ከቤት አባረርኩት!!!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 ปีที่แล้ว +193

    እግዚአብሔር ሆይ ለኔም እንደዚህ የሰለጠነ የተማረ የሚረዳ ባል ስጠኝ 🥺🙏የምር በጣም አድናቂው ነኝ ❤

    • @yenamare7254
      @yenamare7254 ปีที่แล้ว +2

      ለመጀመርዬ ጊዜ ሰኮምት😍😍😍😘😘😘😘

    • @user-oc9ju9ue2w
      @user-oc9ju9ue2w ปีที่แล้ว +2

      አሜንንን እውነት ታባራክ ❤❤️

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o ปีที่แล้ว +2

      አሜን በም ሚስኪን ነው በእመቤቴ ዋው

    • @Roza-sd2ws
      @Roza-sd2ws ปีที่แล้ว +2

      ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰

    • @karimaayman3519
      @karimaayman3519 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ሰው ነው ውይ ትግስቱ😍

  • @azitiaziyetube6514
    @azitiaziyetube6514 ปีที่แล้ว +230

    የኔ ልዩ ፈጣሪ ፍቅር ይጨምርላችው እስቲ የምቶድቸው ላይኮ አሳዩ

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የሚመቹኝ

    • @heedasleeasd5448
      @heedasleeasd5448 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው ደስ እሚሉት በተለይ ናሂ ትግስቱ ለሴት ልጅ ያለው ክብር😍

    • @Fetah90
      @Fetah90 ปีที่แล้ว

      እነደማመር

    • @aali663
      @aali663 ปีที่แล้ว

      Ye heka yeteganene new

    • @user-sl1it4bi3t
      @user-sl1it4bi3t ปีที่แล้ว

      @@Fetah90 ף

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q ปีที่แล้ว +209

    አቤየት ናሂ ትግሰትህ እግዚአብሔር ለሁላችንም እንዳንተ አይነት ወንድ ያድለን

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว +133

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አደነኩት ዘርህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤አስለቀሰኝ እራሱ 😭😭😭የኔ የዋህ

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው እመቤቴን እኔም አድናቂው ነኝ እንዲህ አይነት ፕራንክ በአይኔ ይውጣ ጥሩ ወንድ ስለሆነ ነው ሌላ ቢሆን አጠናግሮ ትቦ ውስጥ ይከታታል

    • @zemarisaradesta8273
      @zemarisaradesta8273 ปีที่แล้ว

      Wooo thighishituu mhisuguni

  • @mestawetkbebe4494
    @mestawetkbebe4494 ปีที่แล้ว +39

    የኔ ጌታ እንደት ነው የሚሳዝነው😥 ውይ ትግስት ማርያምን ትለያለህ ፈጣሪ እንድህ አይነቱን ባል ያብዛልን አሜን በሉ ሴቶችየ 🙏

  • @user-om3pd4jh2c
    @user-om3pd4jh2c ปีที่แล้ว +79

    አቤት ትግስት መታደል ነው ወንደሜ አባቴ እግዚአብሔር በሰላም ትገላግልሽ እህቴ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      ሁሎምወዱች።እዳትቢሁኑ።ብይትመኚሁ

    • @user-sc6ez9im6p
      @user-sc6ez9im6p ปีที่แล้ว +2

      አቤትትግሰት

    • @fatumaffatumaaa8358
      @fatumaffatumaaa8358 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂእኔንን ልጅ ስወደው ትግስቱን አላህፍቅሩን ይጨምርላችሁ በሰላም ይገላግልሽ እህቴዋ

    • @user-om3pd4jh2c
      @user-om3pd4jh2c ปีที่แล้ว

      @@fatumaffatumaaa8358 በጣም ማሪ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 ปีที่แล้ว +93

    ምርጥ ባል ናሂ አይለያቹ🙏❤❤❤

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 ปีที่แล้ว +38

    አቤት ትግስት ማሻላህ ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገህ አላህ አይለያቹ❤

  • @user-kp8ez2nz8i
    @user-kp8ez2nz8i ปีที่แล้ว +32

    አቤት ናሂያችን ትግስትህ እኳን በአንደበት በቃላትም መግለፅ ይከብዳል በዚህ ፕራ ያስለቀሰኝና ልቤ የነካኝ ፖርት ቢኖር ውጣ ላይህ አልፈልግም ስትለው አንቺን ለማንትቼሽ ነፍሰጡርነሽ የትም ጥዬሽ አልሄድም ማናለሽ ያለው ቦታ በጣም ያስደምማል በእውነት

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว +51

    እውነት ናሆም መልካም ባልሽ ነው ውብዬ ተንከባከቢው ❤❤❤❤❤

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 ปีที่แล้ว +20

    ወዮ በሳቅ ገደለችኝ ባነጋገሮ 😁 አቤቱ ጌታ ሆይ እድህ አይነት ትግስተኛ የሚወደኝ ባል አድኝ ወይኩን🙌

  • @mekides
    @mekides ปีที่แล้ว +112

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ሥላሴ መጠጊያ ቦታዬ ሥላሴ መታመኛዬ ነው ከእናቴ ማኅፀን ጀምሮ በሥላሴ ጸንቼ እኖራለሁ። ይህን ላደረገልኝ ለሥላሴ ምን ወሮታ እከፍላለሁ። በልዩ ችሎታው ለፈጠረኝ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል። በቸርነቱ ላሳደገኝ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል። በመሐሪነቱ ጠብቆ እስከዚች ሰዓት ላደረሰኝ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል። በማዳን ችሎታው ላዳነኝ ሥላሴ ምስጋና ይገባል። እንደበደሌ ላልፈረደብኝ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል። ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል። ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል። ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል።አሜን!
    ✥ሰይፈ ሥላሴ✥

    • @tigist9632
      @tigist9632 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹🌹🌹

    • @user-dn6hr8ui2u
      @user-dn6hr8ui2u ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      @@user-dn6hr8ui2u ደምሩኝ ውዶቸ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      @@tigist9632 በቅንነት ደምሩኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ ውዶቸ

  • @naniababa9627
    @naniababa9627 ปีที่แล้ว +48

    ሚስት ለባሏ ከስራ ደክሞ ሲመጣ ውሃ አሙቃ እግሩን ታጥባለች ውብዬ የኔ ደርባባ ተቀተሻል በቀጣይ video የናሂን እግር እያጠብሽ አሳይን

  • @abrehethailu9879
    @abrehethailu9879 ปีที่แล้ว +28

    ወይኔ ከዚህ እንድታልፍ አልፈልግም 😂😂😂😂😂 የፍቅር አምላክ አይለያቹ👌🙏🙏😍😍😍

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว +20

    ውይ ውብየ የዛሬው ፕራንክ አልወደድኩትም በጣም አሳዘነኝ ናሂ ምን ትክሽው ይሆን
    ውብየ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ፍቅር በፍቅር ይሁን ይኽ አይነት ፕራንክ እንዳይደገም!!!!!!!💕💕💕

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ ናሂ የአሣዘንከኝ🥺 ድንግልማሪያም በሰላም ከሁለት ታድርግሽ🥰🙏

  • @kmobilekmobile3026
    @kmobilekmobile3026 ปีที่แล้ว +33

    እድለኛ ነሽ አስተዋይ ባል ሰጠሽ ከአምላክ የተሰጠ ትዳር ናሂ ስወድክ የተባረክ ልጅ

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 ปีที่แล้ว

      እንዝህ አይነት ትግሰተኛ ሰው ሲጠላ አያድርስ ነው ከምር ።

    • @hasnnahhasninnah2011
      @hasnnahhasninnah2011 ปีที่แล้ว

      Wayyine batem yazazinale ere tayi hubiye

  • @almazmekonnen9069
    @almazmekonnen9069 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ብቻ ነኝ ግን በጣም የምወድሽ!!!
    ስምን መላዕክ ያወጣዋል አሉ!!!
    እውነትም ውብዬ የዕኔ ቆንጆ
    ፈጣሪ በሞገሱ የተባረከና ጤነኛ
    ልጅ ይስጥሽ አሜን!!!!!

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 ปีที่แล้ว +23

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አስተዋይ የወንዶች አርያ ነህ ተባረክ

  • @rozialemu4009
    @rozialemu4009 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ ትግስቱ በፈጣሪ ለሁላቺን እደዚህ አይነት ባል ይስጠን ❤🙏

    • @aswr5990
      @aswr5990 ปีที่แล้ว

      ሳህ❤❤❤

    • @karizmamega524
      @karizmamega524 ปีที่แล้ว

      🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙

  • @zsahaad4695
    @zsahaad4695 ปีที่แล้ว +31

    ወይኔ በማርያም ትግሰቱ ታድለሸ 😘😘😘

    • @edenyoutube969
      @edenyoutube969 ปีที่แล้ว

      ሰላማቹ ይብዛ ደምሩኝ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      @@edenyoutube969 እንደማመር ውዴ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 ปีที่แล้ว +18

    ወይኔ ናሂ በጣም አሳዘነክኝ አንች የተርገምሽ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 ปีที่แล้ว +48

    አይመጣ የለ ኟሪ ሆኑ የቆየ ብዙያያል ብለዋል የኛ ውድ ነይ ሙሀመድ ሱላላህ አለሂ ወሰለም ሶሉ አለነብይ

  • @user-ne3et4ep4l
    @user-ne3et4ep4l ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ የዚህ ልጅ ትግዕስት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @Dubai825
    @Dubai825 ปีที่แล้ว +44

    ወይ ሴቶች ጥሩ ባል ስታገኙ መንቀባረር መጥፎ ስታገኙ ማለቃቀስ ፕራንክ ቢሆን እራሱ በጣም ይደብራል አትጃጃይ ናሂ ትግስትህ የሚገርም ነው

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ በትክክል

    • @hana967
      @hana967 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እግዚአብሔር ለእምናደረገው ሁሉ ማስታዋል ይስጠን

    • @user-di5fl5xo7y
      @user-di5fl5xo7y ปีที่แล้ว

      ውነት ነው

    • @Dubai825
      @Dubai825 ปีที่แล้ว

      @@hana967 አሜን

    • @semiramohammed5993
      @semiramohammed5993 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነው

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር አብይቶ ይባርክህ የኔ ወንድም በጣም የሚደነቅ ትግስት ነው ያለህ እንደ አንተ አይነትን ሰው ያብዛልን ። የኔ እህት አንቺንም እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ፍቅራችሁን እግዜር ይጠብቅላችሁ በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @user-me5sx6re3x
    @user-me5sx6re3x ปีที่แล้ว +21

    ተጫወቺበት ይሄን የዋህ አግተሻል 😂😂😂 ለነገሩ እኔም ባሌ ላይ ስጨማለቅ ደስ ይለኛል😂😂

    • @tube5237
      @tube5237 ปีที่แล้ว +3

      ረበሳቅ😂😂😂😂😂😂እኔም ይስጠኝ😂😂😂

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 ปีที่แล้ว +2

      ለኔምይስጠኛሀሀሀሀሀ

    • @user-br4qm5wx3k
      @user-br4qm5wx3k ปีที่แล้ว

      እኔም😮😢😅😊

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 ปีที่แล้ว +26

    ደስ ስትሉ እዉነት እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ብዝዝት ያርግላችሁ ❤❤❤

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 ปีที่แล้ว +15

    አሜን የኔ እህት እኛም ከስዴት ተመልሰን ለዚህ ያብቃን

    • @kakokalo500
      @kakokalo500 ปีที่แล้ว +1

      አይ ብዙም አትጠባረሪ ሴቶች ግን የሚወዳችሁን ሰዉ ብዙ ነገር ትናገራላችሁ

  • @user-hl6fo9bs1f
    @user-hl6fo9bs1f ปีที่แล้ว +18

    ናሂ ምርጥ ሰው !!!😘😘😘😘😘

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r ปีที่แล้ว +11

    ናሆም በጣም ትግሰተኛ ነህ ሌላው ወንድ ቢሆን በጥፊ ነበር እሚያጠናግራት 👍👍👍👍

  • @tirsitwolde8814
    @tirsitwolde8814 ปีที่แล้ว +10

    ናሆም በጣም በጣም ትለያለህ መልካም ታጋሽ ትእግስተኛ ግንአንዳንዴ ይጨንቃል ደክሞት ሲመጣ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ውብዬ በናትሽ ይጨንቃል እወድሻለሁ እንደዚህ ባታደርጊ ደሞ በጣም

  • @zenebeh
    @zenebeh ปีที่แล้ว +7

    ልጅ ብርቅነዉ ዉዴ ምክኛቱ እሄአለም እሥኪመጣድረሥ ያልታየልጅ ነዉ ዉዴ አዎብርቅነዉ በደብንገርያቸዉ ዉብዬ ልጅሚሠጠዉ ፈጣርነዉ ሥለዚ ለኛደሞብርቃችነዉ ወልደን ላላየነዉ ዉዴ

  • @abiylema673
    @abiylema673 ปีที่แล้ว +10

    አዎ የኔ ውድ ብርቅ ነው ያላየው አይገባውም አይፈረድባቸውም ሁላችሁም አርግዛችሁ እዩት በጣም ደስ ይላል

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Demerige sewedeshi

  • @user-io4bw1wp8l
    @user-io4bw1wp8l ปีที่แล้ว +8

    የኔ ወንድም💔😓 ትግስቱን ደስ ሲል እግዝኣብሔር ፍቅራቹም ይጨምር እመብርሃን ብሰላም ህሎት ታርግሽ እህቴ🙏🙏💓💓💐💐💐

  • @hanna7637
    @hanna7637 ปีที่แล้ว +10

    ናሂን ያለማድነቅ ንፍገት ነዉ ትግሥቲ👍

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e ปีที่แล้ว +11

    ሚስኪን ናሂ ኧረ ተይ ውብዬ ባሉካን አታሰቃይው🙈💕💕

  • @user-ln4me3vz5k
    @user-ln4me3vz5k ปีที่แล้ว +5

    ምንአይነት ፍቅርነው ደስስትሉ የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ቀንሽ ሲደርል እኛም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-gi9po6wb5c
    @user-gi9po6wb5c ปีที่แล้ว +6

    የልጅቱ ትግስት በፈጣሪ ሲያሳዝን ለሁላችንም እደዚህ አይነት ባል ይስጠን በጌታ

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว +18

    ውብዬ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ ወልደሽ ለማየት ያሳየኝ የኔ ቆንጆ ምንም ይሁን ውብዬ ብቻ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ አንቺም በስላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wg3dp1nx8f
    @user-wg3dp1nx8f ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ ናሂ ሚስኪን ሲያዛዝን ሚስቴ እኮ ነሽ አላለም

  • @tigistgetenete3139
    @tigistgetenete3139 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ይንተን ትግስት ሙሉ ባለትዳር ቢሰጣቸው ትዳር መቼም አይፈርስም ነበር

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 ปีที่แล้ว +23

    የኔ ቢሆን ኑሮ በጥፊ ነበር የሚጠናግረኝ መታደል ነው ትግሥቱ አድሎታል

    • @yawebdar33yashe37
      @yawebdar33yashe37 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว +1

      እረ አሁንም እንዳያይሽ ፈራሁ

    • @Zxz07881
      @Zxz07881 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ የኔዉ ባሉካ ቢሆን ያጠናግረኝነበር አርግጀፆታ ለማሳወቅ ፕራንክ አደርጋለሁብየ ስራ ሄጃለሁ ምግብአለልህ አቀራርበህ ብላ አልኩት እሱስራ ነበርና እኔ እቤትነበርኩና እስክመጣ ጠብቂኝቢለኝም አይ ሴትዮዋ መታለችአልኩትና እቤትፈራርሸ መብራት አጥፍቸ በርከፍቶ ሲገባ መብራቱን ሊያበራ ሲል በሎና አፈነዳሁበትና የአሁን ወንዶች ቅዘናም ናቸዉና ለፕራንክአይሆኑምና ደንግጦ ጀበናየንና ኬኩን መኪና የሄደበትአስመሰለዉ በሩጫ ሄዶበት ክክክ መቸምአይረሳኝ እሱን ስጠብቅ እኔ ፕራንክየሆንኩበትቀን ነበር

    • @firdowstube789
      @firdowstube789 ปีที่แล้ว

      @@Zxz07881 ክክክክክክክ አረግ አረገልሽ

    • @SamSam-mc2ok
      @SamSam-mc2ok ปีที่แล้ว

      @@Zxz07881 😀😀😀

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q ปีที่แล้ว +5

    ናሂ ስታሳዝን የእውነት ለሴት ልጅ ክብር አለህ
    አንዳንድ ወንዶች እሄን ያክል አይታገሱ የፈለገውን እርጉዝ ብትሆንኳ

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 ปีที่แล้ว +12

    እንየ እንደዝህ ሳይሆን ብዙ ትምህርት አለ የኔማሮች በጣም ነው እምወዳችሁ አረሼምነዉ ዉብየ እመብርሃን በሰላም ትገልግልሽ

  • @asniweleteweld4576
    @asniweleteweld4576 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት ሳሳዝን በማርያም ልብስ መቀየር እችላለሁ አለ 😭 ባል ከስራ ሲመጣ መቀበያው ፕራንከ ሆነ በቃ በእውነት ናሂ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምርልህ ውብዬ ግን በባልሽ አትጫወቺ በእውነት ከስራ ሲመጣ እንደዚህ አይደረግም በእውነት አንዳንድ ሴቶች ጥሩ ባል ስናገኝ መበጣጠስ መጥፎ ባል ስናገኝ ማልቀስ ማማረር ምን ይሻለን ይሆን

  • @mesiyoutube5936
    @mesiyoutube5936 ปีที่แล้ว +4

    ስልክ እጂሽ ላይ ይዘሽ አይነፋም እያወቀ ነዉ እና ሌላ ግዜ ትንሽ የምመሳሰል ስርሩ😂❤
    ምንም ብሆን ያስታዉቃል ማይኪ ክፍት እንደ ሆነ🙄

    • @martam4394
      @martam4394 ปีที่แล้ว +1

      😂😂👍👍

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว

      ልፅፍ ነበር ኮመንቱ እኮ አይይ ነቄ ብለናል ክክክክክ

  • @hikmaahmed7587
    @hikmaahmed7587 ปีที่แล้ว +3

    ናሂዬ አቤት ትዕግስቱ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @user-vn6ee3pi1w
    @user-vn6ee3pi1w ปีที่แล้ว +5

    ትግሰትክን አለማድነቅ አይቻልም ውብየ በሰላም እመቤቴ ትገላግልሸ

  • @seadamohammed4379
    @seadamohammed4379 ปีที่แล้ว +5

    ናሂየ እንዳተ አይነቱን ወንድ ያብዛልን፣ይታዴሉታል እንጂ፣ አይታገሉትም

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 ปีที่แล้ว +5

    👍👍👍 ናሂ ይለያል ከምር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አንዳንዱ ወንድ በጥፊ መጅርጎ ይገባል 🤣🤣🤣😁😁😁

  • @user-nr8ux9xt6x
    @user-nr8ux9xt6x ปีที่แล้ว +3

    አረታይ ውብዬ አታሠቃይው የኔ ሣቂታ ፈጣሪ የፊትሽን ወደኋላ ያዙርልሽ

  • @user-vw8jh1vr1c
    @user-vw8jh1vr1c ปีที่แล้ว +10

    ለሁላችንም እንደ ናሆም መልካም ባል ይስጠን ውብዬ አላህ በስላም ይገላግልሽ 😘😘

  • @user-gi3dg3qi3j
    @user-gi3dg3qi3j ปีที่แล้ว +12

    ልዩወች ናችሁ ወላሂ አይለያችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ግን አልቻለሽም 😂😂😂ውብየ አሰቃየሽው

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni mari

  • @ruttigotigro7492
    @ruttigotigro7492 ปีที่แล้ว +5

    እያወኩ የኔ መደገጥ 😁ናሆም ሲቲዪማ ክዉ አልኩ😆🤣

  • @tsegiyared6071
    @tsegiyared6071 ปีที่แล้ว +5

    ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ችግራችሁ ምንድን ነው አይባልም።

  • @tube5237
    @tube5237 ปีที่แล้ว +7

    የኔማር እኔ ገና አላገባሁም ግን አግብቸ ቶሎ ልጅ መውለድ የዘወትር ምኞቴነው ልጅ ለሚወድ አወ ብርቅነው ዝበያቸው♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ወልጃችሁ ሳሙ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 ปีที่แล้ว +5

    ዉብዬ እርግዝና አከሳሽ እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 ปีที่แล้ว +6

    😁😁wwwo gidi ከበድ ፕራክ ነው 😁😁
    ግን ይመቻችሁ ክፉ አይንካችሁ ❤️❤️❤️

  • @adanechsiyum694
    @adanechsiyum694 ปีที่แล้ว +7

    እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ምናለ ሌሎቹም ወንዶች እንዳተ ቢሆኑ

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ ለድመቷ ሁሌ ትረገጣለች 😁😁😁😁

  • @Tse212
    @Tse212 ปีที่แล้ว +3

    ታድለሽ የኔ ማር የእውነት ምርጥ ባል ነህ የኔባል በካልቾ ብሎኝ ነው ሳሎን የሚቀመጠው ከምሬ ነው

  • @fatiyafeker159
    @fatiyafeker159 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ናቲ እንዴት እንዳሳዘነኝ ወይ ትእግስትህ ፈጣሪ እንደ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-vl1ih5qb9c
    @user-vl1ih5qb9c ปีที่แล้ว +2

    እስከመቸ አጃጂላችሁን ግን እኔን የሚገርመኝ የcommenታትሮች ማመን አሥተማሪ ነገር አሠሩም እንዴ ሁሌ ፕራንክ ማር ሢበዛም ይመራል እረ እኝክ እቴ

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube ปีที่แล้ว +7

    በቃ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፣😘😘🙏🙏🙏🙏💖💖💖

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f ปีที่แล้ว +9

    እንዳሆማ ያለ ባል ይሥጠን😍😍😍😍😍

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 ปีที่แล้ว +1

    በውነት በጣም ትግስተኛነህ አቤት የሚስቱን ሞራልሲጠብቅ ትልቅትምርትነው እዳውውብየ ተይግንብላሀት አታጭም አላህበስላም ወልደሽ ለማቀፍያብቃሽ

  • @ledea1236
    @ledea1236 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የዋህ ናሆም በስማም ትግስቱ ውብየ በጣም እደለኛ ነሽ በአሁኑ ስሀት እዲህ ያለስው ማግኝት በጣም ከባድ ነው

  • @tagistwnadwasen6677
    @tagistwnadwasen6677 ปีที่แล้ว +4

    ትግሰቱን ይሰጥህ ወንድሜ

  • @user-mu3hl3ws8g
    @user-mu3hl3ws8g ปีที่แล้ว +8

    ናሂ አቤት ትግዕስት ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @husabe5441
    @husabe5441 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ውዴ

  • @user-gx1tv1bf6g
    @user-gx1tv1bf6g ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ብርቅ ነው ልጅ በጣም እግዚአብሔር ሲሰጥ ነነው ብቻ ደስ የሚል ባል ነው 🙏ተባረክ

  • @wubewube2556
    @wubewube2556 ปีที่แล้ว +3

    የፈለገ ፕረክ ቢሆንም ክርስቶስን ያስጠላል!! ምክንያቱም ከስራ ደክሞት ነው የመጣው!!!😒 በተረፈው ፍቅራችው ይብዛ!!❤

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 ปีที่แล้ว +4

    💚💛❤️🌹ወይኔ ዉቤዬ አሰቃየሹኮ ክክ ናሆሜ ስያሳዝን የመጀመርያ ልጅ ብርቅም በላይ ብርቅ ነዉ አስርም ብሆን ልጅ ብርቅ ነዉ ሆ ወልዳቹ እዉ ግን ናሂ አሰቃየሹ አይዞ ናሂዬ ወንድሜ ቆይ ዉብዬ ላገሽ እሰራልሻለ ማምጣተ አይቀር ወላይታ ክክ💚💛❤️🌹

  • @user-jx1ke9cy3j
    @user-jx1ke9cy3j ปีที่แล้ว +2

    ውቤ አትፍረዱባቸው አርግዞ ስለማያቸው ነውና የመጀመሪያ ልጅ በጣም ብርቅ ነዉ

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይጥብቅችሁ

  • @banmbanm4890
    @banmbanm4890 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ውብየ ደመቱታን ስታስገቢ አስናክሎሽ ወድፕቅሽ ብየ። ልቤ ዝቅ ነው ያለው

  • @maryamalawi9242
    @maryamalawi9242 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አስተዋዪ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባረክ
    የእግዚአብሔር ፍቅር አየለየች❤😭

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የ ናህ ትግስት የገርመኛል ሁሌም አድናቅህ ነኝ እንዳንተ አይነት ያድለን 🥰

  • @jaforhussain5749
    @jaforhussain5749 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የናሒ ትግሥት ሢገርም እደዚህ አይነት በድ አለ ዉብዬ ታድለሽ መልካም ሠዉ ፈጣሪ ሠቶሻል

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t ปีที่แล้ว +7

    ናሂ ምርጥ ሰው ❤❤❤😘😘😘

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m ปีที่แล้ว +6

    איזה בחור מקסים בלי עין הרע בחור מדהים איזה סבלנות ירבו כמוך 👏👏👏👏👏❤❤❤❤😭👍👍👍👍👍

  • @martagemechu455
    @martagemechu455 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Nahi 😘😘

  • @samiri3037
    @samiri3037 ปีที่แล้ว +1

    ናምዬ የምር ትዕግስት ናነክ ዋው ፍቅርች በጣም ዳስ የእላል አይልያች የኔ ዉዱች 😘😘😘♥️♥️❤️❤️❤️

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 ปีที่แล้ว +11

    በዉነት ይገርማል ናሂ በጣም ትግስተኛና አስተዋይ ነህ ሌላ ወድ ቢሆን በጥፊ ነዉ የሚላት ግን ጎበዝ ነህ ሁላችሁም ሴትም ሆነ ወድ ከናሂ ትግስትና መረጋጋት እንማር ይገርማል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt ปีที่แล้ว +10

    የተጃጃለ ፕራክ ወይኔ ናሂዬ አሳዘነኝ ፕራክ እያልሽ ልጁን አተሰቃይዮ ምነዉ ሸዋ🤔🤔😕😕😕😕

    • @user-bs7qy1oi1j
      @user-bs7qy1oi1j ปีที่แล้ว

      ዉነትሽነዉ፣ወላሂ፣ሁለየምእኮነዉ

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt ปีที่แล้ว +1

      @@user-bs7qy1oi1j ወላሂ አበዛችዉ ማርም ሲበዛ ይመራል ሁሌዬ ቆሌ የሚገፍ ፕራክ

    • @user-bs7qy1oi1j
      @user-bs7qy1oi1j ปีที่แล้ว

      @@Tube-uj6rt ምርምለማለትነዉደ፣እኔደሞአደትአነበብኩት፣ከላሂማሪምንያልሽመስልኝክክክ፣በጣምበዛ፣እሱደምበጣምአይቴልምሚሲኪን፣ነፈር

    • @Fata-kh9mk
      @Fata-kh9mk ปีที่แล้ว

      🙄🙄

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt ปีที่แล้ว

      @@Fata-kh9mk ምን ታፈጫለሽ ማንን ለማስፈራራት🙄🙄🙄🙄🙄

  • @mesi.amentube6252
    @mesi.amentube6252 ปีที่แล้ว

    Wowwww. Bali malti yamisetune simati bataragaga miyadamiti mirada naw tilayalachu Egzabahare basalmi yasakifachuu ♥♥

  • @mairym766
    @mairym766 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ናሂ በጣም መልካም ሰው ነው እመብርሃን ትጠብቀችሁ🌹🌹

  • @hgh8912
    @hgh8912 ปีที่แล้ว +9

    ታድለሽ ምርጥ ባል አለሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ደምሩኝ ውዶቸ

    • @hgh8912
      @hgh8912 ปีที่แล้ว +1

      @@sebelyoutube ደምሬሻለሁ ❤️

    • @bigt8778
      @bigt8778 ปีที่แล้ว

      Yenine bale meselegn

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n ปีที่แล้ว +8

    ተመካክራቹ ቢሆንም አሳዘነኝ 😥😥😥በሩ ሲያደናቅፍሽ ልቤ ክው አለ በስመአብ ጥንቃቄ አርጊ በናትሽ🙏🙏🙏🙏

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ናሂየ እግዛብሔረ ይባረክህ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 ปีที่แล้ว

    ወይ ናሂ ትግስቱ በስመአብ የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ ማርያምን 🥺 እግዚሐብሔር የሰጠህ ልቦናህ አይቀየርብህ ትለያለህ ወዶችዬ መልካምነት ትክክለኛ አፍቃሪ ከወድማችን ተማሩ የምር

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v ปีที่แล้ว +5

    ወይ ትግስቱ ተባረክ😍 ውብዬ ግን ተንኮልሽ 😁😍

  • @Robel051
    @Robel051 ปีที่แล้ว +5

    በስደት አለም ያላቹ እህቶቼ ከስደት መልስ እደህ አይነት ትእግስት ያለዉ ባል ይስጠን

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc ปีที่แล้ว

    ደሥ ትላላችሁ

  • @jjmm3918
    @jjmm3918 ปีที่แล้ว +1

    እመብረሐን በሰላም ትገላግልሽ ውብዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @hana967
    @hana967 ปีที่แล้ว +4

    ናሂዬ የአንተን ትግዕስት አለማድነቅ አይቻልም ለሁላችንም ትግዕስት ይስጠን ውብዬ ፕራንክ እምታረጊውን እያሰብሽ ባሌን ምን ይሰማዋል ብለሽ ቆም ብለሽ አስበሽ አድረጊ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @astewaymelese2714
    @astewaymelese2714 ปีที่แล้ว +3

    ናሂ የአንተ ትእግስት ያልነበረው በሄሉ ላይ ብቻ ነበር ለካስ እንደዚህ ትእግስተኛ ነህ ለካስ ደስ ይላል በጣም

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Demerige mari

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 ปีที่แล้ว +2

    ሴት ነው የሚትወልጅው እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ 👐👐👐🙏

  • @AbcAbc-qh1qs
    @AbcAbc-qh1qs ปีที่แล้ว

    አሉና እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ