ከባባ ጋር ተገናኘን😭😭የውብዬ ቤተሰቦች ተቆጡን😭😭በእናታችን እና አባታችን ተመረቅን❤️❤️❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • #nahitube #abtube #couples

ความคิดเห็น • 410

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +117

    የእነዚህ ቤተሰብ ፍቅር የተመቻችሁ like❤

    • @wubete10
      @wubete10 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ😊

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @wollotube4957
      @wollotube4957 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደሞ ወላሂ ልጅ እማ እማየ ሲል እደት አንጀት እደሚበላው ልጅ ወልዶ ከመለያየት ይጠብቃችሁ

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    በጌታ በፈጠራችሁ እባካችል ልጃችሁን በአንድነት በፍቅር አሳድጉት ሚንም ቢፈጠር ልጃችሁን እያሰባች ኑሩ አንጀቴን ነው የበላኝ

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ማነዉ እደኔ ይሔ ቀን የናፈቀዉ እረ መድሀኒአለም ሀገራችነን ሰላም አርገህ ከሰዉ ቤት ግርድና አወጣና እርዚቃችነን በሀገረመችን ላይ አርግልን❤❤🎉

    • @BelnGondrew
      @BelnGondrew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ewnt new

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እኔም እፍፍ ስደት😢😢😢😢😢😢

  • @NUREDINTUBE1
    @NUREDINTUBE1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    ይሄን የምታነቡ የምታዩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    በአንድ ሳምንት ልጅሽ ፍዝዝ ብሎል ሁለተኛ እደዚህለ ነገር እዳይደገምሽ እማማይ ሲል ልቤ ስጥቅ አለ😭🥰🥰 ሁለተኛ እደዚህለ ነገር እዳታስቤ

    • @emuyejima
      @emuyejima 46 นาทีที่ผ่านมา

      Ewenati nw❤❤❤❤😢😢

  • @masterweel3003
    @masterweel3003 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    የውብየ ልጂ ወይኔ ስስቱ ለእናቱ

    • @emuyejima
      @emuyejima ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Betammmmm❤❤😢😢😢😢

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ይሄ ልጂ በጣም ልቤን የነካኝ ውብይ ጥለሺው የትም አትጂ

  • @mulu5
    @mulu5 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    እማዬ ሲል ልቤ ፍርጥ ይላል ይህን ነዉ ጥለሽ ልትሄጅ የነበር😢😢😢

    • @emuyejima
      @emuyejima ชั่วโมงที่ผ่านมา

      New toooo❤❤❤❤❤

    • @emuyejima
      @emuyejima ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Me too

    • @bayoushaeamro6781
      @bayoushaeamro6781 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Betam betam newe anjet yemibela lege newe

    • @bayoushaeamro6781
      @bayoushaeamro6781 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Webeye Enat. Abateshe beheyewet eyalu beterekim tenkebakebuyachewe legeshene eyewesedeshe asayachewe anchi kalakebereshe manem ayakebereshem enantem tesemamtachehu legachehun asadegu❤❤❤❤❤❤❤

    • @emuyejima
      @emuyejima ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@bayoushaeamro6781 🩷❤️

  • @ዜድእራይ
    @ዜድእራይ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ግን ወላህ ልጃቸዉ እማየ እማየ ነዉ የሚለዉ ማሻ አላህ ህፃኑ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @MimiMimi-ce5mwmi.8mim
      @MimiMimi-ce5mwmi.8mim 42 นาทีที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💕💕💕🙏🙏🙏

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እንዲህ ነዉ የሚያምርባችሁ ዉብዬና ናሂ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለእናት እና ለአባትሽ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ZamzamZamzam-ee1sw
      @ZamzamZamzam-ee1sw ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ረዱዬ ያኔ መልከም ደምርኝ በቅንነት

  • @fvhbfvfchzhbb2215
    @fvhbfvfchzhbb2215 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እፍፍፍ😢😢እማዬ እማ እማዬ ሲል ልቤ የኔአቤት እፍፍፍ አላህ ያሳድግህ

    • @ዜድእራይ
      @ዜድእራይ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ወላሂ ❤❤❤

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ልጃቸው እማ እማዬ ሢል አንጀtሢበላ😢 ፈጣሪ ያሣድግላችሁ❤

  • @umumuaz-j7j
    @umumuaz-j7j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ወይኔ እደዛሬ አልቅሸ አላውቅም እማ እማየ ሲል ልጀን አሰብኩት የኔ ውድ ልጅ 😢😢😢😢

  • @wswd5859
    @wswd5859 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ለዚህ ክብር እኛንም ያብቃን ❤ ውብየ እናቷን ቁጭ ናት 💝

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @kfjrjejr5508
      @kfjrjejr5508 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን😢😢

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እሰይ የኔ ማር እድግግ በልልኝ አባታችን እና እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆያችሁ

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ወይኔ ልጁ እማ ሲል😢😢 የኔ ጊታ እዲግ በል❤❤❤❤

  • @emuabukitube5400
    @emuabukitube5400 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወይኔ የልጁ አጠራር ግን አጀቴነው የሚያሰፈስፈው ወላ

  • @messimessi9937
    @messimessi9937 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በእውነት በጣም ወደሻል ከልጅሽ ሳትለየ ተመለሰች ማምጣትሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምንነት አምሮ ነው የሚኖርሽ ልጅ ሄደሽ ቢሆን ምን ውጥሽ ነበረ እንኳን እግዚአብሔር ግን ትዳርሽን ታደለሽ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 33 นาทีที่ผ่านมา +1

    እዚህ ቤት እምነታቸው ፍቅራቸው ሲአስቀና በቤቱ ያፅናችሁ ስለታነቃችሁ ደስ ብሎኛል ጠላት ይቃጠል አባዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ እናት ኡፍ 😢እማ ሲል የኔ አባት ፈጣሪ አምላክ በጥበብ ሞገስ ያሳድግህ❤

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እፍፍፍ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢 እሒን የመሰለ ህፃን ጥለሽ እንዳትሔጂ ችግር ቢመጣም ለምነሽም ቢሆን አሳድጊ በማርያም 😢😢😢😢 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ልጁ አንጀቴን በላኝ እማዬ እማዬ ሲል ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤😢😢

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ናሂ ለልጅህ ስትል ምስትክን አክብር እማዬ ስል ማርያም አንጀት ያላውሳል

  • @BezawitJenber
    @BezawitJenber 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    የውብየን ቤተሰብ አይቶ ማነው ሀገሩ ቤተሰቡ የናፈቀው❤

  • @wezamberhe5051
    @wezamberhe5051 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ጣፋጭ እማየ አለኮ❤ በተረፈ ሰላም ፊቅር ለሰዉ ልጅ💓🙏

  • @መድሃኒኣለምይኽበርይመስገ
    @መድሃኒኣለምይኽበርይመስገ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    😢😢😢እማየ ሲል ልጁ ግን

  • @EMUABID
    @EMUABID 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አየ ስደት አይኑ ይጥፉ እማ እማየ ሲል ልጀ የኔ ህይወት አስታወስኩት

  • @HelenHelu-x7c
    @HelenHelu-x7c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የባባን ድምጽ እደኒ ያረሳው እማዬ ሲል የዛቀን ኡፍ እንኳን ታረቃችሁ❤❤

    • @emuyejima
      @emuyejima ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Uffffffff😢❤

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በፍቅ ር ያኑራችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለወላጆቻችን

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄን የመሰለ ቤተሰብ ልትበትኝው ስትይ የተባረከ አብርሺ የልጂ አዋቂ አተረፈው ከመበተን

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እማዬ ሰለ ልቤ ፍርጥ ይላል ይህን ነው ጥለሽው ልትሄጅ የነበረው ወብዬ ❤❤❤❤❤💜💜💜💜

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን እደሆነ አላቅም የነ ናሂ ልጅ አንጀቴን ይበላዋል አሳዛኝ ነገረ ነው የኔ አባት እድግ በልልኝ ልጃችሁን ከሰው ጋ የምትጥሎ ሰውች ግን ልቦና ይስጣችሁ ውብየ የምወድሽ ያህል ጠላሁሽማረያምን እንኳን ላንች ለአየው ሰው የሚያሳዝን ህጻን ልጅ ጥለሽ ለመሂድ ማሰብሽ የእውነት የፈለገው ችግር ቢመጣ ጥለሸው ለመሂዲ አታስቤ በማርያም እሽ እማ እማ ሲል እባይን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ አባት

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተመስገን እንካን ለዚህ በቃቹ ማሮች 🙏 ግን ህጻኑ እማየ እማየ ሲል ማስታወስ ማልፈልገው ግዜ ያስታውሰኛል 😢

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እደው የናሂ ልጅ እማ ሲል ሆዴ አልቻለም በማርያም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዲህ ነዉ እምታምሩት እፍፍፍፍ እመቤታችን ትጠብቃችሁ በቤታችሁ የፆሎት ቤት አዘጋጁ በማርያም የሰይጣንሴራ ይግባችሁ ፍቅርን ልበሱ❤❤❤❤ ስታምሩ እኮን እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን❤❤❤

  • @hewi-sw2dd
    @hewi-sw2dd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ🙏ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የዉብየልጅ ይለያል ያረቢ እማየሲል አጀት ያላዉሳል🎉🎉🎉

  • @karimasaeed1158
    @karimasaeed1158 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ ውብየና ናሂ እድሜና ጤና ይስጥልሺ ለእናትና ላባትሺ ❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ደስ አይሉም አኮዋን ❤❤❤❤️❤️🥰እስኪ ዉብዬን&nahin የምቶዱ 👍👈ንኩ ❤️🥰

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የናሂ አባት ስወደዉ ደሞ አጀቴን ይበላኛል ባለፈዉ ታሞ ስላየሁት

    • @WerqnashTamana
      @WerqnashTamana 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እነዚኮ የውብየ ቤተሰቦችናቸው

  • @masterweel3003
    @masterweel3003 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እናቱን ሲያገኝ በቀቂቃ ተኛ😢

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
    @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የዛኔ የናኣብርህሽ ቤት እማ እማ ስል ልጃቹ ኣልቂሸ ነበረ ኡፍ😢😢😢 እንኻን በሰላም ተስበሰባቹ

  • @zadargosha
    @zadargosha 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እማ ሲል አንጀቴ ነው የበላው😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግክ እማየ እማ ሲል ሆዴን እንዴት እንደ ሚሰፈሰፍ

  • @AhlamAgh
    @AhlamAgh ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይይይ ልጁ የኔአባት እማይ ሲል እሆዴገባ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዉብዬ ልጃችሁ እማዪ እማ ሲል እንዴት አንጀት እንደሚበላ❤❤

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Emaye alalem woyine ❤❤❤❤❤❤babaye enkuhn desi aleke yene abate

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እሔን የመሰለ ትዳር ልትበትኑት ነበር😢😢
    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ
    @ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሥገን። ባባዬ እናቱን አገኝ ተመስገን ግን እደሁ በእዚአብሔር እናትና ልጂ አይለያይ እማዬ እማዬ ሲል አንጀቴን ነዉ የበላሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጂ ደስተኛ ሁኖ እሚያርገሁ እናት እና አባቱ ባንድ ሲሆኑለት ነው እርግጥ አያትም ጋር ስሀርግ ምንም አይጎዳም ግን ማን እደናትና አባት ባባዬ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wow wow wow ስታምሮ ሁለተኛ ሰይጣንን ከማሀላችሁ አዉጥታችሁ በፍቅር ኑሩ ❤❤❤❤❤

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜይስጦትአባታች ምንግዜም ማአድሲባረክ ዳቢሎስ አርባክድይርቃል

  • @SaraJabamo-o6z
    @SaraJabamo-o6z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ መጀመረያ በጣም አዝኜ ነበረ እንኳን አንድ ሆነቸዉ እኔም ዬልጅ እናት ነኝ ባባዬ አሰዘነኝ

  • @iui44i22
    @iui44i22 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ልጁአንጀትይበላል በስመአብ😊😊😢😢😢😢

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋይኔ ሕፃኑ ሲያሳዝን በ አግዚአብሔር ሁለተኛ እንደዚ እንዳታረጉ ቺግራችሁን ተነግራራችሁ ፊቱ በ ማሃላችሁ ሰው አታስገቡ ሁሉም ሰው ይጣላል ይታረቃል

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውብዬ አባቷን ቁጭ ደሞ ከባለፈው አሁን ቆንጆ ሆነዋል በርች ተንከባከቢ ቤተሰብሽን ❤❤❤

  • @zedtube463
    @zedtube463 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እደኔልጅ እናቱን አይቶ አያምን ባባየ እማእማ ሲል አጀቲን በላዉ ማሪያምን እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባየ❤🙏🙏

  • @Trs-h1s
    @Trs-h1s ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እፍፍፍፍፍ ህፃኑ እማ እማዬ ሲል እንዴት እንደሚያሳዝን

  • @MMistauel
    @MMistauel 6 นาทีที่ผ่านมา

    ጥጋብ ወዳርብ ይነዳል ትላለች እማዬ ወይግን የዉነት ጨካኝ ጥጋበኛነሽ አጠሽ ቸግሮሽ ቢሆን እኮok ብጨክኝም ግድነዉ ያንቸ እኮ የጥጋብ ነዉ እሱእማዬ ላለዉ የኔልብ ቀጥማለቱ ምንይሉታል ማርያምን በጣምነዉ እንጀቴ የተንሰፈሰፈዉ ለማንኛዉም እናት እና አባትሽን እድሜ እና ጤና ይሰጥልሽ ናሂ እግዚቢሔር ቀሪዘሠናችሁን ይባርክላችሁ እንችም ልብይስጥሽ እግዚቢሔር

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያኔ ጌታ እማ ሲል እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባዬ❤❤❤❤

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ እንኳን ቸሩ መድኃኔዓለም ለዚህ ያበቃችሁ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንን አሚንንን ሺአመት ኑሩ የሁሉም ወላጆች እናት አባቶቻችን የዋህ ህዝብ ረላምይሁኑልንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @alDhaid-h5m
    @alDhaid-h5m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ ክብር ለአባት ለእናት ❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውብየ በናትሺ ልጅ ችሁን እዩ እፍፍ እማየ እፍፍፍ እጅቴን በላኝ የኔ አባት እድግ በል

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የእውነት በጣም ደስ ይላል
    እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርባችሁ
    Tabarkiu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤ልጃችሁን በፍቅር አሳድጉ ፍቅር ያሸንፋል🙏🙏🙏❤❤❤

  • @electroshop-ej3yb
    @electroshop-ej3yb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኩዋን ደስ አላችሁ እናቴ ና አባቴ እደመና ጤና ይስጣቸው ❤️❤️❤️❤️ እዎዳቸዋለው ሁላችሁንም

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም ተገናኘችሁ ዉብዬ እኔ ወደ ጎንደር ልሄድ ያፉኑሻል ይሉያል ከቤተሰብ ጋር ከተለያየሁ 10 አመቴ ነው ኧረ መላ በሉይ ጎንደር ውስጥ ያላችሁ ወገኖቸ 😢😢😢😢😢

  • @HasanatA-nh5xn
    @HasanatA-nh5xn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Uuuufffii lma Ale yene geta Liju A😢❤❤

  • @user-in6xf7xs8o
    @user-in6xf7xs8o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማ ሲል ልጁ እህህህየኔማርዋ ልጇቸን ያስታውሰኛል❤❤❤❤

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሠይ እንዴት ደስስስ ይላል ድምቀት ያለ ከቤተሰብ ነው 🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    ውብዬ ግን መጀመሪያ ላይ ያሳዬሽን እህትሽ የት ሔዳ ነው???

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሴን በጣም ነዉ ያምተምሩት በጣም ደስለል.ያዉብዬ ቤተሰብ ደስለሉ .ስለሁሉም ነገር ቅዱስ እግዚአብሔር ያተመሰገኔ ይሁን🎉🎉🎉🎉 🌼🌼🌼🌼👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @emuhalid970
    @emuhalid970 33 นาทีที่ผ่านมา

    እማዬ እማዬ የኔ ዉድ ልጂ በሰላም በጤና እድግግግግ የኔ አባት ❤❤❤

  • @mekdesniguse148
    @mekdesniguse148 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛሬ አንድኝ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 43 นาทีที่ผ่านมา

    እኔብቻነኝ ግን የናሂና የውብየአባት የሚመሣሠሉብኝ😢❤❤

  • @MariNani-s6p
    @MariNani-s6p 42 นาทีที่ผ่านมา

    በዛው ወደ ቤተሠባቸው እየሄዱ ተጣላነን ብለው ሸቅለው አለፉ ይመቻቸችሁ😂

  • @Sadasada-ft4tq
    @Sadasada-ft4tq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔሥ ልጂ እማየሲል አጀቴንበላዉ❤❤❤❤❤አላህያሣዲግህ በተረፈደሥትላላ ቺሁ❤❤

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ደስ የሚሉ በተሰቦች 😂❤❤❤❤❤

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 43 นาทีที่ผ่านมา

    አረ ልጁ እማ እማዬ ሲል ማነው እንደኔ አንጀት የሚባለው

  • @asnakechdemamu79
    @asnakechdemamu79 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን በማየቴ ደስ ብሎኛል የዲያብሎስን ሴራ አከሸፋችሁት ትእግስት አድርጉ እሺ

  • @DamituAdugna
    @DamituAdugna 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wubiyen sayti hulem inaten new yemitmeslgni hulem iyalqeeku new yemaychu egziabhr yibarkchu ba tsalotachu asibugni ka inate ga Ba Selam indngengni🤲🤲

  • @ayishaahmed9212
    @ayishaahmed9212 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጃቸው እማዮ እማ ሲል የኔ ሆድ ይብሰኛል አይለያያችሁ

  • @keedandalnaradan3148
    @keedandalnaradan3148 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ቤተሰቦች

  • @semeregirmay6814
    @semeregirmay6814 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጁ ሰዛዝን እማ ሲል ዉህብየ ልጂስ ጠቢቂ

  • @hirutmarhirutmar9090
    @hirutmarhirutmar9090 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኳንም አብሮ አደረሰን ደስሰሰትሉ እዚአብሔር ትዳርቻን ይባርክላቹ ውብዬ

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 44 นาทีที่ผ่านมา

    ፍቅራቸው እና ክብራቸው ደስ ሲል😍😍😍😍

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማዬ እማዬ ሲል አንጀቴን በላዉ ይህን ነዉ ጥለሽ ልትሄጅ የነበር

  • @masarat2998
    @masarat2998 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡለተኛ እዳይለመዳቹህ በስራተቁርባን መጋባት ቀልድነውእዴ 😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ለናንተም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @SamiraMaker
    @SamiraMaker 48 นาทีที่ผ่านมา

    እረ ትንሿን ልጂ ስርአት አስተምሯት አብራ በላች እኮ ነገም ሌላ እንግዳ ጋ ትቀርባለች🤔

  • @Emebettube
    @Emebettube 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወይ ባባ እማ አማየ ሲል❤

    • @mulu5
      @mulu5 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም😢😢

  • @fjghhthhhf9126
    @fjghhthhhf9126 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወብዬ እናትሺን ነው የምመስይሁ የእኔ ሁብ

  • @MoSg-e8v
    @MoSg-e8v ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዉለሂ ኤህ ልጂ አጀቴን ነዉ ሚበለኝ ለሚን እደሆነ አለቅም በተለይ እማይ ሲል ኡፉፉፉፉፉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሁሉ ድራማ የነበረው ከውብየ ቤተሰብ ጋ ተገናኘን ለማለት ናው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኣይ እናንተ ለማንኛውም ሰላማቹ ይብዛሕ

  • @Eminetn
    @Eminetn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስመአም ደስ ስትሉ እግዜአብሄር አምላክ አይለያያችሁ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @eezx5065
    @eezx5065 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለ ልጁ ሴትሉ እንኳን ታረቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ
    @ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሺ አመት ኑሩልን ማሻአላ 🎉🎉❤❤

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Emayyyy yana work edge bele anch woby bentsh yehana lege laemaneme endtach ercsh asdegew❤❤🎉

    • @emuyejima
      @emuyejima ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢❤

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤wowoowwo baga gamadanii waqayyoo umurii dheraa sinfii yaa kenuu 🎉🎉🎉🎉

  • @ABEBUALEMU-n8h
    @ABEBUALEMU-n8h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ እማየ አላለም ጡቱን ልትቶትም የኔ ስስት የኔ ልጅም አሁን ብንገናኝ እድህ ነው የሚሆነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዉብየና የናሆም መታረቅ ደሥ ያላችሑ በላይክ❤❤