የስልኩ መዘዝ, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አበራ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 2 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ደጀኔ እድሜ ጤና ፍቅር ይስጥልን።

  • @oneunited9539
    @oneunited9539 3 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ተራኪ ጋሽ ደጀኔ ጥላሁን!! ምርጥ ክላሲካል አሪፍ ታሪክ!!

  • @ablem3155
    @ablem3155 3 ปีที่แล้ว +10

    ውድ ደጀኔ፣ የስልኩ መዘዝን አሸግነህ ነው የተረክልን። ይህ አድማጭን የመሳብ መግነጢሳዊ ኃይል ያለው ሞገሳም ድምጽህ የደልዎ ይደልዎ የሚያሰኝ ነው።
    ከብዙ ዓመታት በፊት ፍቃዱ ተክለ ማርያም እንዲተርከው ያደረከው ሥራዬ "ሞገደኛው ነውጤ" ዘመን ተሻጋሪ ሁኖ የዘለቀው፣ ባንተ ጥረት ነውና ሁሌም ትታወሳለህ። አሁንም በርታ!!!!
    ያንተው፣
    አበራ ለማ

    • @ethiokids4196
      @ethiokids4196 3 ปีที่แล้ว

      Tikekil belehal wondeme. Share bemadereg leleloch endeders enadreg. Enkuwochachinen enaberetata.SHARE YADERGU wedagochewon asdestu terakiwen yabertu

  • @adottube21
    @adottube21 3 ปีที่แล้ว +3

    ከመጽሃፉ አለም ምንዱባን፡ በማርያም በ ጋሽ ደጀኔ ጥላሁን
    ዣንቫልዣ የልጅነቴ ሁሉ ያስታውሰኛል።🙏🙏🙏🙏

  • @noah-tc9ih
    @noah-tc9ih 3 ปีที่แล้ว +7

    Right now, local time 11:30 pm, which is almost midnight. I was trying to finish this beautiful " tireka" but I couldn't. Degjen's voice takes me many years back. HE reminds me of my childhood friends, my father, my country. Remind me the time, the place, my child's hood age brought tears to my eyes. Most people are gone, including my father, and I am thousands of kilometers away from back home, which I could not even express my feeling to my childhood friends.
    Gash Dejene, wish you to live a long a healthy life.

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis5686 3 ปีที่แล้ว +10

    ተራኪ ማለት በቃ በፍቅር ነው የማዳምጠው እባካችሁ ቶሎ ቶሎ አሰሙን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ለኜ በጣም ነው የተመቸኝ እናመሰግናለን

  • @code3tube931
    @code3tube931 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam des yilal

  • @kante5318
    @kante5318 3 ปีที่แล้ว +5

    ኣባቴ በናትህ ሁሌ በዚ ክላሲካል ረጅም ልበ ወለድ ተርክልን ከ በዓሉን ግርማ
    በጣሞ እኮ ነው እምወድህ ወላሂ ባንተ ድምፅ ነው እምተኛ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ 🙏 ኣላህ ይስጥህ ግን ለምን ብዙ ተከታይ የለህም በጣም ያናድዳል

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 3 ปีที่แล้ว

    Dankeschön 👌👌👌🙏🙏🙏

  • @sebezbez166
    @sebezbez166 3 ปีที่แล้ว +4

    በርታልን ጋሽዬ!! ግን አትቆይ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በሰው ሀገር ሆነን መፅሀፎችን እንደልብ የማግኘት እድል ጠባብ ነው ያው ለእረፍት ሀገር ቤት ስንሄድ ካልሆነ በስተቀር ። እኔማ ስራ ላይ ስሆን ያንተን ትረካዎች እያዳመጥኩ ነው የምሰራው ቢሮ ውስጥ ሰው እንዳለ እራሱ እርስት እስካደርግ ነው የምመስጠው። ተባረክልን!!

  • @ethiokids4196
    @ethiokids4196 3 ปีที่แล้ว +4

    Let share to others, to appreciate the presenter and to share the happiness with someone we love.

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍ደጉ ግዜ 🙏🙏🙏

  • @kkdawud6457
    @kkdawud6457 2 ปีที่แล้ว

    Sabela, Mindubn. Konjowochu. F.eskemekabir....etc

  • @kkdawud6457
    @kkdawud6457 2 ปีที่แล้ว

    Arif nw yedrowochu Berasih Dejene tilahun rejajmochun tirekawoch magnet bichal ? Amesegnalew grum ye aterarek zeybe

  • @afeworklissanework8734
    @afeworklissanework8734 2 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሰው

  • @meseretsissy8280
    @meseretsissy8280 3 ปีที่แล้ว +2

    enmsegnalen, betecalachu meten batkoyu des yelenal !!!