Lualawi ሉዓላዊ- “ሕወሐት ዛሬ የፕሪቶርያውን ሥምምነት ደምስሷል”/ጉባኤው ፓርቲውንም ሕዝቡንም ይታደጋል-ዶ/ር ደብረጽዮን/2 በጦርነቱ ሞተዋል፣2 ተባረዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    TH-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ความคิดเห็น • 190

  • @addisualene556
    @addisualene556 28 วันที่ผ่านมา +35

    የሲሳይ አጌና ትንታኔ የሚደነቅ ነው። ያለፈውን ከአሁን ጋር አገናኝቶ የነገውን መተንበይ። አቀራረቡ ለሁሉም የሚገባና ግልጽ በሆነ መልክ ስለሆነ የብዙዎቻችንን ጆሮ ይማርካል ብዬ አምናለሁ።

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 28 วันที่ผ่านมา +38

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!

    • @temesgengebremeskel810
      @temesgengebremeskel810 28 วันที่ผ่านมา +1

      አሁን የሚዋጋ የለም

    • @michel-ik5kj
      @michel-ik5kj 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@temesgengebremeskel810አለን ምርጥ ምርጥ ጀግኖች አለን

    • @user-eh5sz5sz8v
      @user-eh5sz5sz8v 27 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሉም እንዳንተ ዘረጦ ነው ሚመስልህ?

  • @user-st1rt3vc7r
    @user-st1rt3vc7r 28 วันที่ผ่านมา +33

    ትክክለኛ ሃቀኛ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነህ እና በርታልን 🙏🙏🙏

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede5482 28 วันที่ผ่านมา +10

    በርታልን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 28 วันที่ผ่านมา +27

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን መርሃባ ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @AtsedYimer
    @AtsedYimer 28 วันที่ผ่านมา +21

    በርታ ሲስ

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 28 วันที่ผ่านมา +23

    ሲስ አንተ ትለያለህ ብርቱ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ።

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 27 วันที่ผ่านมา +3

    ❤BLESSINGS TO You 😊❤ Excellent and intellectual analysis 👏

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 28 วันที่ผ่านมา +14

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 28 วันที่ผ่านมา +7

    በርታ

  • @abdulali3522
    @abdulali3522 28 วันที่ผ่านมา +10

    My favorite journalist all time from our beloved country Ethiopia. I salute you sir 👍

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d 28 วันที่ผ่านมา +9

    50 ሙሉ ደም እያፈሰሰ ነፁሃን አየገደለ እያጭበረበረ እየዋሸ የመጣ የማፍያዎች ስብስብ ደም ሳያፈስ መኖር አይችልም ሊሰመርበት የሚገባው አናሳ መሆኑ ረስቶ 4 ኪሎ እገባለሁ ብሎም ስለሚያስብ ነው ነገር ግን ለኢትዮጵያውያን አትመጥነንም
    እዛው ክልሉ መጨማለቅ ይችላል ወደዚህ ግን የፈለገ ኃይል ይኑረው አይታሰብም ከመጣም እንደልማዱ ጆና ሳይድ እያለ የለቅሳል እንጂ አራት ኪሎ የለም እዛው ማፍያ ለማፍያ ክልልህ ውስጥ ነገር ግን ሃሳባቹሁ ሃገሪቱ ከኤርትራ ከሶማሌ ከጁቡቲ ከፋኖ የመሣሰሉ መንግስት ሰለተገጨ ብላቹሁ አስባቹሁ ከሆነ ኢትዮጵያ አይደለም አሁን ያኔ ሰሜን ዕዝ አጥቅታቹሁ የኢትዮጵያ ኃይሎች አልቻላቹሃቸውም አሁን ግን ኢትዮ ትልቅ ጦር ገንብታለች ምትንከባሉሉበት ግዜ የደረሰ መሰለኝ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 28 วันที่ผ่านมา +9

    ወንድማችን ሲሳይ በእዉነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጥህ በእውቀት ና በእውነት መረጃን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 28 วันที่ผ่านมา +17

    ሰላም ሲሳይ በርታልን

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 28 วันที่ผ่านมา +10

    ሙሉወረቅ የታሪክ አተላ ነዉ ሲሳስ የኢትዮጵያ የቀረጥ ቀን ልጅ

  • @Mele892
    @Mele892 27 วันที่ผ่านมา +1

    ክብር ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 27 วันที่ผ่านมา +3

    ሲስዬ እናመሰግናለን 🎉🎉

  • @Esttse-ss2tz
    @Esttse-ss2tz 28 วันที่ผ่านมา +7

    ሲሳይ በርታ!

  • @shibabawgedib8007
    @shibabawgedib8007 27 วันที่ผ่านมา +1

    የሲሱና አመለካከትና የመደመር እሳቤ ዘላለማዊ ይሁንልን ።

  • @solomonbereka4761
    @solomonbereka4761 28 วันที่ผ่านมา +5

    I hope, sisay you will have a fruitful program specially
    1. Tplf
    2. Ethiopia team

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 27 วันที่ผ่านมา +4

    ወይ የደብረ ጽዮን ጥጋብ😮ሞቶ የተነሳ እግዜርን እርስ እንደሚባለው ብዙ ህልም የነበራቸውን ወጣቶች በከንቱ አስጨርሶ ዛሬ እንዲህ መሆን ይገርማል።በወጣቶች ደም ቁማር መጫወት ነው እነሱ አይሞቱ ምን ይደረግ😮

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 27 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks ETHIOPIA Thanks ሲሳይ አጌና ሉአላዊ እቅጩ ይሐው ነው ሕውሐት ወያኔ ወይም የትግሬ ነፃ አውጪ ግንባር Or TPLF የሚባል ፓርቲ ካልከስመ የኢትዮጵያ ሕዝብ የመረጠው መንግሥትም የኢትዮጵያ ሕዝብም የትግራይን ህዝብ ጨምሬ ነው እንቅልፍ ያጣሉ ።

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 28 วันที่ผ่านมา +10

    ጥሩ ትንተና ነው::

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 28 วันที่ผ่านมา +7

    TPLF must be history. Damage is done. TPLF wounded Ethiopians. Fool me once .... ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @tewodrosmulu437
      @tewodrosmulu437 28 วันที่ผ่านมา

      TIGRAY IS COUNTRY WE HATE U

  • @robairess4147
    @robairess4147 28 วันที่ผ่านมา +9

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @junefirst500
    @junefirst500 28 วันที่ผ่านมา +4

    God forbid, if any one possessed by Lucifer, he can't rest till he die ! I feel sorry for Tigray Province!!!

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 28 วันที่ผ่านมา +9

    ደብረጺኦን ለትግራይ ሕዝብ የመከራ አንቴና ነው ። ቴድሮስ ፀጋይ

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 28 วันที่ผ่านมา +2

    All what you said is correct.

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 28 วันที่ผ่านมา +4

    ሲስ . . . ከቻልክ ደብረዳቢሎስን(ፅዮን) እባክህን ሲያወራ አታሰማን:: ሽቅብ ሽቅብ የበላሁት ልውጣ ልውጣ ይለኛል እሱን ሳዳምጥ:: አንተ መቼም ትዕግስቱን ሰቶሀል::

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 28 วันที่ผ่านมา +12

    ህገወጡ የህወሃት ክንፍ በቀጣይ የሚወስደዉ እርምጃ በተለይ መንግስትን የሚመሰሩትን የመቀየር ሁኔታ ከተፈጠረ ታሪክ ሊደገም ነዉ።መንግስት ሆይ እንዳትቀደም!!

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 27 วันที่ผ่านมา

    ሲስ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል በትጋት የምትሠራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏❤️❤️🙏👍👍👍👍

  • @watcher6397
    @watcher6397 28 วันที่ผ่านมา +2

    "ሠይፍ የሚያነሳ በሰይፍ ይወድቃል" ቃሉ ነው የሚለው

  • @danielfiker5544
    @danielfiker5544 28 วันที่ผ่านมา +15

    አላርፍ ያለች ጣት ሆኗል tplf

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 27 วันที่ผ่านมา

      @@danielfiker5544 ምን ማለት ነው ልታስረዳኝ ትችላለህ

  • @samri1215
    @samri1215 28 วันที่ผ่านมา +7

    ሰላም ሰላም 🙏🙏

  • @addisalem696
    @addisalem696 28 วันที่ผ่านมา +4

    በእውቀትና በልዪ የማስታወስ የችሎታ ትንታኔ :: ሲስ እናመሰግናለን

  • @solomonbereka4761
    @solomonbereka4761 28 วันที่ผ่านมา +5

    Hi, well come....

  • @bahreh.7807
    @bahreh.7807 27 วันที่ผ่านมา +1

    ደግ ኣደረገ: : ሙርከኛ መንጋ

    • @AmorawDagne
      @AmorawDagne 27 วันที่ผ่านมา

      ሙርከኛ ስትል 😂 መከላከያን እኮ ታውቀዋለህ ። የትግራይ ተወላጅ የጦር አዛዦች የመሳሪያ ስቶርን ቆልፈውብን በተኛንበት አደል እንዴ ለ አመታት ያደራጃችሁትን ልዩ ሀይል የሚባል ቡድን ቶክስ የከፈተብን ። ስለዚህ ባዶ እጁን የተቀመጠን ከመማረክ ውጪ ምን ታደርጋለህ ። እናተ ግን ልክ በውጊያ ተዋግተህ እንደማረካችሁ በባዶ እጅ የነበረውን ይዛችሁ የናተ ከተሞች ላይ ስታዞሩ ነበረ ። በመከላከያ የሰራችሁት ግፍ መቼም ይቅር አንላችሁም

  • @user-wo8xj2ob2g
    @user-wo8xj2ob2g 28 วันที่ผ่านมา +4

    የነዝህ ፍጡራን ጭንቅላት ምን እንደምያስብ ለመገመት ከሰዉነት መዉረድ ያስፈልጋል ልበል?

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ሉዓላዊ❤❤❤❤ሚዲያ ሁሌም ❤❤❤❤ሉዓላዊ❤❤❤❤
    ሲሳይ ፅኑ ዜጋ❤❤❤❤❤

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 28 วันที่ผ่านมา +3

    ይኼን ነቀርሣ ስሙንም እስከ መጨረሻ መሰረዝ ነው።

  • @user-wt3rc7if8p
    @user-wt3rc7if8p 27 วันที่ผ่านมา

    ይህን ያክል ማስታመም አያስፈልግም ለሌላው ፖለቲካ ፖርቲ ጥሩ ያልሆነ ትምህርት እየሰጡ ስለሆነ በህግ መሠረት ፖርቲውንና ህዝብን ለይቶ ለአንዴና ለመጨረሻ እርምጃ መውሰድ። ክብርና ሞገስ ለመከላከያ ሰራዊት

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 27 วันที่ผ่านมา +1

    Perfect

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 27 วันที่ผ่านมา +1

    እስቲ ሰው ከሆንክ የሰሜን ዕዝን ያረዱት ሕወአቶች ለፍርድ ይቅረቡ በል። ማለት ካልቻልክ ሰው ሳትሆን እንስሳ ነህ ማለት ነው።

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 28 วันที่ผ่านมา +1

    ካልገደሉት አይለቅም ሲጣን ይላሉ አባቱች

  • @MFNH1964
    @MFNH1964 28 วันที่ผ่านมา +6

    ሲስ ሰላም ነው

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede5482 28 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielfiker5544
    @danielfiker5544 28 วันที่ผ่านมา +4

    የዛሪ 4 አመት ወያኔ ምርጫ ሲያረግ ጠብ ያለሽ በዳቦ ነበር :: ጦርነቱን ስለፈለገው ነው አሁንም ልክ እንደዛው ነው ወያኔ ጦርነት ስለፈለገ ነው ጉባየውን ያደረገው
    አሁን ግን እርስ በርሳቸው ነው የሚሆነው ጦርነቱ

    • @tewodrosmulu437
      @tewodrosmulu437 28 วันที่ผ่านมา

      tigray is not ethiopia

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel 28 วันที่ผ่านมา

      @@tewodrosmulu437TRUE!
      Tigray population is less than 5 million and very small part of ETHIOPIA.

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 28 วันที่ผ่านมา

      Tewdros Allahmdulillah weyanie ke abbatu gar banda huno silemiyaser ayifekedeletim.yemifekedilet be ethiopia lay minim chigir mayametta kehone new. Melisugn kale ayimelesim.

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 27 วันที่ผ่านมา

      ምን አባትህ ደደብ ከዚህ የዘለለ ማሰብ አትችልም ደሮ ብታልም ጥሬዋን ነው አሉ

    • @danielfiker5544
      @danielfiker5544 27 วันที่ผ่านมา

      @@YitbarekTesfayeHailemariamተረቱን ለኛ ተወው 😂ሰው መሆንን የፈራ ወይም የማይችል ወያኔና ደጋፊዎቹ የሰው ልጅ ደም ካልፈሰሰ በሰላም አይኖሩም

  • @AzizaAbdu-m3x
    @AzizaAbdu-m3x 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 28 วันที่ผ่านมา +1

    Selam sis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 28 วันที่ผ่านมา +1

    ያለፈው ጦርነት tplf እና ብልፅግና በስምምነት ብቻ ያደረጉት ይመስላል
    በሶስት ሳምንት ውድ እስደናቂ ወታደራዊ ድል አብይ አህመድ አገኘ
    አብይ ይህን እስደናቂ ወታደራዊ ድል በሌንጮ ምክር ተወው tplf ወደማቅብሩ ከወረደበት ተምቤን በርሃ ተነስቶ አማራ ክልል ን እንድያውድም ተደረገ ሸዋ ደርሶ የኦሮሞ ክልልን ሳይረግጥ ተመልሶ እንዲሃድ ተደረገ
    ለምን tplf ይህን ጦርነት ፈልገው?????
    ሌላ አደለም በጥርነቱ ሕዝብ እንዲያልቅ ተፈለገ እንደተብለውም ሚሊዮን ሕዝብ አለቀ
    ይህ ሚሊዮን አሁን tplf ትግራይ ላይ የተፈፀመ ጄናሳይድ ነው ብሎ አለም ን እሳምኗል የትግራይን ሕዝብ አስምኗል
    ይህ የተፈለገው tplf ለሚጥራው ሪፍረንደም ፓለቲካ ግብአት ሲባል ነው
    ሪፍረንድም ይጥራል ባርነት ወይስ ነፃነት የሚል
    የትግራይ ሕዝብ በtplf ፍላጎት 99%/ነፅነት ይላል
    አብይ አህመድ በጄኖስይድ ላለመከስስ ውድያውኑ ለሀገረ ትግራይ ሀገርነት አብይ አህመድ እውቅና ይስጣል ልክ መለስ ለኢስያስ ያደረገውን ኡይነት ኢትዪጵያ የትግራይን ሀገርነት ካወቀች ሌላው አለም ይከተላል
    ከዝያም ኢትዮጵያ ሀገርነት ፍፃሜ ይሆናል
    የሚሆነው ይህ ብቻ ነው
    ይህ አይሆንም የሚል ስው ከኔ ጋር ይውራረድ

    • @watcher6397
      @watcher6397 28 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ገልፀኸዋል ❤❤❤

  • @faoziaaboulrahman3902
    @faoziaaboulrahman3902 28 วันที่ผ่านมา +2

    ዶክተር አብይን የሜተካ ማነው ብትሉኝ ሲሳይ አጌና ብቻ ነው 💪🏾🙏🏽💚💛❤️

    • @watcher6397
      @watcher6397 28 วันที่ผ่านมา

      እኔ እንኳ ሙስጠፌን ነው የማስበው

  • @user-bt1ni2uw7z
    @user-bt1ni2uw7z 28 วันที่ผ่านมา +3

    ህዝባዊ ወንበዴ ሓረገ ትግሬ(ህወሓት) ከዚህ በኋላ መዳኛው ጉባኤ ሳይሆን ሱባዔ ብቻ ነው።

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 28 วันที่ผ่านมา +1

      ቃለ ህይወትን ያስማህ ትክክል ብለሀል

    • @tewodrosmulu437
      @tewodrosmulu437 28 วันที่ผ่านมา

      this is non of your business tigray is tigray not ethiopia

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel 28 วันที่ผ่านมา

      @@tewodrosmulu437 when you get up from your dream, we will discuss. Moron!

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 28 วันที่ผ่านมา

      @@tewodrosmulu437 so what?

    • @user-bt1ni2uw7z
      @user-bt1ni2uw7z 27 วันที่ผ่านมา

      @@tewodrosmulu437 እየመረረህ ዋጠው አንተ የባንዳ አጋሰስ ስምህ ደግሞ አይመጥንህም በተዋርዶ አስቀይረው።

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 28 วันที่ผ่านมา

    ስስ ዘገባህ ምክንያታዊነትና መረጃና ማስረጂ ያዘለ በመሆኑ ግልፅ ነው አመሠግናለሁ።

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 28 วันที่ผ่านมา +6

    በዚህ ግትርና ደንቆሮ የጃጀ ቡድን ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠር የትግራይ ወጣት በጦርነት አለቀ በጦርነትም ተሸነፈ !!! ለዛ ሁሉ እልቂት ተጠያቂ ነው።

  • @user-fh3jn3bh1x
    @user-fh3jn3bh1x 28 วันที่ผ่านมา

    Sis❤🎉❤🎉❤🎉

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 28 วันที่ผ่านมา +8

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 27 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ሲሳይ የምትደነቅ በእውቀት እና በሙያህ የምትመሰገን ሰው ነህ እውነትን ለማይወዱ ትልቅ እራስምታታቸው ነህ።ትናንትን እየረሱ ዛሬ ብቻ ለሚያዩም ቆም ብለው እንዲያስቡ እያገዝካቸው ነው😊አንተ ከህሊና ክስ ነጻ ሆነህ ስለምታገለግል
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።🎉🎉

  • @zd820
    @zd820 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ሲሳይ

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 27 วันที่ผ่านมา

    እነሱ፣ለትግራይ፣ህዝብ፣መክራ፣መች፣እስቡ፣እነሱ፣ስልጣን፣ና፣አደሰ፣አበ፣ባ፣ያለወን፣ፋቃቸውና፣ሀብታቸውን፣ነው፣የትግራይ፣ህዝብ፣ንቃ፣

  • @reflection9636
    @reflection9636 27 วันที่ผ่านมา +1

    Shermuta lekefelat new yemetadrew. Antem lekefleh new yemte lefelefew. Le selam menem seteter atetayem atetayem.

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 28 วันที่ผ่านมา +4

    ሲሳይ ስለ ትንታኔው እናመሰግናለን ።ግን ደብረፅዮንና ግብረአበሮቹን ህግ ስለጣሱ ወደ ሌላ ህግ መጣስ እንዳይሄዱ በእንቁላሉ ግዜ በቀጣሽኝ እንዳይሆን አሁን አስተማሪ እርምጃ መወሰድ አለበት።ዝም ከተባሉ የትግራይ ን ህዝብ ከማስጨረስ ውጪ የሚለውጡት ነገር የለም።ይሄንን ሁሉ የሚያደርገው ጌታቸው አሰፋ ስለሆነ እሱ ላይ ትልቅ እርምጃ ያስፈልጋል ።

  • @DerejeHR
    @DerejeHR 27 วันที่ผ่านมา

    💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏

  • @temesgengebremeskel810
    @temesgengebremeskel810 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን የሚዋጋ የለም ወጣቱ ሰልችቶታል

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 27 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍

  • @shibabawgedib8007
    @shibabawgedib8007 27 วันที่ผ่านมา

    😵ህወሃትና ሥልጣን ለዘላለም ወይም እሰከ ዓለም ፍፃሜ ።በኢትዮጵያ የብሔር ፓለቲካን ማጥፋት ሲገባ ለመጀመሪያ ጊዜ የመሠረተው ማን ነው😂😂።

  • @leaul.h.hundie5120
    @leaul.h.hundie5120 27 วันที่ผ่านมา

    50 ዓመት ሙሉ ደም እያፈሰሰ ነፁሃን አየገደለ አገር እየዘረፈ ዘር ማንዘሩን በውጪ አገርና በአገር ውስጥ በተሻሉ ከተሞች እየሰበሰበ ደሀው ህዝብ አንድ ቀን ከመኖሪያ ቤት ችግር እላቀቃለሁ ብሎ ለጋራ መኖሪያ ቤት ሲቆጥብ ኖሮ አዲስ አበባ ውስጥ የተሰሩትን የኮንዶሚኒየም ቤቶች በዕጣ አሳበው ሲዘርፉ ኖሮ እያጭበረበረ እየዋሸ የመጣ የማፍያዎች ስብስብ 4 ኪሎ እገባለሁ ብሎም ዛሬም መቃዠቱ የሚደንቅ ነው፡፡ዛሬ ዕረፍት የነሳቸው በየቦታው ያለው ህንፃቸውና መሬት ስለሆነ ለመመለስ ቀዳዳ እየፈለጉ ነው፡፡ ስለዚህ ለኢትዮጵያውያ ስለማትመጥኑ አርፋችሁ የዘረፋችሁትን እየበላችሁ ዕድሜያችሁን ፍጁ በሉልን፡፡

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 27 วันที่ผ่านมา

    It's ok ይስብስቡ ተስብስበው ከጨረሱ በኋላ ሳምንትም ይሑን አንድ አመት ምንም አያመጡም ጊዜ ከማባከን በስተቀር የፌደራል መንግሥት ለትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ የበጀተውን ገንዘብ ማባከን ስ ስተቀር ውጤቱ Negative 0 ነው እኔ ጌታቸው ረዳንም ታደስንም ጨምሬ ነው የነሱ ልዩነት አይገባኝም ይህን የነሱን ተኮል እናውቀዋለን ።

  • @aschalewtsegaye6827
    @aschalewtsegaye6827 28 วันที่ผ่านมา +2

    Sisay agena selam lante

  • @user-fy1ho2ql5t
    @user-fy1ho2ql5t 27 วันที่ผ่านมา

    ሲሳዬ ጀገና የኢትያጵያ ልጅ

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ አዲሱ ችግር የትናንቱን አየሸፈነው እንረሳዋለን።ወደ ኋላ ወሰደህ በማስረጃ እያጣቀስህ ማስታወሰህ በጣም ጥሩ ነው።ምስጋናዬ ይድረስህ።

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 28 วันที่ผ่านมา

    🎉❤🎉❤🎉❤ Sise. peace. 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 28 วันที่ผ่านมา

    ፀበል ቀንቶት በሆነ ጊዜ ሀገር ላይ የወደቀ እስከ አባቱ አገር ባዶ ካዝና ያስቀረ ዘራፊ ስግብግብ ቡድን በነሱ የተቀረፁ በየመንደሩ አቤት የሚሉ ዛሬም እንደገና ታሞ የተነሳ ትናትን የረሳ ጉድ

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe 27 วันที่ผ่านมา

    ህወሃትም ይሁን የትግራይ ህዝብ እንዴት ከትናት ውድቀታቸው መማር ተሳናቸው?

    • @birtukanbelayneh5562
      @birtukanbelayneh5562 26 วันที่ผ่านมา

      There is no problem with Tigray people
      Facicst Abiye allow to them fully armed!!!
      No one helping facicst Abiye
      No FANO
      No Afar
      No Eritrea
      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 27 วันที่ผ่านมา

    እና ጀምር ግባ

  • @seidSeid-ng1vs
    @seidSeid-ng1vs 28 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር አሽብርን ምናለ አቅርበህ ብጠይቅልን እና እንዴት በውድድሩ እንዳሸበረቅን ቢገልፅል ሲሳ

    • @watcher6397
      @watcher6397 28 วันที่ผ่านมา

      ኧረ ይሄን ክፍት አፉን እንደገና እንዲከፍትብን ፣ ይበቃናል

  • @user-ld4xb6cc1d
    @user-ld4xb6cc1d 28 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ደብረ ጽዮን መቸ ይሆን ሽንፈቱን የሚቀበለው። የሚያሳዝነኝ የትግራይ ህዝብ ነው።

    • @tewodrosmulu437
      @tewodrosmulu437 28 วันที่ผ่านมา

      we r not ethiopians but tigrians

    • @watcher6397
      @watcher6397 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@tewodrosmulu437 😢😢 failed failed failed dreams

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 28 วันที่ผ่านมา

    sisay agena selamih bezit yebel yeh chenkar yetrjkawi telatoch feres mechem mechem mechem yemikyer buden endaydele yemitawek sihon yeh zerafi senfgna behizeb sem yeminged yemykyer leba buden eshiruru teblo enkuan yetkflew tekflo metfat sigbaw lezih abkitotal selzih kaltefa yemyhon new ahun gilse honual

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 27 วันที่ผ่านมา

    አሁን እኮ በጣም ግልፅና ግልፅ ነው። የሶሰቱም ዓላማ አንድ የጋራ ጠላት አለን ብለው ያሰባሉ። ኦነግሼኔ የአማራ ፋኖ እነ ወያኔ ሶሰቱም መነሻቸው በክልላቸው መድረሻቸው አራት ኪሎ ነው። ግንባር ፈጥረው አንሞክረው እየተባባሉ ነው።

    • @birtukanbelayneh5562
      @birtukanbelayneh5562 26 วันที่ผ่านมา

      So what is your problem
      Facicst Abiye must goooo

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 28 วันที่ผ่านมา +2

    እረ እነዚህ ሰዎች ለውጥ የሚባል ነገር አይገባቸውም፥ደም የለመዱ ለሠላም የማይመቹ የሽማግሌዎች ስብስብ

    • @birtukanbelayneh5562
      @birtukanbelayneh5562 26 วันที่ผ่านมา

      The same thing
      Facicst Abiye yesew dem teteto ALETEGEB yale 🤮🤮🤮🤮

  • @emmy1365
    @emmy1365 27 วันที่ผ่านมา

    እነ ደብረፂየን ግን ሰላም እማይፈልጉ ምን አይነት ደም ጠጭ መንፈስ ነው ያልውባቸው በስመአብ

  • @norynory9442
    @norynory9442 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 28 วันที่ผ่านมา +6

    ውጊያው አልቅዋል የምታድነው ከተማ የለም እያለ ይደሰኩር የነበረው ደብሪ ዛሬ ፊቴ ድቅን አለ።😂😂😂

    • @birtukanbelayneh5562
      @birtukanbelayneh5562 26 วันที่ผ่านมา

      Yes Addis Ababa ligebu neber 100%
      Thanks for Eritrea soldiers 🙏🙏

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt 28 วันที่ผ่านมา

    ዝህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 27 วันที่ผ่านมา

    ante ahya ye ahya lj sle bherh tenagher mn abath aghebah sle tgray hzb Agena ahy

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 27 วันที่ผ่านมา

    ኮቪድ ኖረ አልኖረ ምርጫ ማራዘም ምክንያት ሊሆን አይችልም ነበር። ግን መንግሰት የራሱን የቤት ሰራ ጠንቅቆ ሰለ አልሰራ ጊዜው ሰለ ጠበበት ምክንያት ሆነ እንጂ በእውነት ኮቪድ ኢትዮጵያን ጓድቶ ነበር ወይ ሲባል አዚህ ግባ የሚይባል ጠፋት ነው የሆነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአለም የሰራው ማሰታወሰ በቂ ነው። እንደው የናቴ ቀሚሰ ጠለፈኝ ካልሆነ በሰተቀር። ብቻ በወያኔም በመንግሰትም በኩል ጥፋት አለ።ሁለቱም የሚችሉበት ማለት የሚሰማሙበት ኮንዲሸን ነበረ። እልህ ተጋብተው አቅም ተለካክተው ወደ ጦርነት ገቡ።

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 28 วันที่ผ่านมา

    አብዛኛው ከፊት በስብሰባው ላይ የማያቸው እስር ቤት ተማሪከው የነበሩ ይቅርታ የተደረገላቸው ሰዎች ናቸው። ለመሆኑ መቼ ነው ከስሕተታቸው የሚማሩት?

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 28 วันที่ผ่านมา +1

    MECHE. YIHON. TPLF. SLE. LIMAT. YE MIAWERUT. ?

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 28 วันที่ผ่านมา

    እነ ደብረ በጥብጥ ተነሳባቸው ደሞ እግዚአብሔር ይገስጻችው ጥጋብ አይችሉም እኮ ከሞት መትረፋቸውን እያመስገኑ ቀሪ ዘመናቸውን ለሀገር ቢስሩ ጥሩ ነበር ህወሀት ታሪክ ሆኖ እንደሚቀር አለማወቃቸው ይገርማል ዋ ብቻ

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 27 วันที่ผ่านมา

    zerhi ghena ke chaka yalwetu sle democracy tnagheraleh ant ena ghetah ye beshasha lij abi ke dhnwt ye metachu

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 28 วันที่ผ่านมา

    If the government that you support wouldn't go to Pretoria there would have been no war in Amhara Mr Sisay please say going to Pretoria was a wrong decision!!! Say it as a man of integrity please say it

  • @bikilakaba134
    @bikilakaba134 28 วันที่ผ่านมา

    Endezihe meles blo mastawes tegebi new

  • @gdr668
    @gdr668 27 วันที่ผ่านมา

    አንዳንድ ሞገደኛ ልጅ ብላ ስትለዉ አይበላም አተብላ ስትለዉ ይበላል
    ተኛ ስትለዉ ይነቃል ንቃ ስትለዉ ይተኛል ....ወያኔ ማለት የች ናት ግራ ....ስለዚህ ጉባኤዉን አድርጉ ብንላቸዉ ?

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 27 วันที่ผ่านมา

    It's very sad this TPLF group they should say thanks for the tigray population didn't put them in jail. "SAD" they want again to go war and put their citizens in danger.

  • @shibabawgedib8007
    @shibabawgedib8007 27 วันที่ผ่านมา

    የዘረኝነት ፓለቲካ ይውደም

  • @biruknehabebe167
    @biruknehabebe167 28 วันที่ผ่านมา

    Ere yetegeray hezeb ledekika yetemona gize wesedachu ledekika ke arat amet befit be enegnih tenegnenet yegodelachew ameraroch yederesebachehun yesekoka nuro, yatachehuten lijochachehun eyasebachu bemetechelut meneged hulu kedegame sekoka enditadegachu betaderegu des yelegnal

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 28 วันที่ผ่านมา

    50 amet mulu gotgneten zerafineten ena hager mawredin meschetin siyramed yenore banda sebseb yahulu elkit ena medwatent tekflo matefat sigeba erasun atrefo ahun engdi kelakiwochu gar kasere behuala tekikl new balew gize yanenu azurit bewdim begdm komltalew lemilew behostej ena wedofkdo bewr denber besum bemizrefibet hizeb sem lela zur elkit ena azurit weset lemktet yeh zekach buden metual ahun gilse new endmaykyer yeh yetrik atela buden ahun zem malet endet wedhager endmiwesdn maseb new??!!!

  • @yemiserach8283
    @yemiserach8283 28 วันที่ผ่านมา

    What TPLF has always really wanted is to secede from Ethiopia. Their biggest dilemma is that without the so-called Greater Tigray, this illusion is not achievable. They need Ethiopia like human beings need oxygen. Tigray is just not viable without the riches of Ethiopia. What they’re doing now is a last ditch desperate act to seize power somehow!

    • @abtd3861
      @abtd3861 28 วันที่ผ่านมา

      i don't think they realy wanted to secede... they are just whining in order to stay in there economical and political positions...

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 27 วันที่ผ่านมา

    ante ahya y kah sle hzb tigray yeserahw genocide ybkah

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 27 วันที่ผ่านมา

    ደብረፂወን አልቆ የጣለው ጓታን ብቻ ነው አስተሳሰቡ ያው ነው