ያሆዴ መስቀላ - የሀዲያ ብሔር የዘመን መለወጫ | Yahode Meskela - Hadiya's New Year [Arts TV World]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 148

  • @zuzuyefekersewzuzuyefekers1536
    @zuzuyefekersewzuzuyefekers1536 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸዉ እንኳን አብሮ አደረሰን አቤት ሀዲያ ዉስጤ ናቸው እኮ
    እስክ የሆሳዕና ልጆች ለይኪ ግጩኝ 🇪🇹🇪🇹👈👈 ለዘላለም ኑሪልን 👈😗😗🌷

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว +19

    እወነት ኢትዮጵያዊት በመሆኔ እግዚአብህርን አመሰግነለሁ በጣም እኮ ነው የምናምር የፖለቲከኛ ነጋዴውች ናችው መለያየትን የሚዘሩብን እግዚአብሄር ልብ ይስጣችው
    ሠላም ለሀገራችን💚💛💗

  • @etafrawkufebo4696
    @etafrawkufebo4696 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ መስቃልን ከቤተሰቦቼገ ከከበርኩ 9አመት ሆነኝ አስለቀሰኝ ትዝተ ቀሰቀሰኝ😢 እግ/ር ሀገረችን ሰለም የድርግ🙏

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የሚል የመሰቀል ባአል ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር 💚💛❤️

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 ปีที่แล้ว +8

    😭😭ብንስማማ እኮ ልዩናታችን ውበታችን ነው በጣም ይገርማል ዋው እናቶችየ ውድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 ปีที่แล้ว +23

    የፍቅር አገር ሆሳዕናዬ💚💛💝 መልካም በዓል ደሰ ይላል ሀዲይ ኦሰ ቆጠራ😊😊💚💛💛💜💐💘💋💝

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 5 ปีที่แล้ว +22

    ከዘረኞችና ከፅንፈኞች በስተቀር የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ፍቅር ነው

    • @dasashdasash7856
      @dasashdasash7856 4 ปีที่แล้ว

      ሀድያ ማት ጉፉያ ማን እንደጰፈኛ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውው ግሩም ምግብ ነው ሚዘጋጀው ለመሰቀል ከባድ ስራም ነው ለናቶች ክብር ለናቶች አተካናውን እያየን ምራቃችንን ዋጥን😀 መልካም የመሰቀል በአል ለሀዲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁን መልካም አዲስ አመት አመት አመት ያድርሰን አሜን!!!

    • @nigussiezeleke9060
      @nigussiezeleke9060 4 ปีที่แล้ว

      Hey ኦርቶዶክስ ምናምን እያልክ አትለያየና ሁላችን አንድ ላይ ነው ምናከብረው

  • @zuzuyefekersewzuzuyefekers1536
    @zuzuyefekersewzuzuyefekers1536 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ለቀረበላቸው አላህ ምንደችዉን ይክፈለችዉ 💪💪💪👈💖

  • @almazalmaz1898
    @almazalmaz1898 5 ปีที่แล้ว +6

    አቤት እንዴት ደሰ ይላል ባሐላችን የትም የለም

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 4 ปีที่แล้ว

    የሀገራችን ባሕል እጅግ በጣም ደስ ይላል። ከአየሁት ነገር ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር የ30ናየ40አመት ዛፍ ሲቆረጥ ሳይ እጅግ ነው ያሳዘነኝ።ደግሞ በምትኩ እንኳ
    አንድ እግር ችግኝ ሲተከል አላየሁም። ይህንን ጉዳይ ወጣቶች በሚገባ ለአባቶቻችን
    መምከር ያሰፈልጋል። በማርጭነት ሌላ ነገር መፍጠር
    ይኖበቸዋል። በተረፈ በሀዲያ
    ባህል ኮርቸበታለሁ።

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว +4

    ከጉራጌ ባህል የሚመሳሰል ነገር አለው ልዩነታችን ውበታችን ነው ሰላማችሁ ይብዛ የዋህ ህዝቦች

  • @helenqueen8520
    @helenqueen8520 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀድያ የፍቅር ሀገር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 5 ปีที่แล้ว +1

    እንሰት ለመፋቅ በጣም ጎበዝ ነኝ አተከነ መስራቱ እራሱ አያቅተኝም ብቻ ለአገሬ ያበቃኝ

  • @mskrh640
    @mskrh640 5 ปีที่แล้ว +8

    አርትስ ቲቪዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
    በጣም ነው የምናመሰግነው። ግሩም አቀራረብ።

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
    @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ 4 ปีที่แล้ว

    አንድነታችን ውበተችን ነው ውበታችን ልዩነታችን ደቡብ ብህረ ቤህረሰብ ልዬ ነው የደቡብ ልጅ በመሆኔ እኮረለሁ

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 5 ปีที่แล้ว +20

    ታዲያ ይኸን ህዝብ ምን አድርግ ነው የሚሉት ፍቅር የሆነ ህዝብ እንኳን አደረሳችሁ

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 5 ปีที่แล้ว +22

    የሀዲያ እና የጉራጌ የምግብ አይነቶች አሰራር አንድ አይነት ናቸው በጣም ይገርማል

    • @ethiofanos8030
      @ethiofanos8030 4 ปีที่แล้ว

      TASION, YE ETHIOPIA HIZIBI 99% YEMIMESASELIBET NEWW YALEW,

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔም እሰት። መፋቅ ጎበዝ ነኝ እናቴ ሚፍቁ ሴቶች ሲቀራብት እፍቅ ነበር አዪ ትዝታያ።♥♥♥♥

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว

      We wo go

    • @fajurkhaled5572
      @fajurkhaled5572 5 ปีที่แล้ว

      Wow wow Ameeenameeen Ameeenameeen tbarehk ❤❤❤💚❤💚👋👍🌹

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 4 ปีที่แล้ว +3

    Hager wedadoch heros from South! We love u🥰🥰💯💚💛❤👏👏👏

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 ปีที่แล้ว +1

    I love you ሀገሬ Hosane🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤😍😍😍አሁን እንዴት ይወጥልኝ የአረቦች እሩዝ ይሄን አይቼ😅😅😅😅

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 5 ปีที่แล้ว +2

    People of love I LOVE YOU ETHIOPIANS STAND FOR UNITY ONE ETHIOPIA!!!!!!

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 5 ปีที่แล้ว +1

    That is the way it is that is our new Ethiopia thank you God for this day🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤ 🌻🌻👌👌

  • @tegestcherinet7994
    @tegestcherinet7994 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ጥጋብ ይሁን ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @bubemikore6518
    @bubemikore6518 5 ปีที่แล้ว +2

    I love ethio my one love country I miss u forever

  • @orgainnozambezi5102
    @orgainnozambezi5102 5 ปีที่แล้ว +8

    I love you my ethiopia

  • @elias21w
    @elias21w 4 ปีที่แล้ว

    ያደግኩበት የሐድያ መልካሙ ትዝታዬ መጣብኝ። እጅጉን መልካም የሆነ ታላቅ ህዝብ ነው። ፖለቲከኞች ብቻ ይህን መልካም ህዝብ እንዳትመርዙት ተጠንቀቁ። እነኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስን ያበቀለ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ባህል ያላት፣ እንግዳ ተቀባይ ምድር።

  • @zenahailu6323
    @zenahailu6323 5 ปีที่แล้ว +3

    I rely wants to go to Hadiya when I go to Ethiopia they are very interesting people and civilized l love that

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 5 ปีที่แล้ว +6

    ❤️I wish if I knew hadya language it is lovely !

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว +4

      ውይ ብችል ምናለ ቋንቋውን
      ስያምሩ ስላም ለምዩ ኢትዮጵያ

  • @meseretwoldemaryam3091
    @meseretwoldemaryam3091 4 ปีที่แล้ว

    How beautiful it is 😍 I am happy to see my dear brother and sisters enjoying together may the good Lord bless you all ❤️🙏💓

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    ባአሉ አከባበራቸዉ ደሥ ይላል ታድያ በግራቸዉ ለምን ይርግጡታል ሚበላዉን

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 5 ปีที่แล้ว +17

    አድ ነው ከጉራጌ ደሞ ስወድቸው እኮ ፍቅር ናቸው

  • @yshakberhanu30
    @yshakberhanu30 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow batam naw yamenwodaw ❤❤❤❤❤

  • @helenmulugeta6799
    @helenmulugeta6799 5 ปีที่แล้ว +1

    Waw betam yameral gobezoch ayleyen egziabehr amelak Tena Ena edme yestachu yene wegenoche

  • @SOLO-su8el
    @SOLO-su8el 5 ปีที่แล้ว +5

    ለባህሉም ለብሔሩም ከፍተኛ ክብር ኣልኝ :: የእናቶች ድካም ግን በጣም ያሳዝናል :: የወንዶች ተሳትፍ ቢጨመርበት ጥሩ ይሆን ነበር :: እንደአለመታደል ህኖ አብዛኛው የሐገራችን ሴቶች የቤት ውስጥ ስራ ለሴቶች ብቻ መተው መቅረት ያለበት መጥፎ ባህላችንነው :ወንዶች አትሊስት የእንሰት ምርት እንዲጨምር አሰራሩን አንድ እስቴፕ ማሳደግ አለባቸው::

  • @sameradasta
    @sameradasta 4 ปีที่แล้ว +1

    I love you so much hadiy hager hadiy 😍😍😍😍

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 4 ปีที่แล้ว +1

    በየትኛውም ገጠር ሀገር ያሉ ሕዝቦች በፈጣሪ የሚያምኑ እግዚአብሔርን የሚፈሩ እና የተባረኩ ፍቅር ሕዝቦች ናቸው ከታማ ያለው ተማርኩ የሚለው ግን እሄን ህዝብ ተፈለጥ ተቆረጥ ይለዋል እግዚአብሔር ይገስጻቸው

  • @injesusnameiamnotalonebeca5501
    @injesusnameiamnotalonebeca5501 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow emay Ethiopiay abay afisuko hadiy atakan betam nafikoginal

  • @yakobetadele6837
    @yakobetadele6837 5 ปีที่แล้ว +1

    I love my Ethiopia and my hadiya

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 4 ปีที่แล้ว +1

    ስንደቅ: ዓላማ :የነጻነት :ምልክት
    የአንድ: ሕዝብ: ማተብ :የህብረት
    ማስሪያ: ጥብቅ: ሐረግ :ነው::
    ስንደቅ: ዓላማ :ትምእርተ :ኀይል
    ትእምርተ :መዊዕ: ነው::

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 4 ปีที่แล้ว

    All the blessings to you, my people!

  • @lolmy9899
    @lolmy9899 5 ปีที่แล้ว +7

    Beautiful people 🇪🇹 💞

  • @DestaForsido
    @DestaForsido 4 ปีที่แล้ว

    መልካም በዓል ደሰ ይላል

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሐዲያናቴ ኩራቴ ነው

  • @AdTe-zy9jn
    @AdTe-zy9jn หลายเดือนก่อน

    እንካእናቴሀዲይሆነችልኝ❤❤❤እንካንአደርሳቹ

  • @mariyemmariyem1308
    @mariyemmariyem1308 5 ปีที่แล้ว +2

    betachw siymar 👍👍👍

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 ปีที่แล้ว +7

    እንደ አዲስ አበባ ልጅነቲ የ አዲስ አበባ ህዝብ ኖሮ ከ እነዚ ጋር ሲወዳደር የከፍ ነው
    አዲስ አበባ በላፍት አመታት ዛፍ ጠፍቶ ህንፃ የበዛባት የምታቃጥል ከተማ ከመሆና ባሻገር
    የ ኖሮ ውድነት እና የተጣበቡ ሰፈሮች መብዛት በተጨማሪ የህዝቡች ከ ሊላ ከተሙች ያለማቆረጥ መፍለስ
    የ ኖሮውን qualitate የወደቀ አድርጉታል ።

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 4 ปีที่แล้ว +1

    Very lovely

  • @kasuhuncastro283
    @kasuhuncastro283 5 ปีที่แล้ว +1

    I love my Ethiopia hadiya ka libe wudddddd

  • @ለማበቾሬበርከፈት
    @ለማበቾሬበርከፈት 4 ปีที่แล้ว

    Habayyi Wa'i Xuminem Afisukko

  • @ፈድለነኝየአላህበርየየሆሰ
    @ፈድለነኝየአላህበርየየሆሰ 5 ปีที่แล้ว +1

    ስዋድሽ አገሬ

  • @dinkeevra
    @dinkeevra 5 ปีที่แล้ว +1

    Arts 🙌🏽ግሩም ነው እናመሰግናለን

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 4 ปีที่แล้ว

    ዋናው የመስቀሉን ክብር አጉድሉ ሆድ መሞላት ምን አገባው ባህሉ እኮ የክርስቶስ መስቀል የተገኘበትንና የሰው ልጆች ድነት የተረጋገጠበት ነው ስለዚህ ለክርስቶስ መስቀል ሙስሊሙ ምን አገባው ፕሮቴስታቱ ምን አገባው ቀን ቀይሮ ማክበር ይችላል እጂ በክርስቶስ መስቀል በተገኘበት ቀን መከበር የለበትም እናተም ፈጩ እኛም እናያችኋለን ሆድ አምላኮች እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው ይፈርዳል ለሁለት አመት ብቻ ነው ደስታቹ በዋላ እደከሰል ትከስማላቹ እኳን ሙስሊም አደለም ፕሮቴስታት ምን አገባው ስለመስቀል አዲስ አመት በኢትዮጵያ መስከረም አድ ነው መስከረም አስራሰባት ምን ወሰደው አዲስ አመት

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 ปีที่แล้ว +5

    Please government or any investors just rather than tv documentary, this “Enneset” is need some technology and processing method machine
    . If do that, this “enneset”food can change Ethiopians nutrition way of lif and weather system too.💚💛❤️‼️

  • @amenamana7104
    @amenamana7104 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @ምህርቱተስፋዬ
    @ምህርቱተስፋዬ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀዲያ ውስጤ ነው

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 4 ปีที่แล้ว

    This colorful and wonderful people makes me happy

  • @hossanshadiya8586
    @hossanshadiya8586 5 ปีที่แล้ว +6

    my love SOSSANA❤

  • @ህይወትፍቅር-ቐ6በ
    @ህይወትፍቅር-ቐ6በ 5 ปีที่แล้ว +6

    አረ ባህላችን አንደነታችን አይለይ

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 4 ปีที่แล้ว

    የዋህ ማህበረሰብ ስወዳችሁ 😍😍

  • @butukana2224
    @butukana2224 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @abdinkoojiratadhaa1442
    @abdinkoojiratadhaa1442 4 ปีที่แล้ว

    Woww hady I love you ❤❤❤❤❤🎸

  • @getahunwolde3397
    @getahunwolde3397 5 ปีที่แล้ว +9

    የየሁት ጉድለት: ቡላ ምጋገርና ምነኮት÷ቅቤ መንጠርያ የበሕል ሸክላ: አተካና ምዘገጀውም ሆና ምቀርቦ የሸክላ እቃ አለ ሌለው ከአተካና ገር ምቀርብ "ናቀሮ" ምበል መበያ በተረፈ please የቆጮ መዘገጀ research ብሰረ የሴቶችን ድከም ይቀንሰል የምግ ችግረችንን ልቀርፍ የምችል በጣም ተላቅና ተስማምግብ ነው

  • @ህይወትፍቅር-ቐ6በ
    @ህይወትፍቅር-ቐ6በ 5 ปีที่แล้ว +1

    I love you all hadiya

  • @පඞඣඞ
    @පඞඣඞ 4 ปีที่แล้ว

    Wesse I love it

  • @dutamo7804
    @dutamo7804 5 ปีที่แล้ว

    Wowowo mishisakateeee💔💔💔💔💔🌻🌻🌻🌻🌻

  • @abse5663
    @abse5663 4 ปีที่แล้ว

    ማስ ኒናም አፎና ያምራል

  • @منده-ك9م
    @منده-ك9م 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hadiya,❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @منده-ك9م
      @منده-ك9م 2 หลายเดือนก่อน

      Hadiyya,Wodachlo,❤❤❤❤❤❤

  • @tjyehosanaliji7133
    @tjyehosanaliji7133 5 ปีที่แล้ว

    Hagare hosaana selamish yibizaaa

  • @ህይወትፍቅር-ቐ6በ
    @ህይወትፍቅር-ቐ6በ 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ስታምረ

  • @agerreta659
    @agerreta659 4 ปีที่แล้ว

    God bless hadia same culture as amhara

  • @yisakdesalegn5161
    @yisakdesalegn5161 5 ปีที่แล้ว

    Hadiya yetwladkubat yadakubat bete new
    I miss my home hadiya hosan
    Hager beti endet ende nafaqagn sigdat yibqani bagna

  • @aishaaanulo6956
    @aishaaanulo6956 5 ปีที่แล้ว

    Mash allha batam yameral

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 ปีที่แล้ว

    የንጨት ርብራብ እንደጠረቤዛ ቢስራ የናቶች ወገብ ኣይሰበርም ነበር

  • @nkosinathingwenya9648
    @nkosinathingwenya9648 หลายเดือนก่อน

    TABREKU ❤❤❤

  • @neamaal5960
    @neamaal5960 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww

  • @dybora781
    @dybora781 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀድያ፡ዬፍቅርሶውነቾዋዉሰለሚ

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 4 ปีที่แล้ว

    Akorachiun!!

  • @ሰውመሆኑበቅነውእየሱስፍቅ
    @ሰውመሆኑበቅነውእየሱስፍቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowowowo

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 5 ปีที่แล้ว +1

    ወላይትላይታልክ እጉራጌባህልነው

  • @BeteBete-y6r
    @BeteBete-y6r 2 หลายเดือนก่อน

    Wow🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @BS-rv4qn
    @BS-rv4qn 4 ปีที่แล้ว

    If itis different from Ethiopian calander.What year is it???

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 2 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow wow wow wow

  • @hannabuneamore703
    @hannabuneamore703 5 ปีที่แล้ว +2

    Miishisamoola🍇🍇👍👍

  • @eyesusgetaneweyesusameljen4865
    @eyesusgetaneweyesusameljen4865 5 ปีที่แล้ว +2

    Hadiyaa lobakata mishisakamo waai egerona hunidami habayi afisuko

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና
    @ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና 5 ปีที่แล้ว +1

    በህይወቴ ሠምቸም አይቸውም የማላቀውን አየሁ ሙዝ ግድም ይጠቅማል

  • @neamaal5960
    @neamaal5960 5 ปีที่แล้ว +1

    👍💞💞💞💞

  • @baidajamalnaser8132
    @baidajamalnaser8132 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍👍👍💕👍

  • @derejelemma4156
    @derejelemma4156 5 ปีที่แล้ว +3

    Lich hadiyina ihona

  • @abiabudesa7667
    @abiabudesa7667 5 ปีที่แล้ว

    Great hadiyya

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso 5 ปีที่แล้ว +1

    Makola

  • @maskaramimo7514
    @maskaramimo7514 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤👍👍

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 ปีที่แล้ว

    ይህንን ከባድ ስራ ይሚቀንስ ማሽን ምነው ቢሰራ:: ልጆቻችን ቢያስቡበት ኣያቅታችውም ነበር::

  • @rahelnegash4809
    @rahelnegash4809 4 ปีที่แล้ว

    እሚበላ ምግብ እንዴት በእግር ይርገጣል

  • @eidaalsuwaidi8983
    @eidaalsuwaidi8983 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😂👍👍🙏🙏

  • @chrencenciamwandau4030
    @chrencenciamwandau4030 5 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @tesfayewondimu5334
    @tesfayewondimu5334 4 ปีที่แล้ว

    ይህ አስገራሚ የምግብ ምንጭ በዘመናዊ መልክ ቢስራበት እንደ ጤፍና ቡና አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም ሃብታችንን ያላወቅን ምንኛ የምና ሳዝን ህዝቦች ነን ?

  • @tadudutamo8305
    @tadudutamo8305 5 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @askme7620
    @askme7620 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስስ ይላል ። የቆጮ አዘጋጁቱ ላይ ግን የወንዶች ተግባር ኮባ ቆርጦ ሽል ማለት ነው እንዴ ?!? መጋገሩ ላይ ባይሆንም እናቶቻችንን ኮባውን በመፋቁም ቢሆን በመበጥቀጥ ወንዶቹ ቢተባበሩ ጥሩ ይመስለኛል ።