ለ 6 ወራት ጁንታ ያልያዘው የ ሰሜን ወሎ ቀበሌ ወርቄ || የወርቄ ወርቆች || ዳና ፕሮዳክሽን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @sysysusu3502
    @sysysusu3502 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ነገም ዛሬም በጀግኖቹ ተከብራ ትኖራለች አገሬ ወርቄ 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅✊✊✊✊✊🙏🙏💪✌️✌️✌️✌️✌️

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀግኖች ናችሁ በርቱ. አላህ. የመጣውን በላእ. ይመልስልን. የሳኡድ እስረኞች. ፍትህህህ. ህዝብ እያለቀ ነው.

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳና ሚድያ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድምየ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ተባረክ አላህ በርቱ አላህ ያበርታቺሁ ወገኖቸ🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍

  • @makiyamuhammed5441
    @makiyamuhammed5441 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖች አልሀምዱሊላህ ለዝህ አበቃችሁ አሁንም መጨረሻው ይመር

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም
    @መርየምቢትኢብራሂምመርየም 2 ปีที่แล้ว +3

    በረቱ የኛ ጀግኖች በረቱን 💖💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት
    @ዜድነኝየጀግኖቹእህት 2 ปีที่แล้ว +2

    የምሳሳላችሁ የምወዳችሁ ስደተኛዋ እህታችሁ ሁሌም በዱአእናተጋነኝ

  • @mariali245
    @mariali245 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማሻአላህ

  • @neza6422
    @neza6422 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ወረቄዎቺ ዋዋዋ አበሳየ ጏበዝ ጀግኖቺ ወረቅየ የጀግና መፋለቅያ ተነደምሌ ተደመሩ በደብ ተደራጁ አሁንም እመጡ ነዉ ጥንቃቄ

  • @rehimabentbaba8594
    @rehimabentbaba8594 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ናችሁ ወርቆይ

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @Eነኝየማናፋቂስደተኛዋ
    @Eነኝየማናፋቂስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃቹህ አባቶቸ ውድሞቸ ኡኡኡኡኡኡ ቃል አጣሁላቹህ😥❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️

  • @ነኢማyoutube-n2i
    @ነኢማyoutube-n2i 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግና ክብራችንናችሁአላህያበርታችሁያርብ

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 2 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍የኛ እንቁወች

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ቅዋዉን ይስጣቹ

  • @fghjsfhjkk3181
    @fghjsfhjkk3181 2 ปีที่แล้ว +2

    مشالله

  • @mohamedyassen9947
    @mohamedyassen9947 2 ปีที่แล้ว +2

    የወርቄ እናቶች ሲመርቁ የጥላትን ጥይት ውሀ ያድርግልን የወገንን ጥይት እሳት አድርግልን ይላሉ
    አላህ ይጠብቃችሁ ወርቆቸ አልሄዳችሁባቸውም መጡባችሁ እንጂ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ወዴናተ የሚዞረውን አፈ ሙዝ አላህ ያክሽፈው

  • @ኤምነኝያባየናፋቂ
    @ኤምነኝያባየናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ወገኔ💔💔😭😭😭😭☝️☝️☝️

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት
    @ዜድነኝየጀግኖቹእህት 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ድልን ለናተ

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት
    @ዜድነኝየጀግኖቹእህት 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም አሸናፊናችሁ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያግዛችሁ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @proudamhararaya4668
    @proudamhararaya4668 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ወለጋ ለሚያልቁ አምሐራዎች ለምንድን ነው ድምፅ ማትሆኑት

  • @ሩቂ-ቘ8ቀ
    @ሩቂ-ቘ8ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች

  • @abumahir3501
    @abumahir3501 2 ปีที่แล้ว +2

    ወርቄ የራያዋ ኩራት

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት
    @ከመስራትምከመናገርምበፊት 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ብርቅየወች የኔ ኩራቶች ነፍ አመት ኑሩልን ያረብ አላህ ይጠብቃቹሁ አላህ በቃ ይበለን

  • @lubabakonjo4637
    @lubabakonjo4637 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት
    @ዜድነኝየጀግኖቹእህት 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ያአላህ አተ ጠብቅልን ቤተሰቦቻችንን

  • @seidwodajo3499
    @seidwodajo3499 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሞቼ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ብዛት ሳይሆን ኦኔው የንዱ የመቶ ያህል ነው

  • @bama1055
    @bama1055 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💙❤✋✋✋✋✋

  • @sameeryemar8635
    @sameeryemar8635 2 ปีที่แล้ว +1

    የማረካችሁትንንንንንንአትናገሩ እፍፍፍፍፍ

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት
    @ዜድነኝየጀግኖቹእህት 2 ปีที่แล้ว +1

    የወርቄ ወጣትእኮ ይለያሉ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 ปีที่แล้ว +2

    የታባቱ ነው ከጁታ የቀማችሁትን እዳሠጡ ወጣቱን አሥታጥቅ ሢባል መች ሠጣችሁ እናነው የማረካችሁት ቀመሥ እዳታረጉት ሊቀማህ የመጣን አቅምሡት 😳😳😳😳

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @AsSa-zw6wr
    @AsSa-zw6wr 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 2 ปีที่แล้ว +1

    የአፋር ወንድሞቻችሁ ጋር ተመካክራችሁ አንድነታችሁን አጠናክሩ አፋር ወገኖቸ ችን አሁንም ለኢትጲያ ብለው ዋጋ እዬከፈሉ ነው አላህ ይርዴቼው በቃ ይበለን

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሲሄዱ በጫማ ሲመጡ በግር ወርቄ አባገለቢ የጀግኖች.አገር ጀግኖቸዋ መብላቸው መንገሌ ጠጃቸው.አሬራ ማን ይወዳደራን ያያ ወርቄ ጋራ ኮራሁባችሁ

  • @AaAa-oo3tu
    @AaAa-oo3tu 2 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቃቺሁ

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 2 ปีที่แล้ว

    አበሳ ጀግኖች

  • @tfughugihi4101
    @tfughugihi4101 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብችሁ ያረብ

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 2 ปีที่แล้ว

    የኛ አበሶች ኑሩልንን

  • @ሶፋኡልቀልብ
    @ሶፋኡልቀልብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ንገርልኝ አንተ ማነህ ዳና!! ያ ከሚሸሹ ጀኔራሎች ፊት ወግ አውቃለሁ ብሎ ወግ ላበላሸው የወሎው ገጣሚና የህግ አላዋቂተኛ አቶ ዘገየ!! ካንተና ካንተ ጎን ሆነው በወርቄው ታጣቂ ከትከት ብለው ላገጠጡት ። ጀግኖች እኒህ ናቸው መንገሌ በውሀ እየቀመሱ አካባቢያቸውን ያላስደፈሩ። ማን ይሙት ማንኛቸው ጀኔራል ቢባሉ ያምራል? የሸሹት ሹማምንት ወይስ አራሹ ገበሬ???

  • @yassintube4677
    @yassintube4677 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +3

    በአላህ ዳና በቲቪ ደረጃ ስርጭት አለው ወይ?ወይንስ በTH-cam ብቻ ነው? እውነት ቲቪ ሊሆንና የወሎየወች ድምፅ እንደሆነው ሁሉ በዚሁ ሊቀጥል ከዚህም በላይ ቢሰራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ለወሎ ያስፈልገናል

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 4 หลายเดือนก่อน

    እደፈረደብኝ👈 ልሂድ ተበርክኬ👈 የጀግናወቹ አገር 👈እደምናት👈 ወርቄ👈❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪ኧረ ወርቄ በለኝ አባቴ💖💖💖💖💖አላህ ይጠብቃቹህ ያረቢ💐💐💐💐አጎቶቸን አየሆቸው እልልልልልል ደሥ ብሎኛን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @endrisibnseid5559
    @endrisibnseid5559 2 ปีที่แล้ว

    እደናተ ሽ ጀግና ይፈጠር

  • @asks5724
    @asks5724 2 ปีที่แล้ว

    👍👍☝☝👈

  • @thaibabd2528
    @thaibabd2528 2 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @Topg-f7xስበርራያ
    @Topg-f7xስበርራያ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ተገዴፈው አላህ የገድፈው ይበልጣልና አላህ ይገድፋችሁ አላህ ያጠንክራችሁ

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 2 ปีที่แล้ว

    ለምን ቆራረጣችሁት?

  • @እሙመሪያም
    @እሙመሪያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለስርኞቾ