በድሌ ሮቃ ቀበሌ በድንጋይ ስድስት ክላሽ የማረከ ጀግና።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2021
  • የTH-cam ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
    bit.ly/2RnNHCq

ความคิดเห็น • 152

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 2 ปีที่แล้ว +20

    ጀግናው አባታችን እረጅም እና እና ጤና ይስጠዎት በእውነት ግሩም ታሪክ ሰርተዋል🇨🇬🇨🇬🇨🇬😍💋💪💪💪👈

  • @tube2611
    @tube2611 2 ปีที่แล้ว +24

    አማራ ጀግና ነዉ የምንለዉ በምክኒያት ነዉ 💪💪💪😂

    • @tube2611
      @tube2611 2 ปีที่แล้ว +2

      @@cvf5013 አዎ ወላሂ

  • @user-pv1jv2od9k
    @user-pv1jv2od9k 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ጀግና አባት አላህ እድሜወትን ያርዝመው
    ከአሁን ዘመን አልጫ ወጣቶሽ ሽ ጊዜ ይበልጣሉ

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 2 ปีที่แล้ว +1

      እርሚላበቱቻችን

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ የአባታችንን አይነት ያብዛልን ያአላህ ለኢትዮጲ ሰላም

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 ปีที่แล้ว +10

    እዴሜ ይስጥልን ድል ለአማራ ህዝብ

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 ปีที่แล้ว +5

    ድሬሎቃ ስንት ጀግና አለ እድቦ❤👏😘ሁለተኛዋ ጎንደር 💪🇪🇹❤️

  • @asddfassd3595
    @asddfassd3595 2 ปีที่แล้ว +13

    ጀግና አባት 👍👍

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @user-rb4is2jv4c
    @user-rb4is2jv4c 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ አባት እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎት

  • @user-es7sg2ei5g
    @user-es7sg2ei5g 2 ปีที่แล้ว +6

    ምግስት ካሁን ቦሀላ የወሎ ህዝብ እደሜያወርደዉ ማወቅ አለበት ፍትህህህህህህ

  • @natnaelworku3332
    @natnaelworku3332 2 ปีที่แล้ว +3

    በድሌ ሮቃ ቀበሌ በድንጋይ ስድስት ክላሽ የማረከ ጀግና የኔ ጀግና አባት አላህ እድሜወትን ያርዝመው

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 2 ปีที่แล้ว +2

    ዴስ ስትል የኔ አባት አንተ አንዴኛ ነህ
    እርሜነ ጤነ ይስጥልን ያርብብብብ

  • @wondwossenyeshitila1836
    @wondwossenyeshitila1836 2 ปีที่แล้ว +10

    ማንም ሰው የማይሰራው ግን ደግሞ ጥቂት ሰዎች የሚፈፅሙት ጀግንነት ነው አቶ ሲራጅ የፈፀሙት ተግባር።

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h 2 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና የጀግና ልጆች💪። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባቶች የስሜን ነበልባሎች ስወዳችሁ😍።

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ትኩረት ለሰሜን ወሎ

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q 2 ปีที่แล้ว +9

    አምሀራ ልብ አለዉ።👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @hammedhammed6696
    @hammedhammed6696 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና አባታችን እድሜና ጤና ከነቤተሰበወ ከሀገረወ ጋር

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 ปีที่แล้ว

      አግዚብሔር፣አድሜናጤናሰደ፣የአማራ፣ጅግና፣አባት💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 ปีที่แล้ว +8

    ወሎ ከአማራ ማህብርስብ ጀግና ነበሩ መንግስት ስልታዊ ማፈግፈግ እያለ ሽባ አርጉት አስበሉት መንግስት የውሎን ህዝብ አስበሉት ተሳክቶላቸዋል በርሀብ በጦርነት

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you father I Love you God bless you amen 💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤

  • @hayathayat5348
    @hayathayat5348 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና አባታችን አላህ እድሜና ጤናይስጥልን ነፍ አመት ኑሩልን💪💪💪💪💪💪

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 2 ปีที่แล้ว +4

    አበሳ ጀግና የኢቶጲያ ልጅ

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @user-bc6xv7pd7b
    @user-bc6xv7pd7b ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀው ኢትዮጵያ በጀግና ልጆቿ ትከበራለች💚💛❤️✊

  • @dudh122
    @dudh122 2 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ ጀግና እድሜ ከጤና ጋ እረጅም አመት ነመኘሁ

  • @emaneman-vk1cu
    @emaneman-vk1cu 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤት.ጅገንነት

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +2

    የድሌ ሮቃ ባለግልድሞቹ ጀግኖች አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን አካባቢህን ጥለህ የምትሰደድ ወንድ አይደለህም ከአባቶችህ ተማር ጀግንነት መሳሪያ ስለያዝህ አይደለም ልበ ሙሉነት ይጠይቃል ባለህ ነገር ሁሉ ተፋለም በለው ጁንታውን ።

  • @zeburamohammed463
    @zeburamohammed463 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ አባት ጅግና አላህ ይጥብቃችሁ

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @user-nc6ik3rn8j
    @user-nc6ik3rn8j 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ።ጅግና።አባት። እድሜ። ይሥጥልኝ።

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @zanaizanai3693
    @zanaizanai3693 17 วันที่ผ่านมา

    መሺአላህ አላህ ያብርታቹሁ ወድሞቺ ድል ላአማራነው❤❤❤❤❤

  • @seadamohammed638
    @seadamohammed638 2 ปีที่แล้ว +3

    አበሳ ጀግና አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠውት

    • @user-su9fb7dt9k
      @user-su9fb7dt9k 2 ปีที่แล้ว

      እደሜ ላባቴች

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @user-yw6rk5us5l
    @user-yw6rk5us5l 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና

  • @mussahussen1627
    @mussahussen1627 2 ปีที่แล้ว +2

    የደረሰው ሰቆቃ ቢያሳዝንም ጀግና መፈጠሩ ግን ደስ ይላል

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 ปีที่แล้ว +3

    Mashallah yene jegena Allah yetebqwet endenate atynetna jegna

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለሠሜን ወሎ ፍትህህህህህህህህህህ እረሀብ አለቁ ወገኖቻችን

  • @mekdeszetewahedoegziabherm7438
    @mekdeszetewahedoegziabherm7438 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህህህህ ለሰሜን ወሎ ህዝብብብብ

  • @menzmenze9445
    @menzmenze9445 2 ปีที่แล้ว

    የጁ አብሽ የአባተ ሀይሉ አገረ ትገሬን ጁታ

  • @user-bd5bo1ey1p
    @user-bd5bo1ey1p 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ሀገሬን ሰላም አዲርጋት የኔ አባት አላህ ይጠብቀወት ያረብ እንደእሶ አይነት ጀግኖችን አላህ ያብዛልን

  • @user-mx5qk5oo1c
    @user-mx5qk5oo1c 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለወሎ ህዝብ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ አይዛችሁ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @moharamohara127
    @moharamohara127 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @mmkkmdmdm5574
    @mmkkmdmdm5574 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ኑሩበት ያረብ አላህ ይጠብቃቺሁ እህህህህ እኔስ ደከመኝ

  • @user-jz4yh3fd1o
    @user-jz4yh3fd1o 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና 💪💪💪💪💪💪 አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቀወት

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ይጠብቃቹሁ አባቶቸ

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e 2 ปีที่แล้ว +3

    Mesalh 💪💪💪💪🇪🇹

  • @user-hw1pw5wq8k
    @user-hw1pw5wq8k 2 ปีที่แล้ว

    ጀጋና ይወለድ

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአባታችንእድሜናጤናይስጧቹህ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰሰሰሰይይይይ አባታችን ጀግና
    እደህ ጀግና ሁኑ ቀያችሁን ጥላችሁ አትሩጡ

  • @tube-qu4uw
    @tube-qu4uw 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እረጅም እድሜ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኖአባታች

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 2 ปีที่แล้ว

    የኔጀግና አባት በርቱ

  • @user-vc2bq3ub2r
    @user-vc2bq3ub2r 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል፣፣ትጎሬማለቅአለበት፣፣👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-tp5hz5ge5b
    @user-tp5hz5ge5b 2 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅ አሰሙላችው በርሃብ እያለቁ ነው ለምን አዘግቡም????????????????

  • @hfsaiethopi6896
    @hfsaiethopi6896 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና አባት እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @khalidahmedmusetofa9745
    @khalidahmedmusetofa9745 2 ปีที่แล้ว +1

    wollo jegena nw betam allah akber

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @allahisone9310
    @allahisone9310 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah abatuchachin allah erijim edima tana ysetlgi enhi yagar telatochin allah yatefaln
    Ayzochihu wedochi allah emiftnaw emidawn nwe esu yagezachihu

  • @IIkorzea
    @IIkorzea 2 ปีที่แล้ว +1

    💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jc7tk5od6i
    @user-jc7tk5od6i 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለወሎ በረሀብ አለቁ በገጠር ያሉት

  • @saadyaahmed5228
    @saadyaahmed5228 2 ปีที่แล้ว

    አወጀግናውዲሬሮቃአበሣውጀግናአገርወዳዱየዲሬሮቃሠው

  • @fafi450
    @fafi450 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና አባት

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c 2 ปีที่แล้ว

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪جزاكم الله خيرا و احسن الجزء

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

    • @user-qw1lb8ml3e
      @user-qw1lb8ml3e 2 ปีที่แล้ว

      Tkikle Mar

    • @user-qw1lb8ml3e
      @user-qw1lb8ml3e 2 ปีที่แล้ว

      Mesalh

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና አባታችን ልጅ አዋቂው እነዚህን አበጦች ሀገርህ ዘለው ከገቡ ገለህ መቅበርነው በሀገርና በሚስት ቀልድየለም የምን ሀገር ጥሎ መሸሽ ተሸሽቶስ የትይደረሳል ወያኔ የትም ብትሸሹ አማራኔ የገባበት ገብቶ መጨረስ ነው አላማው ባይሆን ወላድ ሴቶችና ህፃናትን ዘወር አድርጎ ሴትወንድ ቄስ ሼህ ሳትል አማራ ዝመት ።

  • @abebafenta7716
    @abebafenta7716 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ከናተባልወለድይቆጨኝነበር

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-mu7ml1qs8z
    @user-mu7ml1qs8z 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃቸው

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ጅሀዳ ነው ከቤትህ ሊገልህ እየመጣ የሰው ሰይጣን ጁታ አሏህ ያጥፋቹሁ

  • @kibromgidey6522
    @kibromgidey6522 2 ปีที่แล้ว +1

    ትግሬ፣ ታሪክ የሌለው፣ ጀግንነት የሌለው፣ የተፈጥሮ ሀብት የሌለው፣ወንዝ፣ ባህር እና ሀይቅ የሌለው ለክፍለ ዘመን ሙሉ በአማራ ሲቀና፣ የአማራን መሬት እንዴት በነጠኩት ብሎ ሲመኝ የኖረ ነው ፡፡ አማራን አጥፍቼ ኢትዮጵያን እንዴት ጋጥ አድርጌ ልብላት እያለ ሲያልም የኖረ እና ደርግን በመታገል ስም በወልቃይት፣ ቃፍታ ሁመራ፣ ጠገዴ ፣ ራያ የሚገኜውን የአማራ ዘር ሲርስ የቆ ፣ ቀሪውን አማራ ዘር ለማጥፋት 30 አመት ተዘጋጅቶ አማራን የወረረ ቡዳ ነው፡፡ የግዜ ጉዳይ ነው፡፡

  • @enanuwoldemariam2018
    @enanuwoldemariam2018 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ተፈናቅሎ በርሃብና በበሽታ ለሚሰቃየው

  • @user-cf2dv9gn8p
    @user-cf2dv9gn8p 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ፍትህ ለመርሳና አከባቡዎቹ

  • @user-jc7tk5od6i
    @user-jc7tk5od6i 2 ปีที่แล้ว

    የኔጀግና አባት

  • @elsawollotube3260
    @elsawollotube3260 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @starsta4091
    @starsta4091 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናጀግናጀግናጀግና፡ሰዶማ

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @samvod3584
    @samvod3584 2 ปีที่แล้ว

    ኣረ እባካቹ በንዲህ ኣይነት መረጃ ህዝቡን ኣታስፈጁ በዲንጋይ 7 ክላሽ ይላል ሞኝም ኣያምንህም

  • @user-vs9pj8gy8j
    @user-vs9pj8gy8j 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦ እንኳንም አማራ የሆንክ እድሜህ ይርዘም

  • @zemzembintislam6936
    @zemzembintislam6936 2 ปีที่แล้ว +1

    መገጠም በአሏህ ነው አሏህ ይገዛችሁ

  • @melatek5337
    @melatek5337 2 ปีที่แล้ว +7

    ሚያሳዝነው ይሕን የመሰለ ጀግና ሊሰዋ ተዘጋጅቶ የማረከው ለሱ መሖን ሲገባው ባለስልጣን መውሰድ?????
    ምን አይነት ስርአት፣ምን አይነት ባለስልጣን???

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 2 ปีที่แล้ว

      አረ የማረከውን ይታጠቅ ተብሏል እኮ

    • @melatek5337
      @melatek5337 2 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ ዛሬ ዜና ቱብ ስለምርኮኛ የዘገበውን እንይ።
      የተማረከ ጠበንጃ ተደርድሮ አፈር እየቃመ የኛ ወገኖች ሚታጠቀት አጠው የወራሪ ግፍ እየተፈፀመባቸው ነው።
      ይሕ ጀግናስ???? እንዴት ከአምስት አንድ ያገኛል??
      ለምን ለፈለገው ማያስታጥቀው ወይስ ሽጦ የተደመሰሰበትን ሐብት በከፊል ማይተካ??
      መንግስት ከድሐው ብሶ ድሐ ሑኖ ነው ወይስ በሕዝቡ እምነት ማጣት????

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 2 ปีที่แล้ว

      Batsmen now emegrmaw

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች

  • @nahlehmobile9923
    @nahlehmobile9923 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ፈትህአማርህዝቤ

  • @samira3384
    @samira3384 2 ปีที่แล้ว

    አድብተዉ እንዳይ ጨርሥዋቸዉ በጣም በጣም ጥንቃቄ ያሥፈልጋችኋል ተጠንቀቁ

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatumaaebdu5596
    @fatumaaebdu5596 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና እርሜችሁን አላህ ያረዝመው

  • @starsta4091
    @starsta4091 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰዶማ፡ጀግና

    • @waliarecords7348
      @waliarecords7348 2 ปีที่แล้ว

      30 AMET SELTINO YETEDERAGE YEMEKELAKEYA HAIL YALCHALEW TDF AHUN EGNIH ABAT KLASH MAREKU KETDF SILU AYGERMIM ''''''''''''''''' AHUN JEGNA ,,,,,YEJEGNA ZER,,,,, FANO ,,,,,,,,NEGE BE TDF SIMOTU ....MISKIN ,,,,ABAWORA ,,,,ARSO ADER ,,,,, CIVIL NEBERU YIBALAL

  • @aminaawol1499
    @aminaawol1499 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @user-dc5yr6lc1u
    @user-dc5yr6lc1u 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @thaibabd2528
    @thaibabd2528 2 ปีที่แล้ว

    👍👍💪💪💪

  • @user-su3ch1lx5k
    @user-su3ch1lx5k 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @allahisone9310
    @allahisone9310 2 ปีที่แล้ว

    Abat siraji allah kantga yhune dilu lenat yadirgw dawa adirgu wedochi

  • @mykiljaksen
    @mykiljaksen 2 วันที่ผ่านมา

    fano fano fano

  • @wayiizadiroo2096
    @wayiizadiroo2096 2 ปีที่แล้ว

    Fir Good 👍👍👍👍👍🐅👈

  • @user-zg8sx8wi3k
    @user-zg8sx8wi3k 2 ปีที่แล้ว

    💪🇪🇹🇪🇹

  • @berget432
    @berget432 2 ปีที่แล้ว

    Belew!!!!!! Anbesaw!!!!!!

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰

  • @waga-eh1gu
    @waga-eh1gu 2 ปีที่แล้ว

    🇬🇳🇬🇳🇬🇳🙏🏻🙏🏻💪💪💪💪💪

  • @user-su9fb7dt9k
    @user-su9fb7dt9k 2 ปีที่แล้ว +1

    እደሜ ላባቴች

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእውኝጀግንነትአላህየአንተንይዞማንምአይሸነፍሽኩረንያረብ

  • @zmzmjsi1197
    @zmzmjsi1197 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለወሎ

  • @user-es7sg2ei5g
    @user-es7sg2ei5g 2 ปีที่แล้ว

    ምግስት ታዳ ሌሽ ዝምአለ አስጨረሰን ዉይ

  • @momaseid7699
    @momaseid7699 2 ปีที่แล้ว

    Yante zero balhon yikochegn neber

  • @ethiopiaenatehagerea5038
    @ethiopiaenatehagerea5038 2 ปีที่แล้ว

    Ameko, le hewahate new endea yemetesereute. Ye journalist ethics, human rights altemaracheweme endea. Le dehenenetachew tebelo, melkachewene masayete yelebacheweme. Esachew ena ende esachew ayenetu, ye hewahate ena beadeane, beyasegedelocew enantea nachew halafea.