 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ምረትአብ እግዚያብሔር የገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @tsehay1093
    @tsehay1093 7 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ምህረተ አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አገራችን ሰላምዋን ያብዛላት

  • @ገኒየማርያምልጅነኝ-ዀ7ጠ
    @ገኒየማርያምልጅነኝ-ዀ7ጠ 7 ปีที่แล้ว +38

    ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ይኑር 💛💚💙 አሜን 🙏👆

    • @ahmadmhamad8018
      @ahmadmhamad8018 6 ปีที่แล้ว

      ገኒ የ ማርያም ልጅ ነኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬዘላለምኑሪል
    @ኢትዮጵያሀገሬዘላለምኑሪል 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ምረተ አብ በፀሎት አስበኝ ህዎትየ ዝብርቅርቅ ብሎብኛ ያንተን መንገድ አግዚአብሔር ዘንድ በፀሎት አስበኝ ወለተ ፃድቅ ነኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @niceboy7269
    @niceboy7269 7 ปีที่แล้ว +16

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የታደሉት ዛሬ ለንስሀ ይዘጋጃሉ እደኔ ያሉ በስድት ያለነውስ እግዚአብሔር ያብቃን ለንስሀ

  • @sintenega319
    @sintenega319 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫ መምህራችን ያገልግሎትኦን ዘመን ያስረዝምልን አሜን፫

  • @iloveduniya307
    @iloveduniya307 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ስጣፍጥ ስብከት እፍፍፍ ሰምተን ለማረግ ይርዳን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥክ ኣሜን ባንተ ምክንያት ብዙ ተምርያለው

  • @ልቤበእግዚአብሔርፅናስለሁ
    @ልቤበእግዚአብሔርፅናስለሁ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ይሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና እግዝአብሔር ይስጥልን..

  • @Tg-mx6ur
    @Tg-mx6ur 7 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ፀጋው ያብዛልህ ውድ የተዋህዶ ልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @zuzuoffice4558
    @zuzuoffice4558 9 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ መምህር አብዝቶ ፅጋውን ይቀባህ እውቀትን ሁሌም ይግለፅልህ እኛም ሰምተን ተምርን የምንለውጥ ያርገን አሜን

  • @እኔየበአታማርያምልጅነኘ
    @እኔየበአታማርያምልጅነኘ 8 ปีที่แล้ว +19

    ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @weeekba3959
    @weeekba3959 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን አሜን አሜን

  • @አለምየመጥምቁዮሃንስልጅ
    @አለምየመጥምቁዮሃንስልጅ 9 ปีที่แล้ว +6

    Memher mhrete ab kale hiywete yasemalen mengste tesfan yawarslen
    Egzihabher bedme betega yitebqelen
    Amen amen amen

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሠላም ለቅድስት ሀገራችን ፣ ከደጁ ፣ ለአውደ ምህረቱ ፣ ለስጋወ ደሙ ፣ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን ፫ ❤❤❤😢😢😢

  • @ሁሉበርሱሆነተመስገንሁሉበ
    @ሁሉበርሱሆነተመስገንሁሉበ 8 ปีที่แล้ว +29

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

    • @fekerfeker2512
      @fekerfeker2512 8 ปีที่แล้ว

      ሁሉ በርሱ ሆነ ተመስገን ሁሉ በርሱ ሆነ ተመስገን ወንድምምረታብያገልግሎትህንዘመንይይባርክልንወንድም

    • @hanihani5594
      @hanihani5594 7 ปีที่แล้ว

      ቃል ህወትን ያስመል

    • @halaweh123tdarachihuyeteba8
      @halaweh123tdarachihuyeteba8 6 ปีที่แล้ว

      Kalhiwt yas e maln edmenatenaystln

    • @koreacerina7571
      @koreacerina7571 6 ปีที่แล้ว

      Amin I mean I mean I mean I mean I mean I mean

    • @ysheyitadeesee985
      @ysheyitadeesee985 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @feradesa9504
    @feradesa9504 6 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መግስት ሰማይት ያዋርስልን ሁላችንም ለንሳሀ ሞት ያብቃን ተዋህዶ ለዛላለም ትኑር

  • @tagitagi8526
    @tagitagi8526 7 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕወት የአብዛልን እድሜ እና ጢና ይስጥን

  • @mesemesetadese8405
    @mesemesetadese8405 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግ/ር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @qsfgqwe965
    @qsfgqwe965 7 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትያሰማልን መምሕራችን

  • @dribadarega9652
    @dribadarega9652 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን የእግዚአብሔርን ሰላም ካንተ ጋር ይሁን

  • @rinasjemal24
    @rinasjemal24 5 ปีที่แล้ว +3

    Kalheywetin yasemalin

  • @ሰርክየነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
    @ሰርክየነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥህ

  • @galgrmay8163
    @galgrmay8163 7 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen mertse yetwahdo ljie .rejem edem geta yestseh

  • @ሀናማሪያም-መ2ለ
    @ሀናማሪያም-መ2ለ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን የአሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን በቤተክርስቲያን የአድርግልህ

  • @hanannohamin5296
    @hanannohamin5296 8 ปีที่แล้ว +5

    amen amen amen kalhyiwot yasemalen

  • @halanhalana141
    @halanhalana141 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዳንተ ዓይነቶች እግዚአቢሄር እንተ ያብዛልን እመአምላክ ትጠብቅህ

  • @tewabechtewabech1009
    @tewabechtewabech1009 7 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህራችን

    • @eyeruseyerus2085
      @eyeruseyerus2085 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንወንድማችን
    በእድሜናጤናያቆይልን🙏

  • @ksaksa155
    @ksaksa155 9 ปีที่แล้ว +3

    እውንት የአምላክ እውንተኝመሥክራ ነህ ቃለሂውት ያሥማልን አሜን

    • @samar7072
      @samar7072 9 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትያስማልን

    • @meseretteshome5324
      @meseretteshome5324 5 ปีที่แล้ว

      እድሜ ያስጥህ

  • @ዙፋንየማርያምልጅ
    @ዙፋንየማርያምልጅ 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነትበጣም ደስስስስስስ የሚል ትምህርት መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልም አሜን አሜን አሜን

  • @samerethiolove8456
    @samerethiolove8456 5 ปีที่แล้ว +5

    ተመስገን አምላኪ ኦርቶዶክስ ላደረገኝ

  • @habhabshi4376
    @habhabshi4376 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችንቃለህይወትያሠማልንእድሜእና
    ፀጋንያብዛልህአሜን
    ኦርቶዶቅስለዘላለም
    ትኑርአሜን,አሜን,አሜን

  • @etyolove335
    @etyolove335 7 ปีที่แล้ว +7

    Aman kal hewet yasemalne memehere meherit abe egzabehiare yetebkehe yagelgelot zemnehen yebarekew kayn yawetah

  • @zinatzinat1094
    @zinatzinat1094 7 ปีที่แล้ว

    አሜን!ቃለሂዎትን ያሰማልን መምህር የድሜ ዘመኖትን ይባርክልን !

  • @ababechalamu4441
    @ababechalamu4441 7 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen

  • @berihualem6350
    @berihualem6350 4 ปีที่แล้ว

    መ/ር ምሕረትኣብ ለእግዚኣብሄር ምስገና ኣንተ ስለሰጠ።

  • @abavahuae180
    @abavahuae180 7 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen le memeherachen kaliyot yassemmalen mengst semmaten yawerawelehen stegawen yabezalek

  • @ቤቴልሄምየድግልማርያምልጅ
    @ቤቴልሄምየድግልማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    አባታችን ምህረትአብ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ

  • @tesfahunsisay3586
    @tesfahunsisay3586 8 ปีที่แล้ว +4

    amen

  • @heyewtderej2871
    @heyewtderej2871 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤን እግዚዓብሔር ይስጥልን

  • @rrbh5425
    @rrbh5425 7 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልል
    እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን
    እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን
    እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን
    ቃሊሂውትህ ይሰማል
    ቃሊሂውትህ ይሰማል
    ቃልሂውትህ ይስማል

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @መሰረትየእመብርሀንልጅለኝ
    @መሰረትየእመብርሀንልጅለኝ 8 ปีที่แล้ว +7

    አሚን
    አሚን አሚን

  • @ayshayssh8666
    @ayshayssh8666 8 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ዘመን ያርዝመው ተባረክ

  • @ww-os4nv
    @ww-os4nv 7 ปีที่แล้ว +4

    amen eeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

    • @hdsijrrgh3713
      @hdsijrrgh3713 7 ปีที่แล้ว

      ወድማችን ምህርት አብ አስፋው በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን አቤቱ ጌታችን አምላካችን ሆይ የወጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን እንሆን ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን አሜን //፫//

  • @tigisttdess7100
    @tigisttdess7100 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atiwes.tadesseatiwes.tades5260
    @atiwes.tadesseatiwes.tades5260 9 ปีที่แล้ว +5

    KAle HIwot hasEmlNE AMEN.

  • @فضيلهالغيثي-ق9ف
    @فضيلهالغيثي-ق9ف 7 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የእግዚአብሄር የወንጌል እረኛ እንደው ሁልጊዜ ይህን ትምህርት ብሰማ ብሰማ ምንም አልጠግብም ኡፍ እግዚእብሄር ይመስገን

  • @fikrtesferaw7292
    @fikrtesferaw7292 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ሥሙየተባረከይሁን

    • @1396maha
      @1396maha 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅርነዉ
      በእዉነት መምህር ምረት አባ አሰፋ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን፫

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
    @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 7 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልን አባታችን ምህርት አብ እውነት ነው እግዚአብሄር ማስተዋል ያድለን በቤቱ ያፅናን አባታችን

  • @waaqayokenadha2415
    @waaqayokenadha2415 7 ปีที่แล้ว +4

    AMEEN AMEEN AMEEN

    • @madinakarim2884
      @madinakarim2884 7 ปีที่แล้ว

      waaqayo kenadha klhywetysmlneyglgelotzmnhenegzbhrybrklhe