ዕንቁ (ክፍል 10)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • #Enqu Drama #birabiroTube #ethiopiandrama #movies
    ዕንቁ ድራማ ክፍል 8 - Enqu Drama Part 8
    #enqu Drama
    #birabiroTube
    #ethiopiandrama
    #best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #sitcom #comedy #2024

ความคิดเห็น • 503

  • @ለኔስእናቴማርያምነች
    @ለኔስእናቴማርያምነች 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +58

    እግዚአብሔር ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቀን❤

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +192

    ማነው እንደኔ በጉጉት እሚጠብቅ ስምረት ዛሬ መዋረጃሽ ቀን ነው 😂😂😂😂😂

    • @momamylove8157
      @momamylove8157 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      Enem chograyen latechu eko

    • @DemalashZanebe
      @DemalashZanebe 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Inee nany

    • @halom3886
      @halom3886 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      አትጋለጥም የሆነነገር ብላ ታሳምናለች

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ወላሂ እኔ ከጧት ጀምሬ እየገባሁ የማየዉ እነሱን ነዉ ቶለ ተለቆ የስምረትን ዉርደት እስከማይ ቸኩያለሁ ፕራክ መሆኑን እያወኩኝ ተቃጥያለሁ😂

    • @behappy5431
      @behappy5431 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Enam endaza naw masebaw way damo letelamenat endamatach........techel yehonal😣​@@halom3886

  • @SadaAleyu
    @SadaAleyu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ማነው እደኔ በጉግት የሚጠብቅ❤❤ወይኔ ሥምረት እባብ አሥመሣይ ተደዝሕ አይነጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @TsegayneshDube
      @TsegayneshDube 12 นาทีที่ผ่านมา

      አሜን

  • @Àaaa-h7t7j
    @Àaaa-h7t7j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +59

    የስምረትን ውርደት አሳየኝ ድራማ መሆኑን እያወኩ የኔ መናደድ ምን ይሉታል😂😂😂

    • @toybawello905
      @toybawello905 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወላሂ እኔራሱበጣምነውያናደደችን

    • @Àaaa-h7t7j
      @Àaaa-h7t7j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@toybawello905 🤣

    • @TenagatisoGatiso-rm8bl
      @TenagatisoGatiso-rm8bl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @ZemenYibrah
      @ZemenYibrah 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም የምናደድ😂

    • @anuma8362
      @anuma8362 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ineem😂😂

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ከአስመሣይ ጎደኛ ይጠብቃችሁ ማነው እደኔ የሴት ጎደኛ የማይወጣለት 👍❤😢

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@hawatube7169 ደምሪኝ ውዴ

    • @PopPop-zq6oq
      @PopPop-zq6oq ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለ3ዓማት ከእናቴ ልጅ በለይ የምዎዳት ጓደኛዬ ለካ ጣላቴ ነበረች ቆይቶም ብሆን አዎኩት ክፋቶን😢😢

    • @ኤስቾነኝሳቂታዋ
      @ኤስቾነኝሳቂታዋ 42 นาทีที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢😢እኔም

    • @PopPop-zq6oq
      @PopPop-zq6oq 37 นาทีที่ผ่านมา

      @@ኤስቾነኝሳቂታዋ አይዞሽ

  • @SaedaS-p2w
    @SaedaS-p2w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +111

    የስምረትንዉርደትለማየትየጎጎእደኔ😂👍👍👍

    • @hadyahajjhadyahajj6762
      @hadyahajjhadyahajj6762 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይችኛዋ ግን ደነዝ ነች

    • @زينبلمى
      @زينبلمى 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ

    • @YemarwuhaTerefe
      @YemarwuhaTerefe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማንኛዋ😂😂😂😂❤​@@hadyahajjhadyahajj6762

    • @ጎዶለያስ-ፈ3ጰ
      @ጎዶለያስ-ፈ3ጰ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅 ዛሬም አሸን ፍለይ ስምረት አልተቻለቺም

    • @FoziWude
      @FoziWude ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ድራማ መሆኑን እያወኩ የምናደደዉ ነገርስ ፈጣሪ ካስመሳይ ጓደኛ ጠብቀኝ🙏🙏🙏😉😉😉😉😉😉😉🙏🙏🙏🙏

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@sameerahmad-d8l ደምሪኝ ውዴ

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የስምረትን መጨረሻ አሳየን የምር በጣም ነው የምታናድደው ኤጭ

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እቁ ነቃ ስትል ጥሩኝ ስለስምረት ስታዉቅ😂 እቁ የሰዉ ጀዝባ😂😂

  • @selamluluselamlulu9599
    @selamluluselamlulu9599 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    የምር ትልቅ ትምህርት አገንቼበታለዉ ሁሌም የጉዳታች የመዉደቂያችን ምክንያት በዙሪያችን ያለ ሰዉ ሊሆን እንደሚችል መጠርጠር እንዳለብኝ

    • @MadeenMa
      @MadeenMa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክክክ

    • @NeimaSeid-d4n
      @NeimaSeid-d4n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም👌👌👌👌

    • @hiwettube7iv2rl1i
      @hiwettube7iv2rl1i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም

    • @LubabaAbdu-g7p
      @LubabaAbdu-g7p ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይሄማ የታወቀ ነው ጠላት ከውጭ አይመጣም
      ሊጎዳን የሚችለው የኛን የውስጥ ሚስጥር አዋቂ ብቻ ነው

    • @LubabaAbdu-g7p
      @LubabaAbdu-g7p ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ አበረ ደባሎቹን ስሩልን እባካችሁ በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንኳን ደና መጣችሁ በጣም የሜጎጎ ዲራማ ነው ደምሩኝ ውድ የሀገሬ ልጄች የስው ደስታ እሜስደስታችሁ👍👍

  • @selamselam7607
    @selamselam7607 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሠላም ይብዛላችሁ የሃጋሬ ልጆች እየሱስ ያድናል ይታዳግማሌ አሜን 🤲

    • @Marry-ep4ct
      @Marry-ep4ct 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🤲🏼

    • @eyesusiabatenew2792
      @eyesusiabatenew2792 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @eyesusiabatenew2792
      @eyesusiabatenew2792 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Egzabiher ka kiifu godaga na ka kiffu neger yitabikkani🎉🎉

    • @حمدالمنصور-ص8ه
      @حمدالمنصور-ص8ه ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen

    • @birknshtomas
      @birknshtomas 43 นาทีที่ผ่านมา

      Amen amen amen amen amen amen

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አሁን ደሞ ከስምረት እንቀ አናደደችኝ😮😊😂😂

  • @medinaMohammed-hn5pd
    @medinaMohammed-hn5pd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወይኔ አበረ መጣልን. እደኔ በመምጣቱ የተደሠተ ላይክክክክ❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር የዝችን ጮማ ራስ ጉድ ለማየት እውይ እስከምለቁት በደስታ የለሁም 🙈

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @khadegah9070
    @khadegah9070 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ማነው እንደኔ የጓጓ እቺ ስምረት ተቢየው የ መርዝ ብልቃጥ😂

  • @ሣራደረጀ
    @ሣራደረጀ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እንቁ መጨረሻሽ ናፈቀኝ😁

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @AminaAmi-x6r
    @AminaAmi-x6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኡፍ ኣሁንስ ድራማ መሆኑ እያወኩ ተቃጠሉኩኝ ስምረትን ኣንዴ በጥፍ ባጠናግራት ደስ ይለኝ ነበር

  • @Hawwa-e6j
    @Hawwa-e6j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አበርን ስላየሁት ዴስ ብሎኛል ናፍቆኝ ነበር

    • @ጎዶለያስ-ፈ3ጰ
      @ጎዶለያስ-ፈ3ጰ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አበረ ከመምጣቱ ዳይመድ ሲናዘዝ ነበረ 😅😅😅 አይን በዝቶበታል ባላሸለበ😊

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ከጓደኛ መሰሪ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ ውዴ ደም ደምሪኝ

  • @hayarhayar2392
    @hayarhayar2392 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የሠዲቅ ምቀኛ አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @zboida
    @zboida 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    መደሜ አሲታኝቼ ጠብቃሎ😂😂ዘሬ ሲምረት ጉዱያ ለመያት😂😂😂

    • @ፈንትሽቲዩብ
      @ፈንትሽቲዩብ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @Amarech-o1p
      @Amarech-o1p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ አማረኛ ምኑን ከምኑ ነው😂😂

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂እኔደሞ ወድሜን አስተኚቸ ጠብቃለሁ ብየ አላነበብኩትም😂ወቸጉድ

    • @sawa8227
      @sawa8227 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭

    • @SofiyaMohammed-u4z
      @SofiyaMohammed-u4z ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂​@@Amarech-o1p

  • @ሀያትyou
    @ሀያትyou 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማነወእዴኔበጉጉትየሚጠብቀዉይህንደራማየ ሰምረትን ጉድባየሁዛሬ😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ሀያትyou ውዴ ደምሩኝ

  • @زعبوطالش
    @زعبوطالش 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አበረየ የኔጌታ የኔማር የኔዉዱ ባል 😅

  • @shyowma
    @shyowma 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ወይኔ ማነዉ የስምረትን ዉርደት ለማየት የጓጓዉ😂😂😂😂😂😂

  • @ReemsAlderei-mo5gb
    @ReemsAlderei-mo5gb ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፊዎሪ ምን አይነት አስመሰይ ነት😢😢😂😂😂

  • @sablenader
    @sablenader ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አበረ መጣልን ደስ ብሎኛል 😂😂😂ናፍቆኚ ነበር ደባሎች ዲራማ ተቃረጠ እዴ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@sablenader ውዴ ደምሪብ

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 32 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @ሀዪ-ደ7ቈ
    @ሀዪ-ደ7ቈ ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳንም ተዋረዲሺ ሥጣስጠሊ ሰምረት አስመሣይ

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    namnii akka ko utuu dirama ta.u beeku aare jiraa laata wollaahi simrat cugaarra na gubdee uuf yaa rabbii hiriyaa gantuu nurraa qabiii 😢

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ውይይይ አበረ መጣ ድራማው የበለጠ ሊያምር ነው

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Hayuዩቱብ ውዴ ደምሪኝ

  • @Worky-f1n
    @Worky-f1n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጣምነዉ የጓጎዉት ስምረት ዛሬ ምክንያት ፈጥራ የምትሸዉደዉ ነዉ የሚመስለኝ😢

  • @IrahmetAli
    @IrahmetAli 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ስምረት ዛሬ ትዋዳለችኮ ማነው ደስያለው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ሣራደረጀ
      @ሣራደረጀ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምክንያት ፈልጋ ትሸውዳለች ታያለሽ😂

    • @ፈንትሽቲዩብ
      @ፈንትሽቲዩብ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ሣራደረጀ😢

    • @ፈንትሽቲዩብ
      @ፈንትሽቲዩብ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ስአቱ አይደርስልኝ ብሏል

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ሣራደረጀሳሪ ደምሪኝ ውደ በቅንነት

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ፈንትሽቲዩብእንደማመር ማ,አይከፈልበት😍

  • @selamase782
    @selamase782 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከበሮ በሰው እጅ ሲያዩት ያምር ፤ ሲይዙት ያደናግር ! 😍

  • @ጎዶለያስ-ፈ3ጰ
    @ጎዶለያስ-ፈ3ጰ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ስምረት ዛሬም አሸነፈይ 😂😂😂አዳሜ ጨጓራሺ ተልጦ ሊያልቅ ነው 😊😊 ፈጣሪ ይሰውረን ከወዳጂ ጠላት 😢😢

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ ውዴ ደምሪኝ

  • @edh8315
    @edh8315 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋው አበረ መጣ❤❤❤❤❤❤

  • @netsant9957
    @netsant9957 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wow አበረን ስዎዳዉ 🥰🥰

  • @Ngm-rn1xd
    @Ngm-rn1xd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Likaku. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AterefachLengoWoldeamanuel
    @AterefachLengoWoldeamanuel ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ጉዋደኛ ይጠብቀን😢😢

  • @Mha-u8o
    @Mha-u8o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውይ ፍቅር ክፍል ይህን ብፕልክ አርጊው. ከንዳች ያለይ አስመሳይ ጓደኛ ፈጣር ይጠብቀን. እኔማ ፊልም መሆኑን እያወኩ የምናደደው ነገር😅😅😅😅

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋዉ በፍጥነት ይለቀቅ ❤❤

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበረ እዚም አለህ ስወደው❤❤❤❤❤

  • @سالشامسي-ش4ظ
    @سالشامسي-ش4ظ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ያረብ የስምረትን ውርደት ዛሬ ያሳየን እደት አድርጋ ጨጓራየን እደላጠችው😢

  • @YemarwuhaTerefe
    @YemarwuhaTerefe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አባቷን ገላ ደግሞ እሷቀረቻት ፈጣሪሆይ ከክፉ ጓደኛ ይበብቀን😢😢😮😮😮

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@YemarwuhaTerefe ውዴ ደምሪኝ

    • @YemarwuhaTerefe
      @YemarwuhaTerefe 28 นาทีที่ผ่านมา

      @@Dronye-dr6to 💘💘💘

  • @MH-ro8rl
    @MH-ro8rl ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የስምረትን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MH-ro8rl ውዴ ደምሪኝ

  • @emushewatube
    @emushewatube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአበረ መጣት ያስደሰታችሁ👍👌 well come bro

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሙ እንደማመር በቅንነት😍

    • @NewPari-h8v
      @NewPari-h8v ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔለራሱደስብሎኛል🎉🎉

  • @ZenatAbdo-b1j
    @ZenatAbdo-b1j ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂እረ ወይሄ ስምረት ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ካስመሳይ ጎደኛ

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ልቀቁልን የስምረት ውርደት እኔያት

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኡፍፍ ይች እባብ ስጠላት እንቁ የኔ የዋህ ትወናዋ የዋህ ሁና ነው የምትሰራው ❤❤❤

  • @SaaZss-s1d
    @SaaZss-s1d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብቅ ብቅ ስል ነበረ መጣችው

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SaaZss-s1d ውድ ደምሪኝ❤

  • @ሀያት-ከ7ዀ
    @ሀያት-ከ7ዀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉሪጥ አላላም❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አበረን አሳክሙት የኔ ውድ ወንድም ምርጡ ተዋናይ 😍😍😍 ገራሚ ድራማ እያቀረባችሁልን ነው ተወዳጆች በርቱ ❤❤❤❤

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አበረ ናፍቆኝ ነበር አየሁት❤❤❤

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @khan-xs8bc
    @khan-xs8bc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ስምረትን እሚጠላ እደኔ

    • @Sofia-uk1rn
      @Sofia-uk1rn 5 นาทีที่ผ่านมา

      እኔ አለሁ የጓደኛ አይመሣይ አላህ ይጠብቀን

  • @TayabaMobile
    @TayabaMobile 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛሬ ስምርት ትዋረጂለሺ እሺ😂😂😂

  • @Nasema-y3u
    @Nasema-y3u 24 นาทีที่ผ่านมา +1

    ለትንሽ ጊዜ ላቋርጠውና ስምረት ስትዋረደሰ እድትነግሩኝ ፊልም እደሆነ እያወኩ ተናድጄ ልሞት ነው😢

  • @SayedAhmada-r5x
    @SayedAhmada-r5x 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልቀቁ❤❤❤❤❤

  • @maskaramtolera
    @maskaramtolera 27 นาทีที่ผ่านมา +1

    Abera fiker Enen jegnew💪

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እቪ በይ እንቀ ባልቨ ላንቺ ሲል ነው

  • @sikosilo2342
    @sikosilo2342 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኸር ልቀቁልን በጉጉት ፀጥ ሳንል 😊😊😊

  • @SeadaSeada-n6c
    @SeadaSeada-n6c ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቦ ይቺ እንቁ የምትባል አቃጠለችኝ የሆነ እንኳን አጠረጥርም እህህህህ

  • @ዮአዳንድራማ
    @ዮአዳንድራማ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይች ክፉ ጉዷ በወጣ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Mha-u8o
    @Mha-u8o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እባብ ብቻ. የ7 ስአት እባብ. መርዝ

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 48 นาทีที่ผ่านมา

    በእየሱስ ስም ከአስመሳይ ጓደኛ ጌታ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @mimmifefeleke3397
    @mimmifefeleke3397 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወዉ ልላቃቅልነዉ በሰለመ ኑ እንጠብቃቹሀሌን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኣልፋናኣልፋናኦሜጋክርስቶ
    @ኣልፋናኣልፋናኦሜጋክርስቶ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አበረ❤

  • @HappyBassetHound-oi4dt
    @HappyBassetHound-oi4dt 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስምረት ዛሬ እደምትዋረጅ ምንም ጥርጥር የለውም ይች አትክን 😂

  • @BbbAaa-il6vm
    @BbbAaa-il6vm ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰይፈጡሩሰዉነዉግንከዴዚህአይነትጓዴኛይጠብቀን

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤጭ እቁ ስምረት ማመን አበዛችው😢😢😢

  • @wswd5859
    @wswd5859 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይመስለኛል መጨረሻው ላይ ሁሉም በፍቅር ይኖራሉ ፊዮር ብቻ ትቀራታለሽ እየተቃጠልሽ

  • @מסרשהאטאלו
    @מסרשהאטאלו ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔ ሰይፈን ብሆን በጥፊ ነበር ማቀምሳት

    • @JfvHrhf
      @JfvHrhf นาทีที่ผ่านมา

      አወ ከምር😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abberen sayew des alegn

  • @gerardo_media
    @gerardo_media ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አበር ናፍቆኝነበር 😊😊❤❤😂

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስጠብቀዉነበር😅

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ እደኔ የስምረትን ዉርደት ለማየት የናፈቀዉ😂😂እደት እደምታቃጥለኝ

  • @selamluluselamlulu9599
    @selamluluselamlulu9599 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁን ጨጓራዬ ተቃጠለ እኮ እረ እንቁ ንቂ

  • @famouseblue7825
    @famouseblue7825 5 นาทีที่ผ่านมา

    ኣበረ በጣም ጎበዝ ነው እንዳታስወጡት ኣደራ

  • @halom3886
    @halom3886 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔግን መጨረሻው ካልሆነ አትጋለጥም ባይ ነኝ

  • @RhmsSaeed
    @RhmsSaeed 7 นาทีที่ผ่านมา

    አበረንሳየው ዴስታዬንያየ❤❤❤❤❤

  • @የመከናሰላሟ
    @የመከናሰላሟ 20 นาทีที่ผ่านมา

    ስምርት የምር ካሁን ካሁን ተዋርድሺ ብየኮ ተሳቅቄ ልሞት ነዉ😂😂😂😂ግን ፈጣሪ አድራዉን ጓደኛችን ከኔ በላይ አርግልኝ ባለሁበት ብደስት ይሻላል😢😂😂😂😂❤

  • @ሀገሬቱዩብkdi
    @ሀገሬቱዩብkdi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውይ ዛሬ ስምረት ትዋረዳለች

  • @uguhhhuuuhhihhub3308
    @uguhhhuuuhhihhub3308 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደግናኝ ስትል አታፍረም😊

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ በዚህ መጣህ ስምረት ትያዣለሽ ዛሬ😂😂😂

  • @rahimahtah6644
    @rahimahtah6644 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስሮጥ ደደፍቸ ሙቸ ነበር አደኛ ለመሆን ግን ቀስ ብትሉ ምን አለ ኮመታተሮች

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hulum arif new gn anchi gadegna tebiyew kifatish beza lemanignawum likekulin

  • @TrapBoy-v3o
    @TrapBoy-v3o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው ነው ❤❤❤❤🎉🎉

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw 37 นาทีที่ผ่านมา +1

    ማነዉ እንደኔ የጓጓዉ

  • @SmeraSs-v4p
    @SmeraSs-v4p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይለ ቀቅልን ❤❤❤❤❤

  • @sudiyyaamahamad-se7pi
    @sudiyyaamahamad-se7pi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    uuuuuuu 30 daqiiqaa bicha😅😂

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትንሽ እፃን ፈልጉ ምድነው ፎጣ ጠቅልሎ ማቀፊ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፎጣ ነውደ😂😂

  • @SeadaSeada-e4k
    @SeadaSeada-e4k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሥምረትመዋረጃቀንነዉ

  • @EnateHiwote-yg1es
    @EnateHiwote-yg1es 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማነው አንደኔ ፍዮሪ የምታናደደው 👍😂😂

  • @aminathassen6428
    @aminathassen6428 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጠብቀኝ አላህዋ ከእንዴዚህ አይነት ጐአዴኛ😢😢😢

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ እቁ ያንችስ እምንት በዛ ስምረትን ትንሺ አጠረጥሪም ❤❤❤❤

  • @SadamohammedSadamohammed
    @SadamohammedSadamohammed ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ አበረ ❤

  • @SemiraTola
    @SemiraTola 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Iski zare like argugn wudoche❤❤

  • @zizi-nz1jq3qx1u
    @zizi-nz1jq3qx1u ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፅንቁ ደም አትሰማም እእእ😮😮😅

  • @Omra-s7v
    @Omra-s7v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሥመረት ውርደት የናፈቀው እደኔ

  • @zed8332
    @zed8332 41 นาทีที่ผ่านมา

    አረ አበረ አለህ እዴ እዝህ❤❤😁😁

  • @منتهى-ر7ب
    @منتهى-ر7ب 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አነደኛ😄😄😄👍👍🐹🐹🐹🐹

  • @MubarakHagno
    @MubarakHagno 39 นาทีที่ผ่านมา

    አይ የቀን እበብ ሲሚረት ከቺ አይነት ገደኝ ይጠቢቀን