በጣም ፈጣን እና ቀላል የቁርስ አሰራር|| Ethiopian food || Easy breakfast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 200

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ አዲሶች በፍቅር እጠይቃለሁ ሰብስክራይብ ሰብስክራይብ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ለእኔ ትልቅ እገዛ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @etaferahusemere2609
    @etaferahusemere2609 3 ปีที่แล้ว +21

    ቀላልም ፈጣንም አይደለም ግን እናመሰግናለን

    • @anwarahmed394
      @anwarahmed394 2 ปีที่แล้ว

      Waw piza asarar bitesayin

  • @yemiten
    @yemiten 4 ปีที่แล้ว +1

    wow betam konjo aserar newe ejish yibareke!!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህቴ🙏🙏🙏

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሀሪፍ ይመስላል ያወቅሽውን ሞያሽን ሰለምታካፍይን ተባረኪ ለመጠየቅ የምፍልገው እንቁላል እሳት ካጠፋሽ በሁዋላ ስለጨመርሽ ቃናው ያልበሰለ ጣም አይሰማም ስለማልወድ ነው ዳቦ ሲጋግሩ እንኳን ከላይ የተቀባ አልበላም ያንን ካወኩኝ ያንቺን ለመሞከር ስለፈለኩ ነው ከይቅርታ ጋር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว +1

      በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንቁላሉ ከበሰለ አይያያዝልንም ግን ካልወደድሽ እንቁላሉን በሰል አርጊና ቺዙን በዛ አርጊው እንዲያያዝ እሺ በጣም ቆንጆ ነው ሞክሪው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🧥❤️🌼❤️🧥

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 3 ปีที่แล้ว

      @@bettwascorner እሺ ውድዬ አመሰግናለሁ ሰለመለስሽልኝ

  • @edenabebe3411
    @edenabebe3411 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የቁርስ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ፡፡ በዛዉም የልጆች ምግብ አሠራር ብታሳይ በርቺልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว +1

      ኤደንዬ እሺ የእኔ እህት በጣም ነው የማመሰግነው አሳያለሁ ጥሩ ጥሩ ጠቃሚ የሆኑ ለልጆች ይዤ ለመምጣት እሞክራለሁ ምስጋናዬ ግን ከፍ ያለ ነው 🙏🙏🙏❤❤💖💖💞💞

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👌👌💓💓

  • @mubarikelias765
    @mubarikelias765 3 ปีที่แล้ว

    ejish yibarek arif nw

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      አሜን የእኔ አክባሪ በጣም ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ በርቺ በጣም ደስ ይላል ውድ እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      መብራትዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @rahelbekele6263
    @rahelbekele6263 3 ปีที่แล้ว

    Betame arif new berche enamesegenalne.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ራሄልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @wintatewolde1615
    @wintatewolde1615 3 ปีที่แล้ว

    Wow gobez aserabechen Eko ❤️🇪🇷

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ዊንታዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @zenaberhanu4969
    @zenaberhanu4969 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም የሚወደድ ነው።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ተባረኪ🙏🙏👍👍👍👍❣️👍❣️👍❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ ያም👍🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      ቀለምዬ አመሰግናለሁ ብርክ በይ🙏💕

  • @shewaneseshabebe411
    @shewaneseshabebe411 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጣፋጭ ይመስላል! እሞክረዋለሁ!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ሸዋነሰሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @lomifamily
    @lomifamily 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያምር እና ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ ይላል እናመስግናለን ዉዴ 👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 ปีที่แล้ว

    Bexami konijo new ijshi yibareki

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @tebbtebebe6202
    @tebbtebebe6202 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ አሰራር እንደሁሌየዉ እናመሰግናለን ስላሳየሽን👍❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ ስለምታበረታቺኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏💕

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ የሆነ ቁርስ እጅሽ ብርክ ይበል ብያለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ፍቅርዬ አንቺም ተባረኪልኝ🙏

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow looks so delicious and yummmm thank you for sharing 💕🙏🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እህቴ በጣም ስለምታበረታቺኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏💕

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቁርስ እሞክረዋለሁ👌👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @abdelatabor4484
    @abdelatabor4484 3 ปีที่แล้ว

    Konjo kurse new Enamesgenalen.👌👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @azebabebe5822
    @azebabebe5822 3 ปีที่แล้ว +1

    ምኑ ነው ፈጣን ጥሩ ቁርስ ነው

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 4 ปีที่แล้ว

    Leyu kurs new berchi enamesegenale👍❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      ፋናዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💕

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ቆንጆ በጣም አርፍ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      አይንዬ የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🙏💕

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አርፍ አሰራር ወድጄዋለሁ እሞከራለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ አመሰግናለሁ ብርክ በይ 🙏🙏💕

  • @likeatube4355
    @likeatube4355 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን ጥሪት ያለ ስራ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      ልክዬ አመሰግናለሁ 🙏💕

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 4 ปีที่แล้ว

    ሲያዩትም ያጏጏል ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ 👍🏾

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏💕

  • @Esrom-and-Amen
    @Esrom-and-Amen 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍betam arif betiye❤ejish ybarek

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ኤስሮምዬ ከብሮ ይባርከን ምስጋናዬ ከልብ ነው🙏🙏💕

  • @Solzna
    @Solzna 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አሰራር ነዉ ቤትዬ እናመሰግናለን ላይክ አድርጋለሁ 🤗❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እሺ መአዚዬ ከልቤ ምስጋናዬ ይድረስሽ🙏🙏🙏💕

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ምርት ስራ ነዉ በርቻ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 🙏❤️

  • @aynalemdot4961
    @aynalemdot4961 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ጎበዝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      አይናለምዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🧥

  • @mudis7458
    @mudis7458 4 ปีที่แล้ว +1

    It seems good & yummy breakfast tnx sis

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 🙏💕❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነዉ ዉደ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      የመንዝ ወርቅ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @amentube6496
    @amentube6496 4 ปีที่แล้ว

    Waw betam new yemiyamrew berechi ehitey 🙏🙏🙏👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏💕

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 ปีที่แล้ว

    ተዬ ቆንጆ ቁርስ በጣም ጤናማ 🥰🥰🥰👌👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว +1

      ፀዲ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @nadhishow
    @nadhishow 2 ปีที่แล้ว

    This looks so beautiful and yummy

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ትግስትዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🧥❤🌼❤🧥

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 2 ปีที่แล้ว

    thank you for sharing 💕🙏🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @hawamohammed742
    @hawamohammed742 3 ปีที่แล้ว

    wow yamral

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ሀዋዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @ruthmichaels9868
    @ruthmichaels9868 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobez, thank you and God bless you 🌹♥️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว +1

      ሩትዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ አክባሪ አንቺም ብርክ በይልኝ🙏🧥❤️🌼❤🧥

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 4 ปีที่แล้ว

    Mirt aserar nw 🙏👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እህቴ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏❤️

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @meskeremdegafe1752
    @meskeremdegafe1752 4 ปีที่แล้ว

    Waw bety

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      መስክዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እሺ ሳሪቾዬ ብርክ በይ🙏🙏💕

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 3 ปีที่แล้ว

    በርች ማማዬ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      እሺ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤🌼❤🧥

  • @UmuMeweda
    @UmuMeweda ปีที่แล้ว

    Denechun batchemeriw❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ ድንቹን አለመጨመር ይቻላል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቁርስ ያሚ👍🙏💞

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ከበቡሽዬ🙏❤️

  • @zementube3787
    @zementube3787 4 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል fast food በርቺልኝ ነይ እሺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @thetwins7759
    @thetwins7759 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏💕

  • @HassetViews
    @HassetViews 4 ปีที่แล้ว

    Yummy yechenema lene👌👌thankyou for sharing🌸🌸

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว +1

      ሀሴትዬ እንዴት ነሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏💕❤️

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 4 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ እህቴ በጣም ምርጥ ምግብ ነው ያሳየሽን ጎበዝ ሁሉን አሟልቸ ቤትሽ መጥቻለሁ አንችም ብቅ በይ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እሺ 🙏

  • @Solzna
    @Solzna 4 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @winnie21kitchen10
    @winnie21kitchen10 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር 👍👌🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏💕

  • @debrituteka3136
    @debrituteka3136 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ነገር ግን በርበሬው መጨመርሽ ላይቀር ቀድሞ ቢቁላላ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ባርክሽ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ደብሪቱዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️

  • @aberostube536
    @aberostube536 2 ปีที่แล้ว

    betem arif ymeslal

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ🙏😍❤

  • @elsabetweldegebriel6833
    @elsabetweldegebriel6833 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much sharing us I love it ❤ 😀 💕 Beach

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      ቻይና ተባረኪ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏💕

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ የተመጣጠነ ቁርስ ነው ገና ሳየው ነው የራበኝ 😀

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      አበባዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 2 ปีที่แล้ว

    Enemesaginln 🙏 🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @samira7639
    @samira7639 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወርቅ ተመችቶኛል አሪፍ ነው❤💝❤💝

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እሺ የእኔ እህት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏💕❤️

  • @selamkalayu3908
    @selamkalayu3908 3 ปีที่แล้ว

    oo my God

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🧥❤️🌼💕🧥

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 4 ปีที่แล้ว

    watching

  • @messeret911
    @messeret911 3 ปีที่แล้ว

    Yummy 😋 delicious food thanks sweetie 😘💐

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      መሲዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት🙏❤💞💕

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 4 ปีที่แล้ว

    Betame Konjo Aserare Newe Briche Weda

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 4 ปีที่แล้ว

    mmm it looks so delicious dear thank you for sharing yetebareke yehun like💓

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ብርክ በይልኝ🙏💕

  • @selamethiopia1924
    @selamethiopia1924 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏💕

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ 👌👌👌

  • @hageretube6062
    @hageretube6062 4 ปีที่แล้ว

    HI ehgtachen betam des yemil bet new betesh muya temerenal berthilen beteseb honalew sisu.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      Betam new yemamesginew imetalehu ishe🙏

  • @kedsita4574
    @kedsita4574 3 ปีที่แล้ว

    Brèchi arfi sis ades nig

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቁርስ ነው እጅሺ ይስለም

  • @munatube2662
    @munatube2662 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez emokerwalew berchi wede

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      ሙናዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው🙏🙏💕

  • @kadeejakadeeja-nq6lx
    @kadeejakadeeja-nq6lx 10 หลายเดือนก่อน

    ይኸሁሉ ነውደ ቀለል ያለ ያልሽው ሀቁን እየተናገራችሁ ስሩ

  • @Emantube19
    @Emantube19 4 ปีที่แล้ว

    Www konjo asrara new enamsginaln

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እሺ ኢማንዬ አመሰግናለሁ 🙏

  • @NaseeraNoor-g1q
    @NaseeraNoor-g1q ปีที่แล้ว

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @phenielfanose3863
    @phenielfanose3863 2 ปีที่แล้ว

    You should have use the cooking measurements.

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ሳይበስል ስትቀቢው ሊጥ አይሆንም የታችኛው ቂጣ?? ወይም ገልበጥ ገልበጥ አርገን ካበሰልነው በኃላ ቁሌቱን ብናረግስ??

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      በረከትዬ ሊጥ አይሆንም ግን እንዳልሽውም ብትጠቀሚ ይቻላል🙏😍❤

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 ปีที่แล้ว

    ቭዲዬ አይቼ መጥቼ አለሁ

  • @hawistyle5695
    @hawistyle5695 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ቪዲዮ አይቼ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርሶም ይሁኑ። ሰላም ይብዛልን ። ቆነጆ ሳንዱች ነው።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ አመሰግናለሁ እኔም አደርጋለሁ 🙏💕

    • @harmonyhabesha8380
      @harmonyhabesha8380 4 ปีที่แล้ว

      Konjo new enyem hulu amualche beteseb honkugn anchim neye wede bete

  • @muluyoutube3663
    @muluyoutube3663 3 ปีที่แล้ว

    yummy

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @yordimehari4589
    @yordimehari4589 3 ปีที่แล้ว +1

    👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ዮርዲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ እጅሽ ይባረክ እና ድንቹ በምንድኘው ቅርፅ ያወጣሽለት እና የወተቱን ምንያህል ነው የጨመርሹ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት ድንቹን በዚግ ዛግ የድንች ቅርፅ ማውጫ ነው ወተቱ አንድ ኩባያ አርገሽ ስሪው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @NimobestNimobest
    @NimobestNimobest 4 ปีที่แล้ว

    Wawwww betam harf no bertiln yene mear

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 3 ปีที่แล้ว

    Mesa beyew qelale Yale sayehon

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @selenatbegashaw5173
    @selenatbegashaw5173 4 ปีที่แล้ว

    Owwww betam new yewdedkut muya 👌can you show us how to make Sambusa pls ? Thank you 🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว +1

      ስልዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሺ እሰራለሁ ምስጋናዬ ከልብ ነው🙏💕❤️

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 ปีที่แล้ว

    እጂሽ ይባርክ በጣም ጥሩ በቅንነት መጥቼ አለሁ መስፈርቱን አሟልቼ አንችም ነይ በታማኝነት እንደማመር በርች እህታለም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እኔም እመጣለሁ 🙏

  • @letinaalemseged8261
    @letinaalemseged8261 3 ปีที่แล้ว

    100%👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @merkebtewelde7226
    @merkebtewelde7226 3 ปีที่แล้ว

    ችዝ ማለት ምን ማለት ነዉ ይቅሬታ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ቺዝ ማለት ከወተት የሚገኝ ግብአት ነው 🙏🥰

  • @JuharaMos
    @JuharaMos 4 ปีที่แล้ว

    ሆንኩሽ ቤተሰብ ሁሉንም አሞልቼ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ 🙏እኔም መጣሁ

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 4 ปีที่แล้ว

    Yummy breakfast 😋thank you for sharing dear♥️♥️👍👍like

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      ቤዝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏💕

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 ปีที่แล้ว +1

    It looks so yummy 😋 I will definitely try this 🙏🏻 Thank you for sharing.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 ปีที่แล้ว

      አስኩዬ አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏💕

  • @vaticanabebe9921
    @vaticanabebe9921 2 ปีที่แล้ว

    Kelel yale aybalm yehen hulu neger yezo

  • @nahomplaysfrag6632
    @nahomplaysfrag6632 3 ปีที่แล้ว

    Denechu yetekekle nw weys trewn ketfesh yechemershw

    • @mudis7458
      @mudis7458 3 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም ያልበሰለ ቀረት ሲለው አውጪው እሺ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว

    ቺዙ ባይኖረው ችግር አለው??

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      በረከትዬ ችግር የለውም ቢኖረው ግን ይበልጥ ይጣፍጣል 🙏😍❤

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌😋😋😋

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว +1

      ሰሊናዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥

  • @ALRIGHTdieBand
    @ALRIGHTdieBand 4 ปีที่แล้ว

    Wow looks good 👍
    Like 35 my friend 🙂
    Greetings 🤗🌹

  • @naticochcoch5550
    @naticochcoch5550 3 ปีที่แล้ว

    ድንቹ የበሰለ ነው ወይስ ያልበሰለ ነው የምንጠቀመው ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ስለመጣሽ ድንቹ በስሏል ግን እንደወጥ በጣም አልበሰለም 🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @samw9317
    @samw9317 3 ปีที่แล้ว

    Men kelel yale new man yiserawal yihea hulu

  • @mebaamen4817
    @mebaamen4817 3 ปีที่แล้ว

    ድንቹ የተቀቀለ ነው?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ በጣም ያልበሰለ ነው ጥንካሬው ሳይሞት ነው የእኔ እህት🙏🧥❤🌼❤🧥

  • @lulushealthyrecipes138
    @lulushealthyrecipes138 3 ปีที่แล้ว

    konjo

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤🌼❤️🧥

  • @lozaabebe225
    @lozaabebe225 3 ปีที่แล้ว

    Betua, dinichu tolo alibesil alegn iko 😆😆😆🤣🤣

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ሎዛዬ የእኔ ውድ የድንቹ አይነት ይሆን በጣም ግን አመሰግናለሁ በዚህ አጋጣሚ 🙏🙏🙏🌸❤🌸