ሄሉ አስደሰተቺኝ ያልጠበኩት ነገር አደረገችልኝ❤️❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @nas7117
    @nas7117 หลายเดือนก่อน +524

    ሄሉ በራስሽ ፀጉር ስታምሪ

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl หลายเดือนก่อน +8

      እውነት ነው❤

    • @Lemlem-rr8nq
      @Lemlem-rr8nq หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤❤❤❤✌️👌👌👌👍

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 หลายเดือนก่อน +6

      ❤❤በጣም

    • @FatumaKh
      @FatumaKh หลายเดือนก่อน +3

      Betam❤❤❤❤👌👌👌👌

    • @FggZcvb
      @FggZcvb หลายเดือนก่อน +6

      አዎ ሄሉ በራስሺ ፃጉር በጣም ነው የምታርዉ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 หลายเดือนก่อน +89

    ሄሉ በራሷ ፀጉርና በምሉ ቀሚስ ያምርባታል ሚል❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r หลายเดือนก่อน +388

    የ Endalkin እርጋታ ሚዎደው ማነው👍👈 👌❤️❤️❤️🥰🥰

    • @AbabishRak
      @AbabishRak หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @BurtoChafamo
      @BurtoChafamo หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @saratesfom2571
      @saratesfom2571 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it หลายเดือนก่อน +1

      ,እኔ❤❤❤❤❤❤❤

    • @CleMobile-fz7wd
      @CleMobile-fz7wd หลายเดือนก่อน +1

      ይገባል ይገባል የምትሉ ብቻ ♥️♥️

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +422

    መነው ግን ቢጣማሩ ዳስ ያሚላው ብቻ ለይክ😢😢😢😂😂

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f หลายเดือนก่อน +291

    የሄሉ አድናቂዎች አላችሁ🥰
    ፈጣሪ ኑሮአችሁን ይባርክላችሁ🥰

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin หลายเดือนก่อน +1

      Ammmen wd

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน +2

      አሜን፫

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 หลายเดือนก่อน +1

      Bezu bota Ayeshlhu commentsh hulu des yelale qen nesh Abo berka huje yasbshw hulu yesakalsh 👌

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin หลายเดือนก่อน

      @@hanaa1558 ammmmenen

    • @HAYkELMoHAMMED-op6dl
      @HAYkELMoHAMMED-op6dl หลายเดือนก่อน

      ሳርየአሚንንንን❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 หลายเดือนก่อน +76

    ሔሉ አደራ ጠካራ መሆን አለብሽ
    ፍቅር ቶሎ እንዳይዝሽ የኔ የቧህ😢😢❤❤❤በፈጣሪ የተወደደና የተመረጠ ጣፋጭ ሒወት ይስጥሽ❤❤❤በርቺ❤❤❤

    • @MahiSahle-e7d
      @MahiSahle-e7d หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ หลายเดือนก่อน +187

    ሲከፋችሁ ይከፋናል ስትደሰቱ ያስደስተናል የምር የሰው ደስታ የሰው ሳቅ ሳይ ድካሜን ጭንቀቴን የምረሳው እኔ ብቻ ነኝ👍👍👍

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ หลายเดือนก่อน +46

    ሄሉዬ የኔ ዉድ በፀጉርሸ እና በሙሉ ቀሚሰ ሰታምሪ እኮ ሰቀሸ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል የኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +34

    ተመስገን ሄሉ ስትስቅ ስታምር❤❤❤👌👌👌

  • @احمدياسين-د5ن
    @احمدياسين-د5ن หลายเดือนก่อน +32

    እንዳልክ የምር ይችልጅ በጣም ጀግና ና ጠንካራልጅናት የምረ ጠበቅ አድርገህ ያዛት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meditube147
    @meditube147 หลายเดือนก่อน +129

    እንዳልክ ሄሉን ኢንተርቪው ያርግልን የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @ZahraZahra-y6l
      @ZahraZahra-y6l หลายเดือนก่อน

      yesssssssssssssssssssss❤❤❤❤❤😂😂

    • @meseret-f7j
      @meseret-f7j หลายเดือนก่อน

      tamerlechu ❤❤❤❤

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 หลายเดือนก่อน

      Asetelahegn bakeberekuh lik new yedeberekegn medere u tube turetegna

    • @RitaAsmelash-k6o
      @RitaAsmelash-k6o หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 หลายเดือนก่อน

      ወይ እንዳልክ እንደዚህ ስራ ፈት ትሆን የስንቱን ህይወት አድነህ ነበር

  • @ritahailu9143
    @ritahailu9143 หลายเดือนก่อน +47

    ሄሉዬ ቅን ሴት ናት የሰዉ ማንነቱ የዉስጡ ንፅህና ነዉ ለዛዉም በዚህ ክፉ ዘመን የዋ ሴት ነሽ አንቺ የተሻለ ነገር ይገባሻል ቆንጆ ወንድ ሣይሆን ፈርዓ እግዚያብሔር ያለዉ ወንድ ይገባሻል የኔ ቆንጆ ነሽ ወድሻለሁ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 หลายเดือนก่อน +93

    ሄሉዬ የባለፈውን ወደሃዃላሽ ጣዪ እና ወደፊት አዲስ ሂወት ጀምሪ አትጨናነቂ ማርያምን ናቲ ይሄኔ ዘና እያለ ነው አንቺን ሰብሮሽ ❤

    • @alemtube255
      @alemtube255 หลายเดือนก่อน +1

      በናቲ ጉዳይነው እንዲ የምትጨናነቅ የሆነ ዝልፍጥ ነገርነውኮ ግን ልጁ ክክክክ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 หลายเดือนก่อน +2

      @@alemtube255 እና እሱ እኮ ነው ሄዶ ወደውጪ ከዳት ማርያምን በጣም እኮ ነው ምታሳዝነው

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 หลายเดือนก่อน +28

    የኔ ሸበላ ወንድም አምሮብሀል እልልልልልል ወይኔ በደስታ ሞትኩ ሄሉ ከአሁን በኋላ ለቅሶና ጭቅጭቅ እንዳላይብሽ ይመችሽ።

  • @BreFekr
    @BreFekr หลายเดือนก่อน +99

    ሄሉየ የኔ የዋህ የሚትወዱ ደሙሮኝ ቀመምቸ👍👍👍🔔🔔🔔

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk หลายเดือนก่อน +43

    ሄሉዬ በፀጉሯ👌 ከለሯ👌ቅጥነቷ👌ፀባዪ👌 የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤

    • @samira7462
      @samira7462 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @atsedegodefa9732
      @atsedegodefa9732 หลายเดือนก่อน

      በጣም ዉብናተት የዋህ ናት

  • @ethiopianlover34
    @ethiopianlover34 หลายเดือนก่อน +67

    እንዳልክ አስተዋይ ልጂ ነህ። እንዳልክን ምትወድት ላይክ አርጉኝ።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 หลายเดือนก่อน +210

    ሄሉዬ ቆንጅዬ ሁለተኛ ዊግ ሂውማን ሄር አትጠቀሚ የምትሉ በራሷ ፀጉር ውብ ናት ያላችሁ በ❤2k ❤like አሳዮአት ለሄልዬ❤

    • @amaamm3963
      @amaamm3963 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

    • @azbgalweyentiytgray221
      @azbgalweyentiytgray221 หลายเดือนก่อน +1

      Betam

    • @heli-w5u
      @heli-w5u หลายเดือนก่อน +1

      Be tekikili

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ውብ ናት በርሳ ፀጉር❤❤❤❤❤❤

    • @Gabi-by4yh
      @Gabi-by4yh หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍❤❤💞💞💞💞💞💞

  • @TsegiDemise-o9b
    @TsegiDemise-o9b หลายเดือนก่อน +42

    እንዳልህ ❤ሄሉ

  • @tofikmuzmil3424
    @tofikmuzmil3424 หลายเดือนก่อน +33

    እንዳልክ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እወድካለው መልክም ሰው ነህ

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske หลายเดือนก่อน +151

    በናታቹ አንድ ላይ ሁኑ ውቦችዬ❤❤

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 หลายเดือนก่อน +2

      እግዛብሄር ብቻ ነው ያለ ይሁን በናታች

    • @ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ หลายเดือนก่อน +2

      እዝጋብሄር ግራ ጎንህ ያርግልህ እንዳልክ ጥሩ ሰው ነው ሄሉ ቀምበጥ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FirehwotVp
      @FirehwotVp หลายเดือนก่อน

      Were 😂😂

  • @yonathenhabte4954
    @yonathenhabte4954 หลายเดือนก่อน +24

    መጀመሪያ ሴት ነኝ አመፅፍልህ ፎተው የልጄ ነው ለማለት ነው ነገር ግን በጣም ደስ ተላላችሁ ባሁኑ ግዜ ተከከለኛ ሴት ለ ማግኘት ከባድ ነው ሄሉ ግን ት ከከለኛ ሴት ናት አውነት አንዲሁም አናት አባቷም የግዝአበሄር ሰዎች ናቸው ተሆነሃለች 🙏🌹

  • @fikerfiker2775
    @fikerfiker2775 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚአብሔር አትጉዳት 😭ተጎድታለቺ

    • @AddisAbu-wg5sg
      @AddisAbu-wg5sg หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ለፈጠረው ፍጡር ሲል በአይሁድ ተንገላትቷል ስጋውን ቆርሶአል ደሙን አፍስሶአል የራሷ አወዳደቋን ያለማወቅ እንጂ እግዚአብሔር ፈጥሮ አይጎዳም

  • @ትግራይኣምላክየሓልኪ
    @ትግራይኣምላክየሓልኪ หลายเดือนก่อน +16

    ሄሉየ በራስሽ ፀጉር ስታምሪ🌹

  • @Menbulala
    @Menbulala หลายเดือนก่อน +31

    ሄሉዬ እንዳልክዬ አይለያችሁ ውዶች የልባችሁ መሻት ይሙላችሁ እወዳችዋለሁኝ ሁሌም አብራችሁ ኑልኝ ስታምሩ እኳ❤❤❤❤❤❤

  • @ሜሪጓልካናዳ
    @ሜሪጓልካናዳ หลายเดือนก่อน +24

    እዳልክ ምርጥ ሶው ሄሉየ ተጣመሩ ❤❤

  • @Amarech-h6c
    @Amarech-h6c หลายเดือนก่อน +24

    Wuboch sitamiru Ayileyachu ❤❤

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 หลายเดือนก่อน +19

    እልልልልልልል ደስ ብሎኛል እንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም ሄሉ በዚሁ ደስታሽ ቀጥዪ ይመችሽ ለሰይጣን ቦታ እንዳትሰጪ ሰይጣን አፋረ ክርስቶስ ከበረ ።

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 หลายเดือนก่อน +79

    ሁለታችሁም ማሀል ፍቅር ካለ አንድ ላይ ብትሆኑ በጣም ታወራላችሁ ሁለት መልካም ሰዎች በአንድ ቤት ይህን ሀሳብ የምትደግፍ👍

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 หลายเดือนก่อน

      እብድ ነሸ እንዳልክ በጣም እየተረቀቀ ነው ማርያምን እሰቴ ዝም ብለሸ ፊት ተመለከች

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 หลายเดือนก่อน +6

    ሄሉ ሁለዬ ሳቂ እሺ አታልቅሺ ❤❤❤❤❤❤❤የሰበረሽን አታስደስቺ ጠካራ መሆንሽን አሳይዉ😢😢😢😢

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY หลายเดือนก่อน +18

    በነግርች ላይ ብትጋቡ በጣም ዳስ ይላል 🥰🥰

  • @chaltu513
    @chaltu513 หลายเดือนก่อน +25

    Yeeroo hundaa akkanatii kolfii mee heluu inni bonii lamatii eshii saruu too❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @kebedebedada8048
      @kebedebedada8048 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @maskaramkorsaa2320
      @maskaramkorsaa2320 หลายเดือนก่อน +1

      𝐃𝐡𝐮𝐠𝐚𝐝𝐡𝐚𝐚𝐦🎉🎉🎉 ❤❤

    • @masaratmarga8465
      @masaratmarga8465 หลายเดือนก่อน

      Dhugaa jettee 🎉🎉🎉🎉

    • @chaltu513
      @chaltu513 หลายเดือนก่อน

      Dhugaa argadhuu​@@masaratmarga8465

  • @Nahomxgaming
    @Nahomxgaming หลายเดือนก่อน +33

    አዎ!ሄሉ ጓበዝ እንዲ ፈታ በይ እሺ ማሬ💕💕💕

  • @Taqst-e3u
    @Taqst-e3u หลายเดือนก่อน +25

    እደዚህ ስትሆኑ ደስ ምትሉት ሄሉ በማርያም እዳልክን አታስከፊው ምርጥ ሱው ነው❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +16

    ማርያምን እደዚህ ነው እምታምሩት❤❤❤❤ሄሉየ በርች እዳልክዬ ትለያለህ❤❤❤❤🎉🎉

  • @hayat2512
    @hayat2512 หลายเดือนก่อน +11

    ሄሉዬ የኔ እህት ከይቅርታ ጋር አለባበስሺን አስተካክይ ልክ እንደዛሬው እምብርት የሚያሳይ አትልብሺ ፀጉርሺንም እግዚአብሔር በሰጠሺ ነው በጣም የሚያምርብሺ የኔ ቆንጆ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ หลายเดือนก่อน +14

    ሄሉ ቆንጆ ሥታምሪ በራሥሽ ፀጉርርር❤❤❤❤

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m หลายเดือนก่อน +15

    ልብሱ ከመሥቀያውነው አምሮበታል የብረት መዝጊያ❤❤❤

  • @tigistsendek5760
    @tigistsendek5760 หลายเดือนก่อน +46

    E ምርጥ ስው ክበርልን ሄሉዬ 💕🎉🎉በሉ ዳይ ወደፊት❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 หลายเดือนก่อน +13

    WOW!! ስጦታዉ ደስ ይላል አምሮብሃል
    አንደዚህ ሳቂ የሚያጨናንቅ ነገር ደስ አይልም
    ዛሬ Arif ነዉ እንዳልክ ምርጥ!!👍

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 หลายเดือนก่อน +11

    E በጣም አምሮብሐል👌👌 E & H በጣም ደስ ትላላቹ አይለያቹ 👍👍❤❤ እንዲህ 😂😂 ስላየዋቹ በጣም 🎉🎉 I am happy

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo หลายเดือนก่อน +9

    የኔ የዋህ ሴት ፋጣሪ የልብሺን አይቶ እዎትሺንን ማልካም ያድርግ እዳልክ ግን የዋህ ሴት ናት እዳትርቃት 🎉🎉🎉

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 หลายเดือนก่อน +15

    ሄሉ ከዚህ ደስታሽ ውጪ ሌላ ነገር እንዳታደርጊ የደስታ የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ።

  • @ZentTeshome
    @ZentTeshome หลายเดือนก่อน +14

    የውነት ደስስስ ብሎኛል አማንኤል መጨረሻችሁን ያሳምርው

  • @YemarwuhaTerefe
    @YemarwuhaTerefe หลายเดือนก่อน +13

    እዳልክን በጣም አድናቂህነኝ❤❤ ባገኝህ ውይ ትልቅ ስጦታ አለኝ ግን በየትም አላገኝህ😢😢ሄሉ በራስሽ ፀጉር ቆጅየነሽ❤❤❤

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 หลายเดือนก่อน +12

    ከመስቀያው ነው ሄሉየ እንዴት እንዳማረብህ እንዳልክየ❤❤❤

  • @SeadeAhmed
    @SeadeAhmed หลายเดือนก่อน +12

    የምራ እዳልክ አተን የሚገልፃ ቃል አጠሁልክ ፈጣሪ ልብህን አያቀይራብክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat หลายเดือนก่อน +10

    ሄሉ ቆንጆ pls ማልቀስ የለም ❤አንዳልክየ በአንድ በፍቅር ብትሆኑ በጣም ደስ ይለን ነበር ለኛም ኣስደስቱን በጣም አወዳችዋለሑሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale หลายเดือนก่อน +8

    ሄሉዬ ደስ ብሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ሴት !❤❤

  • @kokebeaberaFentaw
    @kokebeaberaFentaw หลายเดือนก่อน +10

    ዋው የኔውዶች ሄሉየ ካሁን ቡሀላ እንዳታለቅ ሺውደ እንዳልኬደግሞ እግዚአብሄ ይባረክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +50

    እዳልክ ለሴት ልጅ ያልክብር

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 หลายเดือนก่อน +16

    ❤❤❤እንዳልኪ ስታምር በናትህ ሂሎጋ ተፍቅር ታምራላቹሁ ሁለትቹሁም ሰረብራይዝ አድረጎን በጎጎት እጥብቃለሁ❤❤❤❤❤

    • @HananMuhammed-u5k
      @HananMuhammed-u5k หลายเดือนก่อน +1

      ውይ ጉዲ ስራችሁን ጀመራችሁ

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 หลายเดือนก่อน

      @@HananMuhammed-u5k ያምራሎ ቢጣመሮ ጡሮ ነው ሂሎ ተጎድታለች

  • @kasech1152
    @kasech1152 หลายเดือนก่อน +13

    ትህትህ ክብር እንዳል 👌🙏ሄልሻ ወደፊት ሳቅ እንጂ እንባ አያምርብሽም 😍

  • @EmuTemam
    @EmuTemam หลายเดือนก่อน +8

    ማርያምን ስታምሩ እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل หลายเดือนก่อน +6

    ሄሉ ፈጣሪ አይለያችሁ እዳልክ መልካምነትህ እዳይቀየር እሽ❤❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 หลายเดือนก่อน +9

    ሄሉ ሁሌም እነግርሻለሁ cofidece 100% የኔ ልዩ 🥰🥰🥰🥰

  • @ሀስቢአላ
    @ሀስቢአላ หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ሳያታወቀን ሳቃቹ አስለቀሰኝ ሄሉ እኳንም ደስ አለሽ እዳልክ ጎሎቶ የሚታየዉ መልካምነትክነዉ ወላሂ ሰዉ መልካም ሆኖ ሲገኝ ሳይበላም ይጠገባልና እደዚህ ሳያቹ ደስብሎኝአል❤❤❤❤

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 หลายเดือนก่อน +8

    አይለያችሁ ያረብ የለፈውንቨደወ አይቸ አዝኘነበር😢😢😢 አዳልክየ በጣም አድናቂህነኝ ሄሉተጎድታለች ተከባከባት😢😢😢

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉ ሳቅሽ ነበር የናፈቀኝ በርች እንዳልክ መልካም ሰዉ የኔ ጀግና በርታ የሄሉን ሳቅዋን ስለመለስክልን አመሰግናለዉ ❤❤❤❤❤

  • @SrUae-bh9nr
    @SrUae-bh9nr หลายเดือนก่อน +7

    ኡፍእስይይይተመስገን.እንደዚህሆናቹ.ማየት.ነበርምንፈልገው😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እንዳልክዬ❤❤ኤሉ❤❤❤🎉🎉እንውዳችዋለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 หลายเดือนก่อน +23

    ዛሬ አደኛነኚ💪💪አይቸ እመለሳለሁ ❤ቤተሰብ ኤፋን ፈጣሪ ይማርህ የምትሉ👍ኤፋየ ፈጣሪ ይማርህ🙏

  • @HananEtp
    @HananEtp หลายเดือนก่อน +1

    እዳ ልክ መቼም እዳትለያት ሄሉ❤

  • @AbaytesfayeAbaytesfaye
    @AbaytesfayeAbaytesfaye หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉዬ አይለያችሁ እንዳልክ ምርጥስዉ ተጣመሩ❤❤❤

  • @MaryHaile-s6b
    @MaryHaile-s6b หลายเดือนก่อน +3

    እንዳልክ. በጣም. የምመክርህ ነገር. የአዲሳባዋ ልጅ እንደምትወድህ ስትስማ የተቀየርክ. ይመስለኛል. መጀመሪያ ሌላ ነበር አነጋገርህ አሁን ተቀይረህ ሳይህ በጣም ነበር ያናደድከኝ እሷን እንደ መጀመርያ እንደወደድካት ብትቀጥል. በጣም ደስ ይለኛል ስትቀር ሁኔታዋን አይቼ አልቅሻለሁኝ ያለሁት ካገር ውጭ ነው ያለሁት። ምንም ሳታዳምጠኝ ነው የምትሄደው ብላ ስታለቅስ ምስተዋል ነበረብህ. ልጅቷን ሳታውቀው ጎድተሀታል ብትችል አብረሀት ሁን ካዲሳባዋ ይልቅ ይህቺ የዋህ ትሻልሀለች ልብ ንፁህ ነው መልስ ስጥበት

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉየ የኔ የቦህ ሁሌም ሳቅልን እዳልክ ታድለህ ለሰው ደስታ መፍጠር መታደል ነው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ หลายเดือนก่อน +9

    መልካም ሰው እንዳልክዬ በእርጋታ በፍቅር በንግግር የሚፈታ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig หลายเดือนก่อน +6

    ወንድመችን ረጂም እድሜነ ጤና ይጥክ ለሴት ልጅ የለክ ክብር በጠምነዉ ሚኖድክ 🎉🎉🎉🎉

  • @አስቴርአሻአስቴርአሻ
    @አስቴርአሻአስቴርአሻ หลายเดือนก่อน +3

    Kingi የዎላይታ ልብስ 🇧🇪🇧🇪💪💪❤️❤️ዎው ዮ ዮ ግፋታ 🌻🌻🌻

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale หลายเดือนก่อน +6

    እንዳልክዬ ተባረክ እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ🎉🎉

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉየ የዋህ እኮናት ልጁም ወላሂ ርጋታውደስ ሲል ብትጣመሩ❤❤❤❤❤❤

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉ እንዲህ ያምርብሻል ሁሊ ሳቄ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ክእናንተ ጋር ይሁን

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉ በማርያም በራስሽ ፀጉርነይ ሀይማኖታችንም አይፈቅደዉ ስለዚህ ከመርበጣምነዉየሚያምርብሽ እግዚአብሔር ሁሉነገርአሞልቶ ሰጥቶናል ስለዚተመስገንበማለት ብተይዉደስይላል😢😢😢😢

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire หลายเดือนก่อน +6

    Endalk obbolessa garrii100🤍🤍🤍🤍

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm หลายเดือนก่อน +3

    ሄለ ሰቀሺ ሳለየውሺ ደሰ ብሎኛል 2027 የደሰታ ዘመን ይሁንልሺ እዳልክ ምርጥ ልጂ❤❤❤❤

  • @muna4453
    @muna4453 หลายเดือนก่อน +6

    እዳልክን የወለደች እናት ዘመኖ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAshret
    @SaraAshret หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ማለት እኮ የችግርሽ ጊዜ ከጎኔሽ ያለ ከምንም በላይ ይመሰግን ይገባል እንዳልክ ምርጥ ሰው ነህ በዚህ ቀጥልበት ፀባህ ፈጣሪ አይለውጥም

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 หลายเดือนก่อน +3

    አለ የ እጁ ላይ ኣጠር ብላዋለች ቀይሩት ከመሄዱ በፊት 👉🙏❤️💐👉🙏❤️💐 በጣም ጎበዝ ወንድ የዘመናችን ጸባየ ሰናይ የሆነ ወንዳ ወንድ ተባረክ ልጄ

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና หลายเดือนก่อน +12

    ሄሉ እንዲህ ፏአ ስትኢ ያምርብሻል የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @AseenaAbdurazaq-lf7ft
    @AseenaAbdurazaq-lf7ft หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ አምሮብካል ማሻ አላህ በእናትክ አግባት ደስ ትላላቹ❤️❤️❤️

  • @7yit9gjv
    @7yit9gjv หลายเดือนก่อน +2

    የኒ የዋህ ወደ ራስሽ ተመለሺ ማርያምን አሁን አሪፍ❤❤❤❤❤❤

  • @AishaAisha-pd5qs
    @AishaAisha-pd5qs หลายเดือนก่อน +7

    አተን አለማድነቅ ይከብዳል ምንአይነት ቤተሠብ ቢሳድግህነው ደስይለኛል ሰውየማይንቅሰው ሀሰብከው ያድርስህ

  • @ChhRyh
    @ChhRyh หลายเดือนก่อน +6

    እንዳልከየ❤❤❤ የኛ ሸበላ ወንድም አቤት እርጋታህን ስወድልህ❤❤❤

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto หลายเดือนก่อน +3

    የንዳልክ እርጋታ የቃላት አጠቃቀሙ በጣምስርአት ያለዉ ልጅ ነዉ❤❤❤❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 หลายเดือนก่อน +3

    አንዳልክመልካምሠዉየኔልዩሠዉአላህየጠብቅህጀግናየ

  • @misrakasamenw6595
    @misrakasamenw6595 หลายเดือนก่อน +3

    ሔሉዬ የኔ ቄንጆ የኔ ማር በጣም ደስ ሲልሽ ደስ ይላል ሰሁ ሁሉ እባክሽ ተረጋጊ እንዳልክዬ እምዬ ማርያም ብር ታድርግህ ማርያምን ሃገር ቤት አምላክ ፈቅዶ ከመጣሁ እንደማገኛችሁ እርግጠኛ ነው እወዳችዋለሁ.

  • @NorehaAli
    @NorehaAli หลายเดือนก่อน +2

    እደልክየ ሄሉ እዳታመልጥህ ማርያምን ፍቅር የሆነች ልጅ ናት❤❤❤❤❤

  • @HanaMulualema
    @HanaMulualema หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉዬዬዬዬዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ 🎉🎉🎉

  • @AliaIsmail-zl8ur
    @AliaIsmail-zl8ur หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉዬ ሁሌም ደስተኛ ያርግሽ እግዚአብሔር

  • @Nesrya.NasirNasir
    @Nesrya.NasirNasir หลายเดือนก่อน +7

    የመዳም።ቅመምች።የማታ።እጀራ።ይወጣላቹ❤❤❤❤።ያረቢ😢😢

    • @VghYhh-m4r
      @VghYhh-m4r หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት እዳልክ ሄሉን እደገና አፍርሶ እየሰራትነው እውነት አለባበስሽን ሁኔታችን እያስቀየረሽነው በራስሽ በተፈጥሮ ፀጋሽ እኮ እንደት እደምታምሪ የኔ ቀጮ እግዚአብሔር ከደቹ አያርቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 หลายเดือนก่อน +13

    ሄሊዬ በእውነት ነው የምልሸ የሚትወጃት ቅድስት አርሴማ እንደ ምታውቀው በጣም ቃሚሰ ያምርብሻል ፀጉርሸም እንደዚህ ነው የምታምሪወሰ የወንድ ልብስ ሴት ልጅ አትለብስም ቅዱስ ቃሉም ይላላል በተረፈ ሁሎም ተደሰቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢 አባትሸንም ይማርልሸ❤❤❤❤😢

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน

      እውነትሺን ነው እህቴ

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 หลายเดือนก่อน

      @@SmilingAstrolabe-sv5db 💜💜💜💜💜❤❤❤❤

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ หลายเดือนก่อน +2

    የፈረስጭራሽን ስለጣልሽ አምሮብሻል በራሥሽ ፀጉርነዉ የምታምሪዉ

  • @ማርማርማር-ዐ7ቘ
    @ማርማርማር-ዐ7ቘ หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ 🥰🥰

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese หลายเดือนก่อน +2

    አንዳልክ ደስ የምል ሰው ነው ቡነት ሕሉም ደስ የምትል ሌጅ ነች ♥️❤️❤️💜💜💜💚💚💚💚💚💜💜💜

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y หลายเดือนก่อน +5

    ዋውውውውውውው ምንም ማለት አቃተኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ስትስቁ በጣም ታምራላችሁ ተጋቡ እኛም ደስ ይበለን 😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv หลายเดือนก่อน +4

    እኔ አድላይ ሳያቸው ደስ የሚለኝ ነገርስ❤❤❤❤

  • @ማርማርማር-ዐ7ቘ
    @ማርማርማር-ዐ7ቘ หลายเดือนก่อน +10

    Endalk mirt liji wolahi🥰🥰

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሔሉዬ የኔ የዋህ ጠንኮራ ሁኝልኝኝኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 หลายเดือนก่อน +2

    አምሮብሐል ማሻ አላህ ሄሉየ ሳቅሽ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል እንወድሐችሗለን ❤🎉

  • @Mariam-ob3qj
    @Mariam-ob3qj หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክዬ ስወድህ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤