#ብሩህ_ቀን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • #Copyright @MinberTube
    t.me/joinchat/...
    ግጥም
    መሐመድ ፈረጅ
    ዜማ
    በሕብረት
    ሙንሺድ
    ሙዓዝ ሀቢብ
    ዓሊ አሚን
    ፉአድ በሺር
    ፉአድ መልካ
    ተውዲቅ ዩሱፍ
    ሚፍታህ
    አስማማው አህመድ
    የብሩህ ቀን ያዲስ ተስፋ ጎህ ቀደደ፣
    ህብረታችን ዳግም ፈካ ስር ሰደደ፣
    በአንድነት ታሪክ ሠራን ማልደን ታጥቀን፣
    በተክቢራ በድል ዜማ መጣን ደምቀን።
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    የብሩህ ቀን ያዲስ ተስፋ ጎህ ቀደደ፣
    ጥምረታችን ዳግም ፈካ ስር ሰደደ፣
    በአንድነት ታሪክ ሠራን ማልደን ታጥቀን፣
    በድል ዜማ በተክቢራ መጣን ደምቀን።
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    ህብረታችን ሰምሮ ስንቆም በጋራ፣
    ይከስማል ልዩነት የዘመን መከራ፣
    እንዲህ እንደ ዛሬው ክንዳችን ሲያብር፣
    ድምፃችን ይሰማል ከዳር እስከ ዳር። *2
    ለሰላም ለፍትህ ቀድመን ተሰልፈን፣
    በደልን ጭቆናን ፀንተን አሸንፈን፣
    ዝምታን ድል ነስተን ስቃዩን ሳንፈራ፣
    ከድል ደጃፍ ቆምን አልፈን በመከራ።
    የሃገር አንደበት ልሳኗ ታፍኖ፣
    ለመብቱ የወደቀ ፋና ወጊ ሆኖ፣
    እምነቱ ሲነካ ህይወቱን ሰውቶ፣
    ክብርን አውርሶኛል ድምፁን አሰምቶ።
    የእውነት ምድር እንዳትጨልም ሃሰት ነግሶ፣
    የሚታገል ያባቶቹን ወኔ ወርሶ፣
    ተምሳሌት ነው የሰላም ዘብ ለሃገር፣
    ዳር ድንበሯን ያስጠበቀ በክብር።
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    ዘመን ባደለው ሹመኛ በቀትሩ ፈቃጅ ከልካይ፣
    ወንድሜ አንገቱን ደፍቶ እህቴን ቀን ጥሏት ባይ፣
    መጣሁኝ ጥሪ ሰምቼ ቢሳነኝ መዋል ማደሩ፣
    ያለኝን ቋጥሬ ላኩኝ ይኸው ነው የሙስሊም ግብሩ።
    የዘመኔ አንሷር ለበይክ ያለው ሰምቶ፣
    በጠራራው መጣ ያርሹን ጥላ ሽቶ፣
    ከጀሰዲን ዋሂድ ሆነን ተፈጥረን፣
    ማንችሎ ይራመድ በጋራ ታመን።
    መሐሉን ጠባቂ የሃገሩ አጥር፣
    እንዳይላላ አጥብቁት እንዳይሰበር፣
    አመለኛው ነክቶት ዘንበል ያለ እንደሆን፣
    ማን ወጥቶ ሊመለስ ማንስ አማን ሊሆን?
    ህብረታችን ሰምሮ ስንቆም በጋራ፣
    ይከስማል ልዩነት የዘመን መከራ፣
    እንዲህ እንደ ዛሬው ክንዳችን ሲያብር፣
    ድምፃችን ይሰማል ከዳር እስከ ዳር።
    ምን ብትጨክንበት ከጉያዋ አርቃ፣
    ባታየው እንደልጅ ባታቅፈው አጥብቃ፣
    ሃገር እንድትፀና ማዕበሉን ተሻግራ፣
    ህይወቱን ገብሯል ለእናቱ እየራራ።
    ወንድማማችነት የእምነታችን ዋልታ፣
    ከሱ የተቸረን የረህማን ስጦታ፣
    ዘመናትን ያልፋል ሳይደበዝዝ ደምቆ፣
    አኼራ ተሻግሮ እስከ ጀነት ዘልቆ።
    በአብሮነታችን ባኖርነው አሻራ፣
    ታላቅ ገድል ሰራን ትውልድ የሚያኮራ፣
    እንደ አባቶቻችን ሁሌም ተደጋግፈን፣
    ታሪክ እንሰራለን አብረን ተሰልፈን።
    ታሪክ እንሰራለን አብረን ተሰልፈን።

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @basnirhassan3193
    @basnirhassan3193 3 ปีที่แล้ว +16

    ደስ ትላላችሁ ሙስሊሞች ክርስቲያን ነኝ ግን እንወደችሓለን

  • @rozaseid401
    @rozaseid401 4 ปีที่แล้ว +340

    ሙስሊም ባንሆን ኖሮ ምን ይውጠን ነበር ኻሊቁየ በፈጠርከው ፍጥረት ቁጥር ምድር ላይ ባለው አሸዋ ቅጠል ብዛት ሁሉ ምስጋና ይገባህ!!!!!

    • @najuteshife3549
      @najuteshife3549 4 ปีที่แล้ว +7

      አልሀምዱሊላህ አሚሚሚሚሚሚንንንንንንን

    • @susueslamnewhiwete6540
      @susueslamnewhiwete6540 4 ปีที่แล้ว +5

      alhamdurila muslim ladergen allahye msgana ygebaw alhamdurila

    • @taibataiba.youtube4045
      @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +3

      አልህምዱልላህ ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነው አረብ 🤲🤲🤲👈

    • @zeinetbasier9677
      @zeinetbasier9677 4 ปีที่แล้ว +2

      አልሀሙድሊላ

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว +1

      አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን አሚንንን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 ปีที่แล้ว +153

    ሙስሊም መሆን ምንኛ መታደል ነው Alhamdulilah ማማራችሁ እኮ ማሽአላህህ 😘😘😘

  • @mafiimafuu3076
    @mafiimafuu3076 3 ปีที่แล้ว +21

    Alhamdulilah I.love Muslim💓💓
    I.love kuran💓💓💓
    I.love Allah💓💓💓
    I.love Mahamod S.a.w💓💓💓

  • @user-un7xe3yp1z
    @user-un7xe3yp1z 4 ปีที่แล้ว +99

    አምላኬ ሆይ ሙስሊም ወንድሞቼን ሙስሊም እህቶቼን አንተው ጠብቅልን አረብ አረብ

  • @user-ep5ks1tw3f
    @user-ep5ks1tw3f 4 ปีที่แล้ว +293

    ወላሂ ሙሃመድ ፈረጅ የምገጥማቸው ግጥም ሁሉ ውብ ናቸው አላህ ይጨምርልህ ያረብ

    • @fozfoziazz7518
      @fozfoziazz7518 4 ปีที่แล้ว +2

      Mashaalah

    • @fggf3599
      @fggf3599 4 ปีที่แล้ว +1

      መሸአለህ እሥለም እዲ ነወ 👍👍👍👍👍

    • @badriahbadriah5758
      @badriahbadriah5758 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን ያረብ አላህ አንድ ያርገን

    • @dr.ahmedsiraj6216
      @dr.ahmedsiraj6216 3 ปีที่แล้ว +2

      OK

    • @umurabitube3568
      @umurabitube3568 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሀቢብቲ

  • @ሁስንነኝቢንትባባልኑርተደ
    @ሁስንነኝቢንትባባልኑርተደ 4 ปีที่แล้ว +87

    ኡፍፍፍፍ ወላሂ ምነኛ መታደል ነው ሙስሊም መሆን ያረብ የበለጠ አዋደን ኢላሂ ምን ይሳንሀል አንተ

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 4 ปีที่แล้ว +41

    ሙሀመድ ፈረጅ ብዕርህ ይባረክ

    • @umdode7879
      @umdode7879 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @user-ro9to6xx2z
    @user-ro9to6xx2z 4 ปีที่แล้ว +6

    አላሁ አክበር
    ማሻ አላህ
    በጣም ደስ ይላል
    አላህ አንድነታችንን ይጠብቅልን

  • @user-rl2pp6qh3c
    @user-rl2pp6qh3c ปีที่แล้ว +1

    ያአለህ አንዴት ማተደል ነው እስለም ማሁን🌷🌷🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐💐🌹🌹💐🌹💐💐🌹💐💐🌹💐🌹🌹😭

  • @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
    @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 4 ปีที่แล้ว +79

    እስልምናኮ የውበት ጥግ ነው
    الله اكبر
    الله اكبر
    الله اكبر

    • @barpdubarpdu75
      @barpdubarpdu75 3 ปีที่แล้ว

      🌷🌷🌷

    • @Ee-zm5lp
      @Ee-zm5lp 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ውደታእስከ ጀነት

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 4 ปีที่แล้ว +70

    ጥበብ አላህ ሠቶሃል ሙሃመድ ፈረጅ መሻ አላህ

    • @ahmedsirag7386
      @ahmedsirag7386 4 ปีที่แล้ว +1

      ጥበብ የማያልቅበት አንድ አሏህ ብቻነው

    • @user-kg5ke8br9m
      @user-kg5ke8br9m 4 ปีที่แล้ว

      @@ahmedsirag7386
      ሙፍቲህ እና ሙሀመድ ብቻ ነው አልኩ እንዴ
      አላህ ለፍጥሮቹ ሒክማ (ጥበብን) ሰቷቸዋል ማስረጃ ከፈለክ ከቁርአን አመጣልሃለሁ

    • @Fነኝስደተኛዋ
      @Fነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@user-kg5ke8br9m ውድ መሀመድ ፈረጅ የትኛው ነው ሚንበር ቲዩብ ላይ የሚሰራው ወይስ ዳእዋ የሚያስተላልፈው ነው እስኪ ንገሪኝና ልወቃቸው

    • @ahmedsirag7386
      @ahmedsirag7386 4 ปีที่แล้ว +2

      @@Fነኝስደተኛዋ ያነኛው መሀመድ ፈረጅ እሚበለው እዚህ አይቸው አላቅም ወይ ዱንያ እያለ የሚናገረው ይሆናል ብየ አስባለሁ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ግር ብሎኝ ነበር

    • @ahmedsirag7386
      @ahmedsirag7386 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-kg5ke8br9m እኔ ሙፍቲህ አልኩ? መሀመድ አልኩ ?ፁሁፉን በደምብ መመልከት ያልኩትንም ተረዱት
      ለማስረጃው ደሞ ይሄን ብቻ አልፈልግም እውቀት ካለ አስተምሩኝ እውቀት ፈላጊ ነኝ
      እኔ ያልኩት ጥበብ የማያልቅበት አንድ አላህ ነው ።የሰው ልጅ ከእውቀት ቀሊል ነው የተሰጠው ።ያማ እውቀት ከሌለ እንደት ተብሎ ፧ ነገር ግን በአንድ ሰው እሱ እንደዚህ ነው ብየ አስባለሁ እመኛሉሁ ነው የሚባለው

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 ปีที่แล้ว +115

    የአላህ አላህ አክበር 😭😭ደሥታም ያሥለቅሣል ሁሌም አንድ ነን ሙሥሊም አንድ ነው አልሃምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገን ጌታ አላህ ይ ጠብቃችሁ በርቱ ሁሊየም 🤝🤝🤝🤝🤝🤝😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @nuretassen4719
      @nuretassen4719 4 ปีที่แล้ว +2

      መሽአላህህህህያረብደስሥትሉአላህይጨምርላችሁ

    • @ziyadaussen1277
      @ziyadaussen1277 4 ปีที่แล้ว

      Mashi Allah mashi Allah mashi Allah mashi

    • @halimahalima2141
      @halimahalima2141 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ማሽ አላህ አላህ አክበር እደትደስ ይላል

    • @tube9320
      @tube9320 4 ปีที่แล้ว

      الحمد لله

    • @SamiraSamira-cr7pf
      @SamiraSamira-cr7pf 4 ปีที่แล้ว

      አልሃምዱሊላህ አለኩልሀል አላሁ አክበር ማሻአላህ🌹

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 4 ปีที่แล้ว +2

    🌹አላሁ አክበር🌹
    🌹አላሁ አክበር 🌹
    🌹አላሁ አክበር🌹
    🌹ማሻአላህ🌹
    🌹ማሻአላህ🌹
    🌹ማሻአላህ🌹

  • @zedtube_5578
    @zedtube_5578 4 ปีที่แล้ว +13

    ሙስሊም መሆን እንደት መታደል ነዉ አልሀምዱሊላህ የኡመተል ሙሀመድ ላደረገኝ ጌታ ማሻ አላህ አለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች በየላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኮሮናል ከምድር ገፅ ያጥፋልን 🙌በዱአ እንበርታ ረመዷናችንም አለቀብን አላህ ከተጠቀሙት ያድርገን

  • @amirahmed4800
    @amirahmed4800 4 ปีที่แล้ว +13

    Minberoch....... Mashallah
    Muhammed ferej...... Allah edmehn yarzmew...... 👌 👌 💯 💯

  • @semiraesmael5750
    @semiraesmael5750 4 ปีที่แล้ว +29

    ያአላህ እንዴት ደስ ይላል ...ሙሀመድ ፈረጅን በምርኩዝ ሚሸለምበትን ቀን በናፍቆት ነው ምጠብቀው

    • @user-or6uy4bt8f
      @user-or6uy4bt8f 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @akramakram8325
      @akramakram8325 4 ปีที่แล้ว

      ماشاءاللہ
      ماشاءاللہ
      ماشاءاللہ
      الله أكبر
      الله أكبر
      الله أكبر
      الحَمْدُ ِللهالحَمْدُ ِلله
      جزاك اللهُ‎

    • @3uud7eyr45
      @3uud7eyr45 2 ปีที่แล้ว

      እውነትሽነው

    • @hidayaa7171
      @hidayaa7171 2 ปีที่แล้ว

      ተሸለመ ይገባዋል

    • @fuadyare1129
      @fuadyare1129 2 ปีที่แล้ว

      Ye alshiwm tesakalsh wlhi betme dese yelale

  • @susuadem2242
    @susuadem2242 4 ปีที่แล้ว +25

    ያአላህ በጣም ነው ደስ የሚለው አላሁ አክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @LailaLaila-vc9uq
      @LailaLaila-vc9uq 4 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinahassen7630
    @dinahassen7630 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እድማቹሁን ያቆይላቹ

  • @shumbeshumbex891
    @shumbeshumbex891 2 ปีที่แล้ว +22

    I am proud to be muslim💪 Alhmdulillah 🙏

  • @user-cw2bz7cb2n
    @user-cw2bz7cb2n 4 ปีที่แล้ว +35

    💪😭😭😭 ድምፃችን ይስም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሙስለም

  • @koket794
    @koket794 4 ปีที่แล้ว +41

    ህልም ትጋት ስከት አቤት ስታምር በጣም ነው ደስስስ የምትሉት ሙሀመድ ፈርጅ አላህ አያትህን ያርዝምልን❤

  • @alinour6377
    @alinour6377 4 ปีที่แล้ว +23

    ድምፃችን ይሰማ ከዳር እስከ ዳር
    ማሻአላህ!!!

  • @abdurezakmuhaba6625
    @abdurezakmuhaba6625 4 ปีที่แล้ว +31

    አለሀምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ለፈጠረን አላህ ምስጋና ይገባው
    ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ አለህ እድሜህን ያርዝመው❤❤❤

    • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
      @zeynebabitmuhemedyealemant4831 3 ปีที่แล้ว +2

      ማሸአላአላህይጠብቃችሙሥሊምላሠገኝአልሀምዱሊላላላላ

    • @truth2897
      @truth2897 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ እድሜ ከተፃፈለት ሌላ አይረዝምም አያጥርምም ፣አይጨምርምም አይቀንስምም ግን እድሜህን ይባርክልህ ይባላል ።ለመተቸት ሳይሆን በተለምዶ እንላለን እኔም እንዳተው ብዬ ነው ስህተት እንደሆነ ከሰው የተማርኩት ።

  • @user-pt7fe5ok7j
    @user-pt7fe5ok7j 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል 🇪🇹

  • @kedilove8864
    @kedilove8864 4 ปีที่แล้ว +31

    ምን እደምል አላውቅም አልሀምዱሊላህ ሙሀመድ ፈረጂ ትልቅ ሰው አላህ ይጠብቅህ

  • @jg2911
    @jg2911 4 ปีที่แล้ว +7

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ የኢላሂ እስለም መሆን እንዲት ደስ ይለል አንድነተችን ወደር የለዉም አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር አልሀምዱልለሂ አለህ ይጠብቀቹ ኡመት ሙሀመድ ሶላለሁ አለይሂ ወሰልም

  • @user-cf3pq7fp5r
    @user-cf3pq7fp5r 4 ปีที่แล้ว +37

    አቡኪዬ ሳይክ ደስ ይለኛል ሀቢቢ

  • @user-eo6tm4fp1i
    @user-eo6tm4fp1i 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል በጣም ሃይማኖት አይደልም ግን ልብ የሚመስጥ ነው ደስ ይላል

    • @dawitimana2324
      @dawitimana2324 2 ปีที่แล้ว

      😇💜❤🧡💛💚💙💥💯🤟🤏

  • @ሉቤፍቅርየደሴልጂ
    @ሉቤፍቅርየደሴልጂ 4 ปีที่แล้ว

    ብሠማው ብሠማው የማይሠለቸኝ ነሺዳ 👍👍👍👍

  • @kozykedir4099
    @kozykedir4099 4 ปีที่แล้ว +14

    ያንቀጠቅጠል ሱብሀን አላህ

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 ปีที่แล้ว +14

    ماشاء الله تبارك الله⁦👌🏻⁩
    እንዲህ እንዳ ዛሬ ክንዳች ሲያብር፤
    ድምፃችን ይሰማል ከዳር እስከ ዳር ።
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hawazeki9193
    @hawazeki9193 4 ปีที่แล้ว +32

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኽይረን ጀዛ
    ሙሀመድ ፈርጅ አላህ ይውደድህ!!! እኛም እንወድሀለን !

    • @mariahkamar7757
      @mariahkamar7757 4 ปีที่แล้ว

      አላህ አክበር አላህ አክበር ማሻአላህ

    • @hgffttyyyyggt5188
      @hgffttyyyyggt5188 4 ปีที่แล้ว

      አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር ማሻአለህ ማሻ አለህ እኛ ሙሲልሞች አንድ ነን ጀዘኩምአለህ ከይረን አለህ ይጨምርለቹ

    • @zainabali6976
      @zainabali6976 4 ปีที่แล้ว

      አላህ
      ኩበር

    • @zainabali6976
      @zainabali6976 4 ปีที่แล้ว

      አላህኩበር

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ
    @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቀን ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ልዬናችሁ

  • @mss10vcd60
    @mss10vcd60 3 ปีที่แล้ว +3

    ደሣሥትሉማሽአላህቀጥሉበትአላህይጠብቃችሁ

  • @hh143
    @hh143 4 ปีที่แล้ว +43

    አላሁ አክበር ተክቢር አላሁ አክበር ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛኩሙላሁ ከይረን ውድ ወንድሞቻችን

  • @zebutubezebu5106
    @zebutubezebu5106 4 ปีที่แล้ว +16

    አይ የሙስሊም ስቆቃ ያርብ የኡመተ መሀመድ ጠብቃት እባዬ አልቋርጥ አለኝ

    • @hawulmuhammed4427
      @hawulmuhammed4427 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህተባረክአላህያአህዋንአላህይጠብቃችሁኢሥላምሠላምአላህአክበርአላህአክበርአላህአክበርአላህአክበር

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 ปีที่แล้ว +40

    አላሁ አክበር በአንድነት ወደፊት ኢንሻ አላህ🙏ገጣሚ መሀመድ ፈረጂ በጣም ምርጥ ወንድማችን ሸኩረን ።

  • @naeemaahmed2217
    @naeemaahmed2217 4 ปีที่แล้ว +9

    አልሃምዱሊላህ እንኳንም ሙሰሊም የሆንኩ ወላሂ አገራቺንን ሰለም ያደርግልን

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላሁ አክብር አላሁ አክብር

  • @user-ry8io6uv5f
    @user-ry8io6uv5f 4 ปีที่แล้ว +55

    መሐመድ አላህ የጠ ወር ሀምርክ ላንተ ቃል የለኝም

    • @berran1347
      @berran1347 4 ปีที่แล้ว +1

      አላሁአክበር
      አላህአክባር
      ውድቼአላህይጠብቃችሁ

    • @akmelkeradin8621
      @akmelkeradin8621 4 ปีที่แล้ว

      mashallah

  • @qwertyyttrew314
    @qwertyyttrew314 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላሕ አላሕ ይጨምርላችሑ በርቱልን ውድ የአሒራ ወድሞቸ

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ
    ጥረ 22 በይአመቱ
    አንድነታችን ማሳታውሻ ቀን ይሆን

  • @abdumalukhabib7207
    @abdumalukhabib7207 4 ปีที่แล้ว

    ወለሂ ለአለህ ብዬ እወደሀለው መሀመድ ፈረጅ

  • @ummukhire3715
    @ummukhire3715 4 ปีที่แล้ว

    ያሰላም ማሻ አላህ። አላህ አክበር ማሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @sofiyaendres6419
    @sofiyaendres6419 4 ปีที่แล้ว +26

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    አላህ አክበር ኢንሻአላህ ገና ብዙ እንሰራለን አላህ እድሜና ጤና ይወፍቀን
    አንድነታችንንም አላህ ይጠብቅልን አብረን ጉዞ ወደ ጀነት ኢንሻአላህ

    • @zahramohmmad6114
      @zahramohmmad6114 4 ปีที่แล้ว

      መሽአለህ መሽአለህ አለህ አክበር እድሜ ጤና ይስጣቹሁ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 4 ปีที่แล้ว +136

    ጥር 22
    ጥር 22
    ጥር 22
    አላሁ አክበር የአንድነት ቀን ለሚሞኖች ብሩህ ተስፋ ለካፊሮች ቁጭትና ንዴት ነበር አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር

    • @samirasltn5832
      @samirasltn5832 4 ปีที่แล้ว +3

      Mashala tabaraci alla alihamidulilay musilimochi addi inihun kahun waddi allayitabikachu widdoche💟💟💟💟💟💟💟🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

    • @ኑራላህየቱፕኑራላህ
      @ኑራላህየቱፕኑራላህ 4 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ahlamh8070
    @ahlamh8070 4 ปีที่แล้ว +16

    ALLAHU AKBAR ,
    I don't understand it but i love you guys , i wish you had either english or tigrinya trandlations , your sister from Eritrea / Australia 🇪🇷🇦🇺
    سبحآن الله والحمدلله
    ولا إله الا الله و الله اكبر ❤🍃

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว +53

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ግን ብቻ ለእኛ ረበና አለን ለዛም ነው የማንሸነፈው ገና እንበዛለን አልሃምዱሊላህ እውነት ያሸንፋል አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @makhiyasait1001
    @makhiyasait1001 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ👌👌👌👌👌👌አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @rabiyarabiya3875
    @rabiyarabiya3875 4 ปีที่แล้ว +9

    mashaa allah bxam des yilal ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ اكبر
    الله اكبر ♥
    الله اكبر ♥
    Allahmdulililh

  • @user-qq8ji1dk6s
    @user-qq8ji1dk6s 4 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ ምን እደምላችሁ አላቅም አላህ አንድያድርገን ሙሀመድ ፈረጅ አላህ ይጠብቅህ ላተ ቃል ያጥረኛል

  • @samerasaed5509
    @samerasaed5509 4 ปีที่แล้ว +17

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አንድነታችን ውበታችን እኛ ሙስሊሞች ሁሌም አንድ ነን💪💪💪💪💪💪

  • @زهاريميمي
    @زهاريميمي 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ አኩበር አድነን መቸም ቢሆን ማሻ አላህ😘😘😘😘

  • @Topalarm
    @Topalarm หลายเดือนก่อน

    አላህምዱሊላላህ እስላም ላደረገኘ አላህ ሁሌም ምስጋና ይገባው

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 ปีที่แล้ว +130

    ዳቆኖቹ ይሄን ነሽዳ ከሰሙ ጀሃድ ታውጆብናል እንዳይሉ 😁

  • @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ
    @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃል የለኝም!! ብቻ ደስስስ ይላል አንድነታችን።

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 4 ปีที่แล้ว +42

    ሙርኩዝ ፕሮግራሙ ይለቀቅልን

  • @tb1388
    @tb1388 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከሊህ አላህ አክበር አላሁመ እሱር ዲና

  • @fatumaebrahim5580
    @fatumaebrahim5580 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አለይኩም

  • @mekditubemekditube7171
    @mekditubemekditube7171 4 ปีที่แล้ว +7

    ወለህ ደስ ትለለቹ አድነተችን ሁሌም ድንቅ ነው ሙሀመድ ፈረጅንማ መሸለም አለበቹ ሙርኩዦች አለህ ይጠብቀቹ

  • @suzenasuzena6517
    @suzenasuzena6517 4 ปีที่แล้ว +7

    Allahu Akibr
    Allahu Akibr
    Allahu Akibr
    Minmalet Endalebgni Alewqim 😢😢😢😢😢😢
    Minberochi jazakila enodachelan

  • @umsead1961
    @umsead1961 4 ปีที่แล้ว +17

    جزاكم الله خيرا
    ቃል አጣሁ መሀመድ ፈረጅ አላህ ይጠብቅህ

  • @ራውዳየአላህባሪያየረሱልወ
    @ራውዳየአላህባሪያየረሱልወ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ወአክበር አላህ ወአክበር አላህወአክበር አላህይጠብቃችሁ

  • @badrumohamed9611
    @badrumohamed9611 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa allaah bareedina muslimaa .
    Mahammed faraji rabbii irrati haadabaluuf akkaaniin jaaladja.

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 4 ปีที่แล้ว +15

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላሁ አክብር አላሁ አክብር ማሜ ልዩ ችሎታ አለህ ማሻአላህ ሁሌ ምትገጥማቻው ግጥሞች ምርጥ ነው ትምህርት አዘል ደስታን የሚፈጥሩ አረ ቃል ዬለኝም ጀዛክ አላህ ኽይር ወንድሜ መሀመድ ፈረጅ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውዶቸ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ጀዛ ከላህ ኸይረን

  • @kedejaaye3707
    @kedejaaye3707 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሽአላህ በጣም ደስ ይላል አንድነት ያምርብናል በላኢላህ ኢለላህ አንድ።ስንሆን ።ስናምር

  • @ሀድሶችመማሪያ
    @ሀድሶችመማሪያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ማሻአላህ

  • @rozauimsusu7065
    @rozauimsusu7065 4 ปีที่แล้ว +4

    መሸ አለህ ሚርጥ ነዉ ገጠሚ መሀመድ ፈረጅ እንደዉ ሚን ልበልህ የኛ ጀግና በርተልን

  • @firds1241
    @firds1241 4 ปีที่แล้ว +36

    እረ ሂህ አድስ የገባ ልጅ ልቤን ሰበረው ድምፁ ያአላህ

  • @ملكتالجنتيامي
    @ملكتالجنتيامي 4 ปีที่แล้ว +6

    ما شاالله
    🌷ما شاالله
    🌷ما شاالله
    🌷ما شاللهአላህ ይጠብቃቺሁ ዉላሂ 😭😭😭😭😭ሆድ ያባልያአላህ

  • @battbatti6896
    @battbatti6896 2 ปีที่แล้ว

    እስላም,ያደረከኝ,ጌታ,ምስጋና,ይገባህ🙏🙏🙏🙏🙏ሱባሀንአላህ🙏🙏🙏🙏😭

  • @rahmakamal1782
    @rahmakamal1782 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አሌኮም ደሥ ሢሉ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @ፎዚየሪሀምእናት
    @ፎዚየሪሀምእናት 4 ปีที่แล้ว +6

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት ይህ ነውኮ የኛ እስልምና አልሀምዱላሂለዛ ሀዳና ሊል ኢስላም

    • @umdode7879
      @umdode7879 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ወላሁ

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 4 ปีที่แล้ว +17

    አላህ አኩበር ካቅሜ በላይ ነው የሆነብኝ የአላህ ራህመት አይለየን ፡፡
    አልሀምዱሊላ

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 4 ปีที่แล้ว +9

    አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከን ለአላህ ምስጋና ይገባው

  • @rahmakamal1782
    @rahmakamal1782 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ደሥሢሉ አላህ ይጠብቃቺሁ ወድሞቼ

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u 4 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ወላሂ እንንዴት ነው የምያምረው ያረብ አዳራህን ጣብቅልን ያረብ

  • @nesriynesriy1716
    @nesriynesriy1716 4 ปีที่แล้ว +17

    ምን እንደምልህ አላውቅም ሙሀመድ ፈረጅ በቃ አንተ ትችላለህ ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርልህ
    ሙነሺዶችም ማሻአላህ

  • @التل-ت2ث
    @التل-ت2ث 4 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሉላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባው ጅዛኩም የኛ ምርጦች

  • @ኑርእናቴንናፋቂየተውሂድተ
    @ኑርእናቴንናፋቂየተውሂድተ 4 ปีที่แล้ว +12

    በአንድነት ታሪክ ሰራን #አሏሁ_አክበር _አሏሁ_አክበር_አሏሁ_አክበር
    ሚንበሮች ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @allahuakber3503
    @allahuakber3503 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah
    Allah yitebkachihu
    Ye Islam wuboche

  • @waseelashokira2938
    @waseelashokira2938 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ

  • @miftahnegash5550
    @miftahnegash5550 4 ปีที่แล้ว +20

    Im proud to be muslem alhamdulillaah😢😢😢😢

  • @user-zz1yo6jf6s
    @user-zz1yo6jf6s 4 ปีที่แล้ว +4

    አህለን ሚንበሮች ውድ አበባዎቻችን ብርውዬ ሙነሺዶቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን የግጥም አምባሳደር ወንድማችን መሀመድ ፈረጅ አሏህ ይጨምርልህ በጣም ውብ ነሽዳ ነው የውስጥ ስሜት ይነካል ወሏሂ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @halimaibrahim2554
    @halimaibrahim2554 4 ปีที่แล้ว +8

    አላሁ አክበር በጣም ልብ ይነካል ሙሀመድ ፈረጅ እና ሙነሽዶች አላህ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ የሙስሊሙ አንድነት ይቀጥላል

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 3 ปีที่แล้ว

    longlive minbertube ,, longlive minbertube it is backbone of ethiopian muslim communitey , mashallah , jezaumallah all munishide great well excuted..

  • @samri591
    @samri591 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ስታምሩ ሙሀመድ ፈረጅ አላህ ያቆይህ😍😍😍

  • @መዲያላህባሪያመዲያላህባሪ
    @መዲያላህባሪያመዲያላህባሪ 4 ปีที่แล้ว +5

    አላህዋክበር
    አላህ ዋክበር
    ማሻአላህ ደሥ ሢል አላህ ይጠብቃችሁ የነበረ ሙሀመዲ ኡመት

  • @NoMore0768
    @NoMore0768 4 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ዉብ ነው በዉብ መልኩ አምላካችንን መግለታቹህ የየተኛዉን ህዝባችንን ማንቂያ ጥበብ ድንቅ ነው

    • @rosesong5570
      @rosesong5570 3 ปีที่แล้ว

      ማሸአላህ
      ማሸአላህ
      ማሽአላህ
      አላህአክበር
      አላህአክበር
      አላህአክበር
      ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
      🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

  • @እሙከድርቻናል
    @እሙከድርቻናል 4 ปีที่แล้ว +7

    ያአላሕ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 ปีที่แล้ว +1

    ከርስትያን ነኝ ግን እግዚአብሔር የሚያከበር ነብስ ደስ የልኛል ተባረኩ

  • @foziyamohammed3954
    @foziyamohammed3954 4 ปีที่แล้ว +2

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወላሂ ሳላውቀው እባዬ ፈሰሰ ኡፍፍፍ ማሻ አላህ

  • @safemuz7217
    @safemuz7217 4 ปีที่แล้ว +3

    አለ ወክባር ማሻአለሃ አለሃ ይጫምርላቹ እሻአላሃ ያታሸላም እሳራልን ወለሂ ያዳስታ ብዛት ምላው ጣፋኝ አለሃምድሊላሂ እስላም ላዳራጋን ጌታ

  • @Tube-qj5tn
    @Tube-qj5tn 4 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ሙስሊሞች አድ ነን ማንም አይለያየንም ሊለያየን የሚሞክር ምንም ቢሆን አይሳካለትም አላህ አንድነታችን እስከመጨረሻ አድርግልን ያረብ ያራህማንንን

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 4 ปีที่แล้ว +169

    ብቻ ሱፊ ሰለፊይ ብለው ሊለያዩን ታጥቀዋል ግን ኢስላም አንድ ነው እልህ አአአአአአአአአአአአአአ
    ላላላላላላላላላላላላ
    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
    አአአአአአአአአአአአአአአ
    ክክክክክክክክክክክክክ
    በበበበበበበበበበበበበ
    ርርርርርርርርርርርርርርርር

    • @ahmedsirag7386
      @ahmedsirag7386 4 ปีที่แล้ว +8

      እስላም አንድ ነው ነገር ግን 73 ፊርቃ ሆኖ ይበታተናል ሁሉም አካሄዱ እስልምና ላይ ነኝ እያለ ይሞግታል ነገር ግን አንዷ ስቀር 72ቱ ውድቅ ይሆናሉ ።
      እሷም ሀቋ መንገድ እነዛ ምርጥ ትውልዶች
      በሄዱባት መጓዝ በሶሀቦች

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ahmedsirag7386 ልክ ነው አውቃለሁ ተከፋፍሏል ግን እሄንን ክፍተት አይቶ መንግስትም ሆነ ሌላ አካል ሌላ ስም እየሰጠ ነው ግን ካፊርም እሄንን አካሄድ ይሄንን ክፍተት አይቶ የበለጠ ተላትነቱን ሊጠቀም ይፈልጋል ይመቸዋልም ግን ቢሆንም አንድ ሁሉም የየራሱን ይሂድ ምክንያቱም ወላሂ ግራ የገባን ቢሆንም ለካፊር መንገድ መክፈት አያስፈልግም እኔ በራሴ አላህ ማን እንደሆነ በትንሹ አውቃለሁኝ ግን የሰውን አካሄድ ግራ ነው እሚያስኬደው ብቻ እሱ ቀጥ ያለውን መንገድ ይምራን ኢንሻ አላህ

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ahmedsirag7386 እየውልክ ወንድም ልክ ነክ ግን ሰው ሁሉ እሊና አለው ግን እያንዳንዱ እሱ ባለበት መንገድ ነው መሄድ እሚፈልገው ደግሞ ስትመክረው ደግሞ አንተን አንተን አንደኛ ቀንደኛ ጠላት ነው እሚያደርግክ ሰው ማገናዘብ ይችላል ካገናዘበ ደግሞ አንድ እና ቀጥ ያለው መንገድ እሱም የረሱልን ሰ ዐ ወ መንገድ ነው ግን ሰው ግን ያለበትን መንገድ የኔ ይበልጥ ነው እሚለው አንድ ነገር ማንንም ነገር ሲጀመር ከቤት ውስጥ ይጀምር ከዛ የቤቱ ደግሞ ባመነበት መንገድ ለውጩ ያስተላልፋል ግን ሁሉም እኔ አውቅ እኔ አውቅ ነው እያለ ያለው ግን ቢቻል ሰው እሊናውን ቢሰማቢጠቀም ጥሩ ነበር ግን

    • @user-rl9sw1vf2f
      @user-rl9sw1vf2f 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ahmedsirag7386
      አላህ ከሀቁ መንገድ ይምራን ያረብ

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-rl9sw1vf2f Amin fatumaye

  • @fathella123mohammed9
    @fathella123mohammed9 4 ปีที่แล้ว

    ማሸ ኣላ ኡስታዞቼ ኣላ እድሜያቹን ያዝምልን

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ
    ዉደታእስከጀነት
    የኔወድሞቺ
    በእስልምና ፍቅርእስከጀነትነዉ ፍቅርእስከመቃብር አይደለም አልሀምዱሊላህ አላህከሚወዳቸዉባሮቹያርገንያረቢ